የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 868

  • @DddfG-s4m
    @DddfG-s4m 15 วันที่ผ่านมา +61

    ስበሀነአላህ በጣም በጣም እሚገርም ታሪክ❤❤አላህ እንኳ አተረፋችሁ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ሁሉ ይገባው ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ እንሻ አላህ❤❤በአላህ ላይ ያላችሁ እምነት በጣም ድስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ኢማናችሁን ሙሉ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @emu3288
    @emu3288 14 วันที่ผ่านมา +59

    እሄንን ታሪክ ሳደምጥ በጣም የገረመኝ በቤተሰብ ውስጥ የልጆቹ ፍቅር። አንዳቸው ለአንዳቸው ያላቸው መተሳሰብ እና የሚከፍሉት ዋጋ ይገርማል።

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 13 วันที่ผ่านมา +1

      My family is different. Specifically my brothers are selfish. Very😮😢😮😊 😭

  • @NESRUSHAFI
    @NESRUSHAFI 16 วันที่ผ่านมา +469

    ከተረፉት አንድ እኔ ነኝ አብረን ከኔ ጋር ብዙ ታሪክ ህንድ ላይ አሳልፈናል ዛሬ ግን አንደ አዲስ ነው የስማሁት ኢብራሒም አይዞህ ሕልምህ የእኔም ህልም ነው አንድ ቀን ይሳካል።

    • @EbrahimAhmed-d7r
      @EbrahimAhmed-d7r 16 วันที่ผ่านมา +16

      Tibe❤️❤️

    • @om-mubark
      @om-mubark 16 วันที่ผ่านมา

      .አሠላም አለኩማ ወንዲሜ በየ ቀኑ ሡረቱል ፋቲሀን 7 ጌዜ ​ ሡረቱል ፈለቅ 3.ሡረቱል ናስ 3 ጊዜ ሡለቱል ኢክላሥ 3 ጊዜ ከውሀ ላይ ቅራ እና ቱቱቱ እያልቅ .ጠጣ@@EbrahimAhmed-d7r

    • @መዲነኝየጃእፈርእናት
      @መዲነኝየጃእፈርእናት 16 วันที่ผ่านมา +5

      ወንድሙ ምን ሆነ ብቻ እዳይሙት

    • @EbrahimAhmed-d7r
      @EbrahimAhmed-d7r 16 วันที่ผ่านมา +29

      @@መዲነኝየጃእፈርእናት ሁላችንም ሰላም ነን

    • @islamicshorte8546
      @islamicshorte8546 16 วันที่ผ่านมา

      አልሀምዱሊላህ አላህ እንኳን አተረፈህ ወንድም ለወንድሙ ሲደርስ በጣም ደስ ይላል ይህ የሚያሳየው ቤተሰቦቻችሁ ምን ያህል በመተሳሰብ እንዳሳደጘችሁ ያሳያል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሀቂቃ ቀናሁባችሁ ​@@EbrahimAhmed-d7r

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 15 วันที่ผ่านมา +130

    ማሻአላህ አንተ ለህትህ ምርጥ ወንድም ነህ ወንድምህም ለአንተ ምርጥ ወንድም ነው መተዛዘን የሞላበት ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @samirakamel-f7y
      @samirakamel-f7y 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን

    • @FedilaSeid-p9h
      @FedilaSeid-p9h 9 วันที่ผ่านมา

      Leza new allah yegerelachew ye metezezan wetet

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 16 วันที่ผ่านมา +176

    ያለምንም ክፍያ ጤናችንን የሰጠንን አምላክ እናመስግን እግዚአብሔር ይመስን ❤እንኳን አተረፈህ ወንድማችን❤

    • @mesi2838
      @mesi2838 14 วันที่ผ่านมา

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @HanaHana-l3u
      @HanaHana-l3u 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr 12 วันที่ผ่านมา

      Amen እንካን ፈ
      ጣሪ እረዳቹዉ ጌታ ይመስገን

  • @abdulhakimjemal5240
    @abdulhakimjemal5240 5 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ተዐምር ነው ወላሂ። ግን ማየት ያለብን ከፈጣሪ በታች የልጁን የመልካምነት ዋጋ ነው።

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 13 วันที่ผ่านมา +14

    ወላሂ ተመስጬ ነው የሰማሁት የአላህ ስራ ግን ተአምር ነው አንተ ለእህት ስታዝን ላንተ ደሞ ወንድምክ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 15 วันที่ผ่านมา +20

    ውይ እሼ ዛሬ አናደድከኝ ይህንን ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ይህን አሳዛኝ ታሪክ በማስታወቂያ ብዛት እያቋረጥክ
    ኢባራሂም እውነት ፈጣሪ ለትልቅ በረከት ይፈልግሃል የኔ ወንድም ይህን ሁሉ ስቃይ አስችሎህ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው። ስታወራ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሰማሁክ 😢😢😢
    አንተም ወንድምህም እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናን እግዚሐብኤር አብዝቶ ይስጣችሁ ።አርጅታችሁ እለፉ ወዳችኋለሁ ❤🎉❤🎉❤
    እሼ Thsnk you❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 15 วันที่ผ่านมา +62

    ለእህትህ ፍቅር ስትል ትምህርትህን እቋርጠህ ያስታመምካትን እግዚአብሔር ቸርነቱ እያልቅም ና ወንድምህ ደግሞ ያንተን ህይወት እዳነልህ !! ድንቅ ቤተሰባዊ ፍቅር በጣም የሚመስጥ የህይወት ጉዞ 😢እግዚአብሔር ዘመናችሁን እስከቤተሰብህ ይባርክ 🙏🏾❤️🌿

  • @ZInatZin-uz9kh
    @ZInatZin-uz9kh 16 วันที่ผ่านมา +79

    ቃል የለኝም ታዳ እዲህ ከሞት የደረሠ ሠው የሚያድን ፈጣሪ እያለ የኔ ሙሉ ጤናየን ይዥ የማማረው የምጨነቀው አይ ዱኒያ👈

    • @kabetube
      @kabetube 15 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢

    • @heyuti
      @heyuti 15 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል የተሰጠንን ብናውቅኮ የጎደለንየለም

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 16 วันที่ผ่านมา +93

    I am a kidney donor. I donated my kidney on 4/16/2019 to 32 years old guy. When I hear organ donations, it makes me happy🙏🏿💗🍀

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 16 วันที่ผ่านมา +4

      Wow God bless you!
      🙏🙏🙏

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 15 วันที่ผ่านมา +3

      Wow እንደዚህም ደግ ሰዉ አለ

    • @haworoblay9327
      @haworoblay9327 15 วันที่ผ่านมา +2

      God bless you 🙏.

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 14 วันที่ผ่านมา

      ነብስ አድን! ጀግና!🙏🏾⭐️💫💐

    • @birtukanaddisu6044
      @birtukanaddisu6044 13 วันที่ผ่านมา

      Wow God bless you♥️

  • @fosunusamohammed6950
    @fosunusamohammed6950 14 วันที่ผ่านมา +12

    የአላህን ሀይል በታሪክህ አየሁ የቤተሰባቹ መተዛዘንና ፅናት የእስልምና አስተምህሮ ነፀብራቅ ነው...አላህ ይጠብቅህ

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 16 วันที่ผ่านมา +67

    ያባትህ ኸይር ስራ ለልጅ ይተርፋል በዱዐ ነው ኢሄ ሁሉ ያገኘሀው አልሀምዱሊላህ

    • @nabilahmaine1248
      @nabilahmaine1248 15 วันที่ผ่านมา

      Good​@@Ummuaydin2020

    • @yodittemesgen8451
      @yodittemesgen8451 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ummuaydin2020why you want to tell his back history nobody is not perfect

    • @AlfarideAlpha-qx1lc
      @AlfarideAlpha-qx1lc 13 วันที่ผ่านมา

      Hak❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 16 วันที่ผ่านมา +64

    የሚገርም ታሪክ ነው ጥበብ ለሰው ልጆች የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የኮሪደር ልማት እያለ መብራት ከሚተክል አንድ ዘመናዊ ትልቅ ሆስፒታል ቢሰራ የልብ ኩላሊት ጉበት የካንሰር ደሀው ለምኖ ህንድ ድረስ መሄድ የለበትም ።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 16 วันที่ผ่านมา +69

    በጣም ልቤን የነካው ታሪክ 😢የቤተሰብ ነገር ከባድ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ🙏

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 16 วันที่ผ่านมา +64

    ዋዉዉዉዉ ወንድምነት ማለት እንዲህ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣቹ ። الله يسعدگوم 🙏🙏👉❤️❤️

    • @QwsAs-o9u
      @QwsAs-o9u 12 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham8757 16 วันที่ผ่านมา +47

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ እኮ ሁሉ ይቻለዋል

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 16 วันที่ผ่านมา +35

    ሱበሃን አሏህ
    ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112
    1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው
    2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው
    3 -አልወለደም አልተወለደምም
    4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g 16 วันที่ผ่านมา +74

    በስደት ትውውቅ ወይም ዝምንድና አይጠይቅም ሰባዊነት ይቀድማል ይህ ሁሌም ከአውሮፓ ይበልጥ በአረብ ሀገራት ጎልቶ ይታያል። ክብር ለሀረብ ሀገር ላሉ እህቶች

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 15 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነትትትትትትትትትነዉ ወላሒ

    • @MeromTesma
      @MeromTesma 15 วันที่ผ่านมา +1

      😗

    • @zomababey656
      @zomababey656 14 วันที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን እውነት ነው

    • @رحيمه-ب7ض
      @رحيمه-ب7ض 13 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @MedinaKemal-t6f
    @MedinaKemal-t6f 12 วันที่ผ่านมา +5

    የአሏህን ተአምርና አየሁበት ተስፋም እንዳልቆርጥ ተስፋ ውስጤን ዘራሁበት
    እንኳን ዳንክ ወንድም አለም

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
    @Hናኝየአልኢማንተማሪ 16 วันที่ผ่านมา +21

    ምርጥ ውንድማችን እንኳን አላህ ሙሉ አፊያ ሰጣክ ውንድምክም ምርጥ ወንድም ነዉ ሁለተቹሁም አላህ በዱንየም በአኬሪም አላህ አንድ ያድርገቹሁ

  • @KhawlaUaq-nj1te
    @KhawlaUaq-nj1te 16 วันที่ผ่านมา +179

    ምንምኳ ባታየውም እሼ እኔ ከመፃፍ አላርፍም በእያንዳንዱ VIDIO እፅፋለሁ እሼ ልጀ ናፈቀኝ ላይ አቅርበኝ መንታልጆች ናቸው ልጆቸ እባክህን።ተመዝጊቤአለሁ ግን መቸ እደሚደርሰኝ አላቅም ወደሀገርም ለመምጣት ትንሽ ጊዜነው የቀረኝ ወይ ስመጣ ሰፕራይዝ አድርገኝ።ስወድክ እሼ!!❤

    • @SusuSisay
      @SusuSisay 16 วันที่ผ่านมา +6

      ለምን አደውይም ያስተናግዱሻል

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p 16 วันที่ผ่านมา +4

      ደጋግመሽ ደውይላቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ❤

    • @KhawlaUaq-nj1te
      @KhawlaUaq-nj1te 16 วันที่ผ่านมา +1

      @SusuSisay ውዴዋ አደዋወሉን አላውቅበትም ካወቅሽ ተባበሪኝ በአላህ

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 16 วันที่ผ่านมา +8

      ኧረ ተይው አይጠቅምሽም የሰው አይን እንጂ ትርፉ

    • @tsgabuatsbhaabera7408
      @tsgabuatsbhaabera7408 15 วันที่ผ่านมา +5

      ምንድነዉ ጥቅሙ ለእይታ ብለሽ በራሃብ በህመም በጦርነት ለሚማቅቁ እና ለተቸገሩ ወይም በጣም አሰተማሪ ካልሆነ ለእይታ ብለሽ አትልፊ

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 16 วันที่ผ่านมา +31

    አላህ ስረው ጉሩምነው አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገበው የኔ የአለሙጌታ ጥራት ይገባህ

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 16 วันที่ผ่านมา +43

    አይገርምም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የወንድሙ ፍቅር ይገርማል🥰🥰

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 16 วันที่ผ่านมา +48

    ለብዞች ደራሽ ቀና ልብ ያለክ ከነቤተሰቦችህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ዘመንህን ይባርከው ፡ ስራዬን በማየት በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @tihitinaagizachew1378
    @tihitinaagizachew1378 15 วันที่ผ่านมา +28

    ኢብሮ ታሪክህን ብናውቀውም የበለጠ አብራርተህልናል ለእኛም ምክንያት ሆነኽናል ባይሳካም ። ቅን ልብ ያለህ ነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 15 วันที่ผ่านมา +13

    ይብራሂ የድሮ የትምርትቤት አለቃችን እኳን ድነህ ለማየት አበቃን በጣም ገጎበዝ ተማሪ ነበር 🙏

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 16 วันที่ผ่านมา +17

    በእውነት በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ እድለኛ ነህ ከብዙ መከራ ያለፍክ መሳጭ ታሪክ ክብር ለአምላካችን ይህን እውቀት ለሰው ልጅ የሰጠ እና በጣም ከባዱን እውነት ማይመስለውን ታምር ሰርተው ይህን ታላቅ ደግ ሰው እንዲተርፍ ላደረገ

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu 16 วันที่ผ่านมา +17

    ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ወንድምህን ሳላደንቅ አላልፍም አንተ ልክ ለእህትህ ያደረከውን በወንድምህ ከፈለህ ልብህ ንፁህና ሩህሩህ ሲሆን እግዚአብሔርም ከጎንህ ሆኖ ይጠብቅሀል እድሜህን ከጤናጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ።

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 16 วันที่ผ่านมา +48

    እንኳን ተረፍህ ወንድም ዓለም 😔 ጤናችንን ለሰጠን እግዚአብሔር እናመስግን 💐

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 15 วันที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍ የአእህቱን ፍቅር ተአድላ ያንተን አይነት ወንድም ያብዛልን

  • @mignotsolomon9712
    @mignotsolomon9712 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ጥበብ የታየበት ድንቅ ታእምር ነው ደወልም ነው ስለዚህ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ ይተባበር እና እድሉ ለኢትዮጵያውያን ይሁን እሼ እባክህን ፍጠን እና ጀምረው ይሳካልሀል ዕድል ስለሆነ እንጠቀምበት አደራ እሼ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 15 วันที่ผ่านมา +8

    በኢብራሂም ያየሁት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና ለስውልጆች የስጠውን ጥበብ ይሂን ላደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም የሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ያደረገልህ ለብዙ ስዎች መትረፍ ምክንያት አገርጎሃል ተመሰገን

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 14 วันที่ผ่านมา +3

    አጃኢብ የአላህ ስራ ሱበሃን አላህ ድንቅ ነዉ የወንድምህ ልብ ግን ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 15 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ታሪክ እዚህ ብቻ ሚቀር ሳይሆን በመፅሐፍ ሊፃፍ ለትውልድ ሊነገር ይገባል:: ስለአንተ ለአምላካችን ምስጋና እናቀርባለን!

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 16 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን በርታልን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ቅን ልብ ነው ያለህ ለወንድምህ ትልቅ ክብር ይገባዋል ፍቅራችሁን ፈጣሪ አምላክ ያብዛላችሁ

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 16 วันที่ผ่านมา +34

    😢 የኔ ወንድም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት በጉገት እና በማዘን ውስጥ ነው የጨረስኩት
    ትዳርህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እርጋታህ እንደ እርጎ ንግግር እንድ ቅኔ

  • @جميلةإبراهيم-ع5ش
    @جميلةإبراهيم-ع5ش 11 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል ደግሞ ሰለህክምናዉ ያለዉ እዉቀት ልዮ ነዉ ማሻአላህ

  • @SemharYohannes-l9t
    @SemharYohannes-l9t 7 วันที่ผ่านมา +1

    Waw ደስ ስል ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ወድምህ ደግሞ ዕድሚ ይስጣች ሁሉ ኸ አላህ ነው ibrahim

  • @toibatube
    @toibatube 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የተሰማኚ እና ከይብራሂም የተረዳሁቱ በአላህ ተስፋ የሚይያቆርጥ ምርጥ ጀግና ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HsusushsjiUsus
    @HsusushsjiUsus 14 วันที่ผ่านมา +4

    እንካንም አላህ አተረፈህ ወድምህጋ ያለውፍቅር😢😢 ውስጤን ነውየነካው አባትህንም አላህጀነተልፍርዶስይወፍቀው

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም. የሚገርም ታሪክ. አልሀምዱሊላህ. እንኳንም ተሻለህ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 16 วันที่ผ่านมา +10

    ሱብሀን አላህ ❤❤❤❤❤ ይገርማል ያላህ ስራ አንተም ወንድምህም አላህ እስክታረጁ ለልጅ ልጆቻቹህ ታሪካቹሁን እንዳታወሩ አላህ የፍቅር አምላክ ያግዛቹህ ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 13 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ስብዕና ያለው ልጅ ነው ገና ብዙ ሰው ይረዳል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 14 วันที่ผ่านมา +3

    ዋዉዉዉ ወንድምነት እንዲነዉ እድሜና ጤና ይስጥክ በእዉነት እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ 😢😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @FEIRUZAABDUROHMAN
    @FEIRUZAABDUROHMAN 14 วันที่ผ่านมา +3

    ያአላህ! የሚገርም ታሪክ ነው! ብዙወች ከአንተ የሚማሩ ይመስለኛል! በምሰራው መልካም ስራ አላህ ይክፈልህ።

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 16 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ በዚህ ልጅ የህመም ምክንያት የየሁት እግዚአብሔር ምን ያህል የሚወደን ያከበረን እደሆነ ነው ለሰው ልጅ የሰጠዉ ጥበብ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥበብ አስብት እግዲህ ለእሰሳ አልሰጠም ለሰው ነው የሰጠዉ ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 13 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ 7 ልጅ ያለዉ እና ይሄን ሁሉ ፈተና ያሳለፈ አይመስልም

  • @sadayimam2562
    @sadayimam2562 15 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻአላህ ኢብራሂም እድለኛ ነህ ወንድምህ ይለያል አላህ ሁለታቺሁንም ይጠብቃችሁ

  • @FarahAbdu-u4g
    @FarahAbdu-u4g 15 วันที่ผ่านมา +4

    ዋ ለነብሴ አላህ ሙሉ ጤና ስቶኝ በትንሽ በጥቃቅን ነገር ማማረ፣ሬ ያረብ ማረኝ አልሀምድሊ ላህ

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 16 วันที่ผ่านมา +22

    የአሏህ በጣም የሚያሳዝን😢😢
    አሏህየ እሱ ምንም አይቸግረዉም የታመሙትን በሙሉ አፊያ አድርጋቸዉ እህት ፋጡማ ትድናለች የሚል ተስፋ ሰጠህኝ ወንድም የምር ካንሰር ሲባል በጣም ተስፋ አስቆራጭ መሆኑን ነበር የማቀዉ ለካስ እሱ ካልቆረጠባት ነብስ ማንም አያጠፋትም😢

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 16 วันที่ผ่านมา +31

    ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ
    ሰባት ልጆች አሉኝ ነዉ ያለ ማሻ አላህ ግን ገና የሁለት የሠሦት አባት ነዉ የሚመስል አላህ ያሳድግልህ

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 15 วันที่ผ่านมา +1

      እ አለ እደ ገና እየሰማሁኝ ነው አጀብ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 15 วันที่ผ่านมา +4

      Mene mashialah yibalal 50 lejochi yiweldal gena ybota tebet balebet alem bezih lek mewuled wenjel newu

    • @Ummuaydin2020
      @Ummuaydin2020 15 วันที่ผ่านมา +2

      እድሜው 30-34 ቢሆን ነው። ስንት ሚስት አግብቶ እንደፈታ እሱ ያውቃል።

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 15 วันที่ผ่านมา +2

      ሁለት ሶስት ሚስት ይኖረዋል እንጂ ትንሽ ነዉ ልጁ

    • @جمنننواغطجحمافنغ
      @جمنننواغطجحمافنغ 14 วันที่ผ่านมา

      ​​@@Ummuaydin2020እሰተግፋረሏህ በይ በማታቂው ነገር የግድ አግብቶ መፋታት አይጠበቅበትም ሙሰሊም አደለሽ እዴ የወሊድ መቆጣጠሪያ ካልተጠቀሙ ለምን አይወልድም የኔ ታላቅ እህት በየአመቱ ነው የምትወልድ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ልጂ በልጂነት ነው 7ወልዳለች ለጆቿ የሷ እኩያ ሁነዋል

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 13 วันที่ผ่านมา +2

    አጂብ ነው ደግሜ ሰማሁት የሚገርም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤቴሰብ
    ተመኝሁላችሁ መልካምነት ይከፍላል
    አሼ እናመሰግናለን

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn 14 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢ሱብሃን አላህ ፊልም የሚመስል የማይታመን እውነተኛ ታሪክ እና
    የአላህ ታአምር ቀኑ የልደረሰ ነብስ

  • @haimanottesfaye4275
    @haimanottesfaye4275 12 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ባንተ ላይ ተገለጠ እንባዬን መቆጣጠር አልቻለም. .. ምን አይነት እድለኛ ነህ የእግዚአብሔር ሰው ። የምህረት ታሪክ ደስ ሲል።

  • @LubabaM-e6q
    @LubabaM-e6q 15 วันที่ผ่านมา +2

    ያአለህ አለህ እኮ የዋልኩላችሁ ጸጋ ብትቆጥሩ አትደርሱበትም ያለዉ እኮ ትክክል ነዉ ታሞ መዳን ጸጋ ነዉ አለመታምም ጸጋ ነዉ አላህ ማመስገን እንዳንረሳ

  • @RehatLove
    @RehatLove 16 วันที่ผ่านมา +25

    ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው

  • @kalekidanfiker9466
    @kalekidanfiker9466 16 วันที่ผ่านมา +3

    በስማም በጣም ስምጥ ብዬ ነው የአዳማጥኩት ይገርማል እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል እንኳን እግዚያብሄር ረዳህ በነገራችን ላይ የወንድሙ የወንድምነት ጥግ አስለቅሶኛል

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 15 วันที่ผ่านมา +2

    ያ ሱብሃን አላህ!!! እኔ ይህ በሽታ ያስፈራኛል በጣምም አሁን ግን አላህ አደራውን ተስፋ ሰጠሀን
    ላለማልቀስ በትግል ጭረስኩት
    ወላህ ደሥሥ ስትሉ ያረብብብ ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
    ህልምህን ደሞ አላህ ያሳካልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤ የቀረችዋን ሙሉ አፍያህን ይስጥህ
    እናመሰግናለን ጀዛካላህ kheyr

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 16 วันที่ผ่านมา +14

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 16 วันที่ผ่านมา +9

    ለእግዛአብሄር ምን ይሳነዋል ተመሰገን
    አሁንም ፍጣሪ እድሜ ና ክጤና ይሰጥህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 16 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ተመሥጨ ነው የሰማሁት ረዘም ባለ ደስ ባለኝ እሚገርም ታሪክ

  • @aynalemassefa
    @aynalemassefa 16 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤❤ ቃል የለኝም አመታት ኑርልኝ ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ እረዳህ

  • @HabtamuTeshome-g6i
    @HabtamuTeshome-g6i 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከአንተ ያገኘነው ተሰፋነው እኔም የጉበት በሽተኛ ነኝ ተሰፋ አለኝ እግዚያብሔር ያቃል

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 16 วันที่ผ่านมา +4

    እግዜአብሔር ይመስገን ተርፈህ ይህንን ታሪክ እንድትናገር ያደረገህ ፈጣሪ አሁንም የመጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድምህንም ፈጣሪ ያስበውን ይሙላለት። በስተመጨረሻው ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ደስ ይላል እኛ ኢትዮጵያውያኖች ተባብረን ይህንን ብናደርግ ለማንም እንተርፋለንና። ።።።። እሸቱ መቸም ፈጣሪ ለበጎ ነው እዚህ ላይ ያደረሰህና አሁንም ይህ ጉዳይ ጀምር አመስግናለሁ !!!!!!!!!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 16 วันที่ผ่านมา +22

    እግዚአብሄር ሀያል ነው ይህንን እውቀት ለሰጣቸው በአለም ላይ ላሉ ዶክተሮች ክብር ይገባቸዋል ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @BkAsd
    @BkAsd 7 วันที่ผ่านมา

    ኣኳ ደና ሆንክ ወድማቺን በተረፈ ደግሞ መድሃኒለም ይጠብቅህ ለሌሎቺም ተስፋነክና እናመሰግናለን👏👏👏👏👏

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀን አላህ ኢብራሂም አላሂ ሰላምን ከእሳት ያዳን ጌታችን አሏህ አንተንም አዳነህ አልሀምዱሊላህ አባትህን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ
    እሼም እናመሰግናለን

  • @Zemzen
    @Zemzen 2 วันที่ผ่านมา

    ሡብሀን አላህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤አላህ እረጂም እድሜ ይሥጣችሁ ወንድምህም አንተም አላህም ላዛኞች ያዝናል❤❤❤

  • @solbeka6275
    @solbeka6275 10 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እሼ እሄ እኮ በጣም የምገርም ታሪክ ነው በፊልም ወይም በመፀሃፍ መልክ ብዘጋጅ

  • @kopra6447
    @kopra6447 15 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርም ታሪክ ነው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ያለምንም ክፍያ ውሉ ጤነኛ ለረገን ጌታ አመሥጋኝ አንሁን

  • @zenebecheneyew
    @zenebecheneyew 16 วันที่ผ่านมา +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ።ኢብሮዮ እንኳን ፈጣሪ እርዳህ ጨርሶ ይማርህ።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሄር አዳነህ። የወንድመህ ፍቅር ደግሞ በጣም ደስ ይላል

  • @MadinaMadina-k5k
    @MadinaMadina-k5k 3 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ሜገርሙ ተዓምር ነው🎉 ወንድሜ አላህ የበለጠ አፍያ ያርግህ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ዳንክ ወንድማችን ሀሳብህ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው ሀብታሞች እና የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሀሳብ ደግፋቹህ እውን መደረግ አለበት

  • @titifemwmae9798
    @titifemwmae9798 7 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀነላህ የሚገርም ታሪክ ነው እንኳንም ተረፋችሁ! ማሻአላህ መታደል ነው እንዲህ ያለው ቤተሰብ ውስጥ መፈጠር አሏህ ይጠብቃቹ ማንም ሰው ምድር ላይ እንዲቆይ ከተፃፈለት ቀን ቀድሞ መሄድ እንደሌለ በምክንያት እንደሚያኖረወ ማሳያ ነህ አጀሉ ለደረሰበተ ተኝቶም ይሞታል ቀኑ የደረሰ ምንም ቢደረግለት ከቀኑም አያልፍ እና የአሏህ ችሎታ ድንቅ ነው ዶርቹም አሏህ ይጨምርላቸው የናንተንም ምኞታችሁንም አሏህ ያሳካው

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 16 วันที่ผ่านมา +9

    እሼ የሰው ልክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏አሜን

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 5 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍ ሀገሬ በደዚህ አይነት መልካምና ጥሩ ስወች ነው የቆምሺውና አላህ ያብዛልልን ጃግና ወጣር❤❤❤❤

  • @hayathassen-sk7qd
    @hayathassen-sk7qd 14 วันที่ผ่านมา +13

    ያረብ ሳየው በጣም ነው ያለቀስኩት ባሌ የጉበት በሽተኛ ነው ዱአ አርጉልኝ አላህ አፊያ እንዲያደርግልኝ ልጆቼን ያለ አባት አይቅሩብኝ

    • @mekedemlema2387
      @mekedemlema2387 13 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴ እመአምላክ ትማርልሽ

    • @fatimaወሎn-c2h
      @fatimaወሎn-c2h 13 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህት አላህ ያሽረዉ

    • @TemamJemal-e9n
      @TemamJemal-e9n 12 วันที่ผ่านมา

      Allah afiya yistewu

    • @hayathassen-sk7qd
      @hayathassen-sk7qd 11 วันที่ผ่านมา

      @@mekedemlema2387 አሚንንን እህቴ

    • @hayathassen-sk7qd
      @hayathassen-sk7qd 11 วันที่ผ่านมา

      @@fatimaወሎn-c2h አሚንንን ያረብ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 วันที่ผ่านมา

    ሱባሀናላህ አላህ ለሠዉልጅ የሠጠዉ ጥበ ብ ሱበሀነክ የሚገርምነዉ የተባረከቤተሰብ ማሻአላህ አላህ አፈያ ያርጋችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 16 วันที่ผ่านมา +11

    እሼ ስወድህ ❤ የይትባረክ አባት
    ጤናውንም እውቀቱንም ይጨምርልህ

    • @KidstArsema-c5l
      @KidstArsema-c5l 16 วันที่ผ่านมา

      ሴትም ወለደ እኮ❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኢብራሂም በጣም ዕድለኛ ነህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ዕድሜና ጤና ለአንተም ለወንድምህም ይስጣችሁ

  • @FasikaZeru
    @FasikaZeru 11 วันที่ผ่านมา +1

    I learned from Ebrahim history is love with each other is everything, God bless all involved in his case 😮

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb 14 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አሏህ እዲህም አይነት ወድም አለ እኳን ተምሳሌትም ሆክ ወድማችን ቀርቶ ጉበት ኩላሊት ለአባቴ ወድሙ ጨከነበት ደማቸው ተመሣሥሎ ነበር ሁለቱ ኩላሊት ፌል ብሎ ከ100/4 ፐርሰት ነው እየሰራ ያለው ያባቴ ኩላሊት እባችሁ አባቴን አሏህ እዲያሽርልኝ ዱአ አድርጉልኝ እማይጨክነው አሏህ አዛኝ የሆነውን እየለመነ አለነ ወሏሂ ጨቆናል ግን ደሞ አሏህን የለመነ ነው የሚሸጥ ብንልም ልናገኝ አልቻልነም እሚሸጥ የምታቁ እባካችሁ ተባበሩኝ አባቴን ስበብ እንሁነው😭😭😭😭

  • @yonasmitike
    @yonasmitike 15 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ የኔም ታሪክ ነው የኔ ሙሉለሙሉ ነው የተቀየረው አሁን 10 ዓመት ሊሆነኝ ነው ተመስገን አይ ያ ግዜ እንደውም ሰው ይማርበት ይሆን እል ነበር

  • @AgereneshMersha
    @AgereneshMersha 12 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ደስ የሚል እና ተስፋ ለቆረጡ ወገኖችን ተስፋ የማሰጥ ነው ልጁም ቀና ነው ተባረክ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 15 วันที่ผ่านมา +2

    የወንድምነት ጥግ እንዲህ ነው በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን

  • @selamawitkassaw1110
    @selamawitkassaw1110 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኢብራሄም ጎበዝ ልጂ ነህ የእኔ ባለቤትም ንቅለተከላ አድርጉል፤ እግዚአብሄር ይመስግን አብረንህ እንስራን በምንችለው አቅም ባህር ዳር ነን

  • @maheletadesse3107
    @maheletadesse3107 16 วันที่ผ่านมา +16

    ከአርባ ዓመት በላይ የኖርኩበት የመጀመሪያ የልጅ በረከት ያገኘሁበት ቻግኒ ትዝ አለኝ

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታላቅ ተአምራትን ይሰራል በጣም አዝኘ እና ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ የሚል ወንድም አለህ ተስፋ የቆረጡ ብዙዎች አሉ አንተ ራእያችን ነህ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጥበብን ለሰው ልጅ ለሰጠ🙏🙏🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 15 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እንዴት የሚያሳዝን ልዩና እውነተኛና ሀቀኛ ልጅ ነው። ፈተና የበዛበት ለዚህ ነው። አይ በወቅቱ ጸበል ብትሞክር ኖሮ ትፈወስ ነበር። እባክህን አሁንም እድልን ካገኘኽ ስውር ማርያም ወይንም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ተጸበል። እንትን እግዚአብሔር በንጽህናህና በደግነትህ ይወድሀል።

  • @anwaranmojnbbbhbhn.
    @anwaranmojnbbbhbhn. 15 วันที่ผ่านมา +1

    ያ አላህ በጣም ተመስጭ ነዉ የሰማሁት ሲያሻኝ እያለቀስኩ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @MeskeremTesfay
    @MeskeremTesfay 16 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ ድንቅ ነው እንኳን ፈጣሪ ታሪክ ሆኖ እንድታወራው አበቃህ:: የልብህን ቅንነት አይቀይርብህ ትንሹን ደግ ወንድምህን እሰከመጨረሻው ጤናውን ይስጥልህ ❤

  • @ChotbanaBewketu
    @ChotbanaBewketu 16 วันที่ผ่านมา +4

    ይብርሽ እንኳን ለዚህ በቃህ ወንድሜ ለብዙዎች ትምህርት ነዉ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 11 วันที่ผ่านมา

    ፊሊም የሚመሥል እዉነታ አላህ ይጠብቅህ አተ ለእትህ መልካም ወድምህ ላተ ያርገዉ በቃ ፍቅራቸሁ ማሻ አላህ❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 15 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል ያለፍክበት ፈተና እና ጥንካሬ እንዲሁም እግዚአብሔር ባንተላይ ያሳየው የማዳን ሀይል ለሰውልጆች ጥበብን ሰጥቶ የሚገርም ነው። አንተም ልበቀና ነህ ያለፍክበትን መንገድ ማካፈልህና መዳን እንደሚቻል መናገርህ ለብዙዎች ተስፋ ነው ይሄው እኔም የጉበት ታማሚ ለሆነው ጎረቤቴ ሼር አደረኩለት እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት ስላለው መዳኛው ትሆን ይሆን

  • @haimanottesfaye4275
    @haimanottesfaye4275 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመሥገን እድለኛ ቤተሰብህን አክባሪና ወዳጅ ነህ ፈጣሪ ባረከህ።

  • @ToybaAyenew-x8r
    @ToybaAyenew-x8r 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ደስ ብሎኝ ነው የሰማውክ ስለ ህመሙ ያለህ እውቀት እርጋታህ በአላህ ላይ ያለህ ተወኩል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ

  • @TarikuEFI
    @TarikuEFI 16 วันที่ผ่านมา +12

    እሹቱ በእግዚአብሔር እዝአለዉ እርዳኝ
    የቤት ኪራይ ጨምሮብኝ መገላይ ልወድቅ ነው
    አግዘኝ በማርያም ድንግል
    እዥሀለዉ እሸቱ
    5ቀን ነው የቀረኝ
    አይተ ዝም አትበለኝ

    • @SARATADDESSE
      @SARATADDESSE 16 วันที่ผ่านมา +5

      Silkihn wym silkishin ezi lay laki