በቤተ መቅደሱ በቅዳሴው ጸሎት ስንሳተፍ ልብ ልንላቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች- ክፍል ሦስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 270

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያሰማለን መምህራችን 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛላችሁ።

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
    እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን
    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
    በሰማነዉ በተማርነዉ ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬን አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን
    ህጉን ለመከተል አስተዋይ ልቦናን ያድለን
    አቤቱ አንተን መፍራትን ጨምርልን
    🙏🙏🙏

  • @edstedst2635
    @edstedst2635 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ያድልልን
    አሜንንንንንንን

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህውይት ያስማልን እሜን በእውነት ስላማየነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ጎዶሊያስኑርጋ
    @ጎዶሊያስኑርጋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም ከሰማነው 30,60,100, ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
    "እረ የምን መሰልቸት ነው መምህራችን ባልሆነ ወሬም ፌስቡክና ዋትሳፕ ላይ ተጥደን አመዋል የእግዚአብሔር ቃል መስማት በቃላት የማይገለፅ ትልፅ በረከትና ሰላም ነው ልቦና ይስጠን!!!!!

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ተገቢ የሆነ ትምህርት ነው ብዙ የማላቀውን አወኩኝ አምላክ ይርዳን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም
    @የማርያምልጅቤዛማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Aየኢማሁስመንገድኛተዋህዶ
    @Aየኢማሁስመንገድኛተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏⛪️
    ይቅር ለእግዚአብሔር መምህር አልበዛም
    እንዲሁም አልጠገብኩም

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ በሚል አገላለፅ ነው እድሜና ጤንነትን ያድልልን

  • @የጳውሎስፍሬነኝ
    @የጳውሎስፍሬነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai8143 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውንድሜ የአገልግሎት እድሜክይ ያብዛልን

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን
    ወንድማችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቀልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን መንግሥት ያውርስልን አባታችን

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ወንድማችን ቃለህይወተ ያሰማልን አዎ ብዙ የማናዉቀዉ እንድናዉቅ ያደረገን ባንተላይ አድሮ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ኑሩልን ወንድማችን በፀጋ እግዚአብሄር አብበህ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን ጥበበ ማም በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
    @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @vbvbnvbvbn2702
    @vbvbnvbvbn2702 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን እእእሜንንንንን

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰሚልን

  • @basilmutaz3189
    @basilmutaz3189 5 ปีที่แล้ว

    ቃሊ ሕይዉት ያሰማልን ለመምህራችን እወነት እግዚአብሔር ፀጋዉና ይብዛላሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን

  • @ethioplahagerebnn3487
    @ethioplahagerebnn3487 4 ปีที่แล้ว

    በውነት እግዚአብሔር ይመሥግን ይከን ሑሉ የሢወት ቃል እድሠማ የፈቀደልኝ መምሕር ቃለሒዎት ያሠማልን

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ መደሀኔቴ እየሱስ ክራስቶስ አተንመፍራትን በልቦናቺንአተን ማሰብን በህሌናቺን አሳድርብን ህግህን እከተል ዘድ አተ እርዳኝ ለስተማሪን ቃለህይወት ያሰማልት

  • @geneneoda6114
    @geneneoda6114 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ ወንድሜ የምታስተምረው ትምህርት ፍጹም ህይወትን ይቀይራል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን ለዲያቆን ጥበበ ማሞ እግዚአብሔር ይሰጥልን በፀጋው ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️💛💚

  • @tsige8557
    @tsige8557 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ማምህራችን

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥሉበት ምንም ያህል ቢረዝም የእግዚአብሔር ቃል ለማንም አይሰለችም

  • @welovegod4600
    @welovegod4600 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን።

  • @samsunga10saow22
    @samsunga10saow22 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwoten yamaln Amen Amen

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen khale hiweten yasemalen endechereneto

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @destalehul5009
    @destalehul5009 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን!!!

  • @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ
    @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ 5 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በጣምደስየሚል አቀራሪብነው አይሰለችም እጥር ምጥን ያለነው

  • @adonay6693
    @adonay6693 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yananishnigatu7365
    @yananishnigatu7365 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen endegna dikmet sayhon barsu charnet ena mhret be betu yakoyen

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale eyweten yasmalen wendmachen!!!

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
    @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin rejm edmna tena yisitlin

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማል መምህራችን በእዲመ በጠና እግዛበሔሪ ይባርክህ የገልጉሎት ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑሪ

  • @konjitko9497
    @konjitko9497 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen kale hiwet yaseman

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን
    እውነት ሰሚ ጀሮ ሳይሆን ሰሚልብ
    ይስጥን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመንህት ያርዝምልን

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen egizeber abezeto yebarek

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln

  • @bezayemaryamlejidxb5889
    @bezayemaryamlejidxb5889 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቀውን እምህርት አጊንቻለው እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 2 ปีที่แล้ว

    ለውድ ወንደማችንና ለዚህ የተቀደሰ መንፈሳዊ በተለይም ፍጹምና በትክክል በኃይማኖቷና በቅድስት ቤተክርስቲያ ትምርት አስተምሮ ብሎም ስርአቷና ድንጋጊዋ (በቀነኖዋናዶግማውላይ)
    የተሰሠረተን አስተምሮ በፍጹም ትጋት ትህትና ግብረገብነት በተላበሰ አቅርቦት የክርስታናዊ ህወታችን እንዳጎለምስ ብሎም ነፍሳችን ከጥፋት የሚታደጉንን -- ልዑል እግዘብሔር
    በጥበብና በኃይሉ ላቆመልን ክብር ምስጋና የቅድስተ ቅዱሳን የድንግ ወላዲተ አምላክ ፍቅርና በረከትን የቅዱሳን መላእክ የጻድቃን የቅዱሳንና የሰማእታት ተራዳኢነት ይብዛላችሁ።
    የሚቻልበት መንገድ ካለ እንደምን ነው የማገኛችሁ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ብዙ ጥያቄና ስላሉኝ?
    ወሰብሀት ሐእግዚአብሔሬ
    ለወላዲቱ ድንግል
    ለወለመስቀሉ ክቡር +++
    እህተመለሠክ

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ ወንድማችን ያገልግሎትኦን ዘመን ያስረዝምልን አሜን፫

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤት ትህትና መታደል ነው ጸጋውን ያብዛዎት መምህር

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @haymnothy4473
    @haymnothy4473 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችንንን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜዎትን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንኦ ይባርክ

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውት ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን ዳ/ን ጥበበ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ያባክልህ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ

  • @طلالالبدواوي
    @طلالالبدواوي 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hewot yasemaln💚💛💗💛💚💗💛💚💗💘💚💜

  • @merimeri7719
    @merimeri7719 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @masaratsado2036
    @masaratsado2036 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወትያሰማልን

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያኑርልኝ

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehyewet yasemalen

  • @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር
    @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፡፡ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kela hiwot yesamalin

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚ አብሔር ያክብርልን እኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን።

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ ግሩም አስፈላጊ ትምህርትና በጊዜአችን የጎደለን እጅግ አሳሳቢ ትኩርት ስጥታችሁ ስጥተህ ሰላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏🙏🙏👏።

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +3

    #እግዚአብሔር ይመስገን #ሰላምህ ይብዛልን
    #ውድ ወንድማችን #ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    #ቃለ ህይወትን ያሰማን #እውነት ነው #ፈጣሪ
    #እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድንኖር #በቸርነቱ ይርዳን
    #በሃይማኖታችን ያፅናን #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 5 ปีที่แล้ว

    *አሜን አሜን አሜን*
    *ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን*
    *ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን*

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalin edmena tena yistih yemayitegeb timihirt new ketilubet

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን :ቃለሂወት ያሰማልን :ወንድማችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @fantahuntilahun1120
    @fantahuntilahun1120 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርእሰተ ሰማያትን ያዋርስልን ወንድማችን።

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልን

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin .girim.yemilegn.dis.Layik.ye.miyaregu.ye.dabilos.teketayi.nachu::

  • @saramulugeta7527
    @saramulugeta7527 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ ዕርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን እመ አምላክ ከጎናችሁ ሁሌ ትሁን !!!!!

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለምህ ይብዛ ውድ ወንድመችን አጥንት ያምያለመልም ትምራትነው በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ረጅሙን እድሜ ጤናውን ያድልልን ወንድማችን!!!
    ወንድማችን አሁን ካስተማርከን እርብን አልፈጸምኩም ከዚህ ቧዋላ እንድፈጽመውና እንድኖርበት አምላክ ይርዳሽ ብላቹ በጸሎታቹ አስብኝ::

  • @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ
    @ተክለሃይማኖትአቡነፃድቁአ 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn 🙏🙏🇪🇹

  • @ልቤበአግዚአብሔርጸና
    @ልቤበአግዚአብሔርጸና 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላስተማሩም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ልጅ መሆን መመርጥ ነው

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ፈጣሪዬ ጌታዬ መደሀኒያለም እንደቃልክ እንድመላለስ ፍቃድህንም እንድፈፅም አንተ እርዳኝ አግዘን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ወላዲቷ አገራችንን ተዋህዶት ትጠብቅልን ፀሎት ልመናችንን ትመልከትልን ለወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgenet8592
    @genetgenet8592 5 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwot yasemalen memhrachn wendmachn tsegawun yabzalak wendmie Amen