ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለምን ፊቷን ደበቃችሁ ፈጣሪ የስራዋንይስጣት አረመኔ😢😢
ነፍስ ይማር ግን ለምንድነው የወንጀለኞችን ፊት የማታሳዩት ሰውን ያክል በአምሳሉ የፈጠረንን ሰዎች በተለይ እናት ሆነሽ እንዴት ጨከንሽ መድሃንያለም ልቦና ይስጠን
የኢትዮጵያ ሰዉ ግን የጭከኔ መደኒት ይወስዷሉ እንዴ😢😢😢😢😢
ፈሪሐ እግዚአብሄር ጠፋ ሰዎቹ የጭካኔ ዲግሪ ነው ያላቸው ሴትዮ አልወለድሽም እንዴ ይይቅር ይበልሽ
መንግስተ ሰማይ የዋርስኪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያንቺ የተበደልሽ በዳይዋ ትቀታታለች
እግዚያብሄር የስራሽን ይስጥሽ 😭😭😭😭ለቤተሰቦችዋ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው 😭😭😭
ግድያ ብቻም አይደለም አደራም በልተለች ዝምድናን ከ ደች
ይሄን ሁሉ ነገር የሚያሰራቸው እኮ ባእድ አምልኮ ነው የሚጫወትባቸው እግዚያብሄር ነፍሷን በሰማይ ያሳርፍላት
ይች አረመኔ ህፃን ልጅ በቀጥቅጣ ብቻ ነፍስ የነጠቀች ክፉ እግዚአብሔር የሰራውን ይስጣት ቡዳ ናት የመኪና ጎማ እራት ያርግሽ አንችም በህይወት አያቆሽ እዛው እስር ቤት ነፍስ በስቃይ ትጥፋ
ፈጣሪ በልጆችሽ ይፍረድብሽ😢😢😢😢😢😢
Amen 🙏 ufffffffff 😢
balijochuwe ayidelem baraduwa tegigni
ትክክል 😢😢
ነፍስ ይማር ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም እህቴ 11 አመት ልጅ እያለሁ አሥተምራለሁ ብላ አምጥታኝ ብዙ በድላኛለች በባላ ትጠረጥረኝ ነበር ምግብ የለ ምን የለ ሥቱ አለፈ ዎዳዉኑ አላሥተምርም ብላ ሥታባርረኝ እሠዉ ቤት ገብቸ አደኩ አድጌም ሥደት መጣሁ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ድሀ ሁኖ መዎለድ አያሥፈልግም ነብሣን ይማረዉ ሚሥኪን
ኡፍፍፍየኔልጅእኔን😢😢😢😢😢
ተጠርጣሪ የሚሉት ነገር እደገደለቻት እየተናገረች ተጠርጣሪ የሚሉት ነገር ገዳይ አይሉምዴ 😊 የሰው ጭካኔ 😢
አጀብ ወዶ አደለምኮ በላ እሚሠጠን የሕጉም ደካማነት ነው አላሕ ያርጥበን
ይህች እናት አይደለችም አረሜኔ ናት ፈጣሪ የጂሽን ይስጥሽ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
መርዝ ብይ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢
ዉይ የሰዉ ጭከና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንጀለኛ ፊት ለምድነው የማይታየው?😢 ያያል ይፈርዳል እግዛብሔር😢
ወንጀል ሰርቱ ሠላማዊ ኑሮ አይኑርም ሁሌም ወንጀል ከመስራታችን በፊት ማወቅ አለብ ፈጣሪን መፍራት ካቁምን😢😢 ፈጣሪ ሆይ ፈረሀ እግዚአብሔር በልቤ አሳድር
በህይወት እያለው ልጄን ለሰው አልሰጥም የኔናት ነብስ ይማር ማለት ልማዳችን ሁኗልና ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
ከሰዉ ልጅ እንሰሳ የተሸለበት ዘመን በተለይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያማል በጣም 😢😢
ለምንድን ወንጀለኞችን ፊታቸውን የምትሸፍኑት ለምን 😢😢😢
አቤት ጭካኔ በጣውላ ህፃን ይቀጣል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይዲፈሺ😢😢😢
እባክህ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን በኛ ስህተት ባተ ምህረት አይጠፍምና የሰው ልጂ ይሄን ያህል መጨከን በቃ አስደሳች ዜና ለመስማት ያልታደልን ሆነን ቀረን 😢😢😢😢😢😢😢
🤔🤔🤔🤔ግን የሚዲያውን ስም ቀይሩት ከሚፖሰተው ነገር ጋ ተቃራኒ ነው።የፍቅር ሚዲያ ላይ ሁሌ ስለተገዳደሉ ሰዎች ብቻ ነው የሚፖሰተው።
אמה אכזריות יש באנשים ממש נקרע הלב💔💔💔💔💔💔😪😪😪😪😭
Betam yasaznali😢😢😢😢😢😢
oh my GOD 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንቺ ሰይጣን ነሽ እናት አደለሽም ሞት ይገባሻል😢😢😢😢😢
የወንጀለኛ ፊት መደበቅ ወንጀል ነው!
ሰውግን ለምድነው እደዚህ የጨከነው 😭😭
ወልደሸ እናት ሆነሸ በሰማም ወልድ መፈሰ ቅዱሰ እቺ ነገ ደሞ ልጆችዋ ላይ ትደግመዋለች መጥፎ ጭካኔ ያላት ሴት ናት ነብሸን ባፀደ ገነት ያኑርልን ልጄ 😂😂😂😂😂😂😂
ያረብ ከጥመት ጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን 😢😢😢😢 አንች አውሬ ጭራቅ ሴት በልጆችሺ ሀዘኑ እቤትይ ይግባ ግፈኛ
አቤት ጨካኔ በጣም ያሳዝናል
😢😢😢ከእናት ከአባት እቅፍ መዉጣት የለለባቸወ ህፃን ለዘመድ አዝማድ ለባዳ ወደ ከተማ ይላካሉ 😢ፈተናቸዉ ከዛ ይጀምራል😢 የጂሽን ይስጥሽ አች አጋሳስ ደሞ ለምን ሸፈናችሀት
😢😢ህዝባችን ግን ምነው አረሜኔ የሆነውሰ በስመኣብ
ወይኔ አፈረ ይበላኝ ጌታ ሆይ ልጆቻችንን ጠበቅልን ከሰይጣናዊ ስራ እፎፎፎፎ አይ ማጣት ማንሞ ልጆ አይበዛበትም እኮ እኔንንን ደግሞ የምን ፊቷን መሸፈን ነዉ ይገረመኛል የኛ ህግ😢😢😢
አሁን ይሄ ጥፋት ለሞት የሚያደርስ ነው ወይ ? ልጅቷን ገለሽ ልጆችሽን እናት አሳጥተሽ ይደላሽ መስሎሻል ሆድሽ ስለሞላ እንደፈለግሽ ማድረግ የምትችይ 🙊🤯 ከመሰለሽ ውጤቱን በቅረብ ታይዋለሽ አረመኔ 🥺🙈😢
እዴት አይነት ጭካኔ ነው ድሮም ልታሳድጎ ሳይሆን ልትጠቀምባት ነው ያመጣችው እባካችሁ ፈጣሪን ፎሩ ልጆችን ከቤተሰብ ለይቶ መውሰድ መፈቀድ የለበትም።
Afere abashe beye
አይዞሽ 🥹😭😭😭
ከሞሞቷ አሞሞቷ 😭😭😭
ደሞ እኮ አታፍርም ለማስረዳት ትሞክራለች
😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
ይችን አሰረ በሰቅላት ትቀጣ አረ በእፃናት ደደም እባካችሁ የእግ አዋቂዎች አትቀልዱ ከወንጀሉ ሌላ እናንተ የእፃናትን ደም ደም ከንቱ እያደረጋችሁ ነዉ
ኤግዚያብሔር ይፍረድብሼ በጣም ያሳዝናል
ካልተስማማችሁ ወደወላጆቿ አትመልሱም ?
ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
ባለጌ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ😢😢
ወንጀለኛ ፊት መደበቅ min ማለት ነው ማበረታታት ነው ተጎጂ ፊቱ ይታያል ወንጀለኛ ይደበቃል
እዴት ጨከንሺ እጂስስ እዴት በሰምአም 😢😢😢😢
የተረገምሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይቅጣሽ ደምዋ ጎርፍ ሁኖ ይውሰድሽ
ተይ ፈጣሪ ይህን አይወድም የስራዋን በምድርም ሆነ በሰማይ ታገኘዋለች የርህራሄ ልብ አጣንሳ 😢😢😢
Ufffffffff 😢😢😢😢😢
ኧረ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ያህል መጨካከን ምን አይነት መንፈሥ ገብቶብናል የሣውዲ ህግ በኢትዮጵያ ቢጀመር ህፃናትናሴቶች አይደፈርም አይገደሉም ኧኧኧኧኧረረረረረረ በአደባባይ ይሠቀሉንልን
ነብስ ይማር
እንምግደለት
😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤🎉
😢😢😢aremene
ለምን አባቷ ነዉ ፊቷን የምትሸፍኑት ይቺን ወደል አፈር ብይ ደም ግፊት አደለም ካንሰር ቢይዝሽ አፈር ብይ አንቺ ሴጣን የ12 አመት ልጅ ገና እራሷን ያልቻለች ልጄ ነች ትላለች ልጅ ይንሳሽ
የስራሽንይስጥሽ😢😢😢😢😢
ቁልፍ አላመጣሸ ብሎ ወይኔ ይቺ ሰውም ትበላለች ይቺ ትንሸ ልጅ አንጀት ይበላል
ትክክለኞው ፍርድ መስጠት አለበት የራሷ ልጅ ብትሆን እንዲህ ታደር ግ ነበር አረመኔ ነች
ጨካኝ አንቼ አሁን ልጆችሽ ቁምነገር ይደርሳሉ በአንቼ የተሰራ ግፍ ለልጆችሽ አሰቀምጠሻል አንቼ እውነት አይምሮሽ እንዴት እሼ አለሽ ልጅ ያለው ሰው እንዴት ጨካኝ ይሆናል ምን አለ የገደለ ይገደል የሚል ቀጣት ቢመጣ የት የምትደርስ ልጅ እንደዚህ የምድር ሸይጣን ነፍሷን ተጠነጠቀች አንቼ ህጻን ነፍሰሽ በገነት ትግባ አንቼ ምንም ሃጢያት የለብሽም ያማል ያሳዝናል ቃላት አጣንልሽ ለጭካኔሽ የድር አሪዊት ይችን ህጻን ቢያገኛት አይተናኮላትም ለምን ህጻን ነችና አንቼ የሰው ሸይጣን
Wayoo fexariye ohy men yishalanal
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😮😢
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
Ufffff ya rebbbb allah deft yargeshhhhhh enen afer lebla
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
😂😂😂😂😂 ya allah
Ay sew gen yeteregeme
ይቺን ሴት መግደል ሳይሆን ቆራርጦ ለህብረተሰቡ ማስተማሪያ እንዲትሆን ካልተደረገ ነገ ሌላ ይደገማል እባካችሁ ቆራርጧት
ትገደል
ቀጣይ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Leeching deom yehene yahele geze mestete yechine megedele new
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔☝️☝️💪🙏💔
😭😭😭😭😭😭😭💔💔🖤🖤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤕🤕🤕🤕🤕🤕😭😭😭😭😭😭
አቺ ጨካኝ ያንንሁሉሰአት ስትመቻት ምንአጀቷነው የቻለው እግዚያብሄር ፉርዱን ይስጥሽ
አፈር ቢሌላምንም አልልም
Eree
🙄🙄🙄🙄🙄🙄💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺😭😭😢😢😢😢
የኔ ደሀ አፈር ድንጋይ ልብላልሽ ፥ድህነት እራሱ ገዳይ ነው ፥ቤተሰቦቿም ድሀ ባይሆኑ ኖሮ አይሰጧትም ነበር ።አንቺ ቁልባ ሴትዮ ግን ለዚች ህፃን ቁንጥጫ አነሳት?ምነው ታፋዋ ስር እኮ ቁንጥጥ ብታደርጊያት በቂ ነበር አናጋሪ!እንዴት ታበሳጫለች ኤጭ አሁንስ ሰለቸን ስንቱን ነው የምንሰማው???
አፈር ብይ አንችን አንገትሽን ነበር መቁረጥ አረመኔ 😢😢😢
እኔ ምለው የወንጀለኞች ፊት ለምንድነው ምትሸፍኑ?
ምንአይነትጨቃይነሽምንብትበደልሽነውአይአጨካከንሽ😭😭😭😭😭😭😭
የወጀለኛን ፊት ለምን አታሳዬንም
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
Araa enazhe walamouche katama gabetawe sawe charasu yetasabebate
Miuhik
Ethiopia weste meweled ergeman neew,
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
Chigeru kitatu anstegna new. Demo fituan atshfnu yechn geday
Meskin mn aynet chikane new betesus sim 🥹
💔💔💔💔🤣🤣🤣
ለምን ፊቷን ደበቃችሁ ፈጣሪ የስራዋን
ይስጣት አረመኔ😢😢