Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 990

  • @የማዕበልዋናተኞች
    @የማዕበልዋናተኞች  7 ปีที่แล้ว +150

    Enjoy our Partners Video at th-cam.com/video/3XcWSHZWx00/w-d-xo.html

    • @gantermias9777
      @gantermias9777 7 ปีที่แล้ว +10

      የማዕበል ዋናተኞች

    • @yaredabreham4436
      @yaredabreham4436 7 ปีที่แล้ว +1

      የማዕበል ዋናተኞች

    • @yaredabreham4436
      @yaredabreham4436 7 ปีที่แล้ว +2

      የማዕበል ዋናተኞች
      hi

    • @ghgf559
      @ghgf559 7 ปีที่แล้ว +4

      የማዕበል ዋናተኞች 00251919467755
      agej

    • @yaredabreham4436
      @yaredabreham4436 7 ปีที่แล้ว

      የማዕበል ዋናተኞች
      part 3 new yemfelgew

  • @misrach2350
    @misrach2350 5 หลายเดือนก่อน +67

    እንዴእኔ በ2016የምያይ፤ማነው😂ፍናን እንዴት ነውምታምራው ቆንጆ ስውድሽ ❤❤

    • @Maqdes-ox4lk
      @Maqdes-ox4lk 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄዉ እኔ አለሉልሽ ገና ዛሬ አየሁት ማርያም

    • @amsaleadugna-dp2hz
      @amsaleadugna-dp2hz 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enis bty alawkewm nbr ❤😂

    • @ttkanttk1234
      @ttkanttk1234 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂

    • @Kenubish34
      @Kenubish34 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😂

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ካየውት 7 አመት

  • @BayushDawit-zs6kh
    @BayushDawit-zs6kh 5 หลายเดือนก่อน +3

    በሬድዮ በጉጉት የማዳምጠው ድራማ ነበር በምስል በመሰራቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ በተለይ እጹብ ድንቅን አረሳትም ዋው ገራሚ መሳጭ ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kukusame4901
    @kukusame4901 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወደው የሬድዮ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን በቲቪ በመለቀቁ

  • @eslamynerhfjf1237
    @eslamynerhfjf1237 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ስጭኝ። ማለት ይከፍዳል። ከጥቃጭ ስትል አንጀቲን በላው.ምክንያቱም.ለፍቅርዝቅማለትአይገብድም. ለበጎነው.ወንድሜ. ያምራል

  • @mesfinmesfin2634
    @mesfinmesfin2634 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እፁም ድንቅን በጣም ነዉ የምወዳት

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 ปีที่แล้ว +2

    ወንድ ለ፮ጂ ሢከፍው ደስ አይለኘም ማርሸት ቆይ ታገኛታለሽ የጂሽን በተረፈ ሀሪፍ ሀው

    • @teneshsmerh3731
      @teneshsmerh3731 7 ปีที่แล้ว

      kemisa love ልክነሽ ይች ኩታራ አፍቃሪ አጊታ ትቀብጣለች ለህቷራሱ አትመለስ ቁጡ ገጸባህይ ነች ሰው ካልፈገ ቀስብሎ አልፈልግም ይላል ይች ጬኸቷ መከራ እር ትቅርብህ በተረፈ ጥሊ ነብስይማር ሙዚቃህ በጣም ወድዋለሁ

  • @sifanoromiyaa8024
    @sifanoromiyaa8024 7 ปีที่แล้ว

    waw zemen dirama inna ihenyaw mirx yimechachu 😃😐👌👌👌👍👍👍

  • @rehanamohammad3656
    @rehanamohammad3656 7 ปีที่แล้ว

    musikawun betem wodohalew sew gabzognal dramaw arif new ketilubet

  • @friotseyoum4196
    @friotseyoum4196 7 ปีที่แล้ว

    ከልብ ነው የምናመስግነው ውድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @lolololo1536
    @lolololo1536 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል

  • @sadiyeabduro698
    @sadiyeabduro698 7 ปีที่แล้ว

    pls part 2 kalii leqaqulini??

  • @fekirkatam7519
    @fekirkatam7519 7 ปีที่แล้ว

    Betam aref New

  • @የፉቅርሰውበፉቅርአምናለሁ
    @የፉቅርሰውበፉቅርአምናለሁ 7 ปีที่แล้ว +3

    ምን ማር እሸት ናት አር እሸት ናት እንጅ ውይ ሴቶች ስንባል ስንወደድ ምን ልሁን እንላለን ቀጥቃች ማለት ትልቅ ባለ ሙያ ነው አንዱ የጥበብ ስራ ቅጥቀጣ ምን ችግር አለው ደግሞ ስታስጠላ

  • @عبدالرحمنسيدعلي-ل6ك
    @عبدالرحمنسيدعلي-ل6ك 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂአስተማሪፊልምነው

  • @zabiba1278
    @zabiba1278 3 ปีที่แล้ว +194

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶት እዚ ከክፍል አንድ ጀምሮ ለመጨረስ ብሎ የመጣው 😂😂ድራማው ደስ ይላል ቀለል የለ ነው 🥰🥰

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 5 หลายเดือนก่อน +49

    ይሄን ድራማ ለሁለተኛ ጊዜ እያየሁት ነዉ ባልሳት የዛሬ አራት አመት ቤሩት ሆኝ ነበር ያየሁት አሁን ደግሞ ጆርዳን የምባል የተረገመ አገር ጣለኝ ስደት ክፉ ቤሩት ከመሰለች አገር አዉጥቶ እዚጣለኝ ይሁን እስኪ ሁሉም ለበጎ ነዉ ❤❤🎉🎉🎉

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 5 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ እግዝብሔር ሀችጋ ይሁን አሜን ♥️♥️

    • @NatinaelDamena
      @NatinaelDamena 5 หลายเดือนก่อน

      ውይ ጆርዳን የተረገመች እኮ ናት

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 5 หลายเดือนก่อน

      @@NatinaelDamena ሀገሩ መጥፎ ነው

    • @MeryGifknk-gz1em
      @MeryGifknk-gz1em 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድእኔምቤሩትነበርኩ፣አሁንግንእዚየደረአገርጆርዳንነኝብቻያልፍል

  • @rutrut5192
    @rutrut5192 7 ปีที่แล้ว +162

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ታሪኩ የማይረሳነው በተለይ እፁብ በልጅነት አይምሮዬ ተቀርፃ የቀረች ልጅ ናት የኛ ሬድዬ አልሰራ ሲል ጎረቤት እየሄድኩ ነበር የማዳምጠው በ ቲቪ በመሰራቱ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን የማይረሳ ታሪክ አለው

    • @0558891913
      @0558891913 7 ปีที่แล้ว +2

      rut rut ዋው እኔም እንዳንቺው በተለይ ወደመጨረሻው አካባቢ የጓደኛዬ አባት ለቅሶ ነበር እቤት ተደብቀን እናዳምጥ ነበር እኔና አባቷን በሞት ያጣችው ጓደኛዬ ሬድዬ መክፈት ተከልክለን በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው የልጅነት ማስታወሻችን

    • @medilove2394
      @medilove2394 7 ปีที่แล้ว +3

      rut rut በሬዶ መቸ ነበር
      ማለቴ በመቸ አመተ ምህርት እኔ በፊት የሬዶው ድራማ። አንድም ቀን አምጠኝ አያቅም።ነበር ግን እረሳሁት መሰል
      ላስታውሰው አልቻልኩ.

    • @demkudmkudmku61
      @demkudmkudmku61 7 ปีที่แล้ว

      medi Love በቀንበቀነውየሚቱየው

    • @user-ng9oi8cg3xሰአዲ
      @user-ng9oi8cg3xሰአዲ 7 ปีที่แล้ว

      rut rut ya enme lije huge beradyu eketatlew nber
      balsasate ke 15 amete befet yerdio tkettaye drama nber betame new mwedewe

    • @bintyusuf5216
      @bintyusuf5216 7 ปีที่แล้ว

      rut rut በጣም እጹብ/መሥታወት አራጋው እስካሁን ድምጻ ከአይምሮዬ አይወጣም

  • @filifili7494
    @filifili7494 5 ปีที่แล้ว +21

    ኣማሪኛ ፊልም ማየት ይመቸኛል በጣም ነው ምወድህ አረ ሰቶች ደሞ ቆንጆ ናቹ ፕፕፕፕፕፕፕፕ ወደሽኩ ሃ

  • @muluhabtMa
    @muluhabtMa 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሰኬ በ2024🎉 ያለ 😢😢

  • @etunesemegese3328
    @etunesemegese3328 7 ปีที่แล้ว +29

    ቀጥቃጭ ማለት ምን ማለት ነው ወይስ ገራዥ ስሪ ማለት ነው ታዲያ መኪና መቀጥቀጥ ገራዥ መስራት እንደውስ የበለጠ ያስደስታል እንጁ ያሳፍራል እንዴ ደሙ የሱ መደንገጥ ስው በዚህ2ዘመን እየስረቀ አየገደለም ሀብታ እየሆነ ባለበት ዘመን ስራ አያሳፍርም አትሳደቢ

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
    @እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 7 ปีที่แล้ว +14

    እንዲህ ኮስተር የምትል ሴት ያስደስተኝል.እናመሰግናለን በርቱልን

  • @ahmd6116
    @ahmd6116 7 ปีที่แล้ว +22

    ክክክክክክ እኔ ከደራማው ይልቅ ኮመኔትነው የምያዝናናኝ

  • @ማሚበስምሽልጠራ
    @ማሚበስምሽልጠራ 7 ปีที่แล้ว +124

    በቃ ድራማ ከ1000ላይክ በላይ ካለው እውነትም፡መሳጭ ነው እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ቅድመያ ላይክና ኮሞንት አይቼ ነው ማየት ደስ የሚለኝ እና በርቱ ቆንጆ ነው።

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ለመጀመሪያ ግዜ አማሬኛ ፊልም እያየሁ ነዉ እንደዚህ ደስ ይላል በፈጣሬ

  • @እናቴሩጫዬላንችሁነውአኮራ
    @እናቴሩጫዬላንችሁነውአኮራ 7 ปีที่แล้ว +4

    waw አሪፍ ድራማ ነው ዉይ እንዴዉ ማን ነው ሰዉ በሰዉነቱ ብቻ እና ባለዉ ስነምግባር እሚያፈቅረዉ ተቀባረረችበት እኮ ታገስ ወንድሜ አንድ ቀን ከእጅህ ትገባለች ፈልጋ እራሷ

  • @badercell6077
    @badercell6077 7 ปีที่แล้ว +14

    የትኛውን አይቼው የትኛውን ልተወው መዳም ስራሽ አለቀለት

  • @smartapp1026
    @smartapp1026 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው ደስ ይላል ግን ፎንቃ እንዲ ያረጋል.ቺኳ ጊዜው ጠብቆ ይጥልሻል

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 ปีที่แล้ว

      ደስይላልበርቱ

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +7

    በሬዲዮ ሲሆን ነው የሚያምረው ምክንያቱም ገፀ-ባህሪያቱን የሚጫወቱት ተዋንያን የምናውቃቸው አይደሉም እኔ ደብሮኛል

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው የካሜራው ጥራት ግን ዋው ይገርማል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ
    @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ እኔማኮ የኢትዮጵያ ፊልም ማየት አቁሜለሁ እስኪ ግን ይህን ጀምሪዋለሁ ምርጥ ይመስላል ወይ ማርሸት ምንቅርርር ስታስጠላ ፍቅር ለሰጠ ፍቅር መስጠት ሰባአዊነትኮ ነው ብዙ ሴቶች እንዲህ ነን መሆም ግን የለብንም ባትወደውኳን ሀሳቡ መርዳት አለባት ቆራጣ ግን ትወደው ይሆናል እያደር አብርን እናያል. ቀጥቃጭነትና ፍቅር.ምን አገናኛቸው ፍቅር ከሁሉ በላይ አይደል ሆ

  • @loveetho8484
    @loveetho8484 7 ปีที่แล้ว +4

    ውይ የማርሸት ግን አበዛሽው የሆንሽ ሞዛዛ ተብቂ ቀን አለው ጨርቅሽን አስጥሎ በፍቅር ያሳብድሻል ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @sarebintsani1237
    @sarebintsani1237 7 ปีที่แล้ว +62

    እኜ ሴትች እኮ ስንወደድ ውይይይይይይ አያምጣነው ጣራነው ምንገነጥለው

    • @tamimanasser8127
      @tamimanasser8127 7 ปีที่แล้ว

      Sare Bin tsani 😃😃 lke beleshal marr ayaders new

    • @sarebintsani1237
      @sarebintsani1237 7 ปีที่แล้ว +4

      Tamima Nasser እኮ ልባችን .እየፈለገ ድርቅ ብለን አልወድህም አልፈልግህም ነው ምንለው ውይይይ ልክነኝ ውዴ

    • @sadasada3897
      @sadasada3897 7 ปีที่แล้ว

      Sare Binsani

    • @redihabeshawitmare4100
      @redihabeshawitmare4100 7 ปีที่แล้ว

      Sare Bin tsani betam

    • @euef7396
      @euef7396 7 ปีที่แล้ว

      Sare Bin tsani ክክክክክክ ክ

  • @asdh7028
    @asdh7028 6 ปีที่แล้ว +5

    ምን የመሰለ ድራማ አቋረጣችሁት እባካችሁ ቀጥሉበት

  • @ImobileImobil
    @ImobileImobil 7 ปีที่แล้ว +9

    ደስሲል.የማዕል.ዋናተኞች.በፊትበሬድዮነበር.ምከታተለው.ዋው.ምርጦቼ.አቦ.ይመቻቹ

  • @g.m278
    @g.m278 7 ปีที่แล้ว +18

    ቀረጻው ጸዴ ነው

  • @hayatiihayati4344
    @hayatiihayati4344 3 ปีที่แล้ว +1

    አቋርጠውት ነበር ጀመረ እንደ

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 6 ปีที่แล้ว +6

    ለምንድነው የተቋረጠው አረ ጀምሩት ቀረፃው በጣም አሪፍ ነው ፀዴ ነው

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ የሴት ነገር እር ዝም ብለሽ አፍቅሪው የሚወድሽ ከሆነ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳንኤል ተገኝ ስወድክ እርጋታክ ንግግርክ አድናቂክ ነኝ
    እፁብ ድንቅ እንደስምሽ ቁንጅናሽ ስታምሪ ስወድሽ በርቱ አርፍ ነው

  • @rutharutha3538
    @rutharutha3538 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ በተቻላችሁ መጠን የቅድስት አርሴማን ስእል አድኖ ከላይ አድርጉት በተረፈ በፊልም ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @tube1843
    @tube1843 6 ปีที่แล้ว +5

    mn waga aleww mahal lay lemeqom

  • @amyjames9282
    @amyjames9282 7 ปีที่แล้ว +3

    What's the "BoOOoom!" Sound after every word? Hate it.

  • @elsadersse1034
    @elsadersse1034 7 ปีที่แล้ว +14

    ከመቼው፡አያችውት

    • @fikersewsaba1485
      @fikersewsaba1485 7 ปีที่แล้ว +4

      Elsa Dersse አችስ ከመቼ አየሽው

    • @kasykasy2720
      @kasykasy2720 7 ปีที่แล้ว

      Elsa Dersse gayse ads new end ytgmrw yamral lktatl

  • @fadiabbas2876
    @fadiabbas2876 5 ปีที่แล้ว +2

    ማርእሽትምነውእሕቷቻችንምልክእንዳንችቢሗኑተመቸሽኝቀጥይበት?

  • @samerwitmekonen9585
    @samerwitmekonen9585 7 ปีที่แล้ว +34

    መቼም የማረሳው ድራማ ነው መብራት ሲጠፋ በባትሪ ድንጋይ ሳዳምጥ ከመጀመሬው እስከመጨረሻው ዘ ስፔን የሚያደር እጅግ ልዩ የሆነ ድራማ። ነው አሁን ደግሞ በፊልም ሳየው በጣም ደስ አለኛ ግን የጠበኳቸው ተዋናዮች አይደለሙ እደ ጌት ሆኖ የሰራው ሀይሉ ፀጋዬ አቤት ድምፅ ሲያምር እደ ኤፍሬም ሆኖ የሰራው ሽመልስ አበራ እደ እፅብ ድንቅ ሆና የሰራችው መስታውት አርጋው በነዚህ ድምፅ የተሰራው ድራማመቼም አረሳውም ምናለ እነሱ ቢሰሩት እዴት አሪፍ ነበር

    • @haregayinadis5744
      @haregayinadis5744 7 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እነሱ እራሳቼው ተዋናዮች ቢሰሩት በጣም አሪፍ ነበር ።ግን የ አሁኖቹ ምንም አላማሩኝ በጭራሽ ደስ አላሉኝም

    • @lidiya727
      @lidiya727 7 ปีที่แล้ว +1

      samerwit mekonen ክክክክክክክ ዘ ስፔን ማለት ምን ማለት ነው

    • @amleworkgumu5984
      @amleworkgumu5984 7 ปีที่แล้ว

      Hareg Ayinadis ኣ

    • @የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ
      @የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ 7 ปีที่แล้ว +1

      samerwit mekonen #እስፔን ክክክክክ

    • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
      @አሚናዳብ-ኀ5ወ 7 ปีที่แล้ว

      ዋው

  • @ETSUBDINKWERKU
    @ETSUBDINKWERKU หลายเดือนก่อน

    እናቴ እኔን እርጉዝ ሆና በሬድዮ ታደምጠው የነበረ ተከታታይ የሬድዮ ድራማ ነበር
    እፁብ የምትባለውን ካራክተር ትወዳት ስለነበር እኔን ስትወልደኝ እፁብ ድንቅ ባ ሰየመችኝ ።

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 5 ปีที่แล้ว +3

    ለድራማ ነው እንጅ የእትዮጵያ ሰት አንድ ወንድ እወድሻለው ስልሽ ሁለምናሽ ትሰጭያለሽ ሆ

    • @hiyotvdagne2903
      @hiyotvdagne2903 5 ปีที่แล้ว +1

      እራስሽን ቻይ ሁሉ አንድ አደለም

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር በፈልም ብቻ ምን ያደረጋል

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
    @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍነው ግን ማርእሽት የምትባይ ሴት ምን አለ ብትረጂ ትገግሚያለሽ

  • @rahelkasim9791
    @rahelkasim9791 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ድራማ ነበር ፤ ግን ምን ያረጋል ስለሙያው ያልገባቸው ተዋናይ አስገብተው ድራማው ሳያልቅ አንዷ አርቲስት የተሻለ ክፍያ የሚስገኝ ፊልም ስላገኘች ስልክ ዘግታ ጠፋች ፤ ግን ለሙያው ክብር ባለቸው አርቲቶች ቢቀጥል ጥሩ ነበር

  • @አላህሆይምኞቴንሁሉአሳካል
    @አላህሆይምኞቴንሁሉአሳካል 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋውዋው በጣም ያምራል በተለይ ዜማው ይመቻል ማእክቤል በጣም ነው የምወደው

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዛው የቀረ ምርጥ ተከተመታይ ድራማ መጀመር እንጂ መጨረስ የማያውቁ አይይ

  • @hajarshaj6225
    @hajarshaj6225 6 ปีที่แล้ว +5

    ኧር አርሴማን ከላይ አድርግያት

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 ปีที่แล้ว

    በሂወቴስድብአልወድም ምሳደም መሰደብምአልወድምከሚሰረቡኝቢመቱኝይሻለኛልአፀያፌንግግረኤጭ

  • @እየሩስአለምየ
    @እየሩስአለምየ 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አረፍ ድራማ ይመስለኛል በርቱ

  • @salam5556
    @salam5556 2 ปีที่แล้ว +2

    የልጅነት ትዝታዬ የማረሳው የሬዲዮ ትረካ የማዕበል ዋናተኞች በፊልም መልክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
    እፁብ ድንቅ ጌት የማርሸት ናኒ ካሌብ ዋዎ

  • @rahelgebreyesus7053
    @rahelgebreyesus7053 3 ปีที่แล้ว +7

    Please start this amazing drama!

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ዞኝ ልብህን ሰበረች የሰዝናል መፍቀርም ሀጢየት ሆና እኛ ሰዎች ጡሩዉን ሰዉ ወደ ኩፉ ይቀይረወለን 32:14

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ እሚል ፊልም ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 6 ปีที่แล้ว +5

    12 ለምን አትለቁልንም ምርጥ ነበር

  • @እናትየደሙፍሬ
    @እናትየደሙፍሬ 7 ปีที่แล้ว +3

    ማር እርሽት ምነው ካሑኑቆላሽ በሐላ ትለምኝዋለሽ ዋው ያምራል

    • @Aaa-ou3mj
      @Aaa-ou3mj 7 ปีที่แล้ว

      እናቴውስጤናት

  • @oromoofirst789
    @oromoofirst789 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ትልቅ ትዝታ
    መስታወት አራጋው
    ሀረገ ወይን አሰፋ ....... ብቻ ብዙ ምርጦች ያስታውሰኛ
    እንደ ህልም ነበር የማስታውሰው እናቴ ነበረች ይሄ ድራማ በራድዮ ሲተላለፍ

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር
    @ኦርቶዶኦክስመዝሙር 5 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ይህ ሙሉ ፍልም ነው ተከታአታይ ድራማ።

  • @konjoethiopia4353
    @konjoethiopia4353 7 ปีที่แล้ว +49

    አጠራቅሜ ማየት ልጀምር መሠል ልቤ በስንቱ ይንጠልጠል

    • @richlove5495
      @richlove5495 7 ปีที่แล้ว +2

      konjo Ethiopia ልየው ያምራል ውይይይይይ ደግሞ ኔቶርክ እቢ አለኝ ቲሽ በስቱ ልበጥበጥ

    • @konjoethiopia4353
      @konjoethiopia4353 7 ปีที่แล้ว

      Rich Love. ያምራል. እይው

    • @ሰሎሜሸዋረገድ
      @ሰሎሜሸዋረገድ 7 ปีที่แล้ว

      konjo Ethiopia 😃😃😃😃

    • @mazaitsega4133
      @mazaitsega4133 7 ปีที่แล้ว +2

      konjo Ethiopia hhhhhhkkkkkkkkkk

    • @mazaitsega4133
      @mazaitsega4133 7 ปีที่แล้ว

      konjo Ethiopia kkkkkkkhhhhhh

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
    @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 ปีที่แล้ว +2

    ማርሽት ምኒቱ መንቃራ ነት ውይሴት ስንውደድ መከራ ስንጠላ መከራ

  • @huwhihiii9464
    @huwhihiii9464 6 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው እንደ ጅምርነቱ የማርሽት የምትባይ ልጅ ስታስጠይ

    • @TinaTina-t2p
      @TinaTina-t2p 3 หลายเดือนก่อน

      Betam satan nech

  • @ggxnkjvj5046
    @ggxnkjvj5046 7 ปีที่แล้ว +1

    እረእኔባየኘሁህወርቅቀርቶብኝልብህንተሰጠኸኝይበቃኛልፍቅርአይገባትምአንተንየመሰለጎበዝአግታነው

  • @ሙኒራአሊ-ወ5ገ
    @ሙኒራአሊ-ወ5ገ 7 ปีที่แล้ว +4

    የማር እሸት ምነው ለሰው ክብር የሚባል ነገር የለሽም

  • @zozouae2590
    @zozouae2590 2 ปีที่แล้ว +1

    የፁብ በጣም ድስ ትላለች እናደሞለየትያለ ነው ያስትምራል

  • @ኢነማአልኡሥሪይሥሯአልሀም
    @ኢነማአልኡሥሪይሥሯአልሀም 5 ปีที่แล้ว +4

    ጌት ሥትቆጣ ያምርብሀልእፅ ደግሞ ትግሥቶ በጣም ደሥ ይላል ማር ዕሺት አድናቂሺ ነኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ የሚበዛበት ፈልም ማየት ስጓጓ ብታዩኝ ልቤ በደስታ ፍድቅ ሊይል ነበር ፍልሙ ሳላየው ደስ ደስ ይለኛል ክክክክክ

  • @fikriteberhun3174
    @fikriteberhun3174 7 ปีที่แล้ว +19

    መቼም የማረሳው ድራማ ነው በተለይ የእፁብ ድምፅ አሁን ድረስ ወስጤ ነው

  • @chazaseif7217
    @chazaseif7217 5 ปีที่แล้ว +2

    መሚ እደዘ አይበልም ዱሪዬ ሰው ኢለወጠል ወድ ልጅ ዬለሽም

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 ปีที่แล้ว +5

    ጀምሪዋለሁ መቼ መቼ ነው የሚታየው

  • @tgeredamulugeta7804
    @tgeredamulugeta7804 6 ปีที่แล้ว +2

    በቃ አጓጉታችሁን በዛው ቀራቹ እረበናታቹ ጀምሩት እንዳዲስ እባካቹ

  • @hidayahussen8910
    @hidayahussen8910 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow andenga .
    Betely fenan hedru

  • @itqanshop3926
    @itqanshop3926 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ማርሸት ተቀባረርሽ በጣም ይቀጥቅጥሽ እና ስራ ክብር ነው እንጂአያሳፍርም

    • @hfhbirtukan3645
      @hfhbirtukan3645 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ማርሸት ስታስጠሊ ቀጥቃጭ ትያለሽ ስራ መስራት ያሰድባል የሆንሽ ጠብራቃ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 ปีที่แล้ว +16

    እናተ ከመቸው አያችሁት ኮሜንት ለመፃፍ ስትሮራጡ ወድቃችሁ እንዳትስበሩ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว

      ትክክልነሺስወድዳቸውይመቻችሁ

  • @hff3528
    @hff3528 6 ปีที่แล้ว +4

    ፎቶ አስተካክሉ አርሴምዬን ከላይ አርጉ ማሬቼ

    • @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ
      @ቲጂነኝ-ፀ3ሸ 5 ปีที่แล้ว

      ማር ❤❤❤💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋

    • @7654-s8e
      @7654-s8e 5 ปีที่แล้ว

      Btkkl

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ድራማ ይመቻቹ

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 6 ปีที่แล้ว +1

    ቲበተኛዋ ማርሸት በዚው ቀጥይ ባሃሪሽ ተመችቶኛል ወንዶች ላይ እንደዚ ሲኮንባቸው ነው ሃሪፍ

  • @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ
    @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ልዩ የሆነ ድራማ ነው እናም አስተማሪ ነው ውዶቼ በዚሁ ቀጥሉ

    • @ሄመንሄሚ
      @ሄመንሄሚ 5 ปีที่แล้ว

      Waw betme nw yetmchane mrte derm nw beziu ketlu

  • @salamjones4805
    @salamjones4805 7 ปีที่แล้ว +2

    የልጅንት ጊዜሄን አታወሰኝ እጹብዬ በይውት አለሽ ባቺ አዘን ብዙ ትጎድቼ ነበር

  • @getnetselamsew727
    @getnetselamsew727 5 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂያችሁ ነኝ በተላይ ሁለቱ እፁቭድንቅ እደስምሽ ተሰጦም አለሽ ትግስትን ተማርሁ

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx 8 วันที่ผ่านมา

    የፊልም ክፍል 12 የለውም እረ ባካችሁን ክፍለ 12 ልቀቁልኝ

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 7 ปีที่แล้ว +10

    Wow!wow! Congrats to hailu tsegaye for bringing one of your best radio masterpieces on to the tv screen!! This was the best radio drama ever during my teenage years... I really liked how you improvised it to make it up to date and current. I always have dreamed the original cast ( from the radio) would be able to do it... but who are we kidding? It's been 20 years..😂. I like the new casts too.. above all I was really happy to see on of the original casts from the radio ( the mom)
    Can't wait the next episode!!
    Congratulations to all of you who participated on the show! It's brilliant

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም የማረሳው ድራማ

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +3

    ዱርዬ ሌባ አላችሁት ይሄን የመሠለ ማኛ እረ እኔን አግባኝ አቦ ኤጭ

    • @jackkhoury6623
      @jackkhoury6623 5 ปีที่แล้ว

      093391 Filseta

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ሢቶችኮ የሚወደንን አናቅም ተሣሣኮደ

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 4 หลายเดือนก่อน

    ፋልሙን ለምን አቆርጣቸሁት እያየሁ እካ እዳልፀናና ጌትን😢

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 7 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነው የካሜራ ጥራቱ አሥተማሪም ይመሥላል መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው?

  • @teklemulugeta3997
    @teklemulugeta3997 2 ปีที่แล้ว

    worst film adaptation I have ever seen (this episode)... would have been so much better if Hailu himself directed it I guess

  • @weneedall5118
    @weneedall5118 7 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮገግራሙን ንገሩኝ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት እደጀመራችሁት ብጨርሱት። እረተዉ

  • @selamabebe90
    @selamabebe90 7 ปีที่แล้ว +7

    omg i get my childhood memory back.i remeber i was so kid when it was on ridio, my dad he get so crazy about it he said to me:Ha ena Le blesh bektu yematshfi lgn fikir fikir teyalesh hahaha. thank you guys for sharing.

  • @nancynone293
    @nancynone293 7 ปีที่แล้ว +2

    በ ጄ ቲቪ ስንት ሰዓት ላይ ነው የሚተላለፈው?

  • @danielokubazghi7681
    @danielokubazghi7681 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የማይገባኝ፣ለምን እሄ ተከታታይ ድራማ እንደተቅዋረጠ ነው ? በጣም የሚያምር እና ለየት ያለ ተከታታይ ድራማም ነበረ።ከ ዘመን ድራማ በ 100% የተሻለ እና የበለጠ ፥የምርጦች ምርጥ ድራማ ነበረ,,,,.
    But i do not know why you stops it,,,,,,

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቘ2ለ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቘ2ለ 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በሬዲው እንደሰማሁት ከሆነ ውብነው እስከመጨረሻው አያለሁ አላህ ካለ ግንግን የታለቀጣይው

  • @ገራሚሁን
    @ገራሚሁን 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ብትቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @mylife-de5zl
    @mylife-de5zl 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰከ ክፍል 11አይቻለሁ ግን ክዛ ቡሃላ ተቆረጥ እንዴ