ቅዱስ ሚካኤል ሄኖክ ም.፲፥፲፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሊቃነ መላእክት እጅጉን ከልቤ ነዉ የምወድህ ተራዳዩ ቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤ በእዉነት ስለእዉነት ቅዱስ ሚካኤል በረድኤቱ የፈፀመልኝ ታምራት ግርም ይለኛል!!! በቅርቡ ትልቅ ችግር ዉስጥ ገብቼ በሃያሉ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በታምራቱ ደርሶልኝ እንደ እሳት ከከበበኝ ችግር መከራ አዉጥቶኛል!!! አምላኬ እግዚአብሔር ያህዌህ ሆይ አዛኙን እርህርሁን ታላቁን መላእክት እንዲራዳን የድያብሎስን ዉግያን በድል እንድናጠናቅቅ የሚረዳንን መላእክቱን ቅዱስ ሚካኤልን ስለሰጠህን ተመስገን አምላካችን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ያህዌህ ይሁን❤❤❤

  • @feleke2284
    @feleke2284 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! የዘመናችን እውነተኛ መምህር የማትቀየር መጨረሻህን ያሳምርልህ !

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 ปีที่แล้ว +1

    ታላቁ መምህራችን ልታይ ልታይ የማይሉት እግዚአብሄር ግን ፀጋውን አብዝቶ የሰጥዎት መምህራችን ይሄንን የሚጣፍጠውን ትምህርቶትን አይቀይርቦት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪዎን ዘመንዎትን ይባርክሎት

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet705 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘላለም እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን።
    የማይረሳ ልደታ ለማርያም ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ሁሉም መምህራን ፈርተው በቀረበት ግዜ በድፍረት ታስተምረን የነበረው አንረሳውም።

  • @sabelanahom1220
    @sabelanahom1220 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በፀል በሰላም አደረስዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን
    መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጻጋውን ያብዛሎት
    አንድነትታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተ ስጋ ወነብስ ያድልልን ።በትምህርቱ ነብሴ ረሰረሰች።የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ! አሜን ! አሜን ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 ปีที่แล้ว

    አሜንስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን💒

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p ปีที่แล้ว

    amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyob5929
    @eyob5929 ปีที่แล้ว

    Ye-EgiZiAbhaer miritt eka,yenaen Edimae yichemirilih Akibarih negne

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh nurelen

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መላኩ😍🙏 !!!

  • @tigistejegou4531
    @tigistejegou4531 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalin 🙏♥️

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว

    Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @tayihej
    @tayihej ปีที่แล้ว

    ቃሊህውትን ያስማልን መምህር🤲🤲

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያስማልን መምህር💕👏

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 ปีที่แล้ว

    Aman Amen Amen

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selamawetgetachewe
    @selamawetgetachewe ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

    • @AyzoshEmaye
      @AyzoshEmaye ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 ปีที่แล้ว

    አሜን፫❤❤❤

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    🌹❤️🌹🌹❤️❤️❤️

  • @burhn1729
    @burhn1729 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🤲🤲⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

    እረ እናቶችን ስርአት አሲዙዋቸው ምን ሰምተው ነው እልልልልል የሚሉት ትምህርቱን ቢያዳምጡ ሁፍፍፍፍፍ ይሄ ነው ችግራችን ሳናዳምጥ እልልልልል በቃ ምንም ከዛ ቃለ ሕይወት ያስርማልን መመህር የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለየን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen