የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 479

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 9 หลายเดือนก่อน +10

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባርክ ካንተ ቪዲዮ ብዙ ተጠቅሜለው በምድራዊውም በሰማያዊውም በረከት የሰማይ አምላክ ጌታ ይባርክህ ሰዋች አንተ ዳሰሃቸው አይደለም አንተን ሲያዩህ ይፈወሱ ንግግርህ ለበችተኞችህ ፈውስ ይሁን ።

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 9 หลายเดือนก่อน +10

    ለካ እስከ ዛሬ አንተን አለማወቄ ብዙ እዉቀት አምልጦኛል በርታ ብያለሁ 👍

  • @rohimamohamed5620
    @rohimamohamed5620 9 หลายเดือนก่อน +9

    ኑርልን ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 9 หลายเดือนก่อน +36

    እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ባሌን ፈጣሪ እንዲፈውስልኝ😢

    • @Kukin168
      @Kukin168 9 หลายเดือนก่อน

      አሏህ አፍያ ያድርግልሽ አብሽሪ

    • @Mstawte
      @Mstawte 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርልሺ እኔም ባሌ ታሞብኝ በጭቀት ልሞት ነው

    • @sarinaalemayehu
      @sarinaalemayehu 4 หลายเดือนก่อน

      fetari yerdashe

  • @ZubaidaZubaida-g3b
    @ZubaidaZubaida-g3b 29 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እኖድካለን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን የተናገርከው ሁሉ የሠማኛል😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsdAsd-s9s4c
    @AsdAsd-s9s4c 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን በርካታ ሰው ትምህርትህ እረድቱናል

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ የሚጠቅም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ always for You big respect ❤😊
    የሚገርመኝ ከላይ video አይቶ ብቻ የሚያልፈው ሰዎች በጣም ራሰ ወደድ ናቸው ምን አለ ለይክ ብተደረጉ 😥

  • @user-lm9iw1tn2x
    @user-lm9iw1tn2x 6 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ 😭እኔኮ ሻዉር መዉሠድ አቅቶኛል ለካይከበሽታ እኔም አለብኝ ነሯል 😢 ስታጠብ እያለቀስሁ ነዉ እምጣጠበዉ ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል ሻዉር ስወስድ አይየመዳም ቤት በሽታ አተረፍሁ 😢 ጓደኞቸ በፀፆለታችሁ አስቡኝ ❤ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አመሠግናለሁ ኑርልን

    • @waskan6560
      @waskan6560 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሺርሺ አብሺሪ ውደ

    • @naima8338
      @naima8338 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ እኔም አሞኛል አውድቅነው ይሉኛል በሰው ሀገር ተሰቃየሁ😢😢

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሽእናት እኔም የዚህበሽታተ ጠቄነኝ በዛላይ ድሥክአለብ ኝ ሥደትበሽታነዉትርፉ😢😢😢😢ፈጣሪ ከኛጋይሁን ሠላምላገራችን ያብቃን እኔእማ ጭራሹን ሠዉነቴይጠቁራል 😢😢😢😢😢

  • @BzauTsom
    @BzauTsom 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስለምሰጠን አገልግሎት እና ምክር እናመሰግናለን እኔ ስደት ላይ ነኝ እና. ስራዬ በጣም አድካሚ ነው ግን እኔ እሪ አለብኝ አሁን ግን በጣም እያመመኝ ነው ዶ/ር በቀኜ ብቻ ነው መተኛት የምችለው እባክህ መፍትሄ ካለህ በግራዬ አልችልም ብቻ. ስሜቱ ብዙ ነው

    • @asssss9051
      @asssss9051 2 หลายเดือนก่อน

      እንደኔ

  • @mimiak325
    @mimiak325 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ❤

  • @seifuhuluka431
    @seifuhuluka431 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሠግናለሁ።

  • @zemzemzemzem1897
    @zemzemzemzem1897 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ አንተው ጠብቀን የታመማችሁ ሁላችሁንም አላህ አፍያ ያድርጋችሁ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባረክህ!

  • @fozifoz-d9r
    @fozifoz-d9r 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም dr እራስ ምታት ቀን በቀን ያመኛል ከጀመረኝ 3 አመት በላይ ሆናል ሙሉ እራሴን ይዞ ግንባሬ በሙሉ እና ቅንጭላቴ ይከብደኛል ካመመኝ መረጋጋት አልችልም ዉስጤ ሰላም አይኖረዉም በዚህ 9 ወር ዉስጥ ደግሞ የመርሳት ችግር እያጋጠመኝ ነዉ እናም የእጅ መንቀጥቀጥ እጄም እቃ ያለመያዝ ጀመረኝ እጄ ከጀመረኝ ከራስ ምታቱ ቡሀላ ነዉ ግን ስናደድና ስፈራ በጣም ይንቀጠቀጣል እና ኖርማል መስሎኝ ነበር አሁን ግን በማንኛዉም ሰአት ይንቀጠቀጣል እቃም ስይዝ ያመልጠኛል የመዛል ያለ ማጥበቅ ነገር አልፎ አልፎ የመደንዘዝ በተደጋጋሚ እያጋጠመኝ ነዉ ጆሮየ በራሱ ድምፅ መፍጠር አልፎ አልፎ የማዞር የድካም ስሜት አለዉ እባክህ ከነርቭ ጋር ይገናኝ ይሆን ሌሎች ምልክቶቾ ካለ ንገረኝ ምናልባት የሌላም በሽታ ምልክትም ከሆነ ንገረኝ በጣም አሳስቦኛል እባክህ እንዳየኸዉ ቪዲዮ ስራልኝ አመሰግናለሁ

  • @NunuNunu-gs6xm
    @NunuNunu-gs6xm 6 หลายเดือนก่อน

    ጠራ ፈጠን ያለ አገላለፅ እናመሰግናለን👍👍❤

  • @FikirteG
    @FikirteG 9 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለው❤ ለምትሰጠን የጤና ምክር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @shemeliskassahun1718
    @shemeliskassahun1718 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እውነት መልካም ሰው ነህ

  • @fyebhhnbbh
    @fyebhhnbbh 8 หลายเดือนก่อน +18

    ያረብ ይችን ኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ አላሀህ ተክፉነገር ይጠብቃችሁ ወንድሜን አሞብኛል ዱቃ አርጉል 😢😢😢 ያረብ መዳን ይቻልስ ይሆን መዳኒት ካለው ንገሩኝ በጭንቀት ልሞትነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @abdulharar
      @abdulharar 7 หลายเดือนก่อน

      Amiin

    • @abelamobil
      @abelamobil 6 หลายเดือนก่อน

      amen

    • @semirabdu6615
      @semirabdu6615 6 หลายเดือนก่อน

      ኣብሽሪ ይድናል ከ ኣላህ ጋር

    • @fyebhhnbbh
      @fyebhhnbbh 6 หลายเดือนก่อน

      @@semirabdu6615 አሚንንን እህቴዋ

    • @سعادهعبدو-د5ي
      @سعادهعبدو-د5ي 5 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ አላህ ያሺርልሺ

  • @YgghBbgh
    @YgghBbgh 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ዶክተር ስለመረጃክ ዶክተር እኔ ቀኝ እጄን በጣም ያመኛል አንተ የተናገርከው ስሜት ሁሉ በጣም ይሰማኛል ስራ ቀርቶ ማንኪያ ይዤ መመገይ አ.ቃተኝ ሰዎቼም ሊረዱኝ አልቻሉም በማያምሽ ስሪ አሉኝ እመሙ የጀመረኝ ዓመት አለፈኝ ቢቸግረኝ ውኃ እያፈላው በጨው እያረኩ እዘፈዝፋለሁ ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም የህመሙን ምክኒያቱን ምንም ላቅ አልቻልኩም ዶክተር

    • @HeJr-w3c
      @HeJr-w3c 9 หลายเดือนก่อน

      የሽንትትቦላይየማበጥአይነትያሣያልየሽንትየማፈንሥሜትይሠማኛል

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክ በርታ ❗

  • @سريراسريرا
    @سريراسريرا 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you & thank you Dr. Seife Nurelein .

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር ሠይፈ በጣም ኢነመሠጊነላንንን በርታ🎉

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

    • @meremnigusemuzeyen7634
      @meremnigusemuzeyen7634 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dr.SeifeWorkuሠላም ዶክተር እኔ ፈነርቭ ይዞኝ ነበር ባድ ጎን ፊቴ ላይ ከጆሮየ ጀምር ነዉ ከዛ ቡሀላ ተሸራመምኩ ሀኪም ቤት ሄዴሁኝ መርፌ እና ከኒና ሠጡኝ ፣ እሡንም ተጠቀምኩ ለቀቀኝ አሁን ግን ነርቭ በያዘብኝ በኩል በቀኝ በኩል አሁን አይኔ ማልቀስ ጀመረ ዶክተርየ መፍትሄዉ ምድነዉ አይኔም እያነሠች ነዉ ያለቅሳልም እባክህ ንገረኝ

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የአልማዝ ባለጭራ የልከዉ በትክክል እኔ ደርሶብኛል ስልክህን ባገኝ ደስ ባለኝ ነበር🙏

  • @aminumar618
    @aminumar618 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከ ልብ እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ዑውቀትን ይጨምርልህ

  • @yalem2598
    @yalem2598 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ሰላም መጣክ እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @SerkalemSega
    @SerkalemSega 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @Selamsys
    @Selamsys 9 หลายเดือนก่อน +62

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንደው ስወዳችሁ ይሄንን ቻናል ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ተጠቀሙበት ምንም እንኳን ጣባቂም አዳኝም እግዚአብሔር ቢሆንም ግን ደሞ መድሃኒቱንም መድሃኒተኛውንም የፈጠረው እሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ብዙ እንጠቀማለን እናተርፋለንም በእውነት

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ/ሽ በጣም የሚገርም ነው በራሴ ላይ ያለው ህመም ነው የሰማሁት እና እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረን 🙏

    • @abduabdu5002
      @abduabdu5002 9 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/tB2b-AkTFy4/w-d-xo.htmlsi=GUUoFpWyMk64yhtd
      ይሄም ስለ ጤና ነው

    • @SebleTesga
      @SebleTesga 6 หลายเดือนก่อน

      ደ።ረ።እኔየምጠይቀው እግሬ ተቆርጧል ይህምከሆነ።3አመት ሁኖኛል ግን እሰካሁን ድረሰ የተቆረጠውም።አግሬ እዳለ የሆነ በጣም ይነዝረኛል ለምሳሌ አግሬ የተቆረጠው ከጉልበቴ በታች ነው ያየተቆረጠውእግር ግንእዳለ ያሳከክኛል ይህእስከመቸነው ።ደ።ረእባከዎት መልስ ዎን አጠብቃለሁ

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 9 หลายเดือนก่อน

    I like how he explains!
    I don't have that problem but I finished watching it

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 9 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን ዶክተር አላህ ይጠብቀን ከዚህ በሽታ በተለይ የመዳም ቅመሞችየ መቁም ስለምናበዛ

  • @BehiwotDememke
    @BehiwotDememke 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 8 หลายเดือนก่อน

      የትነዉያለኸዉአተ ወድማችን ማለት አባቴን ነርቭነዉብለዉት እጁን መጀመሪያ ሸንበቆ ወግቶትነበርከዛ ሀኪምሂዶነበርደህናነህአሉትዉሥጥሥባሪዉእዳለብሎነበር ራጅምተነሣደህናነህአሉት በሁለት አመቱደሞ እጀንደነዘዘኝ ቆረጠመኝአለከዛ ሀኪምሄደግን ለዉጥየለዉምነርቭነዉአሉት በቃመሥራትአልቻልኩምአለደም ብርድአይወድምአደል ​@@Dr.SeifeWorku

  • @marymersha6439
    @marymersha6439 3 หลายเดือนก่อน

    Wow thank you so much Dr you are the best ❤❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን

  • @hmhm5553
    @hmhm5553 7 หลายเดือนก่อน

    ይድስክ ቸጋር አለብን አልፏአልፏይምድንዛዝ ሰማት አለብን መንማድርግ አለብን አግርውስት አድልህም ደስክው 4-5 ይወርድው አባክህን ነግርን 🙏🙏🙏

  • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
    @احمدالاحمد-ك8ض1ه 9 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን
    እግዚኣብሔር ይጥብቅህባለህበትቦታ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @meserettefera1424
    @meserettefera1424 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጥም በጣም እናመስግናለን

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 6 หลายเดือนก่อน +2

    የነር በሽታ እንደሚያጋጥመኝ ሁለት ትላልቅ ሆስፒታል ሄጄ ነግረውኛል ምኅም መስራት እንደሌለብኝ 😢 እኔ አረብ ሀገር ነው ምሰራው😢😢በጣም ጠንካራ ነበር በጉልበቴ እተማመን ነበር አሁን ግን በጣም ተዳክሚያለሁ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለንዶክተር🎉🎉🎉

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርዬ🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶርቶር❤ ግን በአከብሮትጋር አንድ በጣም ያሳሰበኝ ጥያቄ አለኝ እሱም የወር አበባ ህመም ማስታገሻ መዳንቶች የጎንዮሽ ጉዳቶቹን ማወቅ እፈልጋለሁ 🙏❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏

  • @fadilaomukawser8130
    @fadilaomukawser8130 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በታይሮድ ህመም እና በቫይታሚን እጥረት ሚመጣውን ማብራሪያ እንጠብቃለን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏

  • @RabiaRabi-kh2mr
    @RabiaRabi-kh2mr 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @rediatalemu4107
    @rediatalemu4107 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egren betam yamegnal dinget endaled yaregegnal keza koyito eyelekekegn yimetal Enna bird metogn yihun nerve himemem endet meleyet chilalew

  • @mitamita5267
    @mitamita5267 9 หลายเดือนก่อน +2

    እባክ ዶክተር እኔ በጣም ያመኛል የምትረዳኝ ነገር ካለ

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu452 9 หลายเดือนก่อน

    Wow ዶቶር እነመሰግንናለሁ

  • @MebratuMmorros
    @MebratuMmorros 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ክበርልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አላህ እውቃት ይጨምርልህ

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የኔ ህመም እጄን ማንሳት በደንብ አልችልም የሆነ እቃ ማንሳትም አልችልም።።።።ጉልበቴን ደግሞ ፊት ለፊቱ ሳይሆን የጉልበቴ ኋላው ።።።።።ሸንት ቤት መቀመጥ አልችልም ያለመቀመጫ ጉልበቴን ያመኛልሳጥፈው

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hadeea-x2o
    @Hadeea-x2o 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል ደኩተርየ🎉🎉🎉🎉

  • @TheHappy4all
    @TheHappy4all 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr. Great info

  • @nejatjemal4836
    @nejatjemal4836 9 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን Dr 🙏

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @BetaniteferiBetaniteferi
    @BetaniteferiBetaniteferi 5 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor ye qoda nerve endet likeset yichilal endets treat lidereg yichlal beteley demo wede jerbachin lay yemikesetewun
    Please 🙏 docter betam bazih aynet himem iyeteseqayew nw local yemigegn clinic hedkugn gn mnm lewx alayehugnm bemtchilew erdagn exebiqalew .
    Yebeshitaw symptoms demo yaqaxlegnal ,yixezexizegnal,andbota lerejim se'at meqemex alchilm, enam ihe smet be jerbaye Ena hode akababi nw mn baderg yeteshale nw
    With respect 🙏 .

  • @tizibitgirma7591
    @tizibitgirma7591 9 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር እኔ ብዝ ግዜ ሁኑኝል አንተ ያልካችው ህመም ይሰማኝል ግን ብዝ ህክምነ አድሪጋለሁ ግን ምንም አይነት ለውጥ አላገኝሁም እጅ በጣም ይተኩሳል ያቃጥለኝል በደም ስራች ስር በጣም ያመኝል የማቀጠል ሰሜቱን እንኳን የሜቀንስ መደሀኔት ካለህ ንገረ በማሪያም ዳክተር

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ / ር እንኳን አደረሰህ 🙏 ።
    1 , ዶ / ር በስራ ምክንያት ብዙ ሰዓት እቆያለሁ እናም ግራ እግር ከጉልቤቴ በታች በጣም የጠቆረ ነው ማለቴ የደም ስሬ ጥቁር ብሎ ያስደነግጣል ችግሩ ምንድን ነው ??

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ ከዚህ በፊት አስረድቼ ነበር፣ የደም ስር መጥመልመል በሚለው ቪዲዮ ላይ

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ እንኳን በሰላም ጣህ ረ መላ ካለህ ጀርባየን ሙሉ ያቃጥለኛል ወገቤን ምናምን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน +2

      ከዚህ በፊት ስለ ጀርባ ህመም የሰራሁት ቪዲዮ አለ፣

  • @TegegnMulugeta-lu5vu
    @TegegnMulugeta-lu5vu 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር አድራሻ አና ሰልከ

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b 7 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @SerkalemSerkie
    @SerkalemSerkie 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አገቴን በጣም ያመኛል መፍትሔዉ ምንድነዉ መጠዝጠዝ

  • @ammarqqq-j1v
    @ammarqqq-j1v 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላምዶክተርየእሄህመምእኔላይምልክቶቹአሉየትነውእማገኝህተባበረኝ
    ሀኪምሂጀእሄነውአላሉኝምእኔያለሁትሥደትነውበእንግሊዘኛስሙምንዲንነው

  • @fathemaFatemen
    @fathemaFatemen 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ የቡዙወቻችን በሺታ ምልክት ነው😢😢

  • @MaramawitMengistu-m3i
    @MaramawitMengistu-m3i หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር የት ነው የምትገኘው እባክህ

  • @AlmazKinfe
    @AlmazKinfe หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በዚህ ነገር በጣም ተቸግሪለሁ እባክዎ እርዳኝ እኔ ዱከም ደብረዘይት ነኝ ገና እድሜ 29 አካባቢ ነው እባክዎ መፍትሄው ምንድን ነው ዶክተር

  • @shukerashukera6149
    @shukerashukera6149 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሳይፈ

  • @ferishwolde8336
    @ferishwolde8336 8 หลายเดือนก่อน

    I am suffering from lack of sleep due to my Restless Leg Syndrome. What should I do enjoy my sleep?

  • @HusenGalgalo
    @HusenGalgalo 5 หลายเดือนก่อน

    ሐይ በርታ ከሕክምነው
    ይልቅ
    ገዜጠኛትነትህ
    ይመቻል

  • @Mes-wq3fr
    @Mes-wq3fr 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ ጀርባዬን በጣም ያቃጥለኛል ስራ ሲቀንስልኝ የተሻለኝ ይመስለኛል ደግሞ ከፍሬጁ የምናቀዘቅዘው በረዶ በዛ ሳሸው ለተወሰነ ጊዜ ይሻለኛል እና በበረዶው ችግር ያመጣል ወይ?

  • @Selamsys
    @Selamsys 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ዶክተር እንደው ምን ልበልህ ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ እግዚአብሔር በሚያውቀው በምን ላግኝህ እያልኩ ነበር ስለ ዚሁ ላማክርህ ፈልጌ ። ምን መሰለህ እኔ ከቅርብ ጊዜ ደሚህ የቀኝ እግሬን አውራ ጣቴን እና እጄን ደሞ አመልካች ጣቴ ላይ በአንጓው መሀል ላይ የመደንዘዝ ስሜት እና የሆነ ስሬን ነገር ድንገት ስነካው ክፕፍተኛ ህመም ይሰማኛል እግሬንም ወደ ኋላ እጥፌ ቁጭ ስልና እግሬ ሲወጠር እዛ የደነዘዘው ቦታ ከፍተኛ የውጋት ስሜት አለው ዝም ብዬ በመጠራጠር ፋርማሲ ሄጄ ሳማክራቸው ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ሰተውኝ መውሰድ ከጀመኩ ወደ ሶስት ወር ሊሆነኝ ነው ለውጥ አለኝ በተለይ ስነካው የሚያመኝ እና የውጋት ስሜቱ ትቶኛል ማለት እችላለው የመደንዘዝ ስሜቱም ልክ የጀመረኝ ቦታ ላይ ነው ያለው እንጂ ሌላው ትቶኛል ግን ዶክተር አሁን ደሞ ሰሞኑን ወገቤን አሞኝ ነበር ህክምና ስሄድ ሽንትሽ ላይ ደም ያሳያል ተብዬ መድሀኒት ወስጄ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል እሱ ሲሻለኝ ግን የቀኝ እግሬን ተረከዜ ላይ የህመምና አልፎ አልፎ መደንዘዝም የሚሰማኝ ይመስለኛል ድንዛዜውን እርግጠኛ አደለሁም የግራ እግሬ ተረከዝ ግን ህመም ይሰማኛል አውራ ጣቴን ደሞ ጫፉ ላይ የመደንዘዝ ስሬን ስነካው የህመማና አጥፌ ስቀመጥ የመውጋት ስሜት ይሰማኝ ጀምሯል ሶስት አራት ቀን ሆነኝ እጄን ትከሻዬን ያመኛል ብቻ ምን አለፋህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰውነቴ አጠቃላይ ምንም ጤንነት ሊሰማኝ አልቻለም ምን ትለኛለህ??? ስለራሴ ትንሽ የምኖረው ዱባይ ከማዳም ቤት እድሜዬ 45 ውስጥ ነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ትልልቆች ናቸው ፔሬድ በ15 ቀኑ ዛሬ መጣ ተመልሶ ኪሎዬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጨምሬያለው ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ሌላ መረጃ ከፈልክ ጠይቀኝ አመሰግናለው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙ የከፋ ምልክት አይደለም፣ ስፖርታዊ እነወቅስቃሴ ቢደረግ እየለቀቀ ይሄዳል። ምናልባት ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት ከጀመረ ምርመራ ያስፈልጋል

    • @Selamsys
      @Selamsys 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@Dr.SeifeWorku አመሰግናለው ዶክተር እንደ አማራጭ ግን ከባይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ጋር ባይታሚን ዲ ብወስድ ብዬ አስቤ ነበር ስለ ቫይታሚን ዲ የሰራህውን ያንተን ቢዲዎ ካየሁ በኋላ ነዉ ይሄንን ያሰብኩት ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ፀሀይ ላይ አልወጣም ምናልባት በሳምንት አንዴም ፀሀይ ላላገኝ እችላለው ለዛ ብሞከው ችግር ይኖረው ይሆን ሌላው እንቅስቃሴ ጀምሬያለው ሌላ ጊዜ ስለማይመቸኝ ማታ ከመተኛቴ በፊት በጀርባዬ ሆኜ እግሬን ወደ ላይ ታች በማንሳት በተቻለኝ አቅም ለማንቀሳቀስ እሞክራለው ስንጀምር ከጉልበቴ ጋ ከኋላ በኩል ከፍተኛ ህመምና ቀጥ ብዬ አልዘረጋ እያለኝ ተቸግሬ ነበር ግን ህመሙን ችዬ እና በቪክስ ማሳጅ እያረኩ ሳላቋርጥ ሳንቀሳቅሰው አሁን እየተወኝ ነው ትኩሳትና ብርድ ግን ምንም የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለው

  • @AbebJekalew-z4y
    @AbebJekalew-z4y 9 หลายเดือนก่อน

    Dr.seife በጣም እናመሰግናለን
    Aegent question 📌📌
    እኔ ጥያቄ አለኝ ከዚ በፊት ሆስፒታል ሄጄ ተመረምሬ ነበር MRI ተዞልኝ ግን ምንም የለብሽም NORMAL ነው ሁሉም ነገር ነው ያሉኝ ግን እኔ በጣም ያሳሰበኝ በቀኝ በኩል ደረቴና ጀርባዬ ምንም ስሜት አይሰማኝም በረዶ ውሀ ምንም አይቀዘቅዘኝም ሙቅም እንደዛው Fell ከካረኩ ብዬ እየቆነጠጥኩ ሞከርኩ ግን ምንም ስሜት የለም ምን ሊሆን ይችላል? ምንስ ላርግ ? አባክህ ቶሎ መልስልኝ የቆየ ጭንቀት ውስጥ ነኝ በ አድሜ ነው እንዳልል 20 አመቴን በቅርብ ነው የያዝኩት።

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 3 หลายเดือนก่อน

    Dokterye engera yiwtalek❤❤❤❤❤❤

  • @Fofo-o3s
    @Fofo-o3s 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅክ ይህ በሽታ አለብኝ አገሬ ገብቼ አድራሻክን መፈለግ አይቀርም

  • @zeharaabdu7367
    @zeharaabdu7367 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዴስክ ተሸራቶነርብሽን ነክቶታል ተብየ ቴራፒ እየሰራሁ ነበር ግን ለውጥ አላየሁም ለህክምና ከክፍለሀገር ነበር የመጣሆት ባገኝህ ደስ ይለኛል እባክህ

  • @kasayeGezahagne
    @kasayeGezahagne 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እንዴት ነህ ትላንት ኮመንት ላይ ጽፌ ነበር የልጠቀስኳቸው አሳቦች ስላሉ ተመልሼ መጥቻለሁ ባለቤቴ ያለችው ስደት ላይ ነው። ዕድሜዋ 30 ነው ምንም አይነት አደጋም ሆነ ጉደታ አላጋጠማትም የ 3 ልጆች እናት ናት አንተ የገለጽካቸው ምልክቶች አሉ ።ማለትም የወገብ ህመም ቦታውን ስትነካው እንደ ቁስል የማመም ሰሜት የማጅራት አካባቢ ህመም የእጅና እግር መገጣጠሚያዎች ላይ መደንዘዝ ማቃጠል መንዘር እግር ላይ እንደ ጎንዳን የሚሄድ ነገር መኖር ትንሽ ሰዓት የሚቆይ ረስምታት ግራ ጎኔን ቀስፎ የመያዝ ቀኝ እጅ ና እግር መደንዘዝ ሲያስነጥስ ወገብ መሰማት ጉልበቷን ማመም ቀኝ እጄን አጥፌ ስተኛ የመደንዘዝ ረጀም ስዓት ዕቃ መያዝ አለመቻል የመሳሰሉት ናቸው ።ሀኪም ሄጃለሁ ስኳርም ግፊትም ኖርማን ነው።በለው አይፐሮፊን የሚዋጥና የሚቀባ ተሰጥቷት የሚቀባው ለእጅ ና ለእግር መገጣጠሚያ ለውጥ አለው ለግዜው የወገብ ምንም ለውጥ የለውም የባሰው የሚዋጠው ሆዴን የመመረጥ ሰገራ የመድረቅ ሁኔታዎች አሉ።ሀኪም ቤት ዳግም ለመሄድ አሰሪዋ ብዙም ፈቃደኛ ስላሆነች ራሷም የቋንቋ ችግር ስላለ ሀኪም ጋ እስከምትሄድ ምን ማድረግ እንዳለበት ና ምን እደሆነ ና መፍትሄውን ስል እማጸናለሁ !!!

    • @kasayeGezahagne
      @kasayeGezahagne 3 หลายเดือนก่อน

      መልሱን እንዴት እደማገኘም ይነገረኝ

  • @youtub-q1b
    @youtub-q1b 7 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ዶክተር 👍🙏

  • @HenokRegasa-bi2vk
    @HenokRegasa-bi2vk 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስለ ቡአ ወይም ኽርንያ ብታስረዳኝ ። ልጄን በጣም በተደጋጋሚ ይታመምብኛል።

  • @uhrf3426
    @uhrf3426 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @fikremariyamyohannes8472
    @fikremariyamyohannes8472 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ ከሁለት ወር በፊት ጎይተር አስወጥቼ ነበር አሁን በከፍተኛ ሁኔታ የጀርባ ህመም አጋጥሞኛል ዶክተር ምን ትመክረኛለህ ህመሙ ነርቭ የመሆን እድል አለው

  • @አላሁ
    @አላሁ 7 วันที่ผ่านมา

    እኔስ ያነርቨ ታመሚ ነኝ ዶክታር እባክህ አድራሻህን ንገራኝ በፈጠረክ🙏🙏🙏

  • @WerkineshAGa
    @WerkineshAGa 9 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ሽፍታ ነው SAAm ceram አሪፍ ነው ይላሉ አንተ ምን ትላለክ እስቲ ነገር 🙏🙏

  • @wubebirhanu-c1w
    @wubebirhanu-c1w 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ከትክሻዬ ጀምሮ እስከ አውራ ጣቴ ድረስ የመጥዝጠዝ እና የመደንዘዝ ችግር ነበር የተሰነ ጊዜ ተሽሎኝ ከባድ ነገር ሳነሳ ህመሙ ይነሳብኛል ። አሁን አሁን ደግሞ እጄ እና እግሬ ላይ ቦታ እየቀያየረ ይጠዘጥዘኛል ዶ/ር መፍትሄ ካለው ?

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ke endih aynet beshta enantenna betesebochachhun ysewr

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @remli112
    @remli112 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር የኔ ችግር መንገድ መሄድ ስጀምር ከጉልበት በቴች እደነዝዘኜል መሄድ ያቅተኜል ምክንያቱ ምንድነው ❤❤❤❤

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 8 หลายเดือนก่อน +1

    doctor መደንዘዝ የውስ እግሬ የእጄ ጣት ይቃጠላል vitamineb12,ታዞልኘ ወስጃለሁ በተጨማሪ የፋይታማን D. እጥረት እንዳለብኘ viatmine d3 ወሶጃለሁ

  • @zahraticket
    @zahraticket 8 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻ የት ነው በአካል ለመምጣት

  • @HhHh-mk1tv
    @HhHh-mk1tv 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር እንኳን በሠላም መጣህ አንደ ጥያቄ ነበረኝ እኔ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት እና በህፃንነቴ መርፌ ተወግቸ ነበር ና አንደኛዉን እግሬን አሁን ላይ የመዉርር ስሜት እየተሠማኝ ነዉ ሁል ግዜ ልብስ በጣም እተኩሣለሁ ሀኪም ቤት መሄድ አለብ ወይስ የማቃጠል ስሜት ሲሰማኝ እባክህ መልስል

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 8 หลายเดือนก่อน

    Gerbaye ke tekashaye gemero eske wegebe ende esat yakatelegnal ebakehen Doctor mefetehe kaleh negeregn bekerbu Agere selememeta lagegnh emokerealehu

  • @kidstworku8383
    @kidstworku8383 7 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዶክተር በየት ነዉ ማገኝህ በጣም ጨንቆኛል ማገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ እባካቹ😭😭😭

  • @سريراسريرا
    @سريراسريرا 9 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ዶክተር

  • @TeklehaymanotWeldegebrial
    @TeklehaymanotWeldegebrial หลายเดือนก่อน

    እስፖርት መብዛት ነርብ ሊያመጣ ይችላል ወይ

  • @ሀዋሰይድ-ደ6ኸ
    @ሀዋሰይድ-ደ6ኸ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይስጥልኝ ዶክተርዬ ካዬህው እባክህን መልስልኝ አይኖቼን. ወደግራ ወደቀኝ በማዟዟር ሰአት የሆነ ጭራ የመሰለ በማያቸው ነገሮች ይወናጨፋል ካንድ ነገር ላይ ትኩር ብዬ ሳይ ያ ነገር አይታዬኝም ወዳወድህ ሳደርገው ብቻ ነው እሚታዬኝ 😢

  • @محمدمحمد-ز3ف9ي
    @محمدمحمد-ز3ف9ي 2 หลายเดือนก่อน

    ማዲትእደትሊወገደየቺላል ዱከተረሰይፉ