የራስ ደስታ ዳምጠው ተማሪ ቤት ትዝታዎች በአጋሮ እና የኢቢኤስ ልዩ ስጦታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 ปีที่แล้ว +14

    ጅማ እንደ ሀብታምነቷ አላደገችም ግን ብዙ መልካም ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት በሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ባለስልጣኖች ከፍተኛ ሀላፊነት አለባችሁ ከዚህ መጣህ ከዚያ መጣህ የማይባልባት ጅማ የፍቅር አገር ተባረኩ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +9

    የ ebs ባለቤት እንዲሁም ሀላችሁም እስታፎች ከብር ይገባችሗል ዮኒዬ ሁሌም ክብር ላንተ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @romanshifa3399
    @romanshifa3399 2 ปีที่แล้ว +3

    አጋሮ የልጅነቴ ሀሁ የቆጠርኩብሽ
    ዱርሴ ሀንሴ ብዬ የተጫወትኩብሽ
    ኩኩ ሉሉ ብዬ የተሮአረጥኩብሽ
    የአባ ገላን የአባ ዲጋ ውሀ ጠጥቼ ያደግኩብሽ
    የራስ ደስታ ት/ቤት እስከ 8 የተማርኩብሽ
    በአጋሮ ወህኒ ቤት 3ስት ወር የታሰርኩብሽ
    ምን ብዬ ልጥራሽ በምን ልሰይምሽ
    አጋሮ ናፍቆቴ አለሁ በትዝታሽ
    የግጥሙ መታሰቢያነት
    በሞት ለተለዩኝ ጎደኞቼና ላሰደጉኝ ጎረቤቶች ይሁን::

    • @addisu_lemma
      @addisu_lemma 2 ปีที่แล้ว +3

      Hi Roman,
      Are you from Mariam sefer?

    • @romanshifa3399
      @romanshifa3399 2 ปีที่แล้ว +2

      @@addisu_lemmaI growth keffaber

    • @naziraaa6717
      @naziraaa6717 ปีที่แล้ว +1

      ​@@addisu_lemma እኔም እዛ ነኝ😂

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +9

    ኦሮሚያ ክልል ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤት ከመገንባት ይልቅ እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ትምህርት ቤቶችን ማሳደስ ትውልድን ማስቀጠል እሴቶችን መጠበቅ ታላቅነትነው ጥንታዊ ታሪክን ቅርሶትን እያጠፉ አዲስ ነገር ለመፍጠር መሞከር አላዋቂነት ነው።
    የራስ መኮንን አውልት አፍርሶ አዳዲስ አውልቶች መትከል የታሪክ ሽሚያ ላያ ያላችሁ ብልፅና ወየሁላችሁ ትውልድ ሲወቅሳችሁ ይኖራል ።

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว

      👏🏽👏🏽👏🏽

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว

      Very true! Inferiority complex and it’s dangerous outcomes.

    • @gloriakassa6813
      @gloriakassa6813 2 ปีที่แล้ว

      God bless Ethiopia!!!

  • @nurumustaf3167
    @nurumustaf3167 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚማታ አስተማሪ ነበር ቅፂል ስሙ የሀበሻ እስታር በህይወት ካለ ሰላም በልልኝ ።

  • @tsenatabiye4057
    @tsenatabiye4057 2 ปีที่แล้ว +6

    Rasdestaye♥መሠረታችን ልጅነታችን ትዝተችን እናመሰግናለን

  • @jmedia4639
    @jmedia4639 2 ปีที่แล้ว +8

    ዬኒ በጣም አመሰግናለው ሰፈሬን ትምህርት ቤቴን የሰፈሬን ልጆች አሳያቹኝ

  • @sebrikasim3017
    @sebrikasim3017 2 ปีที่แล้ว +4

    🅔🅑🅢 በጣም ነው ምናመሰግነው🙏 ራስደስታ ት/ቤቴ ፣ ትዝታዬ የተማርንብሽ ሁሉ ልናድስሽ ዝግጁ ነን👌
    ዬኒዬ በጣም ነው ማደንቅህ❤ *ታሪክ ፈልፋይ* ብዬሀለው ፣ ሳቅህንም እወዳታለው😄

  • @tesfayeato4661
    @tesfayeato4661 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋሼ ስላየሆት ደስ አልኝ ወይኔ ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ትልቅ ድርጅት EBS ለባለቤቶቹ እና managementu ያለንን ትልቅ ክብርና ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን 🙏🙏💚💚
    ጋሽ ዮኒ ትልቅ ሰዉ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💚

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +4

    ebs ሶች ብዙ መልካም ነገሮችን ነው የምትሠሩት ምስጋናና ክብር ይገባችሁአል በርቱ በርቱ እንዴት እንዳስደሰታችሁን እጅግ በጣም

  • @rahelmangasha1860
    @rahelmangasha1860 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ ራስ ደስታ አጋሮዬ ሀገሬ ደስ ሲል በጣም ነው ምናመሰግነዉ ebs tv

  • @takeleseifu5268
    @takeleseifu5268 2 ปีที่แล้ว +2

    ራስ ደስታ ዳምጠው የተባለ ትምህርት ቤት ከ60 ዓመት በላይ ያስቆጠረ በይርጋዓለም ከተማ እንዳለ ታውቃላችሁ??

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እውነቸኛ ፈጣሪ ይባርክ አገር ወዳድ

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 ปีที่แล้ว +4

    ዬኒ እንካን ለጂማ የፍቅር ከተማ

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 2 ปีที่แล้ว +1

    Rasdesta damtew ያደኩበት ሁሉን ያወኩብተ መገንባት አለበት አዎ ዕደሳት ገድ የለዋል EBS Tank you respect for you

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት የድሮው ዘመንን መልካምነት ያየሁበት በጣም ደስ የሚል በዘር በሀይማኖት ያልተለያየንበት ጊዜ ነበር የንን መልካም ጊዜ ይመልስልን!!!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    አጋሮ ከተማ በቡና ንግድ የታወቀች ነው። የጎማ ሊሙ ወረዳ ነች። በዙርያዋ እሰከ ሀምሳ ኪሎ ሜትር ሬድየሰ በምርጥ ዘር ቡና ተክል የተከበበች ከተማ ነች። ለኢትዬጰያ የውጪ ምንዛሪ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ የምታሰገኝ ወረዳ ከተማ ነች።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +2

    I remember a song by Argawe Bedaso something about Agero City. We don't know the meaning but we used to love the song. Diaspora from Gimma should organize and build at least nice display shelf for the antique items.

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ቪዲዮ እንዴት ሳላየው በአላህ አጋሮ የትውልድ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዮኒዬ የታሪክ ሰው እናመሰግናለን

  • @mekkibashir6880
    @mekkibashir6880 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ክብርና ምስጋና ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከ30 አመት በፊት የተማርኩበት ትምህርት ቤቴን አሳየኝ
    ለሰራችሁት በጎ ስራ ከአላህ ይክፈላችሁ ኢቢኤስ ማህበራዊ ችግሮችን በመፈታት ትታወቃላችሁ በርቱ
    ዬናስ በጣም እናመሰግናለን

    • @romanshifa3399
      @romanshifa3399 2 ปีที่แล้ว

      መኪያ በሽር የማርያም ሰፈር ልጅነሽ እንዴ? ወይስ ጤና ጣቢያ አካባቢ?

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ዋው አሰልጣኜ መምህር ናስር እና መምህርት አስቴር ስወዳቹ🥰🥰😘😘😘

  • @muluhabtom1512
    @muluhabtom1512 2 ปีที่แล้ว +2

    ዬኒዬ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ እናመሰግናለን አጋኖ ትዝታዬ I love you

  • @haniman3990
    @haniman3990 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ወይኔ አጋሮ እናመሰግናለን ከልብ መምህሬን አየሁ

  • @ajuttii5915
    @ajuttii5915 ปีที่แล้ว

    የምወድሽ ሀገሬ ባለ ትልቅ ታሪክ ነሽ ኮ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanshifa3399
    @romanshifa3399 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you ebs❤

  • @viralposts986
    @viralposts986 2 ปีที่แล้ว

    Haile Selassie constructed school in Jimma but current youth destroyed his statue in Harrar.

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 2 ปีที่แล้ว +1

    አጋሮ ቸች በጋሮ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደሰ ብሎናል። አላህ ምሰጋና ይግባው። ኢትዬጰያ ፈጣሪ ዘንድ የተመረጠች የእመነት ሀገር ነች። ከአሜሪካ ቀጥላ በአትሌቲክ ሩጫ በሁለተኛ ደረጃ በሩጫ አሸናፊ እንደ ሆነች ሁሉ በኢንዱሰትሪ፣ በእርሻና ንግድ በቅርብ አመታት ወሰጥ አንደኛ እንድትሆን ፈጣሪ ይርዳን። ሰንፍና፣ አሻጥር፣ ሙሰና፣ መጠላለፍ፣ መገፋፋት ይውደም። ድላችን በልማትም ይንጸባረቅ። ኢትዬጰያ በልጆቿ ያላሰለሰ ጥረት በአለም ላይ በከፍታ ማማ ላይ ትታይ።

  • @Salame-hc8se
    @Salame-hc8se 11 วันที่ผ่านมา

    እደዚ ቁጥሬኡለትትምርትቤት ብታዩ👏👏👏👏

  • @amarewoldetensai9156
    @amarewoldetensai9156 2 ปีที่แล้ว

    ዩኒ
    ሪስ ደስታ ዳምጠው ማን እንደነበሩ ታሪካቸውን በአጭሩ መናገር ነበረብህ

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว +1

    It needs to be remodeled. Yoni please open an account so that we can donate!

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ቲቸር ከሰሁን እርሶም እዛ ገቡ ቆይ😳😳😳

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ቲቸር ጌታቸው ምርጥ የቁጥር ሁለት ደሬከተር😭

  • @agaroagaro7434
    @agaroagaro7434 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ የከፋኝም የፋቅር ሀገር አጋሮ ተወልጄ ያደኩብሽ 😭😭😭 ትምህርት ቤቴ ራሰ ደሰታ በጣም ነዉ ምወድሽ አጋሮ

  • @fatumajunid6365
    @fatumajunid6365 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንደምን አላችዉ እንደምን ከረማችዉ አልሀምዱልላህራብልአለምን አላህ የሁላችንም ሰላም ያብዛልን ባለንበት አገራችንም ሰላም ያድርግልን አመን በማስቀጠል ዮኒ በትላንትና ዕለት ጅማንና አጋሮን አስጎብኝተህን ነበር በጣም ደስ አለኝ መቼም በቅርብ የፃፍኩላች የአፋልጉልኝ ፁሁፈ አሁን እልባት ያገኝልኛል ብዬ ተስፋ ላደርግ ከአላህ ጋር ምክንያቱም የምፈልጋቼዉ ሰዎች እዛዉ አጋሮና ዙርያዉ ነበሩ ስማቸዉ አክስተ የአባተእህት አፄያቁብ አህመእድ የልጆቻቼዉ ስም ሚስኩ እና ፋጡማ ይባላሉ ፎቶ ወይንም ምንም አይነት ምስል የለኝም ነገር ግን አክስቴን አፃያቁብ እንዳ ምልክት ብሆን ብዬ የማቀርበዉ የፍት ጥርሳቼዉ ወጣ ያሌ ናበር ምናልባትበዝህ ኮመንት ዉስጥ ያላችዉ የአጋሮ ሰዎች እስክ ወደ ሁዋላ መለስ ብላችዉ አጤያይቁልኝ እኔ የማዉቃቼዉ ሶስቱሀፃያቁም ምስኩናፋጡማ አንዳቸዉ ካሉ ወይምልጆቻቼዉም ከሆኑ ብታገናኙን አላህከይርጀዛችዉን ይክፈላች እያልኩ የምሰናበታች ፋጡማ ሀጅ ጁኔይድ አሁን ያለሁበ አገር ሱዳን ካርቱም

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 ปีที่แล้ว

    ራስደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
    አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዚ ሊፍት
    የነበርውነው የራስ ደስታ ስፈር ልጆች
    ተብለው እንደሚጠሩ አስታውሳለሁ
    ጅማ ድረስ ስማችው ሲጠራ መስማት ድንቅ ነው::
    በነካ እጃችሁ ልእልት ጽጌ በሻህ ት/ቤት ታሪክ አ. አ የካ ክፍለ ከተማ
    የሚገኝ ነው አሁን ስሙ ተቀይርዋአሉ ሆኖም ጥንት ልእልት ጽጌ በሻህ የድሐ ልጆች በነጻ መማር አለባችው በማለት ት/ቤት
    የለገሱ ደግ ልእት ናችው ይሂንን ለጋስነት ብታስታውሱን ውለታችውን
    በትዝታ እለዋለው ፕሮግራሙን ✍️

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ቴሌ መሀል ሰፈር ነው እንዴ😳😳😳

  • @መቸስን
    @መቸስን ปีที่แล้ว

    ራስ ደስታ ዳምጠው የመስቃን ጀግና

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 2 ปีที่แล้ว

    Ebs መልካም ስራ ነው በርቱ እስኪ እኔም የተማርኩበትን ትምርት ቤትም ስሩልን በጎንደር ከተማ አዲስ አለም ስፍር አዲስ አለም ትምርት ቤት እንውዳችሁአለን

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 ปีที่แล้ว

    EBS, Mr. Yonus love your shows travel documentary, educational, information source's thanks. Great jobs please visit more southern cities and towns. Awassa, Shashamane, Gamu-Gofa, Goba, Dilla, Yirgalem, Nagele Borana, Areba- Minch....etc all.

  • @Sweet-bf8nu
    @Sweet-bf8nu 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ራስ ደስታ ትምህርት ቤት ተምሪ ያደጉበት

  • @feridnasir4585
    @feridnasir4585 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah des yilal inameseginalen ebs

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 2 ปีที่แล้ว

    ክብርና። ምስጋና ለዚሕ። ለተበረከና። ለሠማይም። ለምድርም። የሚጠቅም። ተግባር። ለተባበራችሁ። በሙሉ። ይሁን !!!!!

  • @lidiyaabate3804
    @lidiyaabate3804 2 ปีที่แล้ว

    Wey ebs enameseginalen eras desita timiritibete

  • @yuotube9541
    @yuotube9541 4 หลายเดือนก่อน

    ራስ ደስታ የተማርኩበት ትምህርት ቤት

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤትስ😒😒😒😊

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 2 ปีที่แล้ว

    ጅማ የፍቅር ከተማ ጅማዬዬዬዬ

  • @miskiakeder5213
    @miskiakeder5213 2 ปีที่แล้ว +1

    እላህ ይስጥልኝ

  • @mekshew
    @mekshew 2 ปีที่แล้ว

    The grand daughter of Axee Faaris has qot resembalance to Helinana Azeze of the ex EBS journalist..is Helina also in the same blood line...?

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 2 ปีที่แล้ว

    ጂማ ሀገሬ አጋሮ ራስ ደስታ የተማርኩበት ትምህርት ቤቴ! ትዝታዬ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዮናስ

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this thank you yoni 💕😘

  • @uaedxb4068
    @uaedxb4068 2 ปีที่แล้ว

    Weyne tchiryee techre getciw teru mimre

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 2 ปีที่แล้ว

    Ebs thank you so much
    Agaroyee btm wadishalew yene nafqot ❤❤❤ kefi bayilign hulem yimeribish

  • @MeklitAmare-fx1tt
    @MeklitAmare-fx1tt 4 หลายเดือนก่อน

    EBS thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lula_009
    @lula_009 2 ปีที่แล้ว +1

    36:02 ባንዲራውን ምነው ደበላለቃችሁት አንድ የኢትዮጵያ ባንዲራ አይበቃም??

    • @hawidesta7792
      @hawidesta7792 2 ปีที่แล้ว

      Yimeliketihali

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว

      ምነው የባንዲራ ነው ያስጨነቃሽ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይታወቃል በክልሉ ደግሞ የራሳቸው ያደርጋል የቱ ጋ ነው ችግሩ መቼም የልባላቸውን ተከላቸው

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ባንዲራ ባንዲራ ትያለች 😲😲

  • @abduzeinu9669
    @abduzeinu9669 2 ปีที่แล้ว +1

    Ras desta ye ewket meflekeya

  • @lula_009
    @lula_009 2 ปีที่แล้ว +1

    36:02 የባንዲራ ብዛት

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 ปีที่แล้ว

    Yene mar akalye yene zenkata

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw...EBS. 👏 Bravo!!

  • @madeenamadeena2083
    @madeenamadeena2083 2 ปีที่แล้ว

    Agaroo ko I'm mss you

  • @semahirali8042
    @semahirali8042 2 ปีที่แล้ว

    Bizu neger astaweskeg abo behiwote 🇪🇹 ethiopia wine ten astaweskeg

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 2 ปีที่แล้ว

    Ebs ebs ebs

  • @Nanati-f3w
    @Nanati-f3w ปีที่แล้ว

    Thanks ebs

  • @abdoabafogi9511
    @abdoabafogi9511 2 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ያ አካባቢ ኦሮሚያ ውስጥ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? የተረሳ ሀገር!

    • @naziraaa6717
      @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

      አዎ ኦሮምያ ውስጥ ነው ምነው

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 ปีที่แล้ว

    this is the one lovely life is broken by tplf (weyane )we were ok any way more bad happen for them

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว +1

    She is a princess

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 2 ปีที่แล้ว

    ይሔ አርቢካ ቡና ሲባል አይገባኝም አርብ ኬት አመጣ ቡና

  • @hananiaendale3128
    @hananiaendale3128 2 ปีที่แล้ว

    tnx😍

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 ปีที่แล้ว

    ወደ አጋሮ ተመልሶ ይሂዱ የምትሉ

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 ปีที่แล้ว

      ወይ አጋሮዬ

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 ปีที่แล้ว

      ቁጆ ንም ቢያስታውሱ

  • @ekramahmed4866
    @ekramahmed4866 2 ปีที่แล้ว

    Hager Agaro rasedesta temehert bete betam nafkong neber Enamsegnalen ebs

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 2 ปีที่แล้ว

    Bitam des yemil zegjit💝💞💞💝💞💞💞

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 2 ปีที่แล้ว

    Abichun yeferachu.jimma

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว

    Kofiye. Arebeka. Ytegiyew. Kefa. New

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 ปีที่แล้ว

    ዬን፡፡ዳሣብሎናል፡ሀጋሬ፡፡ሄድክ፡

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ስራ!
    እ/ር ይባርካችሁ::

  • @samiasamia3395
    @samiasamia3395 2 ปีที่แล้ว

    Aggarroo biyyaa kiyyaa 😍😍😍😍😍😍

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 2 ปีที่แล้ว

    ጅማ የውበት አውድማ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤ አጋሮዬ

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 2 ปีที่แล้ว

    Wow that's my school 1 to 6 grade

  • @chaltualemu2858
    @chaltualemu2858 2 ปีที่แล้ว

    Jimma great city 👏 👍

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 ปีที่แล้ว

    Agaro my country ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว

    Jima gave us Abbichuye!!

  • @momestube
    @momestube 2 ปีที่แล้ว

    mashallah ebs nurulen😍😍😍

  • @obsinantube6914
    @obsinantube6914 2 ปีที่แล้ว

    Agarroo koo❤❤❤❤🍓🍒🇪🇹

  • @asimaasina8101
    @asimaasina8101 2 ปีที่แล้ว

    💖👍🥰🥰💐💐💘💘

  • @miskiakeder5213
    @miskiakeder5213 2 ปีที่แล้ว

    አጋሮ ቼንች በጎሮ

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 2 ปีที่แล้ว

    Abo yimachechu kkkkk

  • @saeedamohammed5824
    @saeedamohammed5824 2 ปีที่แล้ว

    Galtomaa yoniyeee

  • @saeedamohammed5824
    @saeedamohammed5824 2 ปีที่แล้ว

    AGARO

  • @semahirali8042
    @semahirali8042 2 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal ejig betam adenekkuh

  • @najathussain2779
    @najathussain2779 2 ปีที่แล้ว

    Agaroo 💓💓

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @yohanneszerihun4253
    @yohanneszerihun4253 2 ปีที่แล้ว

    Thank you yoni and Ebs

  • @mlyoutube9341
    @mlyoutube9341 2 ปีที่แล้ว

    Wey.temertbety👍👍👍

  • @alemfiesha5106
    @alemfiesha5106 2 ปีที่แล้ว

    Alla.ybarkachwe

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 ปีที่แล้ว

    Well done EBS! 🙏