የኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS se 20 ep 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tezitachen_be_EBS

ความคิดเห็น • 97

  • @sasanosasnome959
    @sasanosasnome959 3 ปีที่แล้ว +1

    EBS በጣም እናመስግናለን ከዚህ በበለጠ ትልቅ የማስተዋወቅ ስራ ስርታቹ ብዙ ከአገር ውጪ የምንኖር የከልፌ ኮምፕሬሲፍ ት/ቤት ተማሪ ልጆች ስለላን ብታገናኙን ደስ ይለናል የማይረሳ ትልቅ ትዝታ ስላለን

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ዘበኛ ወልደሰንበት አብረሀ አያቴ ን የምታውቁ

  • @ridahaitham4477
    @ridahaitham4477 3 ปีที่แล้ว +8

    27:39 hahahaha መምህር ፋሲል ማሻአላህ በጣም ይገርማል ምንም አልተለወጡም ..... እኔ እና እህቴ መንገድ ላይ ስናገኛቸው እየሮጥን ነበር ምንደበቀው ሂሂሂ ሁሉም ተማሪ ነበር ሚፈራቸው

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว +4

      ክክክክ በጣም እንጂ ሁሉም ተማሪዎች እንፈራው ነበር ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ዮኒ ባልገኝም ትቦዋና ቲቸር ፋሲል ለኔ ትልቅ ትዝታዎቼ ናቸዉ ሁሉም ሰፈሩን ይወዳል ያደቃል ኮልፌዎች ግን አንለያለነ ኮልፌ የስራና የፍቅር ሰፈር ናት ❤️❤️❤️

  • @masedav2477
    @masedav2477 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ትምህርት ቤቴ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ከትዝታዬ አንዱ ገጠመኝ ወላጅ አምጪ ተብዬ ለእናቴ ሳነግራት ከደጅ ይዤ ገባሁ ወላጅ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว

      Mase eza new ende ytmrsew

    • @masedav2477
      @masedav2477 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ብዙ ትዝታ አለኝ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 ውይ በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው ዮኒዬን በጣም ነው እምናመሰግነው

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ መኩሪያ የሰፈሬ ልጅ ከረጅም አመታት በኋሏ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 😊ዩኒ ትምህርት ቤታችንን ስላስጎበኘኸን እናመሠግናለን🙏

    • @sasanosasnome959
      @sasanosasnome959 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ቢኒ ከረጅም ግዜ ስላየውት እኔም በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ 11 _8 አንድ ክፍል ውስጥ ነበርን በዛ ላይ የስፈሬ ልጅ ነው

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ብ1977 የ 12 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ውይ ት/ ቤቴ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ የልጅነት ስሜት ሁሉ ተሰማኝኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትዝታ ፍቅር ነው

    • @selamfikeru9374
      @selamfikeru9374 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ አሥረኛ ክፍል ነበርኩኝ በጊዜው ዘነበ ዩኒት ሊደር ነበር ስንፎርፍ ለሁለተኛ ጊዜ ያዘን
      እናንተ ልጆች ለምንድነው በአራተኛው ክፍለጊዜ
      ፎርፌ የምትገጩት ሲለን
      ሌኒን መማር መማር መማር ሦሰቴ ብቻ ስላለ
      በቂ ነው ብለነው ያረገንን አልናገረም

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 3 ปีที่แล้ว +7

    ከ79 እስከ 82 ነበርኩ በዛን ግዜ የነበራችሁ እስኪ አስታውሱኝ መቼም ዘበነን ዩኒት መሪን ማንም ያስታውሳል

    • @tizitakebede1644
      @tizitakebede1644 3 ปีที่แล้ว

      Enne 1978 new yecereskut genne yaccin gomma yetegerefcuaten enna zenebe yunit lideren mecem aleresawem.

    • @yoanngripon5797
      @yoanngripon5797 3 ปีที่แล้ว

      በታም ነው የማስታውሰው ያረፈደን ተማሪ በንብርክክ ያስኬደን ነበር

    • @misramohamed1483
      @misramohamed1483 3 ปีที่แล้ว

      Yezeneben dula alresaweme

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 ปีที่แล้ว +13

    በዚሁ ኮልፌ ካምፕ የሚገርሙ ልጆችና ስለወታደር ቤተሰብ አናናራቸው ፈጥኖ ደራሽ ብታቀርብ አሪፍነው

    • @gebreselam7503
      @gebreselam7503 3 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘😘

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว +1

      አሳይቷል ባለፈው ስለ ፈጥኖ ደራሽ ኮልፌ እና ትዝታዎቿ በሚል ርዕስ

    • @eliasal-azar6171
      @eliasal-azar6171 3 ปีที่แล้ว

      ፋሲል

  • @santysanty2722
    @santysanty2722 3 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርት ቤቴን ስላሳየህኝ ዮንዬ አመሰግናለሁ

  • @shegerlove6682
    @shegerlove6682 3 ปีที่แล้ว +5

    1994 /95 ተምሬያለሁ ወይ ጊዜ ደጉ
    ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ከ አውሮፓ
    ትዝታ አያረጅም ይሉሃል ይሄ ነው 🙂🙂

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 3 ปีที่แล้ว +7

    ኮ/ኮምፕሬሲፍ ት/ምርትቤቴ ሰፈሬ ትናፍቅኛለሽ ዮኒ ማኛ ስላሳየከኝ እናመሰግናለን

  • @helens6082
    @helens6082 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!! Kolfe ke 9-10 temirebetahulu Abet ye drio konjo web tizitawoch yalubet. Yoni betam amesginalhu selasayehgn.

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጂ ሁሉም ነገርገር ደስ ይል ነበር እኔም ከዘጠኝ እስከ አስር ነው የተማርኩበት

  • @selamfikeru9374
    @selamfikeru9374 3 ปีที่แล้ว +2

    1976 ethiopian calender kolfe comprhensive አቶ ሐይሉ ጥበቃው ዩኒት መሪው ዘነበ
    ዴያረክተሩ ዋሲሁን ንጋቱ ጠላ የማይጠጣ ፎርፌ
    የማይገጭ በተለይ ሕንድ አጫጭር አሥተማሪዎች ላይ ዳስተር የማይሰቅል በ18 ወይም በ21 ቁጥር
    አውቶብሥ በፈጥኖ ደራሽ መኪኖች ሊፍት ያልለመነ
    ነፃ ፍቅር የበዛበት በተለይ 10 ኛ ክፍል special class ኧረ ሥንቱ ዋው
    I love kolle comprehensive

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነበራችሁ እኔ እንኳን ከ 19 83 እስከ 1984 ዓ / ም ብቻ ነው የተማርኩትኝ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር የኛ ዘመን

  • @sdwaswe4844
    @sdwaswe4844 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ቲቸር ፋሲል

  • @mogesb1
    @mogesb1 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል። ቲቸር ፋሲል ስለየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ። 9 ክፍል እያለሁ ለመያ ትምህርት ለመመዝገብ ከተማሪ ቀድሜ ብስለፍም በቁመቴና በእድሜ ልጅ በመሆኑ አትዘገብም ያለኝና የተናደድኩት አደረሳኝም ። ቲቸር ፋሲል በጣም የሚፈራ ከጎረምሳ ተማሪ ጋር ጫካ ለጫካ ሲሯሯት በይበልጥ Adventure action film የሚስራ ነበር የሚመስለው። በይበልጥ አመነ??? , ከሚባለው ዩኒት ሊደር ጋር የነበራቸው ጥምረት ትዝ ይለኛል።

  • @tedroseworkneh3201
    @tedroseworkneh3201 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤቴ.... ጠላ እና የህንድ ፊልም ጆተኒ የለመድኩት እዛ ነበር 1994/95 E.C 😍

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እባዬ ነው የመጣው ልኳንዳ 18 ማዞርያ በትክክል ነው የገለፀው ቸቤ

  • @selamfikeru9374
    @selamfikeru9374 3 ปีที่แล้ว +1

    እነ አንተንሣይ ከተማ አለማየሁ አፈወርቅ ገነት
    ሒሩት እመቤት ብርሐኑ አስፋወሰን በለጠ የኮልፌ
    1976 ብርቅዬ ተማሪዎች የቀይ መሥቀል ተማሪዎች አናናስ l love kolle comprehensive high school የልደትዬ ልጆች እስከ ኮልፌ በየቀኑ የምንከሸክሸው መንገድ
    ዋው

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    የማይረሳኝ ካሮት ለቀማ ከጫካ ስንመለስ በተለይ ቅዳሜ የሰፈሩ ሰዎች ባዴ ተሰባስበን ቅጠል ለቃማ የምንኤደው ትዝ አለኝ

    • @selammamo5619
      @selammamo5619 3 ปีที่แล้ว +1

      Simeles bekel selayehu betam des belogal erjem edme ketena gar temegehu endihuem yoni berta selam lagerachi Ethiopia hagerchien lezelalem teuer amen aderchi adrad

  • @kongitAtl
    @kongitAtl ปีที่แล้ว +1

    Teacher Fasil my gratitude to you for all you have done ,which I will never forget. I truly appreciate you and your time you spent helping me in many occasions.thank the teacher for their time and effort. I will never forget Meserete Edget Elementary school Author Hailemelekot Mewael and Teacher Fasil from Kolfe high school .Thanks Yoni!

  • @eliasmekonnen7798
    @eliasmekonnen7798 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow I miss secondary school life in kolfe high school

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን የመሰለ ፍቅር የነበረን ህዝቦች እነመለስ ዜናዊ መጥተው የዘር መርዛቸውን ተክለውብን መቃብር ወረዱ..

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    ያሁሉ ፍቅር ጠፍቶ ዛሬ ጉርብትናኳን እደድሮ ቀረ አይ ዲስታ ጊና ፍቅር ጠፋ አፍቅር ጠፋ ዘፈነልን

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 3 หลายเดือนก่อน

    ቦጋለ ወልደሰንበት

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለ ትዝታ መቼም የማይረሳ ሆዴን ባርባር አለኝ

  • @Werkuhadegu
    @Werkuhadegu 3 ปีที่แล้ว +2

    ኮልፍዬ የፍቅር ሰፈሬ ኬምፕሬሲቭ ት/ቤት love you ዮኒዬ ክበርልን እናመሰግናለን

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 3 ปีที่แล้ว +1

    Kolfe compressive waw🙆‍♂️...ke gosaye tesfaye gare ande kefele neberku 🥳🕺💃🤸‍♂️🤸‍♀️

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 ปีที่แล้ว +1

    የተማርኩብሽ ❤ ሚወደዱ መምህራን ያሉባት 🤔
    ማረሳዉ መልቀቅያ ስጠይቅ ቢሮ ጠርተዉ ወላጅም አምጪ ተብዬ መምህሬ እና ዳሬክተሩ በኔ ላይ የነበራቸዉን እምነት አስገንዝበዉኛል ምንም እንኳ ወደ ተሻለ እድል ቢሆንም ።

  • @masedav2477
    @masedav2477 3 ปีที่แล้ว +1

    በምን ሚዲያ የተጠሩት ዮኒ ተቀይሜሃለሁ ሳትጠራኝ

  • @tesfayeabera7739
    @tesfayeabera7739 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮልፌ ትምህርት ቤቴ ...ፋሲልን ማየቴ ደስ ብሎኛል::

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 ปีที่แล้ว +3

    ኮ/ኮንፕሬሲፍ ት/ቤቴ ኮልፌ ሰፈሬ ያደገቡሽ የተወለድኩቡሽ ትናፊቂኛለሽ

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮልፌ እምዬ ስፈሬ ትምህርት ቤቴ

  • @ኢያሱ-ፐ3ዸ
    @ኢያሱ-ፐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትገርማላችሁ አትነግሩንም እንዴ አስቀድማችሁ ይደገም በጣም ታምራላችሁ ኮኮኮልልልፌፌፌ ፍፍፍቅቅቅርርር
    የትም ተወለድ ኮልፌ እደግ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ዘኒ እንዴት ነው።መቼም ዱላ ያልቀመሰ አለ ብዬ እልልም ።

  • @abdu4066
    @abdu4066 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow teacher Fasil.

  • @meronabebe8571
    @meronabebe8571 3 ปีที่แล้ว

    Hi ! Yoni ...... zegjiteh Betam Arif new ..... Egziabher Yebarkeh ....please Tezetachen be EBS Programhen , “yhewet Berehane School “. Or “Betel Mekane Yesus School “

  • @sdwaswe4844
    @sdwaswe4844 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኮምፕሬሲፍ

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 3 ปีที่แล้ว +1

    I missed so much. I went to school here. I love it.

  • @iuaterking9892
    @iuaterking9892 ปีที่แล้ว

    19 95 እስከ 19 97 እዛ ነው የተማርኩት ዘጠነኝን ደግሜ ነጊሽን አሪፍ የአራዳ ልጅ አስተማሪ ነበር

  • @ጥበበኞች
    @ጥበበኞች 2 ปีที่แล้ว +1

    Gn eko 12 bekrbu nw yejemerew

  • @senayetedema7725
    @senayetedema7725 3 ปีที่แล้ว

    Kolefeya sefera

  • @kalebkaesaye9605
    @kalebkaesaye9605 8 หลายเดือนก่อน

    97/98 የተማርኩት ትምህርት ቤቴ 9-17(10-17) ነበረ ክፍሌ

  • @astertekle9265
    @astertekle9265 3 ปีที่แล้ว

    1977/1980 temirebetahulu thanks yonas

  • @betelhemnat4440
    @betelhemnat4440 3 ปีที่แล้ว

    Yoni እባክህ ቅዳሜ 07/09/2013 መድሃኒያለም ትምህርተ ቤት የላባደሮች ቀን ላይ ተገኝ

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 3 ปีที่แล้ว

    Weye temeret bata Zena ayeresagneme senarefede teselfen eyezelte myasegebane ayeresagneme

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 3 ปีที่แล้ว

    Ebs yoni ኣአዘጋጁ ተማሪዎች ትጥማላችው
    Ens. ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብኤር ይስጥክ አይ ስኩል የጨረስኩት አስታወስክኝ

  • @JaydenTube2
    @JaydenTube2 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Yonas 🙏🏽Kolfe timhrtbete and Ken temelshe ayshalehu.

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 3 ปีที่แล้ว

    I m Never forget z Golden age of my School life .

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ እኔም አድቀን የትምህትቤቲን ተዝታ ትሰራልኛለክ

  • @ኢቱዮጲያዩቱብ
    @ኢቱዮጲያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ
    እሰኪ አድሰ ነኝ እቤቴ ኑ አበረታቱኝ

  • @meronabebe8571
    @meronabebe8571 3 ปีที่แล้ว

    Betel Mekane Yesus School ....Lay Zegejet Sera ....Please 🙏

  • @beliyutsegaye5227
    @beliyutsegaye5227 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ምርጥ ሰው የፍቅር ሰው ነህ ትህትናህ ይገርማል ፈጣሪ ያክብርህ

  • @enanu4961
    @enanu4961 หลายเดือนก่อน

    ኤፍ በማዬቴ ቲቸር ፋሲልንም

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    ኮልፌ በጣም ደስ ይላ እናመሰግናለን ደርሰካል ወደተክልዬ ቤተክርስቲያን ኢድ ድሮ ጫካ ነበር አሁን መኪና ይገባል አሳየን

    • @Hanan-po4xf
      @Hanan-po4xf 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የምፈልገው ጥያቄ የዛሬ 18አመት

  • @FitsumBogale-s7m
    @FitsumBogale-s7m 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ይፍሩ የምታውቁ

  • @banoalex9951
    @banoalex9951 3 ปีที่แล้ว

    Kolfa😍🤗

  • @tizitakebede1644
    @tizitakebede1644 3 ปีที่แล้ว

    Betam desse yelale . Amesegenaleu kesente amete behuala kolfe temertebeten ayeuate bezu tezetawocen astawesege enne 12 kefele yecereskut be 1978 nebere 👍👍👍

  • @zerihundesta1539
    @zerihundesta1539 3 ปีที่แล้ว

    yoniya Thanks a lot for sharing this awesome event!

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤቴ ሰፈሬ ወይኔ በኖርኩ በዚህ ግዜ

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 ปีที่แล้ว

    አዎ እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ሰውን ይረዳል

  • @abaybeharu7901
    @abaybeharu7901 3 ปีที่แล้ว

    የኩልፌ ነገር አረ ስቱ ነገር

  • @kedujhussain4804
    @kedujhussain4804 3 ปีที่แล้ว

    temertbata kolfa sefera tenafkignalshe

  • @martanega3984
    @martanega3984 3 ปีที่แล้ว

    Wow temeretebata Bemayet des belogal

  • @Hamudi-n3q
    @Hamudi-n3q 3 ปีที่แล้ว

    Weyana temhrtbata

  • @shemsiyakeder7276
    @shemsiyakeder7276 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን💙

  • @wondebasazenew8464
    @wondebasazenew8464 3 ปีที่แล้ว

    Wow I miss my school

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว

    Ynase selmkmntey klbe enmsgnlen

  • @endaletsegaye7153
    @endaletsegaye7153 3 ปีที่แล้ว

    My school!!!

  • @Azoz-eq6vs
    @Azoz-eq6vs 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚👍👌

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 3 ปีที่แล้ว

    my school