GWARO TUBE
GWARO TUBE
  • 130
  • 260 330

วีดีโอ

ኢትዮጵያዊው ነኝ እዳትያቸው //ዳቦ ልስጥሽ ነው የሚሉሽ አው ካልሻቸው .....
มุมมอง 3.1K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኑሮ በካናዳ//Ethiopian Association in the Greater Toronto Area and Surrounding Regions is a non-political, non-profit, independent, community-based organization that is established to reserve and promote the 3000 years of Ethiopian cultural heritage, there by contributing to the cultural Mosaic of Canada . In addition the Ethiopian Community association is engaged in community and youth environment...
የካናዳ ነዋሪዎች የኢትዮጵያን አዲስ አመት ያውቁታል ?//Do Canadian residents know Ethiopian New Year?
มุมมอง 5Kวันที่ผ่านมา
ኑሮ በካናዳ..ስለ ኢትዮጵያ አዲስ አመት በ ካናዳዊያን አንደበት The Ethiopian New Year falls on September 11 or 12 during a leap year. The country has its own unique calendar in the world with 13 months. Each of the 12 months has 30 days
ኑሮ በካናዳ //በስሙ መንገድ የተሰየመው ኢትዮጵያዊ
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
በካናዳ በስሙ መንገድ የተሰየመው ኢትዮጵያዊ//As the first Executive Director of TAIBU Community Health Centre, Gebremikael has led the organization since 2008 in developing and implementing various community empowered and Afrocentric programs and services. He holds an MA in Migration, Mental Health & Social Care from the University of Kent (UK).
ካናዳ እንደገባሁ ፅዳት እና ጥበቃ ሰርቻለሁ
มุมมอง 11K21 วันที่ผ่านมา
ኢትዮጵያዊው ጠበቃ በካናዳ//practice immigration, family and criminal law and mainly serve Afro-Canadians
ኑሮ በካናዳ//ይሄ ነው እንዴ ፈረንጅ ሀገር ?🤣//ሚስት ባልዋን በቋንቋ ትምህርት በልጣው ተጣሉብኝ
มุมมอง 35K28 วันที่ผ่านมา
ኑሮ በካናዳ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ቆይታ ወ/ሮ እናኑ ቶሮንቶ ሁለተኛ ቤቴ ነው ትለናለች ወ/ሮ እናኑ በካናዳ የምትኖር በተለያዩ ሁኔታ ማህብረሰብዋን ያገለገለች እና የምታገለግል ናት Experienced in Administration, Customer Service, LINC Instructor and Community Social Service Worker wastena.org
ኑሮ በካናዳ / ኢትዮጵያዊዉ ዳኛ የፒያሳው አራዳ አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ስበላ ከረምኩኝ ይለናል
มุมมอง 53Kหลายเดือนก่อน
አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ተመግቢያለሁ//ኑሮ በካናዳ ከዳኛ ሲሳይ ጋር//Sisay Woldemichael is a Judiciary (Justice of the Peace) and former adviser of communication to the Chief Justice of Ontario, at Ontario Court of Justice in Canada.
ከ ረጅም ጊዜ ቡሀላ ከ KIDI ETHIOPIA ጋር ቶሮንቶ ተገናኘን
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
ዊኒፔግ ከምትኖረው ልበ ቀናዋ ጓደኛዬ Kidi Ethiopia ጋር በ ቶሮንቶ ጥሩ ጊዜ አሳለፍን
የካናዳ ወታደራዊ ተሞክሮ
มุมมอง 417หลายเดือนก่อน
አስተማሪ የሆነው የካናዳ ወታደራዊ የምልመላ ሂደት እና የጦር መሳሪያዎች
የዛሬ 25 እመት በ H I V ሰአት ካናዳ ላይየኔ ነገር ብለው የተነሱ ታላቅ ሰዎች
มุมมอง 420หลายเดือนก่อน
ከ ሶስት መቶ በላይ የሚደገፉ ቤተሰቦችን ይዘው እየሰሩ ካሉት የ P2P በጎ አድራጎት አባለት በ ክርስቲ ፒት ፓርክ
የቀድሞው ድንቅ አትሌቱች ከሀገረ አሜሪካ /ሜሪላንድ//ኢንስትራክተር ካሳሁን ተካ እና ሙሉአለም እጅጉ
มุมมอง 2042 หลายเดือนก่อน
ኢንስትራክተር ካሳሁን ተካ እና ሙሉአለም እጅጉ ሌሎችም ለ ሀገራችንን ለዋንጫ ያበቁ የሚኑሩባትን ሜሪላንድ በጎበኘሁበት ካገኘሁት በጥቂቱ
ቤተሰቦቻችን ከ እኛው ጋር ካናዳ የሚገቡበት መንገድ አለ
มุมมอง 2192 หลายเดือนก่อน
ከ ብርሀን ኢሚግሬሽን ኮንሰልታኒሲ ባለቤት ወ/ሮ ብርሀን የተደረገ የክፍል ሁለት ዝግጅት
በካናዳ ቀን ነፃ ምሳ በ መደሪን ሪስቶራንት
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
በካናዳ ቀን ነፃ ምሳ በ መደሪን ሪስቶራንት ወረፋውን ተመልከቱ
ካናዳ ለመምጣት ከመቶ በላይ ህጋዊ መንገዶች አሉ
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
ካናዳ ኢትዮጵያን በፎርጅድ ዶክመንት ጥያቄ ውስጥ አስገብታታለች
ጣፋጭ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ ልዩ የድፍን ምስር ዴቦ
มุมมอง 2462 หลายเดือนก่อน
የምስርዳቦ አዘገጃጀት Ingredients for Recipe 2: 2 የሾርባ ማንክያ የተዘፈዘፈ ተልባ 140 ግርም የሚሆን የተፈጨ ድፍን ምስር 50 ግራም የሚሆን የተከካ አልመንድ 50 ግራም የሚሁን የቅል ፎሬ (pumpkin seed) 4 የሹርባ ማንኪያ ዘይት olive oil ትንሽ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 1 የሻይ ማንኪያ አቺቶ (apple cider vinegar ) 30 g ቺያ ፍሬ የተፈጨ 1 የሻይ ማንኪያ የድንብላል ፍሬ የተፈጨt(coriander.) የተቆላ ሰሊጥ ወይም ተልባ ከላይ ለመነስነስ(Sesame seeds for sprink)
ሀበሾች ነን ጥሬ ሰጋ በሊታዎች
มุมมอง 3323 หลายเดือนก่อน
ሀበሾች ነን ጥሬ ሰጋ በሊታዎች
ለሙቀት ቀን የሚሆን ቀዝቃዛ የሻይ አይነት 3 kind of ice tea recipe
มุมมอง 4273 หลายเดือนก่อน
ለሙቀት ቀን የሚሆን ቀዝቃዛ የሻይ አይነት 3 kind of ice tea recipe
የወለድነው ልጆች እንጂ መላእክት አይደለም//ወላጆች እራሳቸው ላይ መሰራት አለባቸው
มุมมอง 3753 หลายเดือนก่อน
የወለድነው ልጆች እንጂ መላእክት አይደለም//ወላጆች እራሳቸው ላይ መሰራት አለባቸው
ሀይማኖት የራስን የግል ጥላቻ ማራመጃ መሆን የለበትም
มุมมอง 5053 หลายเดือนก่อน
ሀይማኖት የራስን የግል ጥላቻ ማራመጃ መሆን የለበትም
በእኔ ውፍረት ልጆቼን ትምህርት ቤት ያበሽቋቸው ነበር
มุมมอง 4483 หลายเดือนก่อน
በእኔ ውፍረት ልጆቼን ትምህርት ቤት ያበሽቋቸው ነበር
ሰው ከ ሰው ሲወያይ መደሀኒት ነውና ኑ እንወያይ እየጠጣን ቡና
มุมมอง 8793 หลายเดือนก่อน
ሰው ከ ሰው ሲወያይ መደሀኒት ነውና ኑ እንወያይ እየጠጣን ቡና
በጣም የምወደው ጤናማ እና ተስማሚ አብኛዉን ጊዜ ቁርስ የምሰራው
มุมมอง 3383 หลายเดือนก่อน
በጣም የምወደው ጤናማ እና ተስማሚ አብኛዉን ጊዜ ቁርስ የምሰራው
3 አይነት ለጤና ተስማሚ ፈጣን ሰላጣ በዶሮ አሰራር
มุมมอง 3434 หลายเดือนก่อน
3 አይነት ለጤና ተስማሚ ፈጣን ሰላጣ በዶሮ አሰራር
የ CANADA VISTOR VISA አሞላል ሂደት የመጨረሻ ክፍል
มุมมอง 1844 หลายเดือนก่อน
የ CANADA VISTOR VISA አሞላል ሂደት የመጨረሻ ክፍል
ካላችሁ ላይ ካካፈላቿቸው እናቶች የማያልቅ በረከት ተቀበሉ
มุมมอง 2644 หลายเดือนก่อน
ካላችሁ ላይ ካካፈላቿቸው እናቶች የማያልቅ በረከት ተቀበሉ
የቴምር ጠላ ጠመቅን
มุมมอง 2484 หลายเดือนก่อน
የቴምር ጠላ ጠመቅን
ይህ ካደረጋችሁ Approved ትባላላችሁ
มุมมอง 2454 หลายเดือนก่อน
ይህ ካደረጋችሁ Approved ትባላላችሁ
ልዩ የጉልባን አሰራር
มุมมอง 2694 หลายเดือนก่อน
ልዩ የጉልባን አሰራር
በጉብኝት ቪዛ ወደ ካናዳ #ethiopia #canadavisa
มุมมอง 4644 หลายเดือนก่อน
በጉብኝት ቪዛ ወደ ካናዳ #ethiopia #canadavisa
ፈጣን እና ጣፍጭ የቡና ቁርሰ #ethiopia
มุมมอง 3K4 หลายเดือนก่อน
ፈጣን እና ጣፍጭ የቡና ቁርሰ #ethiopia

ความคิดเห็น

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሚና ጤና ይስጣችሁ ሲስ በጣም ደስ ይላል የትም ኑር አዲስ ተወለድ ነው ለፈጣሪ ስለት ተስያለሁ እመጣና እራሲ እጣኒኔ ጨስ እያረኩ ቡና አንተቤት እጠጣለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bird1144
    @bird1144 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአፍሪካ ህዝቡ ሳይሆን መሪዎች ናቸው የሚወሱኑት

  • @sebleerena1252
    @sebleerena1252 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው ሁን ብለው አባቶቻችን የሚመርቁት ምራቄ በእውነት አሁን ግን ገባኝ ወንድም እውነትም በአምሳሉ የፈጠረህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በደስታ ነው ያዳመጥኩት እውነት ነው ሁላችንም እራሳችንን ብንመስል የት በደረስን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ሲሳይ የረሳሁት እኔም የፒያሳልጅ ነኝ ሰፈራችን ቴድሮስ አደባባይ ነው ትዝ የሚለኝ ከትምህርት ቤት ስንመለስ ከተፈሪ መኮንን ት/ቤት ፔያሳ ገብረ ተንሳይ ባቅላባ ቤት የምናሳልፈው ደሞ ቅዳሜ ተዘንጦ ፔያሳ ወክ ስናደርግ የኤንቨርስቲ ተማሪዎችም ፒያሳን ሲያጨናንቋት ትዝታው የወጣትነት ዘመን ደሞ የወጣንበት ጌዜ the same year now i am living in Germany😘😍🙏😇❤😃

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ሲሳይ በደንብ ነው የገለጽከው ስደትን በሳቅ ገደልከኝ መጀመሪያ በሽቶ ሳሙና ታሽቶ ከታጠበ በኃላ ጭምቅ አርጎ ከተጨመቀ በኃላ ይሰጣና ሲደርቅ ይገባኃል ያልከው ትክክል😂😂😂😂

  • @tesfay138solomon8
    @tesfay138solomon8 วันที่ผ่านมา

    ሻሎም ሚሚ ሁሌም ባይባልም አልፎ አልፎ ያንቺን ብሮግራም እከታተላለሁ። ምን መሰለሽ እኛ ኤረትራዊያን ማንጠቀምበት ወደብ ማንኖራት አገር ለኛ ማይሆን ማእድን አለን ።ግን የኛ የኤርትራውያን ነው አይቀየርም።ችግሩ ኤርትራ ፡ወደብዋ፡ እንጂ ኢትዮጵያዊያን እኛ አይፈልጉንም።አሁንም የአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ እንጂ ለኤርትራ አይጠቅምም።ችግሩ ያለው አሰብየኛ ሰለምትሉ ነው።እናንተ በውጭ ያላቹ ፡የተማራቹ፡ ሃብታሞች ባለስልጣናት ማትገቡት መስዋእት ማትከፍሉት ነገር ነው ምታወሩት ።ችግሩ ለድሃ ፡ለገበሬ ፡ለተራ ማህበረሰብ ነው።በደርግ ግዜ የወደቀ ወጣት ማዳበርያ የሆነ አጥንት ብታዩ አታወሩም ነበር።ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ ድንበር ሳናልፍ ኮሆነ ግን ጠብቁ ኢሳያስ ከስልጣን አውርደን ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ በሰላም እንኖራለን።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 วันที่ผ่านมา

    አቁሚ ጥሩ ነገር ስታወሪ ከርመሽ ኦሮሙማ የሚጫወትባትን ሀገራችንን አታውሪልን በሽተኞች ህዋላቀሮች እወቀት ስልጣኔ ያልደረሳቸው ሀሬ ግብስብስ እንስሶች እያጨማለቋት የምትገኝ ሀገራችን የምንስማው በሽተኛ እድርጎናል ጥሩ ደስ የሚል ያዝናናን ፕሮግራምሽ ጥሩ ዜና ነበ ኢትዮጲያን ነገር ብዙ ብዙ ብዙ ስምተን ደክመናል ዘፉኙ ምን አለ "አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር" አበቃ ሌላ አውሪልን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @AksheZed
    @AksheZed 2 วันที่ผ่านมา

    እንደው በደፈናው ያልታደልን ነን እህቴ እ/ህ ማስተዋል ይስጠን በዘሪና በሃይማኖት እንባላ❤❤❤❤

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 2 วันที่ผ่านมา

    ማሚዬ እኛ በብሄርና በሀይማኖት መለያየት ነው ዕውቀታችን እንጂ ጭንቅላታችንን ለበጎ ሥራ ብናውል ከነሱ በላይ ብዙ ነበሩን።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 วันที่ผ่านมา

    ዋው ደስ ሲል😊

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 วันที่ผ่านมา

    እሺይ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 วันที่ผ่านมา

    ውድ ውድ ኑሪልን

  • @haregfasil2703
    @haregfasil2703 3 วันที่ผ่านมา

    ማዬ ቆንጆ በጣም ጥሩ እየሰራሽነው በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ጎበዝ የማይክ ጥራቱን ግን አስቢበት 😁

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 3 วันที่ผ่านมา

    yagerachi ayeru hlu negeew des sil ❤❤ yachi dwmo yleyal😂

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @berhanuabebe7459
    @berhanuabebe7459 3 วันที่ผ่านมา

    ATO HILA MEKTA SAMEN MAZGAGA

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው ❤️❤️❤️

  • @assefagebremeskel
    @assefagebremeskel 5 วันที่ผ่านมา

    Sis coach

  • @assefagebremeskel
    @assefagebremeskel 5 วันที่ผ่านมา

    Sis yarda lege

  • @yeshewalumaskel4970
    @yeshewalumaskel4970 5 วันที่ผ่านมา

    ውድ መሠረት ደመቀ እኔ በግሌ ስለ አንች ጠንካራነት ልመመስክር እችላለሁ። መሠረትን ሳውቃት ለ20 አመታት ነው። ጎበዚ እወነተኛ ሠራተኛ ውጤታማ ነች። ጎበዝ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! አንድ ስለ ያለህ ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደሆነ ስለምታምን እርሱ ሞገስ ሆኖሃል:: ለልጆችህም የእግዚአብሔር ፍቅርህ ይድረሳቸው:: አቅራቢዋም ጥሩ መርሃግብር ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን:: ለውጥ ለማምጣት ከፈለግሽ ግን የምስልና የድምጽ ጥራቱን የሚረዳሽ ሰው ፈልጊ::

  • @Yarmela
    @Yarmela 5 วันที่ผ่านมา

    በ1992, ተማሪ እያለሁ $20 አበድሮ ወደ ዲሲ ለቶሮንቶ ኢትዬ-ስታር ኳስ እንድጫወት ልኮኝ ነበር። እንዳማልመልስለት አውቆ ሳቅ ብሎ ነበር የሰጠኝ 😅😅። መሳቅ ማሳሳቅ በሐሪው ነው።

  • @henokzion800
    @henokzion800 6 วันที่ผ่านมา

    The lady she seem she have big clite tho 😅

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 7 วันที่ผ่านมา

    ነፃ አገልግሎት መስጠት ወገንን እና ሃገርን ከመውደድ የሚፈልቅ: የህሊና እርካታን የሚሰጥ: እና ወገን ሲገለገል እራሱ እንደተገለገለ የሚቆጥር ሰው ሁሉ የሚያበረክተው የውዴታ ግዴታ ነው:: መሲ ከ2001 ጀምሮ በተለያየ ወቅት የኢትዮጵያ ማህበርን ስታገለግል ባጠቃላይ ቦርድ ውስጥ የሚያገለግሉ ጥቅም የሚያገኙ የሚመስላቸው ብዙ ነበሩና ጥሩ ማብራሪያ ሰጥተሻል:: ያነፃ አገልግሎት ዘመንሽን የተገነዘበ እኔ እስከዛሬ ምንም አላበረከትኩ ቢያንስ አባል በመሆን ልጀምር እንድንል የህሊናችንን በር ያንኳኳ ውይይት ነው Gwaro tubeም ወገንን የሚያነቃቃ ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥተሻልና በርቺ እንበርታ ለትውልድ የተጨበጠ ቅርስ እየተውን እንድንጓዝ ፈጣሪ ይርዳን እላለሁ::

    • @gwarotube
      @gwarotube 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን የሁላችንም ጥረት እዲታከልበት ፈጣሪ ያግዘን🙏

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 7 วันที่ผ่านมา

    መልካም የማስተዋወቅ ኘሮግራመ ነው ማሜ የሰላመ የጤንነትና የስኬት ዘመን የሁንልሽ ማሜ🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @gwarotube
      @gwarotube 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 8 วันที่ผ่านมา

    መሲዬ የኔ ፍቅር በርቺ ኮራሁቡሽ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AmanAzcar-cf6mb
    @AmanAzcar-cf6mb 8 วันที่ผ่านมา

    ፒያሳ ከኮሪደር የተረፈ ቤታችን ውስጥ እየሰማን ነው

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 9 วันที่ผ่านมา

    የገጠር ልጆች ከከተማዎች ጥረታቸው የተሻለ ነው ድፍረት አላቸው ሀፍረት አያውቁም ይደነቃሉ

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye 9 วันที่ผ่านมา

    benatshi canda mehed efelgelaw

  • @meseretberelle3077
    @meseretberelle3077 9 วันที่ผ่านมา

    Mamiy you getting better and better good job my sis 💐💐💐happy Ethiopia 🇪🇹 new year 🙏🙏🙏

    • @gwarotube
      @gwarotube 9 วันที่ผ่านมา

      Thank you, Messi happy new year to you too🙏🙏🙏

  • @abebegetahun6172
    @abebegetahun6172 9 วันที่ผ่านมา

    brother I love you sisay this is nebiyou you Mortensen you tall here you are esmart from the beginning and you fani brother good to see you

  • @samm8405
    @samm8405 9 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጁ ሲመጣ " ሚያው" ማለቱን ዘሎታል

  • @samm8405
    @samm8405 9 วันที่ผ่านมา

    አርቤሽት ማለት ኩሽ ነዉ ::

  • @nicko581
    @nicko581 10 วันที่ผ่านมา

    ድምጹ ደካማ ነው ፣ ያስተጋባል ለምን ማይክ አትጠቀሚም

  • @bk2935
    @bk2935 11 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራውያን ? don't give wrong information .i dont think they celebrate it as a new year

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yetsedawmesfinmekuannet745
    @yetsedawmesfinmekuannet745 11 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ ሲሰ

  • @frehiwothuluka5754
    @frehiwothuluka5754 11 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 11 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራዊያን በነጮች ካላንደር እንጂ ከኢትዬጲያ ጋር አዲስ ዓመት የሚያከብሩ አይመስለኝም። ብታረጋግጪ ጥሩ ነበር።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ በጣሊያን ሳትያዝ ከ 1870ዎቹ በፊት የኢትዮጵያ አካል ሆና ይከበር ነበር፣ በጣሊያን ስትያዝ እንደገና በአውሮፓ ሆነ፣ በንጉሱ ዘመን በ1952 ከኢትዮጵያ ስትቀላቀል እንደገና የኢትዮጵያ አቆጣጠር ቀጥሎ በ1983 ነፃ ስትወጣ የአውሮፓው ተመለሰ! ታሪኩ ይኸው ነው!

  • @AksheZed
    @AksheZed 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰሽ❤

  • @HiwotAshanko
    @HiwotAshanko 11 วันที่ผ่านมา

    Only Ethiopian 🎉new yerse u have to cotrrect

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 11 วันที่ผ่านมา

    Great achievement.

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤

  • @meseretww
    @meseretww 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡

  • @meseretww
    @meseretww 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡

  • @meseretww
    @meseretww 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡

  • @meseretww
    @meseretww 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡

  • @meseretww
    @meseretww 11 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡