ያለፈው ዘመን ይበቃልና ፩ኛ ጴጥሮስ ም. ፬፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @ameleworkmengesha6877
    @ameleworkmengesha6877 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዘመን የማይቀይርህ የቤተክርስቲያን እንቁ ልጇ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህርችን አሜን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen memiheracin amen

  • @abebechabera3035
    @abebechabera3035 2 หลายเดือนก่อน

    Amen regem edma ketena gar yestelen enku memherachn

  • @Fenan-vq8qk
    @Fenan-vq8qk 2 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይስጥህ ❤❤❤

  • @amenshowaemnet5194
    @amenshowaemnet5194 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 2 หลายเดือนก่อน

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!!! MEMEHRACHEN!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 หลายเดือนก่อน

    በመንፈስ ጀምሮ በስጋ ከመጨረስ ጌታ ይርዳን ቃለህይወትን ያሰማልን ያለፈው ዘመን ይበቃችኃል አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን አይያና እንቁ ዉዲ መምህራችን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @hanatadesses.939
    @hanatadesses.939 หลายเดือนก่อน

    Be Ewnete Memher kale hiwot yasmalen 🙏🏽

  • @aynalem63
    @aynalem63 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀጥታ እኮ ከእግዚአብሀሄር ጋር ነው የምታገናኘን ይሄ አለም ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ወንጌል ነበር ብዙዎች ግን የሚጠቅመንን አናውቅም የማየይረባ ቃልን ነው ለብዙዎች የምናዳርሰው

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኮን ዘላለም እግዛብሔር እድሜና ጤናውንና እረዥም ጊዜውን ይስጥልን እውነቱን የምታስተምር መምህ ር ነህ አንተና መምህር ግርማ በውነት የምታስተምሩ ይቅርታ አንተ አኩህ በጣም ብዙዓመት ስለማውቅህ ነው ግን ለእገልጋይ አቱማለት አስፈላጊነው ሰርጉላይ ያሉ አባት እዴት አያስተምሩም እደገናም እደፈረጆቹ እራቁት ለብሷ ከአባቶች ፊት መቅረብ በቅጡ ሳይለብሱ መግጋባት ትክክል እዳልሆነ ሳይነግሩ ሰርግላይ መገኘት ትክክል አይደለም እንደርሷዎ በግልፅ ማስተማር ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣሙን ወቅታዊና አንገብጋቢ ትምህርት ነዉ፣ ዘፌን፣ መጠጥና ዝሙት እንደባህል ተቆጥሮ እርቶዶክስ ተዋሂዶን ስም እያጎደፌ ስለሆነ ጥንቃቄ የያዘ ትምህርት ቢሰጥ፣ እንዳንተ ያሉ መምህራን ያስፈልጓታል፣ ለዝሙትእና ለዘፌን መነሻዉ መጠጥ ነዉ፣ ተባረክ፣

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን መንግሰተ ሰማያትን ያሰማልን ያለፈው ዘመን ይበቃችኋል ፩ኛ ጴጥ ፬-

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 หลายเดือนก่อน

    አባታቸን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ለእኛ ማስተዋልን እና ልቦና ይስጠን መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልዎት አምላካችን ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ጠብቅልን ❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜ ጸጋውን ያብዛልህ አምላክ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር በትክክል መሬት ላይም ጠብ አትልም የኔ ህይወት እንዲህ ነበረች ነገር ግን እግዚአብሔር የራሱን መንገድ አሁን መራኝ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @SentayehuBeyene
    @SentayehuBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    እግ /ረ አምለክ ይባሪክህ ዛማን ይባሪክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ።❤❤❤

  • @emebetmeskel4831
    @emebetmeskel4831 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን✝️❤

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 2 หลายเดือนก่อน

    Be ewnet egzhabeher Amlak kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn Ameen Ameen Ameen

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን 💗💗💗🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 👋

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale hiwote yasemalan❤❤❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ketehiwot yasin👏👏👏

  • @መላኩ
    @መላኩ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝኦብሄርመጨረሻህያሳምርልህ

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 2 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot Yasemalen.

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 2 หลายเดือนก่อน

    Ehe sbket beteleyayu alemakefawy kukuwoche tetergumo bekreb alebet

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን መጠጥን እንደሚፈቅድ ታሳብነት ስላሌ ስለመጠጥ ጠለቅ ያለ ትምህርት ቢሰጥ፣ ኦርቶዶክስ መጠጥን ስለሚፈቅድ ብለዉ ሃይማኖትን የሚቀይሩ ስላሉ ወሰን ቢኖር ወይም ቢቀር፣ ስለሆነም ጠንከር ያለ ትምህርት ቢሰጥ፣

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 หลายเดือนก่อน +1

    🔴 እንስት ሴቶች ኦርቶዶክሳውያን አፀደ ቤተክርስቲያን በገቡ ወቅት ነጠላቸውን በዘልማድ ከመከናነብ ይልቅ (ፈንታ) በመስቀልኛ አመሳቅለው እንዲለብሱ ካህናት መምህራን አገልጋዮች በጥብቅ ማስገደድ ማሳሰብ አለባችሁ:: ትምህርት ሚጀመረው ከ አለባበስ ነው!
    ☆.ለትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dejenfikadie5065
    @dejenfikadie5065 หลายเดือนก่อน

  • @aschalewteka8576
    @aschalewteka8576 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህርችን አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉አሜኀኀኀ❤🎉❤