Thank you Dr. Rodas for bringing into light the wisdom passed onto us by our thoughtful Ethiopian ancestors. It is sad to see how we, the present generation, tend to be ignorant of very precious wisdom sitting right in the palm of our hands.
Thank you so much Dr Rodas for sharing this million dollar knowledgeable discussion. It is so helpful to understand how lighting is created and how ACEINET Ethiopians view light. As we learn more about our ancestors' good work in science, it will help us to better understand our country. I would like to thank you again for your valuable and knowledgeable discussion. Watching your videos is useful and valuable. It is easy to imagine how your knowledge could transform our generation if you could organize it into an organization. That is always my wish.
Dr what you have say have got to do with electro culturing used to increase the growth and increase the size of the fruits and vegetables using electricity to pass through the garden floor and also aas antenna
I have a question we have a billions of stars, then a billions of galaxies let me ask you what is out side of this universe, and where does God exists??? Please answer for me Dr rodas 🙏🏽🙏🏽??? What do you think about the future humanity can we be a multiplanet species and later on a galactic civilization? What is your view please make a video???
❤❤❤ በእውነት ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ሲወድህ የእውቀትን መጨረሻህ አይታይም እጅግ ምጡቅ ያረግሀል እርሶም እንዲሁ ኖት ይትባረክ አምላከ አበዊነ ❤❤❤
I feel like I wasted 12years in school for nothing...I could sit and listen to your teaching and know thousand things .....thank you memhir!
መምህር ከሚዲያ ርቀዋል እንኳን በሰላም መጡ
አድናቂህ ነኝ በርታ አገር በእግራ እንድትቆም የምታደርገው ጥረትህ እግዚአብሄር ይደግፍህ ፡፡ ፊደላትን እና የግዕዝ ቃንቃ እንዲያድግ አንዳንድ ጊዜ ትምህርቱን ብትለቅ
Thank you Dr. Rodas for bringing into light the wisdom passed onto us by our thoughtful Ethiopian ancestors. It is sad to see how we, the present generation, tend to be ignorant of very precious wisdom sitting right in the palm of our hands.
ድንቅ ነው የቅዱስ እግዚአብሔር ስራ፤
ክብር ምስጋና ይድረሰው፤ በየደቂቃው፤በየሰዓቱ ።
የኔታ እናመሰግናለን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
thankyou Dr.Rodase Tadese for you giving knowledge about meta physics but you should tell us about the fight between arc angel and fallen angel
ሰላም መምህራችን
ስለሚያካፍሉን እውቀት በእጅጉ እናመሰግናለን፤😊
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
ደህና ነህ❤❤❤
በመዝናኛ ዘርፍ ውስጥ ለሚሰራ አቅሙና ተነሳሽነቱ ላለው ሰው : የምታካፍለን ነገር ከአበድኩልሽና ሞትኩልሽ ይዘት ካላቸው ፊልምና ሙዚቃ ውጪ ብዙ ነገር መስራት እንደሚቻል ነው ፤ እናም ሳትሰስት ሁሌም ስለምታውቀው ነገር ለኛ በማካፈልህን እጅጉን አድርጌ አመሰግንሃለው!
እግዚአብሔር ይስጥልን
Barta aba k hamer
Thank you so much Dr Rodas for sharing this million dollar knowledgeable discussion. It is so helpful to understand how lighting is created and how ACEINET Ethiopians view light. As we learn more about our ancestors' good work in science, it will help us to better understand our country. I would like to thank you again for your valuable and knowledgeable discussion. Watching your videos is useful and valuable. It is easy to imagine how your knowledge could transform our generation if you could organize it into an organization. That is always my wish.
dr በቀጣይ ሰለ Telepathy ይስሩልን 🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ዕውቀትን የገለጽልህ የታደልህ ነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ና
አንተ ራስህ ስትሰማ እኮ ተስፋ ነህ። በእድሜና በጤና ያቆይልን።
ሰላም ውድ መምህራችን
እንኳን ደና መጣቸሽሁ
amazing thing I haven't heard in my life thanks so much Dr please tell us about time travel does it really exist
ዘወትር መብረቅን ና ነጎድጓድ ሳይ ሊ / መላዕክት ቅዱስ ዑራኤልን እንዳስታውስ ያደርገኛል ።
ቅ/ ዑራኤል በመብራቅ እና ነጎድጓድ ላይ ተሹሟል፡ 🌩⚡️🌩
Astronomy ዘ ኢትዮጵያ
Memhrahen tabarak❤❤
ስለ መብረቅ ሲነሳ አንድ ነገር ትዝ ይለኛል በተለይ በዝናብ ወቅት ወይም እየዘነበ ባለበት ሠአት የመብረቅን ስም ማንሳት አይቻቹም አባቶቻችን እና እናቶቻችን በዝናብ ጊዜ መብረቅ ስንል ይቆጡን ነበር አሁን ምን ለማለት ፈልጌ ነው የጥንት የኢትዮጲያዊያን ዘለማዳዊ አፈታሪኮች ምን ያክል ተአማኒነት አላቸው ወይም ደግሞ አፈታሪኮቻችን ሁሉ በዘፈቀደ ያለምክንያት ነው ሲነገር የነበረው ምንም ያክል እውኘት የላቸውም እስኪ ዶ/ር ሮዳስ ከእርሶ እይታ የሆነ ነገር ልትሉን ትችሉ ይሆን
ጤና አና ሰላም ይስጥልን መጋቢ ስለ ንፋሰት ይሰሩልናል እንዴ?
ለሌሎች በማጋራት እውቀት እናካፍል።
ሰላም መምህራችን በጉጉት እንጠብቃለን።
ሰላም ዶክተር
በውይታቹህ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ።
እንዲብራራልኝ የምጠይቀው
አንድ አባባል አለ፦መብረቅ የሚጥለው ሰይጣንን ለመቅጣት ነው ይባላል ይህስ ምንያክል እውነት ነው።
⚡️🍄⚡️🍄⚡️
ሰላም መምህር እእእእ ሰሞኑን ጁፒተር እና ጨረቃ ናቸው እንዴ የተገጣጠሙት ፤????
ለምን ጠፋህ
selam memhrachn tmhrtowon begugut new ymntebkew
እባኮትን ስለ time travel በቂ ማብራሪያ ይስጡን ዶክተር እባኮትን?🙏
መምህር ጎንደር ወደ ገጠር አካባቢ ከሰው ላይ ወድቀ ነገር ግን ልጁ አልሞተም ምክንያቱም ቶሎ ቆፍረዉ 3ግዜ ቀበሩት ቆይቶም ተነሳ ።ላላየ ሰው ቀልድ ይመስላል ነገር ግን ጥበብ ነዉ
Dr what you have say have got to do with electro culturing used to increase the growth and increase the size of the fruits and vegetables using electricity to pass through the garden floor and also aas antenna
MUCH MORE RESPEC FOR D.r RODAS
ሰላም ለሁላችውም መቼስ የእግዛብሄር ስራ አያልቅም ፣የ ዛሬ 33 አመት በፊት ሀገር ቤት እያለው የወንዶች ፀጉር ቤት ከቤተሰብ ጋር ሆነን ሼር አድርገን እንሰራ ነበር ከበባለቤቴ ጋር የገጠመን ነገር ውሃ አልነበረም ለዚህ ውሃ የተጠቀምነው የዝናብ ውሃ ነበር እና ውሃውን ማፍላት ነበረብን ታድያ ግን ውሀው ሊፈላ አልቻለም። የማፍያው አይነት በባሊውጥ ኤሌትሪኩ የሚገባው ነው።
ኒኮላ ቴስላ መብረቅን በመሳሪያ በሰው ሰራሽ ዘዴ ይሰራ ነበር ይባላል መብረቅን ያናግር ነበር ይባላል እውነት ነው
አይ ዶ/ር ሰለ መብረቅና መብራቅት የሰጠከው ትንታኔ አሳማኝ አይደለም ለምን ቢባል radio active element ከየት መጣ ይህ መታወቅ አለበት
ጤና ይስጥልኝ መምህርዬ አንድ ነገር ልጠይቅህ ሰውነቴ ኮንታክት እያረገብኝ ተቸግሪያለሁ እቃ ስነካም ኮንታክት አለው ልብስ ሳወልቅም ይንጫጫል ከሰው አጠገብ ሳልፍም ይነዝረኛል እቃ ስሰጥ ድንገት እጃችን ወይም ጣታችን ከተነካካም ይነዝረኛል በተለይ ልብስ አጥቤ በማድረቂያ ማሽን አድርቄ ካወጣሁ የነካሁት እቃ ሁሉ ጢዝ ያደርገኛል ። መምህርዬ ችግር አለ እንዴ ? በምን ምክንያት ይሆን እንደዚህ የሚሆነው?
ኧረ የኔም ችግር ነው እኔም ባቅ ደስ ይለኛል
Chalu ena asayun
ሰላም ለእናተ ይሁን!! የመምህራችነን ሰልክ የምታውቁት ካላችሁ በእግዚአብሔር ሰም እጠይቃለሁ ድፍረት ካልሆነብኝ ብትልኩልኝ ወይም ብታገናኙኝ መምህራችን በጣም ነው ማገኘት የምፈልገው ካሉበት ድረሰ እመጣለሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ።
ከሳይንስ አነጻር ብዙ ነገር እየተመማኩ ነው ነገር ግን ብዙ በእናንተ የታዘብኩት አጠቃላይ አናንተ የምትከተሉት ሀይማኖት ብቻ የምታቀርቡት ነገር ግን ከኢስላም አንጻር ከእናንተ በተሻለ ይገልፀዋል ። ስለዚህ በተቻለመ መጠን ሰለ ኢስለም ሀይማኖት ግንዛቤ ከሌላችሁ እወቀት ያለው መጋበዝ ወይም በአማርኛ የተፃፉ መፅሐፍ ማንበብ ይቻላል።(please don't bias the science make harmonize).
ማንከለከለ ምን ይደለግ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ቁጭ።ስላለ እኮ ነው እና ነብዩ መሀመድ የፃፈው ካለ መጋበዝ እንጅ ሌላ ምን ይጠበስ አየ ተዋህዶ ኮራሁብሽ ሁሉ ወርቅ ምስጥርሽ
memhrachen yetbeb yemanentachenin dinek misterat berzim meremer ena tenat begziabhre egeza lelelochachen lemtfntklen chora kalehiwot yasemlen erzim edme kegziabhre berket yestlen!!!
I have a question we have a billions of stars, then a billions of galaxies let me ask you what is out side of this universe, and where does God exists??? Please answer for me Dr rodas 🙏🏽🙏🏽???
What do you think about the future humanity can we be a multiplanet species and later on a galactic civilization? What is your view please make a video???
Dr ጥያቄ ስላደረብኝ ነው መሬት sphere ናት ወይንስ flat or hollow sphere ?
የድሮ አባቶቻችን የሚሉትን ከዘመናዊው ጋር እያነፃፀርክ ብታስረዳን እላለሁ።
የራእይ መጽፍስ ምን ይላል?
ዶክተርዬ የሚያስቀኝ ነገሮ እራሶት ጠይቆ እራሶት የሚመልሱት ነገር 😂😂 ተጋብዥ እንግዳ💀😂 thank you anyways
ጠያቂ ተጠያቂ የለም ሁላችንም ተወያዮች ነን ወዳጄ
በዉስጥ መስመር ላዉራችሁ የሆነ ከብራ የገለበጥኩት ጥበብ ነበረ አግኝቸዎት ቢመረምሩት
Video ketalekake coytwal gn ahun nw yayewt hule se Ethiopia seltan mawk eflgalw negr gn ka yet endamjemr alawkm 15 ameta nw 8 kefl nw memarew mn temakrugnalachu
Tadiya sele Ethiopians men gennegnunet alew? Vodeo melew lela nannte metaworut demo sele mebrek
Ke kidusan ye mebereqe hayel yetesetachew alu aydel? Kalu lmn tesetachew?, erkus menfes lememtat yitekemal yemibalews endet tayutalachuh? Ewnt new? Amesegnalew!
sle 888 ... chromosomoch 24 nachew. based on thier behaivur ke sost yikefelalu....endihum andand magic yemiserut based on this yimeslegnal
ለሌችም ዶሮች እድሉን ስጣቸው እንጂ፣ አንተ ብቻ ሆንክ ኦኮ
...ይኼ ደግሞ ስንት ካህናት 'ና መነኮሳት እያለቁ ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ፤ ዛሬም ስለ "መብረቅ" ሲያወራ መስማት ያበሳጫል።
አንድ ቀን የግፉኣን አምላክ እግዚአብሔር ልክ እንደ "ሐኪም" አበበች የዚህንም ግለ-ሰብ ገመናውን ወይም ጭምብሉን አውልቆ እንደሚያሳየን ፈፅሞ አልጠራጠርም!።
Anete.men.feterek.menorehen.ketelehal.selesew.zem.belachehu.atauru.ersu.besegam.benefesem.sewen.eyagelegele.new.wedesewoch.cHebel.kememeleketeh.befet.wederasehe.temelket.beneseha.honeh.tseleye.bematawekute.atetechu....😢😢😢
ይህ ነገር ወደ ሕይወት አያደርሳችሁም ኮ እውነት ሕይወት መንገድ ኮ እናንተ ስለርሱ ማውራት እማትወዱት ነው።ተረት ተረት የላም በረትህን ተውና ወደ እውነት ተመለሱ።ይህ ወሬ ወደ እውነት አያደርስም።ሦስቱ የኢዮብ አጽናኞች ትመስላላችሁ።
Ernannte.keweket.ystedacheu.bezeh.tenetane.weset.yefetary.deneke.serawochenem.emenadenekebet.leyu.meredatena.yefetary.tEbeebenEM.enmarebetalen....😢😢😢
Can you guys add me to the geek club… I just love you all❤❤❤