መምህር ዘላለም ወንድሙ "በተቃዋሚዋች አትደንግጡ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 206

  • @mercy9108
    @mercy9108 5 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ስጦታ ነህ ወንድሜ እንዲህ አይነት ትምህርት እግር እሲከነቃ ድረስ ቢሄዱ አይገኝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!

    • @helennida8801
      @helennida8801 4 ปีที่แล้ว

      በጣም መምህር ዘላለም ጸጋውን ያብዛልክ

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእድሜበፀጋ ያኑርልን

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 3 ปีที่แล้ว

    በወደደን በእርሱካሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን
    አሜን አሜን አሜንቃል ህይወትን ቻሰማን
    «ሀይልን በሚሰጠኝ ሁሉ በክርስቶስ እንችላለን»
    መምህር ዘላለም ወንድሙ እስከ ወንድምህ ጭምር የመስበክ ተሰጥኦ አላችሁ
    ከበፊትም ጀምሮ ትምህርትህን ተከታታይ ነኝ

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ዲያቆን ዘላለም ውንድሙ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን መምህር ዘላለም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር :ይመስገን: ለመምህራችን ቃለሂወት ያስማልን: ወንድም መምህር: ዘላለም: ስታስተምር: ውለህ: ስታስተምር ብታድር: በእውነት: ትምህርትህ አይጠገብም: ለመምህራችን ለወንድማችን እርጅም እድሜ እና ጤና እግዝአብሄር: አብዝቶ ይስጥልን አሜን የአገልግሉት: ዘመንህ ሁሉ: እግዝአብሄር ይባርክልን ክቡራን መምህሮቻችን በሙሉ ኑሩልንእግዝአብሄር:ጸጋውን ያብዛልን በእናንተላይ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 5 ปีที่แล้ว +15

    ምህር ዘላለም "ቃለህይወት ያሰማልን" እባክህን እንደአንተ አይነት የተረጋጋ በለሆሳስ ቃሉን የሚያስተመረን ምህር ስለሚያስፈልገን አትጥፋብን!!! ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @helennida8801
      @helennida8801 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አገላለጽ የተረጋጋ፣ በለሆሳስ እሱ የተለየ መምህር ነው

    • @meseretshewaye247
      @meseretshewaye247 4 ปีที่แล้ว

      አሜን በጤና በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @asterastu1364
    @asterastu1364 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo9813 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @shwangeshewage3083
    @shwangeshewage3083 5 ปีที่แล้ว +4

    የማልጠግብህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር ዘላለም ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @mahiletmekonnen4364
    @mahiletmekonnen4364 5 ปีที่แล้ว +4

    ብሩክ ነህ አንተ የልጅነት መምህሬ መምህር ዘላለም ወንድሙ ።
    አሁንም ጸጋና ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @menditube138
    @menditube138 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Kale Hiwot Yasemaln

  • @salamitany1304
    @salamitany1304 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያቤሔር ይመስገን ቃሉን ልቤ ያሳርፋል መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አሜን እታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባክላቹ አሜን

  • @ቤዝየማርያምልጅነኝ
    @ቤዝየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም ሰምተን 30,60,100ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ዘማሪ ፀዳለ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በእርግጥ ትንቢት ሊፈፀም ግድ ነው ።ግን ብናለቅስ ብንፀልይ ስቃዩ ይቀንሳል ።እግዚአብሔር አምላክ ንስሀ ገብተን ስጋደሙን ተቀብለን አስችሎ ሰማእትነትን የምንቀበል ያድርገን።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +9

    እናትን አባት መምህር ገሳጽ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በእናተ ባባቶቻችን ላይ አድሮ አባቴ ስያስተምርኝ እበርታለሁ ክብር ሁሉ ለገናናው አምላካችን ይሁን አሜን
    ጌታ ሆይ በፍቅርህ አጽናኝ እስከሞት የበርታሁ አድርገኝ

  • @conevome6801
    @conevome6801 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልል ደስ ስል ቃለ ህይወት ያስማልን እባቶቻችን በሮኮቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የሚጠብቃት ቤቴክርስትያን ድንግል ማርያም ያለችበት መልአክትን የሚጠብቁዋት ቤቴክርስትያን በሰማእታት አጥንታቾው በ ሐዋርያት በስብከታቾው በነብያት ትንቢታቾው ያጸናት ራሱ ነዳቂዎችን የናቁት ድንጋይ ሆኖ ኩርናዕ ማእዝንዋ ማን ይነካታል ለራሳቾው ጥፋት እያመጡ ኖው አይነ ልቦናቾውን ይክፈት

  • @Efrata210
    @Efrata210 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዘልኣለም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስብከትህ ስወደው✅💒🙏🍀🎆!!

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዘላለም ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ የተባረክህ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @ብርሀንምስጋነው
    @ብርሀንምስጋነው 5 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +17

    እልልልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል እናባችንን ያበሰልን አምላክ ይክበር ይመሰገን ለዘላለሙ አይተውን በቸርነቱ ይጠብቀን ለአባታችን ለአቡነ መቋርዬሰ ዋጋቸው በሰማይ ይከፈላቸው ከእግዚአብኤር ጋር እንባችንን ነጠረጉልን ቅዱሰ አባታችን በእድሜ በጤና ለዘለላም ያኑርልን። ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀዐድሜ ቀፀጋው ሁሌ ይጎብኝህ። አሜን አሜን አሜን

  • @tigestgetnet9412
    @tigestgetnet9412 5 ปีที่แล้ว +51

    በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ቤተ ክርስትያናችንን በምህረቱ ይጎብኝልን እኛንም በሀይማኖት ያጽናምናን አሜን፫

    • @tegistegis5177
      @tegistegis5177 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደንተ አይነት መምእር ስለሰጠን :: ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 ปีที่แล้ว

    እፉ ሀገሬ ናፈቅሽኝ አሁንስ 😭😭😭😭መምህር ዘላለም እግዝያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ የናፈቀኝ እንዲህ በቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብሎ የእግዝያብሄር ቃል ከኢትዮጵያ ንፁህ አየር ጋ መመገብነው ታድላችሁ ወገኖቼ ክርስቲያኖች አሁንም ኢትዮጵያንና ሀይማኖታችንን ከክፉ ይጠብቅልን መምህር ዘላለምን ትምህርት በአካል ከሰማሁ 10አመት አለፈኝ ወይ ሀገሬለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ክርስቲያኖች ሀገሬን ብወድ ችግሬን እኔና እግዝያብሄር ያውቀዋል ፀልዩልኝ ለሀገሬ እንዲያበቃኝ ወለተስላሴ ብላችሁ ክርስቲያን ወገኖቼ😭😭😭😭

  • @kidistkidistbiru1228
    @kidistkidistbiru1228 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል
    @ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እህታችን ዘማሪት ፀዳለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝✝✝

  • @aynalemewnetu8826
    @aynalemewnetu8826 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን መንግሰተሰማያትን ያዉርሰልን

  • @teshalefoato9071
    @teshalefoato9071 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እህታችን ዘማሪት ፀዳለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝✝✝
    11
    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እህታችን ዘማሪት ፀዳለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝✝✝
    11

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ስል ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ይፀፍልን ለእህታችን አጥንትን ያምይለማልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ፫

  • @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
    @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 5 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን፫።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማያውይ መንግስትን ያውርስልንእድሜናጤና ያድልልን አሜን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬዋቀን አደረሳቹ ቸሩ መድሀኒአለም በያላቹበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን!

  • @ድንግልፈጣሪዋንወለደችው
    @ድንግልፈጣሪዋንወለደችው 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርኩት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጥልን

  • @kalkidankebed2047
    @kalkidankebed2047 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድግል ትጠብቅልን

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለህወት ያስማልን እኛም የስማነ በልቦናችን ይኖርልን አገራችን ሐይማኖታችንም እመብርሐን ትጠብቅልን

  • @ድንግልአማላጄድንግል-ወ3ቈ
    @ድንግልአማላጄድንግል-ወ3ቈ 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል የሰመዕና መምህራችን
    የሰማናው በስነ ልብናችን ያሳድርብን
    በቤቱ ያዝልቀን ኣ አምላኬ ሆይ መውርጅያየ ሳይድርስ በፊት ወደ ቤትህ መድርስ እፈልጋለሁኝ የኔጊ ስው ይበልን 🙌🙌🙌

  • @ብርሀንአበበ
    @ብርሀንአበበ 5 ปีที่แล้ว +11

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haymanotemoola9742
    @haymanotemoola9742 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን ስመ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር የዘላለም ተስፍችን እርሷ ናት እናታችን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @እግዚብሔርመልካምነው
    @እግዚብሔርመልካምነው 5 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን አሜን !!!

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመዝገን አሜን አሜን አሜን

  • @masrathmasrath5177
    @masrathmasrath5177 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Ezgabere malakuzi mareyasamalin

  • @tube-mc9iz
    @tube-mc9iz 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ይሥጥህ ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያከናንብህ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ የምወድህ ወንድሜ መምህር ዘላለም አንተን ሰምቶ የሚያውቅ እምነቱን አይቀይርም ሳትሰለች እየዞርክ የሚጠፉትን ሰብስብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @addis2675
    @addis2675 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ ፀጋህን ያብዛል

  • @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
    @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህርችን ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር

  • @mitikudemelash826
    @mitikudemelash826 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
    አሜን

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @መሲየማሪያምልጅN
    @መሲየማሪያምልጅN 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዕድና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በሃይማኖታችን ያፅናን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜጤና ይስጥልን አሜን፡፡ላስተማረን ለመከረን ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይሁን አሜን፡፡

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ንን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችህን አባታችህን እግዚአብሔር ያገላግልት ዘመናችህን ከጢና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ከልጅ ታማላዳን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ያክብር ይማሥገን

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

    • @sahaitolosa3276
      @sahaitolosa3276 5 ปีที่แล้ว

      ለመሚራቺኒቃለይወቲኒያሰማሊኒበኢዲመበጠናበፀጋያኑሪሊኒአሚኒአሚኒአሚኒ

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይዎት ያሰማልን በተቃዋሚዎች አትደንግጡ

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልንለመምራችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @muluwork3439
    @muluwork3439 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገነ ይሁን💒

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መምህር ዘላለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተሰዋውን አማናዊውን በግ እንጠብቀዋለን በተቃዋሚዎች አንደነግጥም አሜን መልካሙን ለአለማችን

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው የእግዚአብሔርን ቃል ማንም አያፍረሳትም በፍቅር እንኖረእንጂ ሰው ሰውን ማጥፈት አይችልም የሰጣን ወዳጆች ወደአምላክ ተመለሱ።

  • @ያልፍይህን-ኘ9ቘ
    @ያልፍይህን-ኘ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችው አባታችንልብይነካል

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 5 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን

  • @waaqayyootikseekootibakkah1831
    @waaqayyootikseekootibakkah1831 5 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen
    Kalewotin yasemalin Abatachin nuhurlin

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን

  • @ሜሮንየሚካኤል
    @ሜሮንየሚካኤል 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስት ስማዕት ያውርስልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!
    አሜን፫

  • @KuwaitLine-cr5my
    @KuwaitLine-cr5my 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያስማልን መምራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @tinatinatinatina2009
    @tinatinatinatina2009 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ተባረኩ አባቶቼ

  • @miratfaily6749
    @miratfaily6749 5 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቾ ገና ያፍራሉ

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልንመምህራችን

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 ปีที่แล้ว

    Temasgen. Sile kidus kalu yekalu balebet. Yimesgeniln beiwinat. Lememihirachin kaule hiwati yasemalin bedime betena. Yitebikiln. Yagelgilot zemenun. Yibarkin. Amen Amen Amen!!!! Memihirachin ebakih. Ke Awide mihiret atitfabin tasfelgenaleh😭😭😭

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን።እናመሰግናለንአባታችን።

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ233
    @እጠበኝቆሽሻለሁ233 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ከቤተክርስቲያን ለይ እጃችሁን አንሱ

  • @jamelakhalied259
    @jamelakhalied259 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 5 ปีที่แล้ว

    በተቃዋሚዎች አትደንግጡ ልዑል እግዚአብሔር ያፅናን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታታችን አሜን፫

  • @Tyba-ed7wd
    @Tyba-ed7wd 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር የሆነብንን አስብ አትቶወን የምህራት እጂንም ላክልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Kale hiwot Yasemalen memirachin Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen
    Abatachin Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞✝️
    Orthodox Tewahedo le Zelalem Tenurrr 💞

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @የጳውሎስፍሬነኝ
    @የጳውሎስፍሬነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @maritmarit9162
    @maritmarit9162 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤ ✝✝✝✝✝✝✝✝✝

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንንን

  • @yetagesuangachikssa3813
    @yetagesuangachikssa3813 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደሥ ይላል ኦርቶዶክሥ መሆኔ እድለኛ ነኝ ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሥልን መምህር ዘላለም.

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ጨ3ኸ
    @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ጨ3ኸ 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mesfinhunegnaw1279
    @mesfinhunegnaw1279 5 ปีที่แล้ว

    በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀመውን ማንኛውም ዓይነት ድርጊት በአስተምሮም(Ideology) በተግባርም ቀልብሰን ለወደፊቱም እንዳይከሰት ወይም የመከሰት ዕድሉን እንዲመናመን አድርገን የብዙ ሺ ዓመታትን የቤተክርስቲያን ታሪክ ወደኋላ ተመልክተን እስከ እለተ ምጽአት መንፈሳዊ ሕይወታችንን አስተካክለን፣እግዚአብሔርን በጸሎት እየጠየቅን፣ስልት(strategy) ቀይሰን፣በተጠና ዕቅድ አገልግሎታችንን መፈፀም ካልቻልን የጥፋት ኃይሎች በመንግስት መዋቅር በተደራጀ አኳኋን እየታገዙ እንደ ስደድ እሳት በብርሃን ፍጥነት እየተዛመቱ አደብ ግዙ ስላልናቸው ብቻ ከዚህ ድርጊቱ ይቆጠባል ማለት ስንፍናና ሊደርስ የታቀደውን ጥፋት ስፋት፣ግዝፈትና ጥልቀት በቅጡ አለመረዳት ነው፡፡

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን መምህር ዘላለም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @shashef7715
    @shashef7715 5 ปีที่แล้ว +1

    endet desi yilal egzabhr yibarkachu tebareku kali hiyot yasemalin