Wayen gude ehe lij wendeme sayi hone ayekerim everything ከ su yimsaselal መአነወ የ አበተu simi❤❤❤❤❤ Anyway u have great minds 💪💪💪 follow u dreams with u gods
When I saw your brother interview with Seyifu fantahun , I was so happy about your mom. She is a great full mom, I was proud of your brother captain kirubel and your mom, now i’m excited to you here. I’m proud of you too also 🙏💚💛❤️
Bro really your insight is amazing specially your love for god is touch me also your confidence is good you deserve more thanks for sharing your thoughts for us.
It was a quality time Abresh! Keep flying higher!
massive Respect 🦅🤝🏿✊🏿
u said, if u have good connection with script writer(God) u can change a things🥰
Respect Jesus always with you 🙏
what is ur 2nd movie name
Wow Surafel. Your energy and passion are truly inspiring! 🌟 Keep doing your thing. You're making a real impact. Excited to see more from you! 👏
We are agle we are alpha you now why my energy and ur energy connected because of Eagle fly on the sky 10q man appert
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በአንክሮ አዳመጥኩት። የመጀመሪያው ንግግር በመጨረሻ በኑሮ ተተርጉሞ አየሁት። የዚህ ወጣት ስኬታማ የህይወት ጉዞ እጀግ አስተማሪ፣ የክፍለዘመኑ ምርጥ ትምህርት ሆኖ አግኝቻለሁ።
እድል የሚባል ነገር ላይ አላምንም ያልከው ጠያቂ ተሳስተሃል። ይህች አለም መካኒካል አየደለችም። 1+1 ሁልጊዜ 2 እይደለንም። ብዙ factors አሉ። የፈጣሪም ፈቃድ አለ። ካስተዋልህ የልጁ ታሪክ በራሱ ያንን ያረጋግጥልሃል።
ወንድማማቾች እናንተን የወለደች እናት ትባረክ አቦ እናንተ የኢ/ያ ፈርጦች❤❤❤❤
ከምንም እና ከማንም በላይ ከፍ በል በጣም ደስ ብሎኝ ሰማሁህ የሆነ ነገር ሰጠኀኝ የምትገርም ልጅ ነህ እናትህ እደለኛ ናት ❤❤❤
ክብር ለአያትህ !!! 🙏አይማኖትህን መሀተብህን ሰለጠንን የሰለጠነ አገር ሄድን ብለህ ክርህን ያልበጠስክ ተባረክ ከፍ በል!!!
Mech esu bcha snemgbaru rasu des sil
የተዋህዶ ፍሬ ማህተብክ ሲያምር የኔ ውድ ባለ ማህተቤ በርታ የትም ሂድ በሀይማኖትክ እዳትደራደር አንተም ወንድምክም ይበልጥ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ለእናታቹ እርጅም እድሜ ፍቅር የሆናቹ እግዚአብሔር አብልጣቹ ምትወዱ ምታመሰግኑ ቤተሰብ ሰው በተደርገለት ሁሉ እግዚአብሔር ቀድሞ ሲያመሰግን ልቤ ይርሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በተፈጥሮህ ሙሉ ሆነህ ተፈጥረህ መሆን የየምትፈልገው ቦታ ካልደረሥክ ይህን ኢንተርቪ 100 ጊዜ ተመልከተው በእውነት ሥንፍናዬን ታዘብኩት፡ ሱራ አንተ አንደኛ ነህ ዲሢፒሊን ያልካትን አሥምሬባታለው ቴንኪው በጣም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ፡ ያንተ እናት ደሞ የዘመናችን ጀግና ብያታለው ክብር ለእናትህ thank you.።
ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ መሆን የምትችል ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ።
ዋዉ የዛች ጀግና ሴት ልጅ ነህ በጣም ይገርማል እዉነት በፈጣሪ ደስ ሲል እንኳንም ጠነከራችሁላት ይገባታል የኒ ድንቅ የድካሟ ዉጤት ለሀገርም ተረፈ ኮራንባችሁ❤❤አብርሽ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪
ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይህን አስተሳሰብህን ይጠብቅልህ በደሙ ይሸፈንህ ከዚህ በላይ ይጠብቅ ለብዙዎች ያትርፈህ
ባለ ማህተዕቡ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ባተ ምክንያት እናት ሀገር ስሟ ይጠራል🤗❤👈
ግልጽ እና ነጻ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰጥቶሃል ያዝልቅልህ የአክሱም ጽዮን ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድምህን እናትህን ሁሉንም ቤተሰብ
ጎበዝ ልጅ አሰተዳደጉ ቤተሰቡ ወሳኝ ነው ።።።ተምሮ ቤተሰብን ሀገርን ማሰጠራት ኩራት ነው ።።።የተባረክ ቤተሰብ ከእናታቸው ጭምር ❤
Tiktok short video አይቼ "ቀባጣሪ በዛ" ብያ ላሽ አልኩ። ሙሉ interview ሳየው ግን like omg ወጣት በዚ ሲታነጽ የሚኖረውን መናገር ሲችል ይመስጠኛል እና I admire you bro ✌️✌️
እንኳን ደና መጣህ ሱራፌል የካፒቴን የኬሩቤል ወንድም ምርጥ ኢትዬጺያዊ ከዚህ የበለጠ ትልቅ እንድደርስ ምኞቴ ነው በርታ 😊
በጣም በሳል ልጅ ነው ልክ እንደ ወንድሙ እናታቸውና አያታቸው እግዚአብሔር ተጨምሮበት በደንብ አሳድገዋቸዋል እናታቸው እድሜና ጤና ይስጣት 🙏🏾 እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ባርኮ ያኑራችሁ🙏🏾❤
ወንድሜ እጅግ አስተማሪ ቆይታ ነበር በርታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋን ያብዛልህ
ስለ ስኬት እና ስለ ሰዉነትህ እግዚአብሔር ይመስገን❤😊
እንኳን ደና መጣህ የኪሩ ወንድም እናታችሁ እደለኛ ናት ለቁም ነገር በቅታችሆል ልፍቷ መና አልቀረ🎉🎉🎉
ማነው ወንድሙ?
@@momojojo5634 ፖይለት ኪሩቤል ይባላል በባለፈው ሰይፊ ላይ ከእናቱ ጋር ቀርቦ ነበር. እናታቸው. አረብ አገር ለ25አመት ቤሩት ቆይታ ስትመለስ ልጇ ኤርፖርት ሰርፖራይዝ አደረጋት. ማለትም የሱራፊኤል እና የኪሩቤል እናት. ጀግና እናት አለቻቸው ።
@@MariaMaria-ez3voየሶ ልጂ ነዉዴ ዋዉዉዉ
@@MobilePlus-ml8de አወ
Guys you don't have idea how much I love this Guy.
He is an inspiration for young generation.
❤❤❤
በጣም በሳል የሆነ ንግግር የሚገራርሙ ሀሳቦች ነው ያነሳቹት በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አብርሽ keep it up
❤ እውነት ነው አላህ ፈቅዶ የሁላችንም እናቶች ለማስዴሰት ይርዳን በተለይ የኛ የኢትዮጵያ እናቶች
Amen
ጀግና እናት አለችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናታችሁንም እርጅም እድሜ ይስጣት ቸሩ መደሀንያለም ❤
በጣም ይገርማል መረዳቱ ከጠያቂዎቹ እውቀት በላይ የሆነ ልጅ ጥበቡንና እሱን መፍራቱን እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታልኝ የኔ ውድ❤
🥰👏በርታ አንተን እያዩ ብዙ ወጣቶች ሚገቢ አሉ ሞዴሊንጉ ላይ 👏በትህትና ንገራቸው🥰 በርታ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች
ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድሜ በርታ ተባረክ
Wayen gude ehe lij wendeme sayi hone ayekerim everything ከ su yimsaselal መአነወ የ አበተu simi❤❤❤❤❤
Anyway u have great minds 💪💪💪 follow u dreams with u gods
🙏የጀግናዋ እናት ልጅ እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን🙏እንድህ ነዉ እግዚአብሔርን የምወድ የምፈራ ሁሌም አሸናፊ ጎበዝ ብርቱ ነዉ ቸሩ መዳኒአለም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ በሞገስ በእድሜ በጤና ያኑርህ ያቆይህ ይጠብቅህ🙏እጅግ በጣም ደስ ትላለህ❤❤❤ዴፍ ፕሮግራምክ ጥሩ አንደኛ ነዉ በርቱበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏💚💛❤ኢትዮ ለዘላለም ትኑርልን አሜን🙏😍😍😍ሱራ በርታልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በየድክበት ቦታ ሁሉ ሞገስ ጥላ ከለላ ትሁንህ በእምነትህም ታፅናክ ፍፃሜክን ታሳምረዉ አሜን🙏❤❤❤
ሁሌ ነው ቻት የምናደርገው too much humble and kind person keep going bro 🙏🙏🙏
መን አገባን 😒 እንዃን ቻት ጫትስ ብትቅሙ
This young boy is so humbled! I can imagine where he can reach on the coming days!!! Rise and Shine
ዋው ወንድሜ ምርጥ ንግግር በተለይ አሻንጉሊት ንግግርህ የሰው ልጅ ሁሌም - ማለት አለበት ይመችህ አድናቂህ ነኝ😅
Wow በጣም ደስ የሚል ቆይታ በብዙ የሂወት ተሞክሮህ ስላስተማከኝ አመሠግናለሁ
his confidence and strong eye contact 🔥
what a boy ! massive respect for this young, marvelous, eloquent young lad from Ethiopia !
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጎበዚ
ዋው ምርጥ ያገሬ ልጅ ተባረክ ትልቅ ትምርት ሰተኧናል ተባረክ ውዴ
ኮራሁባችሁ የሀገሬ ልጆች ወንድማማቾች የእናታችሁን ላብ ከንቱ አላስቀራችሁም ጎበዞች ተባረኩ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይርዳህ ወንድሜ!!!🙏💚💛❤
ዋዉ ሱራ ምርጥ ሰዉ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና ነህ😍🙏
Wow ሱራ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን
ወይኔ ጭራሽ የቤላልጅ ነክ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ጀግና እንኳን ተወለድክ ባጋጣሚ እኔም አርቲስት ነኝ ከቤላ ልጆች አንዷ ነኝ ደስብሎኛል እደግልን ቤላ ብትመጣ ደስ ይለኛል
Maryamn 1hour ka 19 min አፌን ነው ያስከፈትከኝ 🔥💪
ሳባዉያን በሚለው ፊልም ነዉ ማቅህ አንድ ባች ነን keep fying high
በጣም ጎበዝ ልጅ እንኮራብሀለን ያሰብክበት እንድትደርስ እመኝልሀለሁ🎉🎉
ጀግና ናችሁ ሁለታችሁም መመረቅ ነው
dawit ስላቀረብከው እናመሰግናለን አንድ ነገር ተባበረኝ ምኖረው አሜሪካ ነው ከልጁ ጋር በስልክ ብታገናኝኝ ደስ ይለኛል አንዳንድ መረጃ ልጠይቀው እፈልጋለው
ብዙ ቁምነገር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ።ሱራ
He is a person i want to be always keep shining 🙏
Keep flying higher
I have never seen this guy before , and never knew him before , and am too impressed , am saving this video offline ..simply too good !!!
When I saw your brother interview with Seyifu fantahun , I was so happy about your mom. She is a great full mom, I was proud of your brother captain kirubel and your mom, now i’m excited to you here. I’m proud of you too also 🙏💚💛❤️
I'm really appreciate this guy. Keep it Bro
ደስ የሚል ኢንተርቪዉ ተባረክ ለዛክ ሁሉ ደስ ሲል❤❤❤❤
God bless you Young and Mature Lovely Ethiopian!!!❤❤❤❤❤
ባለ ማህተቡ እግዚያብሔር ከፍ ያርግ❤❤❤❤
Sura is the best guy ever in the world and he is good at all i have a lot respect for him and he is good
Beautiful interview, Excellent host !
Choose your addiction is a very good insight ! Happiness and Joy are two different things.
Great Insights, brother! The host is also excellent, keep up!
The right man on the right place keep shinning ❤
he is so matured!! ❤
Great Insights, brother! The host is also excellent, keep up!🥰
wow i never seen this type of podecast really amazing keep rocking bro
Bro really your insight is amazing specially your love for god is touch me also your confidence is good you deserve more thanks for sharing your thoughts for us.
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙነገር ተምሬ አለሁ ካተ ❤❤
በእግዚአብሔር ላይ ያመክእምነት ደሰ ይላል
ወይኔ አያትህ በጣም የሚገርሙ ጀግና ነበሩ
ዳዊት ወንድማችን እናመሰግናለን
Sura keep it up 👍 my best classmate ❤️ ብዙ እጠብቃለሁ
አልተሳሳትክም 😂😂😂❤❤❤ እኔ መስክሬያለሁ ተባረክ
Such a delight to see a young man who knows what he's doing! 👌
Your mom most so proud to have you and your brother
wow ምርጥ አገላለፅ ይመችህ bro
እንደህና መጣህ ❤🎉 እግዚያብሄር ከፍያድርግህ❤️💐
You have a quality mindset!
Brilliant young man, I wish you more success 🙌 🙏 ❤
❤❤❤... ጎበዝ! ነገር ግን ይህንን ቦታህን እና እድልህን ተጠቅመህ አቶ አብይ አህመድ እና ዘመዶቹ በአማራ ላይ እያደረሱ ያሉትን የዘር ማጥፋት ወንጀል አለማቀፉ ማህበረሰብ እንዲያውቅ ማድረግ አለብህ! ይህ ነው እንግዲህ Consistent የሆነ ደስታ!!
Amazing , 😮😮😮 He is an inspiration for young generation
Thanks Dawit Dreams and Abraham 🙏🙏🙏
የጀግናዋ እናት ልጅ እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት የዝህልጅ ምክር ልቤን ነዉ የነካዉ፣ከምር በራስ መተማመኑ ዋዉነዉ
I love he's definition of happiness
He is amazing thank you brother ❤
Perfect Mindset Bro...Keep it Up!
He is sooooo Smart
thanks bro. wish you all the best for your next life journey.
Uuuuuuufffff wandmeee kal yelagnm bcha egzhabier edmena xena yst❤❤❤❤❤
Even he is my too young brother but he has a knowledge to gain so Smart and hard worker keep moving forward 💪⏩
@dawit dreams ይቻላል እንዴ የሰው video re upload marege copyright አይሆንም????
wow this is beautiful podcast
Wuyyy አግዝያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድሜ ሞዴል መሆን በጣም ይፈልጋል እኛም ምኞታችን ነው ሰዎችም ሲያዩት ሞዴልነት ለምን አትሞክርም ይሉታል ግን ከምን መጀመር እንዳለብን አናውቅም
Lmn modeling school ayegebam kedemiya
What an interesting interview! Keep motivating US! Appreciate you Dave!
Just wow 👌 ❤❤
Great personality.
በጣም አናመስግናለባጣምደስይላለ
If you dont understand the why , I you don't feel the why , don't do it !!!! Perfect
ብዙ ሰዎች ስለ ዳዊት አሉታዊ ነገር ያወራሉ አትከታተለውም ይሉኛል
ግን እኔ ዳዊትን የምጠላበት 0.1% ምክንያት አላገኘሁም፡፡
I Wish Long Live Dave!
እኔም ጥያቄ የሆነብኝ
ይሄ ነው
ሚጠላ የለውም
አድናቂህ ነኝ በማህተብህ የምትኮራ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ማር ጠብ ይላል ካፉ የምትባል አይነት በሳል ልጅ ነህ እናታችሁ ታድላ