ከ 5ኪሎ በፊት 4ኪሎን ?// የዋና ኦዲተሯ ...// የጤና ተቋማቱ ጓዳ // ልዩነት ሰባኪዋቹ እነማናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 120

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +29

    ስዮሜ የኛ ውድ ኑርልን ከአብያችን ድንቅ አመራር ጋር ወደፊት!!!🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @samvodsamvod1614
    @samvodsamvod1614 6 หลายเดือนก่อน +19

    አቤ ድንቅ ጋዜጠኛ ስዩሜ ደግሞ ብርቱ መምህር ከልቤ አከብራችኋለሁ በርቱ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 หลายเดือนก่อน +15

    ስዬዬዬዬና አብችዬዬዬዬዬ ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥቀን እዉነተኛ ልጆች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fikertefufe8691
    @fikertefufe8691 6 หลายเดือนก่อน +8

    ስዪምዪ የኔ ጌታ ጠፈህብን የጠላት አይኑ ይጥፋ ከአብቹ ጋራ ወደፊት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ስዬዬዬና አቤቤቤ የመከላከያ የክብር አባሎች ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 6 หลายเดือนก่อน +11

    Seyume 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታከብርሃለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹Abe🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናንተ ለህሊናችሁ የምትኖሩ አገሬ ታከብራችኋለች።

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 6 หลายเดือนก่อน +12

    🎉🎉🎉Abebech and Seye 🎉🎉🎉Arif combination 👌 😍 🎉🎉🎉VIVA ETIOPIA 🇪🇹 ♥️

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +9

    አበበችና ስዮሜ ውዳችን በርቱልን!!!❤🎉❤🎉❤🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሰግናችኃለን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና እህታችን አቤ

  • @fikertefufe8691
    @fikertefufe8691 6 หลายเดือนก่อน +7

    ስዩሜ ጠፋህ የጠላት አይኑ ይጥፋ ከአብቹ ጋር ወደፊት

  • @freediscussion-24
    @freediscussion-24 6 หลายเดือนก่อน +16

    "የማይሰርቅ አይዋሽም፣ የማይዋሽ አይሰርቅም"
    ጓል ካሕሳይ

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 6 หลายเดือนก่อน

      ተረቱ፣ስለ፣ምድነዉ፣ፍትሕ፣ለተረት፣

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 หลายเดือนก่อน +15

    አይ የሱማሌዉ መሪ እንጣጥ እንጣጥ እያለ ያዙኝ ለልቀቁኝ እያለ ሲፎክር መልሶ ግራ ገባዉ የፈራረሰች አገር ይዞ በኢትዮጵያዉያን ወታደሮች እየተጠበቀ ምስጋና ማቅረብ ሲገባዉ የግብጽን ተላላኪነት ለማስፈጸም ሲል ኢትዮጵያችን ላይ ዛቻ ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 หลายเดือนก่อน +6

    ትዉልድ ሆይ ነዉር ነገሮች ማለት ፦ ሌብነት ፣ ዉሸት ፣ ሀሜት ፣ መሳደብ ፣ ማጭበርበር ፣ ስግብግብነት ፣ ስንፍና ፣ ልመና ፣ ራስ ወዳድነት እና ዘረኝነት ....ወዘተረፈ ናቸዉ ።
    ስለዚህ ፦ ሊኖር ሰላም ፍቅር ፣
    ነዉር ነገር ይቅር ።

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 6 หลายเดือนก่อน +4

    Abbe and Seyoum,we respect and ❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 6 หลายเดือนก่อน +4

    You said it well brother lack of education is the cause of idiocy in Ethiopia therfore to fix it you don't need 4 Kilo or 5 Kilo what you need is to go back to school in 6 Kilo

  • @TamratOnkaye
    @TamratOnkaye 6 หลายเดือนก่อน

    ሱዬ እ/ር አሁንም አበዝቶ ልቦናቼው ጨምሮ ጨማምሮ ይከፊትላቸው ተባረኩ ጌታ በጎናችሁ ይቁም

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 6 หลายเดือนก่อน +3

    Today's discussion is the best.

  • @bety2338
    @bety2338 6 หลายเดือนก่อน +1

    Constructive discussion👌🙏

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 6 หลายเดือนก่อน +9

    አቤና ስዬ እንቁ የኢትዮጵያዬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፤እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፤በርቱልኝ።❤❤❤🎉🎉

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +27

    ሐይማኖት እኮ የግል ነው ፣ አገር ግን የጋራ ነው። ለምን ስለ ግለሰቦች ሐይማኖት ገብተው ይፈተፍታሉ፣ ? በእውነት ነው የምላችሁ ዶ/ር አብይ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ቢሆን ኖሮ፣ ታቦት በስሙ ቀርፀው በዘወትር መልካም ስራው ያመልኩት ነበር ፣ ምድረ ደንቆሮ ሁሉ። አብቹ ውዳችን፣ ድንቅ መሪ ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 6 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል

    • @YonasTadesse-yg7rc
      @YonasTadesse-yg7rc 6 หลายเดือนก่อน +7

      100% ትክክል!!!🎉🎉🎉

    • @abebeeshetie8170
      @abebeeshetie8170 6 หลายเดือนก่อน +1

      የብልጽግና ወንጌል የሚዲያ ደቀ መዘምራን ስብስብ ከኦርቶዶክስ ላይ እጃችሁን አንሱ ።።ኦርቶዶክስ ሀገር ነች ብሏል አብዮት ካሳየ ወይም አብይ አህመድ 7ኛ ጨ ክፍል😅😅😅😅

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 หลายเดือนก่อน +1

      RSF and Ethiopia both UAE 🇦🇪 run especially gangs paradise Dubai ruler. UAE transported Ethiopia’ chemical weapons past few weeks. Abiy kills his people chemical weapons

    • @andyt3046
      @andyt3046 6 หลายเดือนก่อน

      1000%

  • @GuradeAshim
    @GuradeAshim 6 หลายเดือนก่อน +2

    great job dear brother. i appreciate the way you interpret political analysis

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃሉ ሲናገር ሰውን በመልካችን በምሳሌያችን እንፍጠር ብሎ የፈጠረውን ሰው ማንም እንደፈለገ መንዳት አይችልም የገዛው እቃ አይደለም በራስ ላይ ፍርድ ያመጣል

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ።

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 6 หลายเดือนก่อน +10

    አሁን አይናቸውን አፍጥጠው መተዋል ውርደታቸውን ይከናነባሉ።

  • @eberahimabebe139
    @eberahimabebe139 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤተመቸችኝ አድሰው ተመምህሩ በላይ ሊረዳው ይችላል ስለዚ ከሰማይ የመጣውን መፅሀፍ መምህሩ አይበልጥም ስለዚህ በራስ መርምር የተሻለውን ያዝ ነው የሚለው መፀሀፍ።

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 6 หลายเดือนก่อน

    ስዩሜ በጣም የሚከነክነኝን ነገር አፈረጥከዉ ትልቅ መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ ስለ ሰዉ መግደል ማዉራት ከዉሸትም በላይ እብደት ነዉ

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu 6 หลายเดือนก่อน +2

    aye seyuem min laregehi tanku you

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አቤ እና ስዩሜ 🙏🙏🙏

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሥዩሜ❤❤❤

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 6 หลายเดือนก่อน

    ሰዩሜ ተባረክ, በርታልን🌺🌺🌺🌺

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 6 หลายเดือนก่อน

    ሰዩሜ እና አበበች ሁለት እውነተኞች በጣም እምደሰተው በምታቀርቡት
    አረ ቴዲን ሰለሀገር ፈልጉት
    ወይ ከናንተ በቀላቀል ደሰ ይለኛል ሰላም ለሃቅና ሳቅ
    መርጥ የሀገር ልጆች ደሱነም
    ጭመር❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @AbatAbantete
    @AbatAbantete 6 หลายเดือนก่อน

    ስዬ ሳይህ አዲስ ነገር እንዳለ ተስፋ አደርጋለው🙏 እናመሰግናለን ለምትፈጥርብን ስሜት

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 6 หลายเดือนก่อน

    አዪዪ ስለ ሃይማኖት ያላዋቂ ሳሚ ... ይልቃል
    ሲጀመር ጠያቂዋ ወይ ፕሮቴስታንት ናት ወይም ሃይማኖት የላትም የራሷሷሷ ፍልስፍና ሃሳብ ነው የምታወራው የምትናገረው
    ያሳፍራል ምንም በማታውቀው የራሷን አመለካከት ፍልስፍና ሃይማኖታዊ አስመስሎ ማቅረቡ በጣም ስህተት ነው
    ስዮሜ እሳቤው ጥሩ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 หลายเดือนก่อน +10

    እነ ሉቃስ በእርጅና ዘመናቸዉ ንስሀ መግባት ሲገባቸዉ አበዱ ወላሂ ቶሎ ህዝቡን ይቅርታ ይጠይቅ

  • @gethab2306
    @gethab2306 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ስዬ እና አበበች

  • @simretabrhamhagos7470
    @simretabrhamhagos7470 6 หลายเดือนก่อน

    Yezarew bercha haymanot lay newe ymiyaslefelfik ashkabach

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ሰው ልምን የሆሆናል አያድረ ኩፉ❤

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 6 หลายเดือนก่อน

    እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ
    ሰዮሜ የሚናገረውን ማዳመጥና መስማት ሳዮሆን
    ቀጣይ የምትጠይቀውን ነው በየመሀሉ የምታስበው

  • @sefialemb7611
    @sefialemb7611 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ ስዩሜ ስለ አስተዳደግ ለተነጋገራችሁት በአንተ ሃሳብ እስማማለሁ በእርግጥ ልጅህን ዘረኝነት አታስተምረዉ እንጅ ሃይማኖት ያለዉ አድርገህ ተገቢ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሃቅ እና ሳቅ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenkineto9016
    @temesgenkineto9016 6 หลายเดือนก่อน

    እምነት ኩነት እንጂ ምርጫ አይደለም

  • @ሐያትረዲ
    @ሐያትረዲ 6 หลายเดือนก่อน +4

    አቤ እና ስዩሜ ሰላም ፍቅር አድነት ለአቤ ቶኪቻው ቤት ክብር ለመከላከያ አባላት❤🙏

  • @mohammedshafi1461
    @mohammedshafi1461 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንድ ፈተና ላይ መምህራችን ቁጭ ብሎ እያየ ተማሪዎች ስኮራረጁ እያየ ስኮራረጁ እኔ ግን በራሴ ሰርቼ ከወጣሁ በኃላ መምህረን ስለ ሁኔታዉ ጠየክሁት እሱም ተዋቸዉ ምንም አያመጡም አለኝ ፣ዉጤት ስምጣ እንዳለዉ ሆነ ህልም ሲ ስያመጡ የእኔዉ ግን ኤ+ነበር

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 6 หลายเดือนก่อน

    Sister when pray ask your God to show you the Wright way

  • @santiyago7635
    @santiyago7635 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይርታ እንጂ አንደንድ ትልቅ ስልጣንና ወታደራዊ ማአርግም ይዞ። ከአንድ የ አስራ አራት ዓመት ያነስ ያስተሳሰብ ደርጃ ላይ ስታይ ዘግናኝ ነው ከዘር ነው ወይስ ከስርዓቱ ብለህ ብትጠይቅም ? ተስፋ ያስቆርጣል አስፍላጊ ባይሆንም።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 6 หลายเดือนก่อน

    Abiy&Team❤️🙏🏽

  • @BerhanuJemal-j9f
    @BerhanuJemal-j9f 6 หลายเดือนก่อน +1

    መፃፉ እኮ የሚለው ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ ነው እናት አባት ተከተሉ አይልም እሺ ስዩም.

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ?!

  • @TesfuShemels
    @TesfuShemels 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ አራተኛነኝ

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 6 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ በጣም እያማረብሽ ነዉ ከአይን ያዉጣሽ

  • @omerhabtmuhunde
    @omerhabtmuhunde 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሥዬ ቻናልህ ዘጉ ት እዴ

  • @kaseyeguta7510
    @kaseyeguta7510 6 หลายเดือนก่อน +1

    Seye xej zeregna new

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 6 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች ዜግነትን በሚመለከት የሀገሪቱን ህገመንግስትና ህግ ማንበብና መርህ ማድረግ መማር አለባቸው። ዜግነት ማንም እየተነሳ የሚነጥቀው ጉዳይ አይደለም። ዜግነት ከእምነት፣ ከመንደር፣ ከዘር፣ ከፆታ፣ ወይም ከማንኛውም በሰዎች መካከል ካለ ልዩነት ጋር ግንኙነት የለውም። ዜግነቴን አልፈልግም ብለው ሰዎች መቀየር ይችላሉ፤ ሆኖም ማንም ሰው አይገባህም ብሎ መውሰድ አይችልም...ምንም አይነት ወንጀል እንኳ አንድ ሰው ቢሰራ።

  • @frehiwotfrehiwot9202
    @frehiwotfrehiwot9202 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉

  • @hope65332
    @hope65332 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ሙሉ በሙሉ ኩረጃ አልቆመም ገና ብዙ መሥራት ይጠበቃል።

    • @AbubekerMohammed-yw2pd
      @AbubekerMohammed-yw2pd 6 หลายเดือนก่อน

      This requires a lot of time to be corrected, especially the Regions and more specifically private schools.

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @AbatAbantete
    @AbatAbantete 6 หลายเดือนก่อน

    ከ ሮባ እና ዉቤ ጋር መቼ ነው ምናያችሁ?

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 6 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ካሪኩለም ቀርጾ ሃይማኖት ማስተማር አይችልምየኛ ቆንጆ።✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 6 หลายเดือนก่อน +2

    👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    500,000.00 ብር!!!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ መኪናስ!! 500,000.00 ብር!!!

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 6 หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkkk lehachamu sile astedadegih ema atingeren endet endadak eyayenih silehone

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ መኪናስ + 500,000.00 ብር!!!

  • @mekdesefrem1932
    @mekdesefrem1932 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjjj4317
    @hjjj4317 6 หลายเดือนก่อน

    ርእሱ ብትቀይሩ ይቻል ነበረ ዛር ኦድቸር ሁናቸዋል . ነዛ ነዋ ሆድህ እደዚ የሆነ.

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሕበረ፣እርኩሳን፣ካልፈረሰ፣ሰላም፣የለም፣በቅዱሳን፣ስም፣ቤቱን፣መሸቀጫ፣ያደረጉት፣ቄስ፣ቄሳር፣ተብዬ፣ኧረ፣በመቤቴእምዬ፣ካቶሊክ፣ለዘላለም፣ትኑር፣እነዚ፣ሆዳሞች፣ለዘላለም፣ይጥፉ።

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 6 หลายเดือนก่อน

    የወራኞ ጩሃት ሰይበግራው ታሪክ እየሰራ ያላ መሪ አብቹ!!!

  • @santiyago7635
    @santiyago7635 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሳያስ ህንፃ ሳይሆን ኤረትራዊያን ላይ ሾሻል ኢንጂነሪንግ ሲሰራ ነበር። ትግራዋይ ተሰዶ አዲሳባ ሲለምን ኤረትራዊያን ግን ወደ ትግራይ ይሰደድ ነበር !ጨንቆን እየተሰደዱ ነው እየገፉን ስንል ...... በጣም የሚገርመው ነገር ግን ኢሱ ኢሱ ኢሱ የተባለው ቀን ላይ ግን ልብ ሰባሪ ነበር። በተለይ ስነ ፁሁፍና ሙዚቃ: ሃይማኖት :ዘር አር ብዙ ነዉ። ዳሩ ግን ጉድጋድ ቆፍሮ መተኮስ ይችልበታል ። እኛ ደሞ ከጉድጋድ አውጥቶ መቅበር እንችልበት አለን! ይብላኝ ለወስላታ እንጂ።

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 6 หลายเดือนก่อน

    አቤ አለባበስ ብትቀይሪ በጣም ጥሩሰውነበርሽ ግን እደሴትልበሺ ቀሚስ

  • @aklile7691
    @aklile7691 6 หลายเดือนก่อน

    አቶ ስዩም፣ ወይዘሮ አበበች ሐሳብ ለመስጠት ስትጀምር ጠለፍ አድርገህ የራስህን ሐሳብ መስጠት ትቀጥላለህ። የእሷን ሐሳብ እስክትጨርስ ፋታ ስጣት እባክህ። እስቲ ቪዲዮውን መለስ ብለህ እየውና የምልህን ለመረዳት ሞክር።

  • @dejenyalawesson
    @dejenyalawesson 6 หลายเดือนก่อน

    It is because we don't get our morality from religion.

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 6 หลายเดือนก่อน

    ስይም በሐይማኖት። ስም እርዳታ። እየጠየቁ። ሐይማኖቱን። ከለላ አድርገው በእርዳታ ስም በሚስኪኖች ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ ገንዘቡን ላልታወቀ ተግባር። ከአንድ። ሁለት ሶስት ቤት እየገዙ የሚነግዱት። ሚድያ እየከፈቱ በየ ቤተክርስቴያኑ ሕዝብን። እየቀሰቀሱ። ሕዝብን እያስለቀሱ። በሚድያ የጠቅላዮን ፎቶ እየለጠፉ። ይቀሰቅሳሉ ለምን መንግስት እነዜሕን የበግ ለምድ የለበሱ ፅንፈኛችን አይፈትሻችውም። ኦርቶዶክስን። አዋረዶት። መንግስት። የኦርቶዶክስ። ጠላት። አድርገው። እየሰበኩ ነው ሕዝቡን ማነሳሳት የሚችሉት። በሐይማኖት ነው በእርዳታ የሚመጣው ገንዘብ በባንክ ነሰ ወይስ በሕገወጥ ነው። የሚመጣው ማነው ኦዲት የሚያደርጋችው በግላችውስ ያላችው ንብረት ከየት አመጡት በጎ አድራጌ ከሆነ። ሰርቶ ሐብታም ነበር ወይስ በምስኪን እየተለመነ መንግስትን። እያብጠለጠሉ። እየለመኑ። የግል አብት ማግበስበስ። አሁንማ። በአቆራጪ ገንዘብ። መሰብሰብያ። አመፅ መቀስቀሻ። ክፍት። የስራ ቦታ ሆኖል ዶላል በእስማግል። እያስገቡ በየ በአላቱ ፀጉሩን የጎነጎነ። በሀሽሽ የደነዘዘ መናኝ ነኝ። እያለ። ሕዝብ። ይቀሰቅሳል። ንፁ አባቱች ሰላም ፍቅር ያምጣልን ብለው ቆሉ እየቆረጠሙ በአታችው። ተደፍተው በአታችው። ይፀልያሉ። ምድረ ሊባ ሚዴያ አቆቁሞ መንግስትን ገዳይ። አራጅ እያለ። ይቀሰቅሳል ያሳዝናል ሐይማኖቶን። የፖለቴካ ተቆም ማድረጋችው። አረ የመንግስት ዝምታ። እስከመች ነው እኛ እኮ ኦርቶዶክስ ያስተማረችን መንግስት ጳጳስ የሚሾመው አምላክ ነው እያለች ነው። አሁን ምን ጉድ እንደመጣ አላቆም መንግስትን የሚሳደብ። ግደል መንግስትክን። የሚል። የመጣብን

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 6 หลายเดือนก่อน

    Which Bible said eat fish don't fish jiuses he never said I am god any Bible jiuses fast 40 days

  • @HewanCarem
    @HewanCarem 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ይመስላል ወሬ ወሬ

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 6 หลายเดือนก่อน

    YENGALESH !!!!!!! th-cam.com/video/5p-zF-Jv1pQ/w-d-xo.html

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 6 หลายเดือนก่อน

    Shame on you this media. Ur totally inclined to pp.is it zinashe tayachew media. Serum u r already meaonopause.

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 6 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝቡማ ይገባዋል ስልጣን ካልያዘ ሀይማኖት እንደማይኖረው ለምን ግንባሩን በለው አሉ ምክንያቱን ለምን አታወራም

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 หลายเดือนก่อน

    RSF Sudan 🇸🇩 and PP Ethiopia both works UAE 🇦🇪 especially gangs paradise Dubai ruler. UAE transported Ethiopia’ chemical weapons past few weeks. Abiy kills his people chemical weapons.

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!

  • @ሳቂልኝበደንብ
    @ሳቂልኝበደንብ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ መኪናስ + 500,000.00 ብር!!!

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 6 หลายเดือนก่อน

    YENGALESH !!!!!!! th-cam.com/video/5p-zF-Jv1pQ/w-d-xo.html

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ መኪናስ + 500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ መኪናስ + 500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    500,000.00 ብር!!!

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍርድ ቤት ዉሳኔ በፊት አንድን ስዉ ውንጅልኛ ማድረግ ንዉር ነው!!!