የምናፈቅረው ሰው ካላፈቀረን ምን እናደርጋለን? || Dr. Eyob Mamo || ማፍቀር፤ መፈቀር፤ መፈቃቀር ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว

    በንደዚህ አይነት ርእስ ላይ ተንታኞች በበዙበት ዘመን ያለ ተራቸው የሚያወሩ በበዙበት ዘመን ካንተ ይህንን ስላስተማርክ እና በምታቀርባቸው ትምህርቶች እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምርልህ
    ያለተራህ እንደማታወራ በደንብ ይታወቃል

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አልሀምዱሊላ ለኔ እዳረገለት ለማንም አላረገለትም ማፍቀር አይደለም እሞትለታለሁ ጎረቤቴነዉ ልጂ እያለሁ ነበር ቤተሰብ የዳረን ቤተሰብ የሚያከብር ለኔ ትልቅ ቦታ ያለዉ አሏህ ፀባይን ትግስትን ያደለዉ ፈጣሪዉን የሚፈራ በቻ አላቅም አሏህ ይጠብቅልኝ የኔ ንጉስ

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi ปีที่แล้ว

    2024 ላይም ደግሜ እያየሁት እየማርኩበት ነው፡፡ አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @AdugnamatyosAdugnamatyos
    @AdugnamatyosAdugnamatyos ปีที่แล้ว

    Nice i am very happy to hearing you

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እሚል እራሥን እሚቀይር ትምህርት በጣም እናመሠግናለን 👍👍👏👏

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏🙏

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new semetin sygeltsu enderedu metebek waga yaskefilal selezih betikikilegnaw time fikirin menager megletse yasfeligal.

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
    @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    D/R Betam enmsgenelien egzabhar yeberkh!!!!

  • @negessogebre1538
    @negessogebre1538 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሁሌም ለምትለግሰን በጣም ጠቃሚ መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ ተባረክ፡፡

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 ปีที่แล้ว

    አንድሰው አፍቅሪ ሶስታመት ሙሉ አምቀ ልክ አራታመት ሊሆን ሲል ተናገርኩ በቴክስት ቦለኩት ከሳምንት በዋላ ባጋጣሚ ልጅ እንደወለደ ሰማው ሳያገባ ነው በፊት አልፎ አልፎ እናወራለን ጥሩ ወንድምና እህት ነበርን በቃ ያመኩትን በመናገሬ መውለዱን ስሰማ የቦለኩትን ከፍቸ ይቅርታ ብየ ቦለኩት እሱ ግን አልወድሽም አግብቻለውም ልጅ አለኝም አላለም ዝም ታ ነው ህን እኔ ግን ይመጣል አንድቀን ብየ እጠብቃለው ሌላ ሰው ደግሞ ይወደኛል ከልጅነቴ ጀምሮ እኔ ደግሞ አልወደውም በፍቅር እንደ ወንድሜ ነው ማየው የማፈቅረው ሰው ግን መቁረጥ መልስ ስላልሰጠኝ ብቻዬን በጣም አልሰለስላለው ያለን በት አገይ ይለያያል ድገት ባገኘው ከሌላ ሰው ጋር ማብድ ይመስለኛል ማግባት አልፈልግም ቢያንስ ለምን መልስ የለውም ይወደኛል ወይ ወይም እንደሚስጠላኝ ቢያስረዳኝ ብቻ አንድ ነገር ቢለኝ ትንሽ ይቆርጥልኛል ዝምታው💔መሀል ላይ አረገኝ ምክር ያስፈልገኛል የሚወደኝ ሰውም ልክ እንደኔ ይሰቃያል መወሰን አቃተኝ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว

    Thank you doctor❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ማሂዬ የኔ ውድ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ተቀላቀይኝ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ሽ አመት ኑርልን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ENEWA yene fkr ፕሮፋይሉን በመጫን yene beteseb hugnilegn

  • @SHUMITeklo
    @SHUMITeklo ปีที่แล้ว

    Ene 1 tyake alegn befkr eyawet wst ye seta edme kewendu edme bibelt MN chgr alew

  • @Simonmekibib7
    @Simonmekibib7 2 ปีที่แล้ว

    Dr. Eyob mamo
    እኔ ያንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው Dr Eyob መቼም አንተ ዘዴ አታጣም ትዳራችን የፈረስብን ሰዋች ምን እናድርግ በተለይ አንደኛው ወገን ብቻ ትዳሩን ፈላጊ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግረኝ አመሰግናለው መቼም እርግጠኛ ነኝ መልስ እንደምትሰጠኝ
    God bless you

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      Rahelye betesebe hugni

  • @misganaderese051
    @misganaderese051 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ስልክህን ብትልክልኝ

  • @firhewot8806
    @firhewot8806 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር ሠዉ ሢጯህብኝ እራሴን ያመኛል ምን ላድርግ ዶክተር

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ቆይ ግን ለምንድነው like subscribe comment የማታደርጉት ዶ/ርዬ ምናምን ምንም አይጠቅምም እሱ ጊዜውን ሰውቶ ብዙ እያደረገ ነው ምናለ / በዘመኑ ቋንቋ ውዶችዬ/ ልበላችሁና እባካችሁ እነዚህን 3 ነገሮች አድርጉ

  • @aliyahaya8536
    @aliyahaya8536 2 ปีที่แล้ว

    ኔ የማፈቅራት ልጅ በግልፅ እንደማፈቅራት ነገርኳት ኔ ገና ዕቅድ ላይ ነኝ እስከ ጥር 2015 ጠብቀኝ መልስ እሰጣለሁ እየኩላላኝ ነው ምን ለድርግ

  • @መኖርደጉ-ረ6ቈ
    @መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አፈቅርሻለሁ ብሎኝ😂ዳር ዳር ብዬ የፍቅር ጥያቄ ተቀብዬ ፍቅር እንደያዘኝ ሲያቅ ግልምጫው ንቀቱ አይጣል🙄🙄እንደዛ ቁንጅናዬን እንዳላደነቀ😂እትንሽ አያምርም ድሮነበር የምታምሪው ከትና አትበልጭም እያለ😆እረስቱ ይነገር አንገብግቦኝ😩እመብረሀን አንቺ አጠንክሪኝ ብዬ ብን ብዬ ከሱ እራቅሁ😋ከዛን ወዲህ 5አመቴ ወንድ ልጅ እንደመሬት ቢነጠፍ የፍቅር ጥያቄ አልቀበል ብዙ የወንድ ጓደኞች አሉኝ በጣም የምቀርባችው ግን የፍቅር ጥያቄ ያቀረበልኝ ሰው😎በማግስቱ አያገኙኝም😂ስንት ለምነው ሁለተኝ አንጠይቅሽም ብለው ምለው ነው እኔን ማግኝት የሚችሉት😌😌

    • @seada9327
      @seada9327 2 ปีที่แล้ว

      ሲሚማ የሳሙኤል ማስረሻ ቤት አዉቅሻለሁ ልበል

    • @HaftoBahta-oq9vd
      @HaftoBahta-oq9vd ปีที่แล้ว

      Akabedsh sayhon ashkabexsh