እነዚህ ሲያጋጥሙን ቤተ ክርስቲያን አንገባም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 356

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 5 ปีที่แล้ว +24

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እንዲህ በተለያየ አጋጣሚ ትምህርት መስጠቱ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +38

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ብርታቱን ይስጥልን እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱልን ።
    የእኛ ፈቃድ ሳይሆን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን አሜን፫።

    • @saradebesay4784
      @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen!!!

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @salammm9568
      @salammm9568 5 ปีที่แล้ว

      ወድሜ፡ዲያቆንጥበቡ፡መሲዉ፡እዲሜ፡ይስጥህ

  • @paulsamsung453
    @paulsamsung453 5 ปีที่แล้ว

    የሰማነው በተግባር ያስፈፅመን ልዑል እግዜኣብሄር ወንድማችን እድመ ከጠና ይስጥህ

  • @ህያብየአማኑኤል
    @ህያብየአማኑኤል 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ተከታታይ ትምህቱም በጣም ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቼ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +12

    አወን ወንድመችን እኛም ሁሉንም ለማዳመጥ በክፍል በክፍል እያደረክ ብታቀርብልን ለኛም ይመቸናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው የምናመሰግነው

    • @ነኝፍቅር
      @ነኝፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፡ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን ወሳኝና ጥሩ ትምህር ነው ዘመንክ ይባረክ እሄ ሁላ የሴጣን ዳቢሎስ ስራ ነው ጌታ በሀይሉ ይሰረው በሀያሉ መስቀል ስም የታሰረ ይሁን

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ⛪🇪🇹✟

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
    @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
    ብዙ ጊዜ ስራ ላይ ሁኜ በኤርፎን ስለማዳምጥ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን አልልም ግን እግዚአብሔር እየፈቀደ ትምህርቶችን አዳምጣለው በጣም ብዙ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እግዚአብሔር እረድቶኛል አባታችን በእውነት ድንግል ማርያም አብዝታ ታክብርልን።

  • @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ
    @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የኛ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው በርቱ መምህር

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @wuhvgfhcgd7824
    @wuhvgfhcgd7824 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያኑርልን በእውነት ትምህርቶችን ሁሉ በተስፍ እንጠብቃለን በርቱልን እግዚአብሔር ጰጋውን ያብዛላችሁ እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ማስተዋልንና ጥበብን ያድለን በእውነት አሜን።

  • @saralamar5261
    @saralamar5261 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በጣም በጥሩ ሁኔታ እየቀረበልን ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን በማንኛውም ሰዐት ስለምናዳምጥ በርታልን ወንድማችን ይህንንም ላስቀመጡልን አባቶቻችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለአንተም

  • @HayatHayat-oz1mm
    @HayatHayat-oz1mm 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላት የለኝም ለምታስተምሩን ነገር ሁሉ
    አምላክ ይጠብቃችሁ ትምህርታችሁን በጉጉት ነው የምጠበቅ

  • @መቅዲየወሎዋቀበጥ
    @መቅዲየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በጣም ሀሬፍ ነው ጊዜም ሰለማይወስድ በጥሞና ነው የምናዳምጠው

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት
    @ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኣቢሔረ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🌱 ፀጋዉን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ በእድሜና በጤና ያቆይልን ተስፉ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በሄዳቹበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊታቹ ትቅደም አጥንትን የምያለመልም ስብከት

  • @ኤፌሶንሚዲያ
    @ኤፌሶንሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለዉ የእዉነት በቃ ሙሉ ለሙሉ ጥያቄዬን ምላሽ አግኝቻለዉ አብሶ ዛሬ በጾም ህልመ ለሊት አየሁ ነገር ግን ወዲያዉ ተነስቼ ታጠብኩ ጸሎቴንም አላቋረጥኩም ጾምንም አልፈታሁም በጣምም ጨቆኝ ነበር መጸለይ አልችል እንደሁ ህልመለሊት ማየቴ ከጾምና ከጸሎት የሚከለክለኝ መስሎኝ ነበር ነገርግን በምጽናቴ አልተሳሳትኩም አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እናም ትምርቱ በጣም ጠቅሞኛል ብዙዉንም እከታተላለዉ

  • @አባዮሀንስአባቴ
    @አባዮሀንስአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ቃሎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ቀጥሉበት ጥሩ ነው በሀሳባችሁ ተስማምቻለሁ

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 ปีที่แล้ว +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺ መምህራችን በጎጎት እንጠብቃለን

  • @ወለተመስቀልየተዋህዶልጅእ
    @ወለተመስቀልየተዋህዶልጅእ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሰማያዊ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከምንም በላይ ቃለ እግዚአብሔርን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለምመግቡ አባቶቻችን. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አምላከ ቅዱሳን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ በውስጣችን ያለ ጥያቄ እየተመለሰልን ነው ማወቅ ያለብንን አሳወቃችሁን

  • @enayemaryamnege3037
    @enayemaryamnege3037 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልዎት መምህራችን እኘም ከሰማነው ፍሬ የምናፈራ በልቦናችን ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @medhintmesfin8560
    @medhintmesfin8560 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @meskerembassill4202
    @meskerembassill4202 5 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ በጣም ደሰሰሰሰሰ የሚል የዉሰጤን ጥያቄ መልሰ ነዉ በጣም ጥሩ አካሄድ ነዉ በረቱልን እኛንም አድኑን በክረሰቶሰ ቃል ዳግም ልታደሰ ለፈተናም ብረታት ይሰጠኛን

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጉጉት እንጠብቃለን ብዙ ያላወቅነው ነገር ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛሎት

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር
    @የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መዳህኔአለም

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እሸ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የእኛ ፍቃድ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ደቂቃውም ደስ የሚል ነው ልክ ነህ ከበዛ ለመያዝ ይቸግራል አሜን ፍቃዱ ይሁንልን

  • @tgfantaye4651
    @tgfantaye4651 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ብርቱ በጣም አስተማሪ ነው

  • @meskeremgirma9907
    @meskeremgirma9907 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህ ር ቃለህወት ያሰማልህ እዴሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @alemleta1744
    @alemleta1744 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማለን እግዚአብሔር አመለካችን ልቦና እስጣን

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ
    @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጌታ ጸጋው ያብዛላቹ። በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው በዙ ነገር አሳውቃቹናል በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን። እኛም ሰምተን የምንለውጥ ሰው ያርገን። ሁሌ ነው ምከታተላቹ ደስ የሚል ትምህርት ነው ምታቀርቡልን።

    • @tfff7746
      @tfff7746 5 ปีที่แล้ว

      አሜን።

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን የማህደረ ተዋህዶ አዘጋጆች በሙሉ እናመሰግናለን የሚቀጥለውን እንጠብቃለን ይቆየን

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ጡሩ ነወ አባታችን ይቀጠሉ አባታችን

  • @burtukannvgvsblowwaw357
    @burtukannvgvsblowwaw357 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ስለቀጣዩ ፕሮግራም በተከታታይ ቢሆን ጥሩነው እላለሁ ምክንያቱም የስራ ሰአት አጣበን ነው ብዞወቻችን የምን ከታተለው ሰአቱ ባይረዝም የተሻለ ነው

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 5 ปีที่แล้ว +13

    Welcome back !!!
    I was wondering what happened?? Keep it up.
    I liked the way you keep it simple, short and precise. 20-25 minutes is fair for a session.

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን የድንግል ልጅ መዳኔ አለማት ጌታችን መዳንታችን ኤየሱስ ክርስቶስ💕💕

  • @ክርስቲናየድንግልማርያምል
    @ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ልኡል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle303 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን በጣምጥሩሀሳብነው እንጠብቃችኋለን የሁሉ ባለቤት ፀጋውንያብዛላችሁ

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ በጉጉት እንጠብቃላን ትሩ ትምህርት ነው ። ይቆየን ይቆየን ይቆየን አሜን አሜን አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመን (፫)

  • @ataferat2704
    @ataferat2704 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen

  • @21Maryam21
    @21Maryam21 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ተዋህዶ ውይ ስወዳችሁ በጣም ጥሩ የማናቀውን ነው እያሳወቃችሁን እያላችሁት እማምላክ ትስጥልን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @meseretbirhani9315
    @meseretbirhani9315 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እኛም የሰማነዉን ፍሬያማ ያድርገን በጣም ደስ ይላል ተምሬበታለሁ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተምሩን እስማማለሁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ትኑር አሜን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን መምህር

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጨ2ዀ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጨ2ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tigist.danny1tesfay222
    @tigist.danny1tesfay222 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ብዙ ነገር አውቄለው ገናም አውቃለው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @tigist.danny1tesfay222
      @tigist.danny1tesfay222 5 ปีที่แล้ว +2

      የሚቀጥለውን part እንጠብቃለን ቃለ በህይወት ያሰማልን መንግሥተ።ሰማያት ያውርስልን

  • @aishaaisha9480
    @aishaaisha9480 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለሄወትያሰማልን፣እናመስገናለን፣በዚሁቀጥሉልን፣እግዛብሄርየሰማነውን፣በልቦናችንያሳድርልን፣አሜን

  • @የስላሴባሪያነኝ
    @የስላሴባሪያነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
    በአህዛብ መሀል ወይም በእምነት ከማይመስሉን ሰዎች ቤትለረዥም ጊዜ የኖርን አብረን የበላን አብረንም የጠጣን ግንሀይማኖታችን ያልለወጥን እንደው አስገዳጅ ሁኔታ አጋጥሞን አብረናቸው የኖርን ሰዎች ቄደር ከመጠመቃችን በፊት ወደ ቤተክርስቲያን መግባት ይፈቀዳል ወይ እና ስለ ቄደር ብታብራሩልን መልካም ነው

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ
    @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጥጋብ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምንም ችግር የለውም እኛ ፍቃደኞች ነን እንደ እግዛቤር ፍቃድ ሁሉም እንዲመልስልን ስለምንፈልግ በጣም ደስ ነው ፈጣሪ በፀጋው ያቆይልን ጥሩ ነው በርቱልን

  • @alalico7282
    @alalico7282 5 ปีที่แล้ว +2

    Kale Hiwot yasemaln. Tsegawn Yabzalh Wendemachn. Amen Amen Amen

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልላ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 💖💖

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ቁጥር ፩_፪ እያለ ቢቀጥል ጥሩ ነው ለመከታተል ያመቸናል

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በሰላም በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን!

  • @messigezu2091
    @messigezu2091 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃላ ሂወት ያሰማልን ውንድማችን በዚሁ ቀጥሉበት ሰአት ደግሞ ከ40 ደቂቃ አታሳንሱብን በጣም ነው እየጠቀመን ያል

  • @dalyfurno5885
    @dalyfurno5885 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ወለተመድህንየሚውደውየስላ
    @ወለተመድህንየሚውደውየስላ 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጠና ላንተም ይሁንልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 5 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ዕድመን ጥዕናን ያሃበልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለማምህራችን እግዝአብኤር ፀገውን ያብዛልህ

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwet Yasemalen🙏.

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yasemalin yehiwet zemenihn Amilak ybariklik!!!

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
    @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን .መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን .እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @marimari3268
    @marimari3268 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤቴ ከልጅ ትጠብቅልንህ መምህራችን አመሥገናለው

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 5 ปีที่แล้ว +1

    *አሜን አሜን አሜን*
    *ቃለ ህውትን ያሰማልን መምህር*

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እናመሰግናለን።
    እንኳን ፳ ደቂቃ ይቅርና ፪ ሰዓትም ይፍጅ ግድ የለም እባካችሁ ይበጃል ያላችሁትን ሁሉ አቀብሎን እነሆ እኛ እንጠብቃለን።

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው በቂ ነው 20 ደቂቃ ስለበዛ አይደለም
    ትንሿንም ሰምተን በተግባር ለማድረግ እንሞክር
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝልም

  • @meseretmekonen9802
    @meseretmekonen9802 5 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen edme ina xenaa yestelen tselotachu ayileyen yenante tselot le widwa hageree yedrsilat Ameen Ameen Ameen

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @woyniadis7302
    @woyniadis7302 5 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen kale hiwet yasemalin

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መልካም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ*

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ
    @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን የትምህርት አሰጣጣችሁ፡ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 ปีที่แล้ว +3

    እንስማማለን እኛ ምንፈልገው ይህነው ማወቅ የምንፈልገው ብዙነገ ስላለ አስተምሩን ምንም ግዜ አትሻሙብንም ያላደለው ለዘፈን ለአለማዊ ፊልም ጊዜውን ያባክን አይደል ደስ ብሎናል የእውነት ለናተም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ከዚሁ ጋ ተያይዞ ብዙ የኦሮዶክስ አማኞች ከማይመስሏቸው ሰዎች ጋ ይጋባሉ ለምሣሌ ከሀዛብ ጋ ከመናፍቅ ከካቶሊክ ጋ ይሄ ችላ ስለተባለ በቤተክርስትያናችን አሁን በጣም ተለምዶ እንደ ባህል ሆኗል ጭራሽ ፍቅር ያሸንፍል በሚል ተራ ነገር ጋብቻ መፈፀም ተለምዶል በተለይ ሀዛቦች የኦርቶዶክስን ሴት አጥምደው አስልመው በማግባት ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው የመንመን ፍለስ አንዱም ይሄ ነው እባካቹ ግንዛቤ ስጡ ጨለማ ከብርሃን ጋ እንደ ማይገናኝ ለኔ በደሙ የገዛ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አምላኬ የምንለው ተዋህዶ ልጆች እንዴት ነው ነብይ ነው ከሚል አማኝ ጋ ተጋብቶ አንድ ነን የምንለው እና ባክህ መምህር በዚህ ጉዳይ አሰተምርን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale eyewetn yasmalen!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen
    Amen
    Amen
    Kale
    Hiywet
    Yiasemaln
    Memhrahchn
    Tegawn
    Yiabzaln
    Amen

    • @berryhayyiligabri6980
      @berryhayyiligabri6980 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ማህበረ ተዋህዶ
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Mn-di5ur
    @Mn-di5ur 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመስገን ይሁን