Ethiopia - የቡና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 212

  • @asyakutber4911
    @asyakutber4911 6 ปีที่แล้ว +2

    የሚቀጥለውን እንጠብቅ አለን በጣ ሀራፍ ትምህርት ነው በዝሁ ቀጥይበት ማውቅ መልካም ነው ያወቁትን ማስውቅ በጎነት ነው

  • @ኡሙፍርዶስሁሴን
    @ኡሙፍርዶስሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደሥ የሚለው ደሞ ሲገባ እናመሠግናለን ቀጥይበት 🌷💐

  • @reyanejemale2966
    @reyanejemale2966 4 ปีที่แล้ว +2

    እና መሰግናለን ፈጣሪ እጅሽን ብርክ ያርገዉሁሉም ስራወችሽ ልዩ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በሰራወችሽ ሁሉ ደስተኛ ነኝ በርች

  • @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ
    @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ያገር ልጅ በጣም ሀሪፍ ነው በርች

  • @ቧላንአፍቃሪA
    @ቧላንአፍቃሪA 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜሽን እህ ያቆይልን

  • @zinetmohammed5912
    @zinetmohammed5912 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ይን ውድ እምፈልገውን ነው ያሳየሽን እናመዱግናለን ምርጥ ሀበሻዊት

  • @ኤሥገጠሬዋ
    @ኤሥገጠሬዋ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ቆንጆ አሰራር እህት

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 5 ปีที่แล้ว +1

    አድሰ ግብነኘ በጣም ሃሪፍ ትምሀርት ነዉ
    እናመሰግናለን

  • @መድና1997
    @መድና1997 6 ปีที่แล้ว

    እናታችን በጣም እናመስግናለን አሁን ልሞክር ነው እስኪ

  • @nooraalzadjali3835
    @nooraalzadjali3835 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሸአላህ እህት እጅሽ ይበራክ ጎበዝ ነሽ ወለሂ በርቺ

  • @محمداحمد-ص2ف1ت
    @محمداحمد-ص2ف1ت 6 ปีที่แล้ว

    የኔ አበሳ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ደስየምትይ ከብዙ ሰወች አይቻለሁ ግን ያዳአቸውም አልገባኝነበር ይሄው ዛሬ ሰራሁት እዳየሁሽ በርችልኝ ጀግናየ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ

  • @meskymesky9206
    @meskymesky9206 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ማር ምላርግሽ ውዴ በጣም ያምራል በርቺ እናት

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 6 ปีที่แล้ว +2

    እንድገባን አድርገሽ ስለምታስረጅን ውድድድ ነው ማረግሽ ምርጥ ሀበሻዊት ብየሻለሁ ሰላም ና እድሜ ብዝትትት ይበልልሽ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว

    በማይጠቅመኝ ነገር ጊዜዬን ሳቃጥል ሳላይሽ አሁንም አረፈደም ሁለገብ መልክና ሙያ አጣምሮ የሰጠሽ 😘🙏

  • @dobochfatumafatuma2004
    @dobochfatumafatuma2004 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሺ አላህ ይጨምሪልሺ በርቺህ

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 6 ปีที่แล้ว

    ፋስዬ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
    በጣም ያምራል

  • @የወሎቀሽት
    @የወሎቀሽት 6 ปีที่แล้ว

    Woow yen konjoo
    የምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ ተባረኪ ማር ቀጥይበት

  • @ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
    @ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ 6 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ እግዚአብሔር አብዝቶጥበብን ይስጥሽ

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 6 ปีที่แล้ว +1

    _በጣም እናመሰግናለን ማር እጅሽ ይባረክ_

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፉሲዬ ሲያምር

  • @kasechabiraha7731
    @kasechabiraha7731 6 ปีที่แล้ว

    ስራሽ ወድጀዋለው የኔም ስራ ስለሆነ እናም በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @hawayimer3036
    @hawayimer3036 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ያወቅሺውን ስላካፋልሽን በጣም አመሰግናለሁ ስታስረጅ ደስ ስትይ

  • @አልቁርአንከላሙረቢመሀመድ
    @አልቁርአንከላሙረቢመሀመድ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel 6 ปีที่แล้ว +3

    የኔአበሳ እጅሽ ይባረክ እሽ ስራወችሽ ሁሉ 100%ደስ የሚያሰኝ

  • @ሠአዲከኮምቦልቻከኮምቦልቻ
    @ሠአዲከኮምቦልቻከኮምቦልቻ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በርቺልን

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፋንሲዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ
    @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ውዴ እናመስግናለን

  • @mekidesayalew5804
    @mekidesayalew5804 6 ปีที่แล้ว

    እውነት እህቴ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @ለይላመሀመድለይላመሀመድ
    @ለይላመሀመድለይላመሀመድ 6 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ በጣም ያምራል

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም የሆንሽ ልጅነሽ እሽ ቆንጆ እኔም ካንች አይቸ ኮኮብን ሰርቻለሁአይዞሽ በረች አላህ ቀጠያለችውን መገድ ይመራሽ

  • @sofiyamohammed8522
    @sofiyamohammed8522 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የምትልኪው ሁሉ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተልሽ አሁን ስራ ስለለብኝ እስራ ቦታ ሆኘ ለመስራት ስለማይመቸኝ እንጂ ብሰራ ደስ ይለኛል እንሻአላህ ሀገር ስገባ እስራለሁኝ ሳኡዲ አረቢያ አለ እንደዚህ አይነት ስራ ብዙወች እየሰሩ ይሸጣሉ 150 ብር አክስቴም ትሰራለች

    • @AllhamdulilaAlekulhall
      @AllhamdulilaAlekulhall 6 ปีที่แล้ว

      Aselam Alikum werahmetulahi webereketu eht sofiya eski laschegrsh eht emtchiy ke hone video bewst lakilg ASerarun

    • @AllhamdulilaAlekulhall
      @AllhamdulilaAlekulhall 6 ปีที่แล้ว

      edalgeza yallehut oman new

  • @زيدبينتبابا
    @زيدبينتبابا 6 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ አቦ የኔ ማርርርርርርርርር ስቱን ደጅ ጠንቸ አልገባኝ ብሎ እህህህህህህህ አላህ ሙያሽን ይጨምርልሽ

  • @መድና1997
    @መድና1997 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ላይ እውቀት ይጭምርልሽ

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 5 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን እጂሽ ይባረክ

  • @ekizee533
    @ekizee533 6 ปีที่แล้ว

    Ejish Yibareki wude
    Betam yamirali 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 6 ปีที่แล้ว

    ፋሲዬ የኔ ጎበዝ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪልኝ

  • @sihemyewegdiwatubesharon1162
    @sihemyewegdiwatubesharon1162 5 ปีที่แล้ว

    ማርነገርነሽ በጣም ያምራል

  • @halokop8997
    @halokop8997 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ቀጥይበት

  • @lehulumgizaalew9391
    @lehulumgizaalew9391 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ በውነት ቅን ሰው በደብ ነው የሚገባው ስታስረጂ እርጋታሽ ሌሎች እያየሁ ስት ክር ጨረስኩ ጀምረው እየተው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችን አመሰግናለው በጣም 💝

  • @ሳኢዳይርዳው
    @ሳኢዳይርዳው 4 ปีที่แล้ว

    እህት በርች

  • @mkkm5202
    @mkkm5202 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ በጣም ያምራል በርቺ ጅዳ ያላችሁ መረቡን እና ግሩን ባብ መካ ታገኙታላችሁ የጨጫውም ክር አለ

  • @tizuye.enatalij1259
    @tizuye.enatalij1259 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግንአለን ውዴ በውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ካንሽ ብዙ ተምሬያለሁ በውነት ቃል የለኝም

  • @ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ
    @ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ እናደርግሻለን ያምራል

  • @ከምታሚኝንገሩኝዘድሮጉደኘ
    @ከምታሚኝንገሩኝዘድሮጉደኘ 6 ปีที่แล้ว

    አታሞ በሰውጂ ያምራል ሲይዙት ያደናግራል አሉ እኔ መቸም አይገባኝ እህ እናመሰግናለን

  • @hanitube405
    @hanitube405 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው እሚያምረው

  • @اثيوبياءالحبشه
    @اثيوبياءالحبشه 6 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን ሰፍልገው ንበር በርች እቴ

  • @mekyayersulwedage9975
    @mekyayersulwedage9975 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ቆጆ

  • @kdkdjdndj5621
    @kdkdjdndj5621 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ይምራል

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 6 ปีที่แล้ว

    Fasi betam yameral yene gobez berchi

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawu fasiye ijish warqi ikoo newu yene wub siwodish berchilin yene mar ijish yibarak mariye wudid

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽን ይባረክ ፋሲዬ እንዴት እንደሚያምር

  • @safasafa8186
    @safasafa8186 6 ปีที่แล้ว

    ፋሲየ እንደት እንደማመሰግንሺ ቃላት ያጥረኛል ረጂም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቺሺ እመኝልሻለሁ አላህ ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ እኛም ባየነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ
    @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆጆጆጆ እጅሽ ይባረክ ዋውውውውውው ነው

  • @njmeeahnjm8448
    @njmeeahnjm8448 6 ปีที่แล้ว

    እህት እናመሰግናለን

  • @tigistigizachowsena5380
    @tigistigizachowsena5380 6 ปีที่แล้ว

    Ijishi yibaraki fasi. Unati batami dasi yilali. 😘👍

  • @zebibtube5418
    @zebibtube5418 6 ปีที่แล้ว

    shukran sidtasrji des tiyalshi yagere lij kifu ayinkashi begonet leras new

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ለእናቴ እሠራላታለሁ

  • @zahraaumuhelid65
    @zahraaumuhelid65 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሺ በርች እህት እኔም በሌላ ድዛይን እየሰራሁ ነው እሞክረዋለሁ ይሄንንም ኢንሸአለሰህ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 6 ปีที่แล้ว

    እጅ ስራ በጣም በጣም እፈልጋለሁ ግን አይመቸኝም ለትምህርት. አመሰግናለሁ

  • @Umitube
    @Umitube 6 ปีที่แล้ว

    እስቲ ስጨርስ አሳይሻለሁ ካንቺ እያየው ነው

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
    @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ፋሲየ በጣም የምፈልገው ስራ ነበር ከግድህማክርና መረቡን ገዝቸ መለማመድነውለነገሩ እኔኳን ምንም ነገር አይሆንልኝም ምንአልባት ቢሳካእንጅ

  • @የአላህባሪያ-ቸ1አ
    @የአላህባሪያ-ቸ1አ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @ስደተኛነኝማንምየማይረዳኚ
    @ስደተኛነኝማንምየማይረዳኚ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሺ

  • @bintmehammed-c3d
    @bintmehammed-c3d 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማዬ እኔስ በደህና ጊዜ ጓደኛዬ አስተምራኛለች

  • @mesig8060
    @mesig8060 5 ปีที่แล้ว

    Where do you bought the Mereb please?

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን ፋሲካ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ጓደኝዬ ስሰራ እያሳየችኝ ሁለት ቀን አብረን ሰርቼ ነበር ተመልሶ ጠፍቶኝ ነበር አሰራሩ*

  • @sgsh3942
    @sgsh3942 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እጂሺ ይባረክ ማሬ ሳም ሳም አረጌሻለሁ ውዴ ስፈልገው ነበር ይሄን ድዛይን ግን አልገዛሁም ገና ገዝቸ ያችን አስመስየ እሰራለሁ ማሬ

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
    @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ 5 ปีที่แล้ว

    አልሀዱሊላህመያሽንሞከኩት ምንምአልል በርችየኔማር

  • @yh4580
    @yh4580 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔማር

  • @tgayalew6476
    @tgayalew6476 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እናመሰግናል እህት እስኪ መረቡም ሆነ ክሩ የሚሸጥበት መካ ያላችሁ እህቶች እስኪ መካተል ሙከረማ የሚበጥ ከሆነ የምታቁ ሹክ በሉኝ ?

  • @hayat8627
    @hayat8627 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 6 ปีที่แล้ว

    ክሩእራሡያምራል

  • @glaxymobil9345
    @glaxymobil9345 6 ปีที่แล้ว

    ሽኩራን ማር

  • @ethiopiaethiopia7133
    @ethiopiaethiopia7133 6 ปีที่แล้ว

    የጠየኩሽን ስለመለሽልኝ በጣም ነው እማመሰግነው

  • @liyualemayehu4843
    @liyualemayehu4843 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉያምራልበርች

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 ปีที่แล้ว +2

    Fasiye it looks really good and I can't wait to see the next video. 😘 ❤️

  • @shfemamashfemama64
    @shfemamashfemama64 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 6 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን ሣውድ የት ነው የሚገኛው ለመሥራት እፈልጋለሁ የምታውቁ ካላችሁ ሹክ በሎይ

  • @hgguhhtt8097
    @hgguhhtt8097 6 ปีที่แล้ว

    betam amesegnalehu wude betam neber yemfelgew yhn egishi ybarek

  • @allahismylight1788
    @allahismylight1788 6 ปีที่แล้ว

    Fasi bttam yameral gen vedio. Aserezemiw. Gobze. Thanks

  • @adimera2678
    @adimera2678 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እንዴት ነው የሚያምርው

  • @mesig8060
    @mesig8060 5 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing us!

  • @አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ
    @አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ 6 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው በርች
    ይሄን እኮ እችልበታለሁ በይይነት አሁን ሱፍራው ስልችቶኝ ወዳች ሙያ ዳቴል መጥቻለሁ
    ኮኮብ ነገር ነሺ

  • @Zmaritmeronthelideta09
    @Zmaritmeronthelideta09 6 ปีที่แล้ว

    Yen mert eyeserahut new lastikun atahut bekeru eysrahut new

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 6 ปีที่แล้ว

    ዋውያምራል

  • @mintkhalai3436
    @mintkhalai3436 6 ปีที่แล้ว

    Enkan Beselam metash Ehtachn bet am Yamral Enamesegnalen .

  • @ነጅማ
    @ነጅማ 5 ปีที่แล้ว

    ስተየ አፋርሸ አችን ተከታትየ ብሰራዉ ተዋጣ አበሳነሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @SamiraSamira-lf1hr
    @SamiraSamira-lf1hr 5 ปีที่แล้ว

    ጠንክሩልኝ ያገሬልጆች

  • @blenalex81
    @blenalex81 6 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏 for sharing us . Yet new yemignew merbu please

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ኦንላይን ነው የገዛሁት

  • @umuemanyoutubebaydadillu7639
    @umuemanyoutubebaydadillu7639 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah barty

  • @اللهوکِلْ-ب9ز
    @اللهوکِلْ-ب9ز 6 ปีที่แล้ว +1

    አረዱባይየትአካባቢነዉየሚገኝዉ መረቡ

  • @azizafentaw1688
    @azizafentaw1688 6 ปีที่แล้ว

    batem yamral yena konjo 😘😘😘😘😘😘

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ማር አሰራሩ ግልፅ ነው እንደ እጅ ስራ የምወደው የለም ሀገሬ ስገባ እሰራለሁ ለጊዜው ባልሰራም

  • @temrmohammed1145
    @temrmohammed1145 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ስራነው ለመልመድ በጣም ጉጉት አለኝ እና ላይክ ሰብስክራይብ አደረኩሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው በጣም 💝🌻

    • @temrmohammed1145
      @temrmohammed1145 6 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico ምንም አይደል ማር ደግሞ እርግት ያልሽ ነሽ እስከመጨረሻው ቪዶወው ካለሽ በውስጥ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      @@temrmohammed1145 እዚህ ላይ አለ ቀጣዮ ስራ እህቴ: th-cam.com/video/bxKByljawQs/w-d-xo.html
      እኔም አመሰግናለው 💝

    • @temrmohammed1145
      @temrmohammed1145 6 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico እሽ የኔ ማር ዳውሎንድ ማድረግ ስለማልችል ነው ዳውሎድ አድርገው የሚልክልኝ ካገኘሁ አላድቸግርሽም እውነት ለመናገር በጣም ወደድኩሽ ማር እርጋታሽ ምናምን እና ከቻልሽ ሙሉ ቪዶወወችሽን በውድጥ ብትልኪልኝ ምን ታክል እደሚያድፈልገኝ ልነግርሽ አልችልም ማር እያየሁሽ እደምሰራው ተስፋ አለኝ ቪዶወውን ይዠሽ ኢትዩ ወስጀ ነው የምሰራው ቀጣይ አመት እሄዳለሁ ማርርርርርርርር

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ግን አንድ ነገር ላስቸግርሽ በዚህ ሱፍራ በመስሪያ የሶፍት ማስቀመጫ የዳቦ የፊሻር ማረጊያ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን ጎሽሽ ሰርተሽም ከሆነ አልመጣልኝም ምልክት አርጊልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 ปีที่แล้ว

      እሺ ለወደፊት እሰራላው እህቴ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 5 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ

  • @kadejimahamed7mood586
    @kadejimahamed7mood586 5 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው ዲባይ አለ

  • @ተምርአህመድ-ጐ1ወ
    @ተምርአህመድ-ጐ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @ተምርአህመድ-ጐ1ወ
    @ተምርአህመድ-ጐ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
    @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 6 ปีที่แล้ว

    በርች