የ እማሆይ ተማፅኖ! ልጄ አንቺን ለማየት እንደጓጓሁ አለሁ እባክሽ ድምፅሽን አሰሚኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 12 วันที่ผ่านมา +40

    መቼም ይህንን ካየች ትጨቅናለች ብዬ አላስብም አለሁ በሏቸው እማማ ልጆቻቸው አግኝተው አብረን ለመደሰት ያብቃን።

  • @feven1919
    @feven1919 12 วันที่ผ่านมา +20

    የኔ እናት እግዚያብሄር ለዚ ክብር ስላጮት ነው ልጆቾትን ያስቀደመው እዮብ ልጆቹን ንብረቱን ጤናውን ሁሉን ሲነጥቀው አንድም ቀን ከማመስገን ውጪ አማሮ አያውቅም ነበር ከዛም በእጥፍ ካሰው የታመኑለት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ በእጥፍ ይካሶት እርሶን የመሰለ እማሆይ እናት ማን ይጠላል ባይመቻት ወይ አድራሻ ቢጠፋባት ነው አይዞት

  • @feven1919
    @feven1919 12 วันที่ผ่านมา +12

    የታመኑት የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያገናኞት አይዞት እማሆይዬ ሳያገኟት ምንም አይሆኑም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት😢

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 12 วันที่ผ่านมา +15

    እማማ.አላህ.ይርዳዋት.ልጆትን.በሰላም.ያገናኞት.ልብ.ይነካል

  • @FygGuv
    @FygGuv 12 วันที่ผ่านมา +15

    ወይ ማዘርዬ አሳቁኝ ቅቤና ማር መበላት ማን ይጠላል 😢😢😢 አሁንሰ ፎርሸካዉም ጠፍቱበናል የኔ ሞገሳም ❤❤❤ እወነትም ንግሰት !!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 12 วันที่ผ่านมา +11

    እማሆይ እግዚአብሔር ከልጆት ጋር ያገናኞት።።።።

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 12 วันที่ผ่านมา +12

    ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የተመኙትን ታድርግሎት ጤናዉን ትስጦ

  • @Maryg05
    @Maryg05 7 วันที่ผ่านมา +2

    ንግድ ቤታቸውን መኖሪያ ቤታቸውን አፋርሰው ሰንቱን ለማኝ አደረጉት በንብረታቸው እግዘብሔር ይፋረድባቸው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 12 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ናት አላህ ያገናኞት አይ ልጅ ጨካኝ ነው 😢😢😢

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 วันที่ผ่านมา +4

    እማምዬ የኔ እናት አይዞዎት እግዚአብሔር እንባዎትን ድረስ ያርግለዎት እናቴ❤።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 12 วันที่ผ่านมา +6

    እውይይይ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ያገናኝዎት እናታችን 😢

  • @zuzutube124
    @zuzutube124 12 วันที่ผ่านมา +19

    በቀጣይ ሲገናኙ እናያለን ኢንሻአላህ!

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 11 วันที่ผ่านมา +4

    አሥር ወልደ የልጅ ደሀ ለሆኑት እናት የኢትዮጵያ ህዝብ ሊደርስላቸው ይገባል እግዚአብሔርም ይድረስላቸው

  • @halleluya6934
    @halleluya6934 11 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ውስጦት ያለውን ሀዘን መገመት ከባድ ነው እግዚአብሄር ከልጆት ጋር ያገናኞት

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 11 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ሚስኪን እናት😢 አላህ ያገናኙት😢

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 12 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ከልጀዎ ጋር ያገናፕወት

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 12 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይርዳው እማየ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 12 วันที่ผ่านมา +5

    እናቴ እግዝአቤሔር ይርድዎቶ ኣይዞት

  • @ZALlkaHumade
    @ZALlkaHumade 12 วันที่ผ่านมา +6

    እርገታዎት ደስ ሲል እማማ

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 12 วันที่ผ่านมา +4

    ኡፍፍ ፈጣሪ ያገናኝዎት

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 12 วันที่ผ่านมา +2

    We will try to search for Eminet. God be with you

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 12 วันที่ผ่านมา +3

    I like mom thank you

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 12 วันที่ผ่านมา +3

    እማሆይ እግዚአብሔር ያገናኝዎት

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 9 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጠዎት የምግብ ቤቱን አስታውሳለሁ መመገቢያችን ነበር ጊዜ ነፍሱን ይማረው።😢

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 12 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ

  • @amarche5385
    @amarche5385 12 วันที่ผ่านมา +4

    በስላም ያገናኛቻሁ እሙሃይ❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 11 วันที่ผ่านมา

    እማሆይ እግዚአብሔር ከልጆቾት ጋር ያገነኞት መስዬ ታድለሽ የሚያምሩ እነት ጤነውን ይስጦት ❤️

  • @eeee8657
    @eeee8657 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ አላህ ያስገኝሎት እናቴ ሲያሳዝኑ በአላህ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ye ne enat betam behazen yetegodu enat Egziabher yekeruten yibareklehuke ljowoga yagnagnehu ❤😢

  • @tsehaibereket683
    @tsehaibereket683 12 วันที่ผ่านมา +3

    May God be with you

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤እግዚአብሄር ይርዳወት እማማ ቀጣይ ሲገናኙ እናያለን

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞዎት እማየ እግዚአብሔር ያገናኝዎታል እምነት አለኝ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 12 วันที่ผ่านมา +4

    ከሃገር ውጭ ያሉት ለመርዳት አንደኛ እዳው ገብስ ነው ነገር ግን በተለይ በቅርብ ባህርዳር ያላችሁ ወገኖቻቸው እባካችሁ እማሆይን አገናኟቸው ምርቃቱ ይተርፋችኇል ደግነግ ለራስ ነው please

  • @medinamohammed1132
    @medinamohammed1132 12 วันที่ผ่านมา +6

    Alaha yagenangot enate😢

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ahh Enate ewunetim Firushka 😂 EWU etim Nigist ❤

  • @FentayeMekonen-y1o
    @FentayeMekonen-y1o 6 วันที่ผ่านมา

    ምንማለትነው ቢቆርቡ ማለት ማንምሰው ንፁህ አይደለም ያለፈውን ሁሉ ትተው ከቁርባን ምልኩስና ደረሱ ያለፈ መውቀስ ምን እሚሉት ነው ዘማዋን ሴት ይቅር ያለ አምላክ ነውየኛ አምላክ ብዙ ባናወራ ምናለ ለማንኛውም እንደሰው የማያስበው አምላክ ይድረስለወት

  • @sabagebre-fx6cd
    @sabagebre-fx6cd 11 วันที่ผ่านมา +2

    des yemilu enat ewnetm furshka❤❤❤

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅት ጠፋችብኝ፣ ከሪያድ ወደ አሜሪካ ገባች ይላሉ፣ እሳቸው እምነት መሐሪ ይሏታል፡፡ አስመራ ትንቢት መሐሪ ትባላለት፣ ሪያድ ማሪማ ማሐሪ ትባላለች ይላሉ፡፡፡፡ እስቲ የምታውቁ አፈላልጓት፡፡

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 11 วันที่ผ่านมา +2

    የናቴስም ነው ንግስት❤❤❤

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 12 วันที่ผ่านมา +4

    አዝጎ ጌታ ሆይ አባክህ ለነ አናት ከልጃቸው አገናኝ !😂

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳዎ እናቴ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 12 วันที่ผ่านมา +2

    ❤😢🤲☝️ amen3

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 12 วันที่ผ่านมา +5

    አይ ይች አለም እዴህ ናት ብርሀን እና ጨለማ ናት

  • @KokiLove-qv1nd
    @KokiLove-qv1nd 11 วันที่ผ่านมา

    አይ ለዛ ደስ ሲሉ አይዞዎ ፈጣሪ ይርዳዎ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያገናኞት ❤️❤️🙏🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ ናት ሲአሳዝኑ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 11 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ፈጣሪ ከልጆቹ ጋር ያገናኛቹ ❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 10 วันที่ผ่านมา

    EGZABHER YAWEKALE 🙏 ❤

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 11 วันที่ผ่านมา

    Ayzoshw yene enat ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @eshagezu6000
    @eshagezu6000 10 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g วันที่ผ่านมา

    የአዎሽ ድልድይ ሲሰራ ከ80 አመት በላይ ይሆናል ትልቅሰው ናችው ኤርትራዊያን አገናኞችው

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 12 วันที่ผ่านมา +1

    Egizihabher keljhoti yagenagnot

  • @መከራውበዛ-ቨ3ሸ
    @መከራውበዛ-ቨ3ሸ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ትርጉም አለው ለማታ ያልተረፈ እጀራ

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 11 วันที่ผ่านมา +1

      ለዚህ እኳነዉ የማታእጀራ ሰጠኝ ሜባለዉ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 10 วันที่ผ่านมา

      Like emama Zenashe HELME LE BEGO NEWE.

    • @efremtesfai1743
      @efremtesfai1743 7 วันที่ผ่านมา

      You must be very arogant and ignorant to write this stupid comment

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 12 วันที่ผ่านมา +6

    እማማ ቢቆርቡ ጥሩ ነው እኔ ታሪኮትን ስሰማ የእርኩስ መንፈስ አለቦት ብዬ ወሰንኩ የልጆቾት መሞት የንብረቶት መቃጠል የተለያዩ ወንዶች ማግባቶ በሰላም አደለም የተወለዱበት አከባቢም በብዛት የመተት የደብተራ ማከፋፈያ ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃዎት ከልጆቾም ያገናኞት አሜኔ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 12 วันที่ผ่านมา +23

      ቢቆርቡ ትያለሽ መንኩሰው እያየሻቸው
      ስም አጥፊ ጥቆላ ና ደብተራ የተለያዩ ናቸው እናተ አላችሁ አይደል ሰው አርዳችሁ የምትበሉ

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 12 วันที่ผ่านมา +12

      ደነዝ !የልብሳቸውን ትርጉም እንኳን አታውቂም ወይ አታውቅም!

    • @tinsaebelete958
      @tinsaebelete958 12 วันที่ผ่านมา +14

      ቁርባን አና ምንኩስናን ለይቶ ሳያውቁ በድንቁርና አና በጥላቻ አስተያየት መስጠት አይከብድም 🤦

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 12 วันที่ผ่านมา +1

      @@lulululu3892 ስድብን ምን አመጣው ካባይ ማዶነሽ ስለ ቁርባን አይወድም ያለበት ሰው

    • @Askal-z3n
      @Askal-z3n 12 วันที่ผ่านมา

      ተናግረሽ ሙተሻል, ወረኛ