ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቅዱስ ሚካኤልን ድርሳን ጠዋትና ማታ ይድገም ❤ኤኮስ ከምትለዋ ጀምሮ ❤ለእኔ ከማር በላይ ነው የሚጥመኝ 🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅሩን የምገልጽበት ስላጣሁ ነው ፣፣፣፣
ስለገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል እኮ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል እግዚአብሔር ያከበረወን ማን ያዋርደዋል ስለ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል ለማወቅ መጽሐፈ ዳንኤልን ማንበብ ነዉ ክብር ላንተ ይሁን !!
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ!!!አሜን አሜን
ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እወድሻለሁ አመቤቴ አምሳያም የለሽ
ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካሄል ይቅር ያስብልክ ሚካሄልን ስትሰድቡ ከዋላው ያለውን እግዚያብሄርን እደምትሰድቡ እዳትረሱ ክበርልኝ ቅዱስ እግዚያብሄር❤
የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ ቅድስት ሥላሴ ይቅር ይበልህ ለኛም ይቅር ይበለን
አሜን አሜን
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን
በስማም
ማርያም ማርያም ማርያም
ገናናው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ገናና ነው ጠላት ዲያብሎስ እና ሰራዊቱን ይጥላቸዋል ያጠፋቸዋል ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ጠላት ምንም ቢያወራ እናተ ብቻ በቅንነት ጸልዩ🤲🤲🤲💒💒💒 እናሸንፈዋለን ጠላታችን ዲያብሎስን እግዚአብሔር መላእክቱን ይልክልናል አይዟችሁ በርቱ በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏❤
ዮርዳኖስ❤
እግዚአብሔር ይማርህ, ቅ/ ሚካኤል ይቅር ይበልህ !
ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ እንደዚህ ያሉ ከሀዲዎች ላይ እያሳየኸው ያለው ተአምር ህዝባችን ተአምሩን እንዲመለከት ማድረጋችሁን ቀጥሉ እናመሰግናለን
ወይኔ ወንድም ይቅር ባይ ነው ፈጣሪይቅር ይበልህ ኧና ይማርህ 😢😢😢
Yikir yibelh 😢😢😢😢
ዋናው ንስሀ እንዲገባ እና ከጉኑ አትራቁ አደራ...
🥲🥲🤲🤲🤲🤲😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሳየው ደንግጬ ነበር ተመስገን መቸም ምርጫ ነጻ ፈቃድ ለሰው ልጅ ቢሰጠውም ለሰይጣን በር መክፈት ዋጋ ያስከፍላል ።ከሁሉም አስበልጦ አስተዋይ አድርጎ ፈጥሮናልና።ግን ደግሞ እዚሁ ገጽ ላይ ያለውን የዲያቢሎስ እስረኛ ሲያነጋግር የነበረው ወንድማችን ምን እየሆነ ነው ጉልበቱ ላይ የተቀደደ ልብስ ( ሱሪ ) አድርጓል የተቀደደ ልብሱም እኮ የኢሉሚናቲ ነው። ኦርቶዶክሳዊ አለባበስም አይደለም መጀመርያ ራሳችንን እንግዛ እላለሁ።ዲ/ን አቤሜሌክ ከይቅርታ ጋር የምታገኘው ከሆነ መልእክት ላክበት አመሰግናለሁ።🙏🏻🙇♀️
Yetegate suri yemiyasilebisewum eluminati new teyakiwum yitemek.
kidus meliakun enquan sew zendow diabilos alashenefewem.
የቅዱስ ሚካኤልን ድርሳን ጠዋትና ማታ ይድገም ❤ኤኮስ ከምትለዋ ጀምሮ ❤ለእኔ ከማር በላይ ነው የሚጥመኝ 🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅሩን የምገልጽበት ስላጣሁ ነው ፣፣፣፣
ስለገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል እኮ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል እግዚአብሔር ያከበረወን ማን ያዋርደዋል ስለ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል ለማወቅ መጽሐፈ ዳንኤልን ማንበብ ነዉ ክብር ላንተ ይሁን !!
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ!!!አሜን አሜን
ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እወድሻለሁ አመቤቴ አምሳያም የለሽ
ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካሄል ይቅር ያስብልክ ሚካሄልን ስትሰድቡ ከዋላው ያለውን እግዚያብሄርን እደምትሰድቡ እዳትረሱ ክበርልኝ ቅዱስ እግዚያብሄር❤
የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ ቅድስት ሥላሴ ይቅር ይበልህ ለኛም ይቅር ይበለን
አሜን አሜን
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን
በስማም
ማርያም ማርያም ማርያም
ገናናው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ገናና ነው ጠላት ዲያብሎስ እና ሰራዊቱን ይጥላቸዋል ያጠፋቸዋል ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ጠላት ምንም ቢያወራ እናተ ብቻ በቅንነት ጸልዩ🤲🤲🤲💒💒💒 እናሸንፈዋለን ጠላታችን ዲያብሎስን እግዚአብሔር መላእክቱን ይልክልናል አይዟችሁ በርቱ በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏❤
ዮርዳኖስ❤
እግዚአብሔር ይማርህ, ቅ/ ሚካኤል ይቅር ይበልህ !
ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ እንደዚህ ያሉ ከሀዲዎች ላይ እያሳየኸው ያለው ተአምር ህዝባችን ተአምሩን እንዲመለከት ማድረጋችሁን ቀጥሉ እናመሰግናለን
ወይኔ ወንድም ይቅር ባይ ነው ፈጣሪይቅር ይበልህ ኧና ይማርህ 😢😢😢
Yikir yibelh 😢😢😢😢
ዋናው ንስሀ እንዲገባ እና ከጉኑ አትራቁ አደራ...
🥲🥲🤲🤲🤲🤲😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሳየው ደንግጬ ነበር ተመስገን መቸም ምርጫ ነጻ ፈቃድ ለሰው ልጅ ቢሰጠውም ለሰይጣን በር መክፈት ዋጋ ያስከፍላል ።
ከሁሉም አስበልጦ አስተዋይ አድርጎ ፈጥሮናልና።
ግን ደግሞ እዚሁ ገጽ ላይ ያለውን የዲያቢሎስ እስረኛ ሲያነጋግር የነበረው ወንድማችን ምን እየሆነ ነው ጉልበቱ ላይ የተቀደደ ልብስ ( ሱሪ ) አድርጓል የተቀደደ ልብሱም እኮ የኢሉሚናቲ ነው። ኦርቶዶክሳዊ አለባበስም አይደለም መጀመርያ ራሳችንን እንግዛ እላለሁ።
ዲ/ን አቤሜሌክ ከይቅርታ ጋር የምታገኘው ከሆነ መልእክት ላክበት አመሰግናለሁ።
🙏🏻🙇♀️