የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มี.ค. 2020
  • ዮሃና የሙዚቃ ፕሮግራሙን ሊያቀርብ ነው። ፍቅርም ለመተዋወቅና ስራዋን ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነች።
    Subscribe: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Instagram: / yegna_official
    Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
    የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
    ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
    • ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
    • ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
    • ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
    • የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
    • ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
    • በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
    የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
    YEGNA IS FOR ALL OF US!!
    Dear viewers,
    We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
    We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
    - Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
    - Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
    Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
    - your real name (make up a nickname)
    - your age,
    - your address,
    - the name of your school,
    - your email address or phone number, or
    - any financial information or passwords.
    Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' TH-cam so you can visit under an adult’s supervision.
    #Yegna
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 610

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 4 ปีที่แล้ว +382

    እስቲ በናታችሁ ፆሎት አድርጉ 😭😭😭😭በኮረና የተያዙት 2 እህቶቻችን በፆሎታችን እናስባቸው ድነው ለመስማት ያብቃን 😭😭😭

    • @user-uc9sc5nl3e
      @user-uc9sc5nl3e 4 ปีที่แล้ว +5

      አመብርሃን ታስባቸው እህቴ የት ነው ያሉት ወይኔ😢

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +8

      @@user-uc9sc5nl3e ዱባይ ናቸው ሲሉ ሰማሁ መሰለኝ በጣም ያስፈራው

    • @saraseme2783
      @saraseme2783 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @user-rm6qh6lt8l
      @user-rm6qh6lt8l 4 ปีที่แล้ว +3

      አሚን 😭😭😭😭

    • @user-nj1nv5ks7u
      @user-nj1nv5ks7u 4 ปีที่แล้ว +2

      ንፃ ናቸው ዛሬ ዜና ስማሁት አዱ ንፃ ነው አዱው ግና ድጋሜ ምርመራ እተደርግለት ነው

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 ปีที่แล้ว +87

    -ማን ይወደኛል .... ማን ያከብረኛል.....እያልክ
    ከሌሎች አትጠብቅ እራስህን በሰዎች ግምት ውስጥ
    አትክተት...ማንነትህ የሚለካው ሰዎች ላንተ በሚሰጡት
    ግምት አይደለም ....ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለዉ!!!
    🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️
    ❣💞❣💞❣💞❣💞❣💞❣💞

    • @user-qw6pe6gv3u
      @user-qw6pe6gv3u 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል

    • @236KUYE
      @236KUYE 4 ปีที่แล้ว +2

      Betikikil

    • @Ruth-hf5dp
      @Ruth-hf5dp 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ሁሌም ቢሆን ራሳችንን እንሁን

    • @dilladebiso1196
      @dilladebiso1196 3 ปีที่แล้ว

      Dguhktrku

    • @dilladebiso1196
      @dilladebiso1196 3 ปีที่แล้ว

      Fdgvhjklhg

  • @user-ix7hc5xb1i
    @user-ix7hc5xb1i 4 ปีที่แล้ว +171

    አሰኪ ማነው እንደ ሀይሌ ጥርሱን በክሰል የቦረሸ እጃችሁን አዉጡ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን
    ይጠብቅልን ከሚያስፈራ ነገር ሁሉ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን አቤቱ ጠብቀን

  • @user-bx7xg5po8j
    @user-bx7xg5po8j 4 ปีที่แล้ว +62

    አላህ ከኮረና በሽታ ይጠብቃቹ የሀገሬ ልጆች

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u 4 ปีที่แล้ว +70

    አደኛዋ ኢትዮጵያ ደግማ ምርመራ አድርጋ ነፃ ነሽ ተባለች ሁለተኛም ድጋሜ ምርመራ እያርገች ነው ንፃ ነሽ እድትባል ንፀሊይላት ያብሽታም ከአለም እዲያጠፍልን እግዚአብሔር እንለምነው በቅኑው ልባችን

    • @user-gw4he6tl4e
      @user-gw4he6tl4e 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን
      በጣም ደስይላል ሁላቸውን ጨርሶ ይማራቸው ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @selinatube3552
      @selinatube3552 4 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ደስ ሲል በፀሎት እናስባት ተመስገን።

    • @user-bn9hn1qu8w
      @user-bn9hn1qu8w 4 ปีที่แล้ว +1

      ተመስገን

    • @haninegnyeeinatenafaki9687
      @haninegnyeeinatenafaki9687 4 ปีที่แล้ว +5

      ኢንሻ አላህ ነፃ ያድርጋቸው ሁሉም የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ደስታቹን እንጂ ክፋታቹን አያሳየኝ ሀገራችንም ሰላም ፍቅር ይስፈንባት

    • @user-og7mr9ke3y
      @user-og7mr9ke3y 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥይላል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว +13

    ዛሬ ለኛ ለሴቶች ቀን ማለትም march8 ቀናችን ነው እንኩን ደስ አላችሁ በሴትነታችን እሚገድበን ነገር የለም ።ክብር ለሴት ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን ሴቶች እየተስቃዬ አለማቀፍ የሴቶች ቀን ብለው ባለስልጣናት ሲያከብሩ ትንሽ ስቅቅ እማይላቸው 😭😭
    ደግሞ ስለ ድራማው ሎሚ ደግሞ ገባድ ገፀባህሪ ነው የተላበስችው

  • @prhaneprhane3340
    @prhaneprhane3340 4 ปีที่แล้ว +87

    ተኮረና ቫይረሥ እግዛብሔር ይጠብቀን ውዶችየ 😍😍😍

  • @yezuyezer
    @yezuyezer ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጥሩነው በዚህ ቀጥሉ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +70

    ማነው እደሀይሌ በክስል ስፌቅ የነበር እጅ ወደላይ

  • @rosetesfya6457
    @rosetesfya6457 4 ปีที่แล้ว +24

    ኤሬ ጎበዝ ይሄ ታይቶል እኮ ምነዉ አናሳዝናችሁ ስት ደግሙት አይቻለሁ የምል ላይክ ግጩኝ።።።👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว +88

    እስቲ የኛዎችን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ያሳየኝ 👍👍

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +32

    ዋውውው ዛሬ 1ኛ ነኝ አደራ👊👈እለፉ ይህን ኮሮና የሚባል በሽታ ከሀገር ምድር ያጥፋልን ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን🙏

  • @raheld809
    @raheld809 4 ปีที่แล้ว +3

    We’ve already watched this! Upload the next episode pleas

  • @Titay2348
    @Titay2348 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔዎቹ እንኳን ደህና መጣቹልን ውድ የኢትዮጰያ ልጆች እባካቹ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እራሳችንን ከዚህ አስከፊኮሮና እራሳችንን እንጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር በተለይ ዱባይ የምትኖሩ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 ปีที่แล้ว +3

    lomeya yena konjo ayzoshe hulu yalefale, betarafa balachubate geta selamun yabeza.

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ያኝያዎች 😘
    የትላንት አብሮነታችን ዛሬም አለ ክንዳችን 💪💪ኢትዮጵያ ትቅደም አባይ ይገደባል ::የሀገሬ ጠላቶች በአደባባይ ይዋረዳሉ ::እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቃልን አሜንንን 🙏💚💛❤️🙏

  • @redusami6664
    @redusami6664 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ አይሌ በከሰል ትርሱን ሲፍቅ ውይ ስወደው አይሌን እኮ ❤❤❤

  • @comeon1212
    @comeon1212 4 ปีที่แล้ว +34

    ድጋሚም ቢሆን በማየት እንተባበራቸው። ያለፈው ቃና ላይ ነው የታየው ይሄ ደሞ የራሳቸው ቻናል ነው። ቃና ብዙ ሰብስክራይበር አላቸው ይበቃቸዋል የኛዎችን ብናግዛቸው ባይ ነኝ።

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ውዴ የኔንም ሰብስክራይብ በማረግ አዥኝለግደኞችሽም ቻናሌን ሼርኘርጊልኝ

    • @messishewa7226
      @messishewa7226 4 ปีที่แล้ว

      Enenim agizugna😛😜

    • @lenat3112
      @lenat3112 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም አግዙኝ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 4 ปีที่แล้ว

      Aw gn abrew bilekut ezi lay mayet enchlalen kalhone yaw dgami new mihonew

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ከአጭበርባሪና ከድገተኛ አደጋ ይሠውራችሁ። እህት ወንድሞቼ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ድራማ በጣም ነው የምወደው 👌👌👌👌👌👌👌

  • @shegutamirat582
    @shegutamirat582 4 ปีที่แล้ว +16

    እህት ወንድሞቼ ጌታ ከኮሮና ይጣብቀቹ

  • @wsawwess8852
    @wsawwess8852 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር መለከም ነው

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፍቅር ጉድሽ ሚስኪን አንድ ነገር ሳትጠረጥር ጉድ ሊሰራት ነው ልጁ🙆

  • @user-nn7hb9xb3h
    @user-nn7hb9xb3h 4 ปีที่แล้ว +25

    ክክክክክክ አይ የኛ አርቲስቶች እኮ ቅብጥ ስትሉ አሁን መድገምን እዚህ ምን አመጣው እረ ወደዛ

    • @user-hr9cu3bi9b
      @user-hr9cu3bi9b 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ገርሞኛል

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 ปีที่แล้ว

      Medgemn mn malet nw ?

    • @user-nn7hb9xb3h
      @user-nn7hb9xb3h 4 ปีที่แล้ว

      @@habeshawitgual9254 ስናያቸው ያካብዳሉ መድገም የለባቸውም ነው አራት ክፍል ያህል ሳያሳዩ እረፍት ይባልልናል ከሁለት ወር በዋላ ምህራፍ ይከጥላል ምናምን ምናምን እያሉ ያሽቃብጣሉ የኢትዮጵያ ድራማ ስንት አለ ተጀምሩ የቀረ እኛም ንቀን አተዋቸውም እናይላቸዋለን ጠገቡ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የሀገሬ ልጆች አሰሪዬ በኮሬራ በሽታ ወደ ቱርክ ሲሄድ ተገኘበት በሆስፒታል ነው ያመው በፀሎታቹ አስቡት በጣም መልካም ሰው አው ወይ መልካም ሰው አይበረክትም ከዚህ በሽታ ይሰውረን 😭😭😭

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e 4 ปีที่แล้ว +29

    ውይ ተለቆ መስሎኝ😳ስሮጥ ተደፍቼ ነበር🤕 ይሄኮ በማክሰኞ አይተነዋል ባይሆን የዛሬው ልቀቁልን ደግሞ በሳምንት 2ት ግዜ አድርጉልን😎 በኛ ብርታት እኮ ነው እዚ የደረሳችሁት እኛ ባናይላችሁ ማን ይይላችሁ ነበር😏😏😎

    • @user-zh7ed7mx8l
      @user-zh7ed7mx8l 4 ปีที่แล้ว

      ልክነሽ እኔንም ሁለተኛዬ ስታለል ቅድም የለቀቁት መስሎኝ የሴት ቀን አሉ ኡኡኡኡኡ ፍፍፍ አሁንስ መች ትለቁት ይሆን

    • @user-fd8lt4fq9e
      @user-fd8lt4fq9e 4 ปีที่แล้ว

      አይሰሙም በሳምት ሁለቴ ቢለቁት ምናለበት እፍፍ

    • @user-sl2kr1ll9v
      @user-sl2kr1ll9v 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂 እደኔ

    • @ethopiaethopia9449
      @ethopiaethopia9449 4 ปีที่แล้ว

      አው እውትና የህ አትነዋል የዛሬው ዬታለ😀🙄🙄🙄

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ተደፍቸ ነበር ስሮጥ

  • @fubai50
    @fubai50 4 ปีที่แล้ว +15

    አይተነዋል የምትሉ እኔአላየሁትም ልይበት ሆሆሆ

    • @user-zf5rt2nf4y
      @user-zf5rt2nf4y 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አልታየም ገና ዛሬ ተለቀቀ እኔን ገና ላይ ነው

    • @tt-dm9un
      @tt-dm9un 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-bx7xg5po8j
    @user-bx7xg5po8j 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀይሌ በከሰል አስታወሰኝ kkkkkkk

  • @tsegenetmelese6594
    @tsegenetmelese6594 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የሚለዉ

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሺ ማር አይ የሰዉ ቤት
    ጠላት ነዉ

  • @sameraabdulla5342
    @sameraabdulla5342 4 ปีที่แล้ว

    Wow l like dis film ♥️👍

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ የኛዎች ሎሚ ታሰዝነኛለች

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ከዝህ ክፉ በሽታ ኮረና ከሚባል ይጠብቀን

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w 4 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ጓደኛ ድምፁ እደሠውነቱ አይደለም ደስ ይላል የኔ ቀጫጫ ❤👈

  • @frehiwotf9182
    @frehiwotf9182 4 ปีที่แล้ว +10

    We already saw part 3 on Kana☹️ Why repeat it??🧐 I was hoping to watch part 4 today but.. I’m kinda disappointed tbh😐

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 ปีที่แล้ว +4

    ሃይልየ እና ሃኑና እናንተ ናችሁ የድራማው አድማቂ

  • @user-ec4se4ge9z
    @user-ec4se4ge9z 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶቹ ደስ ሲሉ ሳይኳኳሉ መድረክ መቅረባቸው በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-kf2jk8tf4g
    @user-kf2jk8tf4g 4 ปีที่แล้ว +2

    ያገራችን ብረቅዩወች እንወዳችኋለን

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 ปีที่แล้ว +25

    ሀይሌን እደኔ የምትወዱት 💏

  • @user-te7jc8gj2z
    @user-te7jc8gj2z 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣቹ.... 😍😘😘😘

  • @seidziyad1284
    @seidziyad1284 4 ปีที่แล้ว

    Amazing...

  • @user-wy8xw8uw6s
    @user-wy8xw8uw6s 4 ปีที่แล้ว +2

    አየነው እኮ ለምን ትደግሙታላቹ እ ግን እወዳችዋለው ሎሚዬ ስወድሽ ደግሞም ሞክሼዬ ነሽ

  • @haadhaseenaa2670
    @haadhaseenaa2670 4 ปีที่แล้ว +1

    Baga Nagaan dhuftan yegna

  • @ekramdelil5185
    @ekramdelil5185 ปีที่แล้ว

    WOW Amezing

  • @Qadeem-em8xy
    @Qadeem-em8xy 2 หลายเดือนก่อน

    Adaraa bayee namati tolu amarifa hin dandenyu afaan oromoo titi nu jijira adara😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv8zo7xi8j
    @user-mv8zo7xi8j 4 ปีที่แล้ว +7

    ሲገርም የሎሚ አሰሪ የኔን አሰሪ አስታወሠችኝ ግን ቢሆንም የአርብ አሰሪ ይሻላል እንደት ሠው በገዛ ወገኑ እንድህ ይሠቃያል ??

  • @user-ec4se4ge9z
    @user-ec4se4ge9z 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው የኛን ታሪክ

  • @almaz739
    @almaz739 4 ปีที่แล้ว

    All of the above

  • @sifaamamiyyee3306
    @sifaamamiyyee3306 4 ปีที่แล้ว

    Swodishiok hanani😍😍

  • @user-mt7xi2he2s
    @user-mt7xi2he2s 4 ปีที่แล้ว

    Well came

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 ปีที่แล้ว +2

    የሎሚ ነገር አሳሰበኝ የኔ ሚሰኪን 😭😭😘 አይይ ፍቅር ፈጣረ ይርዳሸ እግድህ

  • @neimaneima3738
    @neimaneima3738 4 ปีที่แล้ว

    Weya haylya westa eko new yemserw akt betam wedwalw😄😄😍

  • @beshonabeesh4008
    @beshonabeesh4008 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Wowwww yeenegnwochii desii stilu

  • @user-fj5qy2jr9e
    @user-fj5qy2jr9e 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mariumuae1816
    @mariumuae1816 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛወቺ እኳን በሰላም በጣቺሁ

  • @user-dy6sq3hz8o
    @user-dy6sq3hz8o 4 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው የታየውን የምደግሙት

  • @senayitsm9690
    @senayitsm9690 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ ደስስስስ ትላለችሁ ሎሚዬ የኔ ጠንካራ በርች አንድ ቀን ይነገል ዳዊት ከሎሚ ፍቅር የሚይዝ ይመስለኛል

  • @user-bx7xg5po8j
    @user-bx7xg5po8j 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኮን በሰላም መጣቹ

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 ปีที่แล้ว +33

    ዛሬ ኮሜንቾች እናንተ ናችሁ ወይስ እኔ የዞረብኝ😁 ማለቴ ክፍል 3 እኔ አላየሁትም።ብዙ ሰዎች አይተነዋል ይላሉ እኔ በግሌ አላየሁም።

    • @user-ej7nu4kl2c
      @user-ej7nu4kl2c 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አላየውም ግራ አጋቡኝ ግን ስላላየውት እያየው ነው

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ej7nu4kl2c እኔም እያየሁ ነው ማማዬ😗😗😗

    • @fafiweloyewa8449
      @fafiweloyewa8449 4 ปีที่แล้ว +1

      በላይቭ አሳይተዋል እህቶቸ ለዛ ነዉ ተለቆአልም ካላያችሁ እዩት ማክሰኞ ለት ነዉ የታየዉ

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 4 ปีที่แล้ว

      @@fafiweloyewa8449 እሽ እህት እናመሰግናለን ወሎየዋ 💖😗እኔ Live ላይ አላየሁትም።

    • @user-xm1ui2gv1r
      @user-xm1ui2gv1r 4 ปีที่แล้ว

      እኔምእደዘው

  • @monakk2219
    @monakk2219 4 ปีที่แล้ว +4

    Ye alem wendem lomen yewodetal belo indane yetaratere kale

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 ปีที่แล้ว +27

    እረ ድጋሚ ኤጭ😒😔 ፈጣሪ ኮሮናን አጥፍቶ ሠርፕራይዝ ያድርገን አሜን በሉ ምን ይሣነዋል የድንግል ልጅ🙏🙏

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @salwaajib1219
    @salwaajib1219 4 ปีที่แล้ว

    namati tola jabadha💝💝💝💝

  • @ablakatabegaz5504
    @ablakatabegaz5504 4 ปีที่แล้ว +14

    ቆይ ግን ሰራተኛ ሲባል ምንም የማይደክመው ነው እዴ እሚመስላችሁ

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b 4 ปีที่แล้ว +1

      ብር ያላቸው ሰወች አለምን የጨበጦ ይመሰላቸዋል

    • @laliseoromia1863
      @laliseoromia1863 4 ปีที่แล้ว

      Aw yene konjo

  • @nati9998
    @nati9998 3 ปีที่แล้ว +1

    Woo ❤❤

  • @user-zn9uj4xu5g
    @user-zn9uj4xu5g 4 ปีที่แล้ว +13

    ብንጠብቃችሁ ተጫወታችሁብን የታየውን ተለቁልን አላችሁ እደ

    • @hirut8194
      @hirut8194 4 ปีที่แล้ว +1

      ይህ አድስ ነው መቸ ታይቶ

    • @user-zn9uj4xu5g
      @user-zn9uj4xu5g 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ እባክሽ የት ነበርሽ ከስምቀን በፊት ነው ያየንው ያችን አላቅም

    • @user-fg5pn7ph8d
      @user-fg5pn7ph8d 4 ปีที่แล้ว +1

      ታይቷል ከዚህ በፊት ማክሰኞ ለት ምናምን

  • @kisanetberihu1690
    @kisanetberihu1690 4 ปีที่แล้ว +1

    Namber 1

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @fatmaabdalrahman2805
    @fatmaabdalrahman2805 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y 4 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ዞረባቹ ኮመታተሮች ግን የተደገመ የምትሉት 😂😂😂

  • @isayyeeandaslii3997
    @isayyeeandaslii3997 4 ปีที่แล้ว

    Hukani ba salma maxachu❤❤❤❤👌👌

  • @user-mr5bv1ot1x
    @user-mr5bv1ot1x 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም መልስ ነው ዉይ ዉሸት ወዴ ለለበት ሀገር የት ይሁን ጋደኞቼ አስክ መላ በሉኝ ደሞ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሆን ከዚ በሺታም ይሰዉረን አሜን በሉ ጋደኞቼ 💖👃

  • @zabeebazabeeba7172
    @zabeebazabeeba7172 4 ปีที่แล้ว

    Batam das elal ❤❤❤❤

  • @yoredanostafarraa849
    @yoredanostafarraa849 4 ปีที่แล้ว

    Yetaye iko new

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 4 ปีที่แล้ว +1

    EnkwAn dena metachu maroche wey lomi koo aszenshigi 😘😗😘

  • @obseeoromoo5480
    @obseeoromoo5480 4 ปีที่แล้ว +1

    Yegna ❤❤❤❤❤

  • @sahaysahay7186
    @sahaysahay7186 4 ปีที่แล้ว

    Zare 1

  • @sabbontuushawaa1321
    @sabbontuushawaa1321 4 ปีที่แล้ว +11

    Bagaa nagaan dhuftan. Garuu oromon nuf jalqabdanii turtan maaf dhisitan😏😏

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 4 ปีที่แล้ว

    woow

  • @zuzumohammed6852
    @zuzumohammed6852 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንመጣችሁ

  • @lundkhwar4453
    @lundkhwar4453 4 ปีที่แล้ว +11

    ውይ አዲስ መስሎኝ መሮጤ ለካስ የቆየ ነዉ ምን አለ አዲስ ብትለቁልን በጉጉት እየጠበቅናቹ ነዉ

    • @lemlembentawol7546
      @lemlembentawol7546 4 ปีที่แล้ว

      አዲስ እኮ ነው የምእን የቆየነው ምታወሪ

    • @lundkhwar4453
      @lundkhwar4453 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lemlembentawol7546 አይደለም የሳምንቱ ታይቶዋል

    • @lemlembentawol7546
      @lemlembentawol7546 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ የታየው እኮ በቃና ነው በነሱ ዩቱብ ደሞ አዲስ ነው ገብቼ እዳይሁት ከሆን ያው በዚ ዩቱባቸው በዚ ዩቱብ ብቻ ለምያይ ሰው አዲስ ነው።

    • @lundkhwar4453
      @lundkhwar4453 4 ปีที่แล้ว

      @@lemlembentawol7546 እሺ ልክ ነሽ ሊሆን ይችላል እኔ ሰሞኑ ስላየሁት ነዉ

  • @almanalfrp7271
    @almanalfrp7271 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 3 ปีที่แล้ว

    አንድ አስተያየት ልስጣችሁ ፍቅር ማለት ለገንዘብና ወንድ ቅርብ ,አለም ማለት ግልጽ ነጻ የሆነች ጥሩ ነገር ያላት ጸጋ ማለት በጣም ስለ የምትፍራ ካለችበት ቤተ ስብ ትፍራቸዋለች ሳባ ማለት ታዳጊ ጥሩ ልብ ልቢተስብ የምታስብ ናት

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @user-fb9hc1cp8e
    @user-fb9hc1cp8e 3 ปีที่แล้ว

    አረወየው የከሰልብሩሽ የ2003ት እልልል ያለ የኔ መፋቀያዬ ግን ድምፁ ይሰቀጥጣል ሀሀሀ

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለፈው ቃናዎች ተሳስተው ነው የለቀቁት ለማንኛውም በድጋሚ ቢሆንም አየዋለው ሎሚዬ ሂዎት በፈተና የተሞላች ናት 😭😭😭😭😭 በጣም ነው ምታስለቅሰኝ

  • @rahmaadam9166
    @rahmaadam9166 4 ปีที่แล้ว

    አሀደኛነኘእካነደህናመጣቸሁ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 4 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር ሚኪ ልሽጣት ነበር ያመጣት ግን አፍቅራት በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው ፍቅር ከዚህ ሁላ ጣጣ ያውጣሽ

  • @phonehouse7143
    @phonehouse7143 4 ปีที่แล้ว

    Enkan be selame metaheu

  • @user-sj8cr1sp7y
    @user-sj8cr1sp7y 4 ปีที่แล้ว +4

    ደጋሚ የምትሉ ይሄ እኮ ክፍል ሶስት ነው ምን ነካችሁ

    • @galazyj4115
      @galazyj4115 4 ปีที่แล้ว

      እኮ አዲስ ነው እኔም አላየሁም ኮሜቶች ምነካቸው ክፍል 3 ነው የምድጋሚ ነው የሚሉት

    • @user-sj8cr1sp7y
      @user-sj8cr1sp7y 4 ปีที่แล้ว

      @@galazyj4115 እኔጃ ሰከሩ መሰል

  • @user-xg9mw4jt9k
    @user-xg9mw4jt9k 4 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ዋዉ

  • @hdhrdjdj9525
    @hdhrdjdj9525 4 ปีที่แล้ว

    Wawwww aniye

  • @jamilaailwe3940
    @jamilaailwe3940 4 ปีที่แล้ว

    እሄን. አየውት. ደግማቹ. ለቀቃቹት

  • @goodplaza2350
    @goodplaza2350 4 ปีที่แล้ว

    Gud

  • @gvhhhv5714
    @gvhhhv5714 4 ปีที่แล้ว

    Ayeti new

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 ปีที่แล้ว

    Ewunkan Dana matachew❤

  • @user-en5ih3bs8o
    @user-en5ih3bs8o 2 ปีที่แล้ว

    ማነው የኛወችን እደኔ የሚወዳቸው

  • @getecherkosie1590
    @getecherkosie1590 3 ปีที่แล้ว

    Saim🙏🙏👍👍👏👏