I think you forgot something important praying together I know it is not used to do now a days but ending or starting a day by praying together has helped me a lot
In our culture you go to your parent's house when you have your first chiled it's not a fashion! It's because your mom to teach you and help you how to care for a new baby.
It is our culture to go to your mothers house when you have baby. It has been around for centuries. It is not new. I don’t think that is really a problem.
Elsy you are so blessed you marred White man like my sister. is not about skin color it' it's about open mind . I,m open mind person my mind with White people. habsah is headache I married habsah man. Thank you as always . ❤
I mean my mind match with White people. they open minded set they tell you they want be with you or not. with habsh you stacked, you struggle a lot habesh is not only they came from poor country . their mind is poor my Dad he use to tell us back home when we were a little don't be poor mind. so I don't like poor mind person.
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
28
Reply
❤
ኤልሲዬ አንገትሽ ላይ ማህተም አርጊ እናት thank you ብርችልን
በጌታ ቤት ትመስለኛለች
እውይይይ.... የኢትዮጵያ የእናቶች ሞዴል እንቁ ነሽ ብልሽ አይበዛብሽም 🙏👏🏽👌 ከምላስሽ የሚወጣው ቃላት ሁሉ አስተማሪ ነውና really you are amazing….. እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን :: እናመሰግናለን ::
ትክክል በተለይ "ፍላጎት ማጣት" የምትለዋ ወሳኝ ነጥብ ናት የባሌ ፀባይ ነው እየታገልኩ ነው እግዚአብሄር ይርዳኝ
ውይ እነሱማ ሲጨማለቁ እኮ አይጣል ነው ለነሱ መድሀኒቱ አለመለማመጥ ነው
ከቻላችሁ መልካም ምክር ስጡ ካልቻላችሁ ዝም በሉ.
@@selinateklay717 መልካም ምክር ነው አለመለማመጥ የነሱ ጥገኛ አለመሆን በነሱ አለመነፋረቅ ነው ለነሱ መድሀኒቱ እኔ በዚ መልኩ ስለሰራልኝ ነው
@@selinateklay717 እህት የማይመለከትሽ ከሆን ዝም በይ
በእኔ አመለካከት ፍቅር ማለት የአለም ቤዛ የሆነው ክርስቶስ ነው የሱ ፍቅር ህያው እና ዘላለማዊ ነው በሱ መንገድ የሚሄድ ሁሉ ሰላም እና እረፍት አለው ትዛዙና ቃሉ ውስጥም አንቺ የተናገርሻቸው አሉበት የተቃራኔ ፃታ ፍቅር ሊያልቅ ይችላል ግን ጥበብኛ ከሁኑ ግን ጉለቱ ገብቶቸው ያድሱታል እኔ የማልደግፈው ግን ቸኩሎ ገብቶ ፍችን መፍትሄ ማድረግ ተገቢ አይደለም ብየ አምናለሁ ምክንያቱም ፍችን እጠላለሁ ይላል የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል እናም ኤልሲየ ያነሳሽው ሀሳብ ትልቅ ነው ተባረኪ ደስታሽን ያብዛው በአለም ላይ ውድ የሆነውን ጊዜሽን ሰጠሽ ይህን ሀሳብ ሰላነሳሽ አመሰግናለሁ❤❤❤
ብርኩ ነሽ/ነህ
@@selinateklay717 አመሰግናለሁ እ/ር ያክብርልኝ
ኤልስዬ ሁሉም የተናገርሽው ትክክል ነው እግዚአብሔር ይርዳን እጂ ከባድ ነው
የሰው ፍቅር ይወጣል ይወርዳል ይወለዳል ይሞታል ይቀየራል ይቀያየራልም። እንኳንስ በትዳር፤ በእናትና በልጅም መሀከልም ይለያያል። በፎርሙላና ነጥቦችን በማስቀመጥ ሁሉንም ችግሮችን አይፈታም ብዬ አስባለሁ። ብቸኛውና ትልቁ መፍትሔ የፍቅር ንጉስ የፍቅር ጌታ የሆነውን ቤዛችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መያዝ ነው። ሁሉም እግዚአብሔር ሲረዳ ነው። ሁሉን ቻይ ለሆነው ለጌታ መተው ነው። ቃሉ እንደሚለው '' እናንተ ሸክም የከበዳቹህ......''❤
ድንቅ ሴት ድንቅ መልእክት:: እግዚአብሔር ይባርክሽ::
ኤልስዬ ልክ ነው አመሠግናለሁ ትእግስት በጣም አስፈላጊ ነው ሰይጣን የሚፈታተነው ትልቁ ተቋም ቤተሠብን ማፍረስ ነው መንቃት አለብን የፍቅር ጠላት ስላለን በፀሎት በምስጋና ቀንን መጀመር መልካም ነው ሚስትም ስራ ስትሠራ ለ ባል ትልቅ ዘውድ ናት
ሰላም ሰኤልሲ ከተናገርሸዉ ዉሰጥ አንድም ሰህትየለም በጣም ትክክለኛ እና እዉነተኛ ነገር ነዉ ተባረኪ እዉነት የልቤን ነዉ የተናገርሸዉ ለሁሉም ነገር ቀና ልብ ካለ ቀላል ነዉ
I think you forgot something important praying together I know it is not used to do now a days but ending or starting a day by praying together has helped me a lot
በማርያም የልቤን አሁን ገና አወራሽልኝ ተባረኪልኝ እውነቶ ነው ከፍቅር ቀጥሎ ኤልሲ የለችው ብቻ ነው የፍቅር እድሜን የሚያረዝመው
ሊቅ ነሽ!!!
ሳይሽ የመኖር ጉጉቴ ከፍፍፍፍ ይላል🙏🙏
I really appreciates ur observation and explanation the five points I am in a marriage for the past 15 years and I agree on all your points.
የኔ ውድ እልስየ ስውድሽኮ ቃላት የለኝም የኔ ሙሪ የኔ አዋክ የኔ ጣፍጭ አንድቤትሽ ትምህርትሽ ሁሊ ገንብ ነው ገን ያኛ ወንዶች አይስሙም❤❤❤
እዉነት ነዉ እግዚያብሔር ይስጥሽ ምርጥ ሰው
ትክክል ነሽ ንግግር ግድ ነው
እውነት ነው ኤልሲ ፈጣሪ ይጠብቀን
የትም አንሄድም ደግመን ደጋግመን ነው የምናዳምጥሽ ድንቅ ሴት ነሽ እንቁ
So much energy Else you are so bless God bless you more
Elsi yibzalish, Tebareki yene wud!
🎉🎉🎉የኔ ውድ አንቺ እኮ ልዩ እንቁ ሴት ነሽ ውስጥ ነው ምትመረምሪው
ኤልስይ በትክክል ነው ይልሽው በተለይ ፈላጎት ማጣት ይልሽው
ኤልሲ ❤ ፍቅር ❤
ከአፍሽ እኮ ማር ነው የሚዘነበው ፈጣሪ ይባርክሽ❤
You are so sweet. You raise a good idea. Thankyou. Stay Bleesed.
ፍቅር እየሱስ ነው የማየልቅፍቅር የየሱስ ነው ሰዋች እባካቹ የማይተውን እየሱስን ጠበቅ የጌታ ፍቅር ሲኖር ሁሉንም ነገር ልጆች ለቤተሰብ ተብሎ ይኖራል
በተለይ ኩርፊያ በጣም አስቀያሚ የሆነ ነገር ነው እኔ በፍቅር ህይወቴ ውስጥ የሚያኮርፈኝ ወንድ ካለ ከሁለት እድል በላይ አልሰጠውም ዳይ በሩን ከፍቼ ነው የምሸኘው
Great video,keep up z good job
ኤልሲዬ ፍቅር ነፍስ ይማር ብያለዉ😮
😂😂
Elsy konjo love you ❤❤❤good job am fron eritra ❤
የባግራውንዱ ሳውንድ ኤልዳና ቃለመጠየቅ ያለበት ድምፅ አይነት ብታደርጊ ለተመልካች አይነ ግቡ ይሆንልሻል በጣም አስቢበት ኤሊሲ❤❤❤ በተረፈ በርቺ አድናቂሽ ነኝ🎉🎉🎉🎉
ትክክል ኤልሲዬ😢😢😢😢😢የደረሰበት ያውቀዋል
ኤልሲ አምሮብሻል የኔ አስተዋይ ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ።
Tebareki yenekonjo. Great advise ❤
ኤልሲ ልባም ሴት ነሽ።❤
ኤልሲዬ እስከኣሁን ያልሻቸውን ሁሉ እኔ ቤት ኣለ።እናተመስጌን ራሴን እንድፈትሽ ኣርገሽኛል።የ4ልጆች እናት ነኝ።ህልማችን ልጆቻችን ናቸው ።ክበሪልኝ
ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል ቅዱሱ ቃል? ስለዚህ እኛ ሴቶች ሁሌም ደርዝ ሊኖረን ይገባል በእጮኝነት ግዜም በትዳር ዉስጥም ስንኖር ሁሌም ማወቅ የሚኖርብን ነገር እራሳችን እንድንከበር እና የምናፈቅረዉ ወንድ እንዲያከብረን ሁሌም በንግግሯ የተረጋጋች አስተዋይ ሴት ስንሆን በጥበብ የምንወደዉን ሰዉ አናጣዉም እሱም በፍፁም ከእንኛ መራቅ አይችልም። ዝም ብሎ የባጤ ቆጡን የምታወራ መሆን የለብንም። ፍቅር ፊደሉ ሶስት ቢሆንም በህይወት እስካለን ድረስ በስርአቱ ከተጠቀምንበት የሚያኖረን ነዉ። ተባረኪ
@@rasayifat5726 ፍቅሩ እንዳያልቅ ማረግ የሴቷ አስተሳሰብ ይወስነዋል።
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ስንት ውብ ጥበበኛ ሴት አለች ትዳር ያልተሳካላት። መርቆ ይስጥ እጂ አምላክ ትዳር ፎርሙላ የለውም ውዶችዬ 🙏❤️🙏
Elesye ❤you are 100% 👍
ኡፍፍፍ በጣም ኤልስዬ😢
Oh Elseye yene wb betam nw weste yegebashew endet biye lingersh bicha yikr yhe hulu ngr ewnt nw ale demo be hulachenem lene hulem medhanit nshe
Egziabher amlak yibarkesh ❤️❤️❤️❤️❤️💐🙏
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነውየምስጪው ነገር እስከ መቸ ኮትኩተን
😂😂😂😂አመት አታወርም እንሰማለን 😁😁✋✋✋
በጣም ነው የሚወድሽ ኤልሲ
Thank you Elsa. That was nice talking.❤
በጣም ነው የምወድሽ የሠፈሬ ልጅ እስከምትመስዪኝ ድረስ :: በርቺ
ውዴ ምርጥ ኢትዮጵያ ሴት ነሽ የኔ ውብ ስወድሽ ስሞትልሽ ቻናሌን ሼር አድርጊልኘ ሀ😢በቅንነት ብቻ
የአበሻ ወንድ ደቆሮ ነው።
Betam kesint Andu new enji abzagnaw denkorowoch nachew
ክክክክክ ሀበሻም እኮ ነጭ ወይ ሌላ ዘር ስታገባ ለነሱ ትገዛለች ለሀበሻ ወንድ ሲሆን ግን መታዘዝ የለ እሙሙ ለመስጠት ቤት ማስወልወል ወጥ ማሰራት ከመጀመሪያውም ለስላሳ ባህሪ ተመናጫቅ ያልሆነ ተንከባካቢ ፀባይ ይዞ መቀራረብ ነው ወንዱ ክብር ይወዳል private ይወዳል የኛ ሴት ኳስ ለምን አየህ። ብለን ነው የምንጨቃጨቀው
በጣም እንጂ😢
Denkoro plus ayine sewer new ehite
Elsitey xbqti 10q betamiiiiiiii,God Bless u.
Yehabesha wende kebadochi nachew elisi
Mezmer Dawet 128 betam temert ystal amsgnalu ❤
Compromise & patience help a lot + the wife she has to love herself by taking care good advice
ትክክል በጣም ኤልስዬ
I agree with most of the points.
Wow mekresh teb ayelemb . I really appreciate you .b
መጥጥ ብሎ ያልቃል እኔ ለልጆቼ ስል እጂ ሙጥጥ ብሎ አልቆአል እዲያውም መቸነው ከቤቴ የሚወጣው ብዪ እደርጉዝ ነው ቀን የምጠብቀው።
ሁሉም ነው የኔ እናት ለ ልጆች ሲባል ሁሉንም መታገስ ይሻላል ልጆች ካለ እናት በጣም ይጎዳሉ በትክክል የሀባሻ ወንድ ሴትን መንከባከብ አይችልም 😢
In our culture you go to your parent's house when you have your first chiled it's not a fashion!
It's because your mom to teach you and help you how to care for a new baby.
ኤልሲ ፍላጎት የሚጠፍው እኮ በብዙ ምክንያት ነው እንጅ ከመሬት ተነስተው አይደለም
ተባረኪ እማ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you konjiye you ' re right
እረ ኤልሲ በናትሸ ያንቺን ቀለም የፀጉር ሒነሸ አጣው የት ነው የማገኘው አሜሪከሸን አገኛለው
Elesye❤you're 100%👍
እልስዬ አንበሣዬ ነሽ
Abet Energy...endet meweded alesh...?
tekekel ena bekurfya teftchalew ketkorarefen 2 wore anweram neber ena betam metfo new tebrki ❤
እናመሰግናለን
Thanks so much!!!!!
Thank you for sharing!!
Thank you for sharing as always ❤❤❤❤
Anchi jegna nesh enamsegnalen
ትክክል ኤልሲ ህልም የሌለውስ
Thank you my dear for sharing ❤
Betam mret sew neshe
You got my point ❤
Thank you Yordi 🙏❤️🙏
Always #1🥰
የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
💯 agreed, nurilen Elsiye ❤❤
ፍቅር እና አትዳር ከእግዚአብሔር ነው ግን ከራሳችን መፀዋ ያስከፍላል
ትኽኽል ነሽ የኔ ዉድ ❤
Yene konjo betam amrobishal.
Tebarki❤
ኤልሲ የኔቆንጆ የዛሬ አለባበስሽ እንዴት እንደሚያምር
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
Thank you Elsuye
I agree with #4
እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ምክርሽ በጣ ይመቻል
Eney gn yetesemamg 3tgawo teyahkey new mest kewoledeche wede betwa mehed albat
ያበሻ ወድ ወድ አይመስሉኝም ይቅርታ እሚቀየም አይጠፋም 😂ዱሮ ካባቶቻችንጋ ተቀብርው አል በነሱ ታሪክ እሚጎርር ወድ ብቻ ነው ያለው ግን በሴት ብር እሚተዳደሩ ወድ ተብለው የነሱ ከሴት እግር ስር መሆን ነው ይሄ ሁሉ ሴት አርብ አገር ያለው አምላኬ ከሰጠይኝ አይቀር ወድ የሆነውን አለዛ ይቅርብኝ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂❤❤😂
እረረረረ ሀበሻ አትበሉ ስት አለ አጀት አድብን የሌላ አገር ዜጋ አይጣል ነው 🙏❤️🙏
ተባረኪ ልኬን ነግረሽኛል
Love your outfit
Thank you ውዴ 🙏❤️🙏
thank you
It is our culture to go to your mothers house when you have baby. It has been around for centuries. It is not new. I don’t think that is really a problem.
For some it is
ኤልሢ እይ ስልክሸን አሰቀምጭልኝ ?
የኔ ቆጆ በ Uk ወይንም በ italy ያስቀመጥኩት ስልክ ላይ ታገኝኛለሽ ማሬ 🙏❤️🙏
ደስ ስትይ
Demo sewedesh ❤
ኤሊሲ የኔ ደርባባ
Elsy you are so blessed you marred White man like my sister.
is not about skin color it' it's about open mind . I,m open mind person my mind with White people. habsah is headache I married habsah man.
Thank you as always .
❤
I mean my mind match with White people. they open minded set they tell you they want be with you or not.
with habsh you stacked, you struggle a lot habesh is not only they came from poor country . their mind is poor my Dad he use to tell us back home when we were a little don't be poor mind.
so I don't like poor mind person.
በጣም እኔ ብቻይን ነው ዬምኖረሁ ማት ይቻላላል ምንም ሥለልጆቹ አሣብም ጭቀትም ዬለበትም እኔን ለማሣቀቅ ግን በይሮብ እደምታቁት ከባድ ሥለሆነ ያላባት ላለማሣደግ በጣም ማንነተን አጣሁ 😢 እሥኪ ኑገሩኝ ምንአልባት እዴኔ በዜህ አይት ያለፉ ሌኖሩይችላሉና❤ እእቶቸ❤
I havr z same Problem.
focus on yourself.
Build York self.
Don't be dependant.
Ewneteshen new Elseye bedenbe teredeteshewal
Sewodesh ❤
Yesint bet chigir nw yetenagerishiw😢😢
17 years 5 kids still bemechal sleljoche gn yamal
Be tsegurish sitamriiiiiii
ኤልሱ ደርባቢት ❤❤❤
ወዬ ማሬዋ 🙏❤️🙏
የእኔ ላይፍ