ጭድ ተራ እና የትዝታ ሰብሳቢዎቹ ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS Se 20Ep 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @abeselom1
    @abeselom1 3 ปีที่แล้ว +19

    “ከእንቅልፍህ ስትነሳ የ 50ሴንትን ፎቶ ከምታይ...." ያልከው ቅርስ ሰብሳቢ ወጣት ተመችተኸኛል 😉👍🏾

    • @mamoshtaye4780
      @mamoshtaye4780 3 ปีที่แล้ว +2

      Kbrom slayehuk began dess bloyal waooooooooooo 👍

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 3 ปีที่แล้ว +4

    ጁንታዎች የደሀ ደሀ አደሯጓት:: ግን አንድ ቀን ቀና እንላለን ይህም ተረት ሆኖ ይቀራል በአባይ ትልቅ ተስፋ አለኝ አደራ ዘረኝነትን ትተን ሳንከፋፈል ኢትዮጵያን ከፍ እናርጋት ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እወዳቹሀለሁ:: አኔም የጭድ ተራ ትውልድ ነኝ

  • @JomikTG
    @JomikTG 3 ปีที่แล้ว +12

    Yoniye የኔ ትውስታ ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @shamilkadar3128
      @shamilkadar3128 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ሳፈሬን ስላሳዬሀኝ ዳስ ብሎኛል ከራዮ ሰፈሬ 30ቃበሌ

    • @JomikTG
      @JomikTG 3 ปีที่แล้ว

      @@shamilkadar3128 wowww yemereshen new

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +3

    ምጣዱን ያሳየህ ልጅ ጥበብ ብትጠራው ጥሩ ነው ዮኒዬ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ምርጥ ጋዘጠኛ መልካም ትዝታ ደስ በምል አቀራረብ በርታ 👍👍🦚🦚🦚

  • @Chris-ex9xd
    @Chris-ex9xd 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ይዞኝ የተመላለስኩበት ሰፈር ልጁ 18 ቀበሌ ነበር አሁን የት እንዳለ ባላውቅም እኔ አሁን በዚህ ሰአት ከስራ መጥቼ ፓርክ እያደረግኩ ነውፍቅሬ ዛሬም አስብሀለው

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ ይላል በውጪው አለም የድሮ እቃ ዋጋ አለው
    እደውም አንዳንድ ሰዎች ቤታቸው ውሰጥ መጋዘን አዘጋጀተው
    ያሰቀምጣሉ አና በጣም ደሰ ይላል በተለይ ደሰ ያለኝ ሸንት ቤቱ
    መርካቶ ላይ ሸንት ቤት ያሰፈልጋል ነጋዲዎቹ እቃ አደሚሸጡ ሁሉ
    ሆን ብለው በሰፊው ንፁ ሸንት ቤትም ቢያሰፋፉ ነጋዲወም ገዚወም
    ይጠቀማል ኢቢሰዎች እናመሰግናለን ጭድ ተራን ሰላሳያችሁን በደጋሚ
    እናመሰግናለን ሰላም ሁኑልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @ftsummehari3429
    @ftsummehari3429 3 ปีที่แล้ว +1

    አትቸኩል : መኪና ቢሆን ይገጭሀል ። ማሽንም ቢሆን ይቆርጥሀል አለ ። ክክክክክ I'm dying if laughter 😁😁😁

  • @alamashealda2489
    @alamashealda2489 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዬ በሥተሣሠብህ በሠው አክባሪነትህ አገር ወዳድነትህ ትለያህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 ปีที่แล้ว +4

    I love this kind program…… it covers lot of memories & nostalgia. A great way to introduce & bring to exposure the local craftsmen & handyman to the general public. Thank you brother & keep up your great work 👍🏽💚💛❤️

  • @netsanetfentaye817
    @netsanetfentaye817 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኜ ሥላየሁክ በጣም ደሥ ብሎኛል አፍሪካ ህብረት ትምህርት ቤት

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ፡የኔ፡ጀግና፡ስወድህ፡እርጋታህ፡በጣም፡ወድልሀለው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +4

    It’s one of the best ebs special. It’s authentic and original. May you have a successful life.
    You take us home every time. May God Bless

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 3 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታዬን ቀሠቀሳቹት በየቀኑ መዋያችን ጭድ ተራ ነበር ምክንያቱም አያቴ ጤፍ ,ጥራጥሬና የሸሮ ክክ ትነግድ ነበር ። በተጨማሪም ዘመድ እና ጓደኞችም አሉኝ። ንፅህና ቤቱንም በማዘጋጃ ቤት ሥር እያለ በደንብ አቀዋለሁ። ይመቻቹ!!

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 ปีที่แล้ว +3

    🔴ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ፕሮግራም ወድጀዎለሁ. ዳንኤል በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ ለልጆችህ የሰራህውን ስእል ከነመልእክቱ በጣም ወድጀዎለሁ በብዛት ሰርተህ ብትሸጠው ብዙ ሰው የሚገዛህ ይመስለኛል እኔንም ጭምር. የጪድ ነጋዴው በጣም ያስቃል ከነ እሸቱ ጋር በትርፍ ግዜው ቢሰራ ተወዳጅነት እና ተከታይ የሚያገኝ ይመስለኛል 😊. ይህን ያየሁት ከሁለት አመት በሆአላ ስለሆነ ምናባት እነዚህ ወንድሞች ታዎቂ ቦታ ደርሰው ይሆናል አንቲክ የሚሰበስበውን ጨምሮ. እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቧን ይባርክ ሰላምም ያምጣልን

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሰፈሬ

  • @romanwaligan1638
    @romanwaligan1638 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ጎበዝ አጠጠያየቅህ ቅን የተሞላበት የአንተን ፕሮግራም ማየት ሰወድ

  • @nebyoumengstu2392
    @nebyoumengstu2392 3 ปีที่แล้ว +2

    ወጣት እንዲ ለፍቶ ሲሰራ ማየት ያስደስተኛል በርቱልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @siuyaidm6568
    @siuyaidm6568 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ነምወድህ የእውነት ለሰው ያለክ ክብር ይለያል

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 3 ปีที่แล้ว +1

    ዩዎኔ እግዛብኤር ይስጥ ኤልሞ በስንት ዓመቲ አሳዩ

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰው እዳቅሙ መኑር እምቻልበት አገሬ ሰላምሽ መቻቻል ፍቅር ይብዛልን።

  • @azizabrar4576
    @azizabrar4576 3 ปีที่แล้ว +2

    The same St. Tekle-Haimanot church also had a share from Wonji-Siquar in the 1950's and 60's. I know this for sure that My Great-Grandfather also invested at Winji.

  • @nebyoumengstu2392
    @nebyoumengstu2392 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ በዛውም ገጠመኖቻቸውን ብጠይቅ አሪፍ ነበር ጭድ ተራ ብዙ ገጠኝ አላቸው እንደዛውም ሲቀጠቅጡ ብዙ ፍንዳቻወች አሉ ብዙ ሰውም ትጎድቷል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 ปีที่แล้ว

      Yes you’re right I’m from ጭድ ተራ

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

      ግን ጭድ ተራ የት ነበር እኔ አዲስ ከተማ ነው ቤቴ

  • @aye.7423
    @aye.7423 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much, for reminding us our childhood...

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 3 ปีที่แล้ว

    I born and raised ጭድ ተራ Kulfe key 🔑 🔐 Tera Merkato Abentet Molamaru I used to sale at ጭድ ተራ Ambasa 🍞 my mother she makes enjra and Ambasa it’s a good memory it’s remind me who I was Thank you to Teklye now I’m living in Atlanta I’m not happy I missed my old life I remember Elmo he fix lots of item for my mother pots, tea maker I will be home the end off August I missed home

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክሽ ፍቅር ይብዛልሽ ስለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว

    Abete Merkato ! Chere Tera Kemamy Gara Wede Gebya Senmeta ! Berebere Tera Teklehymanote Lemhede Mehmets Jememkenrmu ke merke Yeshmetal Kezy Bechede Tera Alefo Berber Megazene Tkely Akababe Enhedalne
    Abo Tezetawe !❤️❤️

  • @AAAAA-gu1nc
    @AAAAA-gu1nc 3 ปีที่แล้ว

    አይማኖት:አይባልም:ሐይማኖት:አገር: ሐገር:ነው:የሚባለው:ኧረ:ተው!
    እግዜር: እግዚአብሔር:ነው:እሚባለውና:እንተራረም:ጎበዝ!

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ስወድህ ወንድም አለምዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ፣ ነፍ አመት ኑርልን

  • @jhonabebe3894
    @jhonabebe3894 3 ปีที่แล้ว

    None of the staffs are made in Ethiopia, Why are you saying our fathers left us these staffs? It shows we are consumers not producers. Poor ethiopia most of our histories are based on lies.

  • @kidusmusari9917
    @kidusmusari9917 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮች ይመቹኛል

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የልጁ ቤት በጣም ያምራል 😍
    አንቺን መናፈቄ ደና አድርጎ ጎዳኝ እሚለው ዘፈን ላገሬ🎤 🇪🇹

    • @HaAb-lk4to
      @HaAb-lk4to 3 ปีที่แล้ว +1

      Late new by the way, alagebam zew beya, Lol

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታችን ዮኒ ማኛው

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 3 ปีที่แล้ว

    next time Seratena Sefere they used to make jewelry I want know about them too

  • @ማሂየተፈራልጅ
    @ማሂየተፈራልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ የአጎቴ ልጅ😍ሞላማሩ የሚጨንቀኝ ሰፈር ለነወሪዎቹ ምርጥ ነው😊

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 ปีที่แล้ว

      off course it makes you uncomfortable if you born and raised in Bole lol

  • @asasasas6212
    @asasasas6212 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ የኔ ቆጆ በርታልኝ በጣም ነው የምታምረው

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አራዳ ማለት ዮኒየ ነች!

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ፍልቅልቁ አደቅሀለሁ ልዩ ዝግጅት በርታ ትዝታችንን አስታዋሽ አመሰግናለሁ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว

    Enamsegenalen Yoni Selgezhe ! Selmtadtegew Mesertawe Ye Hezebachne Weta Wered Hiwet ! Yeanoanwar Zeybe ! Tenure Tegel Ketente Eskzare ! 👍

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Weyne hagere hezebeko opportunity ato eneji bezu brilliant yehonu sewoch alu.ebakeh abate aseben.

  • @rahelkassahun4415
    @rahelkassahun4415 3 ปีที่แล้ว

    Yoni betam edlganeh teztan ante bemsrateh asmrkew webet chemrkbet nebse zerahebet !!!👏👏👏👏

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว

    Ere Tewetew Yoni Yeshe Haregetu Eyalek Yeljenet Gezyachnen Tezeta Astweskne ! Merkatoy ! Chede Tera 👍

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    የሺአረጊቱ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤🎤🎤

  • @dawitbekele96
    @dawitbekele96 3 ปีที่แล้ว

    Seferen selayew des belognal waooo dani & kerila guadegnoche dani teleyaleh eko ante

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 3 ปีที่แล้ว

    ሀይለማርያ እረተሀል መለስስ ፎቶ የለም የደብጺንም የለም

  • @ጆአሚታጆ
    @ጆአሚታጆ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኢሊሞ ሰላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @yabiyteddssa6284
    @yabiyteddssa6284 3 ปีที่แล้ว

    Welcome ethaiopiay❤️❤️👈

  • @mariamsultan2757
    @mariamsultan2757 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ሳንቾ አብሬህ ተምርያለው

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዮኒ ቀኑን ቀይረከው ነው ደሞ ጠፋክ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ጋሽ ዮኒዬ እንደት አለህልኝ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว

    የጫማው ተመቸኝ .. ተራርቆ ..🤣🤣

  • @mariamsultan2757
    @mariamsultan2757 3 ปีที่แล้ว

    ኢልሞዬ የሰፈሬ ምርጥ

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሰፈሪ ቁልፍ ተራ

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 3 ปีที่แล้ว

    Daniel merte sew fetari ytebkek

  • @ቢኑ
    @ቢኑ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰፈሬ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅ አስተካክል

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 3 ปีที่แล้ว

    Its so beautiful 👍👍👍

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒዬዬዬዬዬ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว

    ቀናሁባችሁ !! ደስ ይላል

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว

    እንኩን ሠላም መጣህ

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 3 ปีที่แล้ว

    አትቸኩል ትገጫለህ😂

  • @dawitbekele96
    @dawitbekele96 3 ปีที่แล้ว

    Dagne mulu kkkkkkkk

  • @yohannesyohannes4150
    @yohannesyohannes4150 3 ปีที่แล้ว

    Leju gobze new teru chenkelat alew

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww.thank uuu

  • @fidgetcraftsandgachaandrob7322
    @fidgetcraftsandgachaandrob7322 3 ปีที่แล้ว

    Sancho good to see you 👍

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 3 ปีที่แล้ว +1

    አሑን ይሕ አድሣባ ለዛዉም መርካቶ ነዉ ቢባል ማን ያምናል

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዲዛ ይባላል

  • @ዳግማሮስ
    @ዳግማሮስ 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @jkt652
    @jkt652 3 ปีที่แล้ว

    Lovely...

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 3 ปีที่แล้ว

    Kbrome slaywachu began dess bloyal

  • @ባይደንቀውደነቀኝድንቁ
    @ባይደንቀውደነቀኝድንቁ 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ ትንሽ በተረጋጋና እዩኝ እዩኝ በማይል ሰው ቢሰራ መልካም ነው። በተለይ ደግሞ በራሱ በሸገር ልጅ ቢሰራ የተሻለ ነው።

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ጭድ ሰፈር

    • @henokt3206
      @henokt3206 3 ปีที่แล้ว

      Mercato!

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 ปีที่แล้ว

      Idiot it called ጭድ ተራ

  • @telsomartsandinterior6824
    @telsomartsandinterior6824 3 ปีที่แล้ว

    እረ ንሳማ ጭድ ተራ ተሆንክ እስካሁን ባይኔ ላይ የምትዞር አንድ እስቲህል ቼይንሶው አለች ግዛና ላክልኝ ፤ እንደው አደራህን ክንዴ ዮናስ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ሂሳብ ከተማ ውስጥ ከአርና ከሽንት በስተቀር የሚጣል ነገር ያለ አይመስለኝም!! እሱንም ቢሆን ቤቱ ይፍረደው!!

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว

      Esum kadelew lemadaberiya yitekimal

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetberhane1334
      ጥሩ ምክር ነው።
      ነገር ግን ያልሽውን ለማድረግም እኮ መብላትና መጠጣትን ይጠይቃል። አሁን ግን ሰዉ ሁሉ እርስ በርሱ እየተባላ ስለሆነ ከጋላ በስተቀር ፑፑ የምያደርግ የለም እሱንም ከራሳቸው በስተቀር ለማንም አይሰጡም! አባቶቻችን "ጋላና ሰገራ እያደር ይገማል"እያሉ ስላሳደጉን ለዚህ ነው በርሃብ የምናልቀው።

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว

      @@AhunmTetalen-2 chigir ale gin tiliku neger anisedadeb banifaker enkun enikebaber yemiyatefa silale abiren anatifa. Min yitawekàl kifu sewochim melikam yihonu yihonal. We think positive 😍

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetberhane1334
      ላንቺ ስል አቢይ ከጦርነት አስኪመለስ ድረስ ምንም አልፅፍም። የሚገድላቸው ህፃናትና አሮጊቶች አምላክ ይፍረድበት!! ይህንንም እንደ ስድብ ከወሰድሽው
      🤭 በስተቀር ምን ልበል!