"እሺ በሉ" በቁጥር ፭ የታተመ ቪሲዲ የመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ መንፈሳዊ ስብከት Memher Pawlos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @zemaritrahwatekesteofficial
    @zemaritrahwatekesteofficial 4 ปีที่แล้ว +8

    የዛሬ 6 አመት ገና ስሰማው ፣ ውስጤ ሁሌም እግዚአብሔርን እያማረርኩ የነበረኝ ጥያቄ መልሱን እንዳገኝ ስለረዳኝ በጣም የምወደው ስብከት ነው ፣ እና ክርስቲያን ወገኖቼ ትልቅ ትምህርት ነው ። ከልባችሁ አድምጡ ወደ እግዚአብሔር ቤት ለመመለስ አታመንቱ ፣ ግዜው አሁን ነው ፣ መምህራችንን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ አሜን 🙏🙏🙏🙏💒💒✝️✝️✝️✝️💞💞

  • @tikvah5905
    @tikvah5905 4 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የምወደው ስብከት ነው😘 እርስዎንም ያወኩበት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫*📖🍃🕊🌻
    *ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫*📖🍃
    *የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫*📖🌾

  • @sadasada648
    @sadasada648 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነቱ

  • @ganett1236
    @ganett1236 3 ปีที่แล้ว

    ልብን እርፍ የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህሬ ትምህርት ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ቃለ ህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሕይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allgames7481
    @allgames7481 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን እግዚኦ ብሔር ይመስገን

  • @elizabethamde2167
    @elizabethamde2167 4 ปีที่แล้ว +14

    ደግሜም ስሰማው ሁሌም አዲስ! ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህር ጳውልዬ! የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ!

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ✝️✝️✝️✝️💞💞

  • @መንግስተሰማያትቀርባለችና
    @መንግስተሰማያትቀርባለችና 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፡፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ይህንን መልእክት የምታነቡ ሁሉ እዚህ ላይ መምህራችን ካስተላለፉት ትምህርት ጋር የሚዛመድ በጣም አስቸኳይና አስፈላጊ የሆነ ከሰው ተለይተው በበረሀና በጫካ ከሚኖሩ አባቶች የተላከ መልእክትና ትምህርት ከዚህ ቀጥሎ በተጻፈው ሊንክ ላይ ስለሚገኝ ሊንኩን ከፍታችሁ እንድትመለከቱትና እንድትጠቀሙበት እናሳስባለን፡፡ የቻናሉ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር ጋር ታርቆ ምህረት እንዲያገኝና የኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርብ ጊዜ እንድናይ ብቻ ስለሆነ ማንም ሰው ቪዲዮውን በፈለገው መንገድ ለሌሎች ቢያስተላልፈው በጣም ደስ ይለናል፡፡

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ።

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያረማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 ปีที่แล้ว +17

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከ፫ ዓመት በፊት ነበር ያደመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ድጋሜ አደምጠዋለሁ። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን መምህራችን።

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል አቤት ጸጋ መምህር መጨረሻህን ያሳምርልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እሽ በሉ

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 4 ปีที่แล้ว +3

    ደጋግሜ ማዳምጠ ስብከት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን መምህራችን

  • @ehelenehelen9106
    @ehelenehelen9106 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በምህረቱ ለመምህራችን ጳውሎስ አሜን

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰመማልንመምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @جنىاحمد-ر9خ
    @جنىاحمد-ر9خ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልን💙🙏

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen Egzeabher edeman xena yesxelen yagelglote zemenchun yarzmlachu yee tewahedo lijoche Egzeabher yexabeqachuu baratu barakatachu ayleyen🙏😭

  • @gola286
    @gola286 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልገ እድሜና ጤና ይስጥልን መምሕራችን

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪🙏🙏🌻🌼🍀🌿

  • @batalam1717
    @batalam1717 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን3.. ቃል ህይወት ያሰምልን መሚረችን

  • @ኤፍታህኤፍታህ
    @ኤፍታህኤፍታህ 4 ปีที่แล้ว +2

    አስር ጊዜ ይሆናል ደጋግሜ ሳዳምጠው ግርም ድንቅ ትምህርት እሺ በሉ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልደሉት ዘመንህን መድህን አለም ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ አዛጅቱ ወላዲተ አምላክ አደበት ትሁትህ

  • @genetgenettsgaweu2505
    @genetgenettsgaweu2505 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ብርቱኳንበያሰ
    @ብርቱኳንበያሰ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰመሊን
    መምህር💚ያአገለግሎት ዘመንሂን
    ይብርክሊህ

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን፣ቃለህይወትን፣የአሠማልን፣የአገልግሎት፣ዘመንሁን፣ይባርክ፣አድሜና፣ጤናይስጥዎት

  • @genetgenettsgaweu2505
    @genetgenettsgaweu2505 4 ปีที่แล้ว

    በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ውድ መምህሮቻችን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን የታለ ክፍል አንድና ሁለት

  • @fantahuawei4145
    @fantahuawei4145 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህያወት፡ያሰምልን፡መምህርችን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን

  • @ዳዊትዳዊት-ፀ8ነ
    @ዳዊትዳዊት-ፀ8ነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @mesretynguse9188
    @mesretynguse9188 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርኣምላክይ-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርኣምላክይ-ዘ1ሸ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን💒❤❤❤🇲🇱🇲🇱💐💐💐

  • @amengremaw5545
    @amengremaw5545 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 ปีที่แล้ว

    ቅልህይዎትይሰማልን

  • @andaregieaserate2475
    @andaregieaserate2475 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @use1K629
    @use1K629 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን 🙏🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln 💚💛❤️🙏🌹

  • @zenebugirma3515
    @zenebugirma3515 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይት ከርሜ ነው እስከ ዛሬ ይህንን የሂወት ምግብ ያለፈብኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልኡሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያግርልግሎት ዘመንክን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ቤዛአብረሀም
    @ቤዛአብረሀም 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜንአሜን

    • @zmzma9412
      @zmzma9412 4 ปีที่แล้ว

      የጦሎት

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @letayhaile9192
    @letayhaile9192 2 ปีที่แล้ว

    Kale hewoten yasemalen memhrachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💕💕❤❤💓💓💓

  • @belayneshhailemicheal1486
    @belayneshhailemicheal1486 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይወት ያሰማል

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሔወት ያሠማልን ለዝማሪ ልኡሌ ለመምሕራችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሑ

  • @የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
    @የማርያምልጅነኝ-መ7ወ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @weleteslase
    @weleteslase 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማል መምህራችን በእድሜ በጣና ይጠብቅልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን ሁሌም አታንብቻ እሽ እድል ስለናትህ ብለህርዳኝ

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 4 ปีที่แล้ว

    ልዑል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መዝሙሮችን ድምፅ 💞💞💞💞💞💞💞ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን 👏ወይ ስብከት ቃለ የለኝም እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒👈👈👈👈👈👈

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሄወት ያሰማልን ወድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አገራችንን ኢትዮን እግዚያብሄር ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwote yasemalen mamirachin 🙏🙏🙏

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว

    👏 👏 👏 KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN EGZABHER YKBER YMESGEN AMEN AMEN AMEN 💚💜👏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
    እድሜናጤና ይስጥልን

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 4 ปีที่แล้ว +4

    🤲ቃል ህይወት ያሰማልን
    መምህራችብ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
    የሰማነው በልባችን ጽላት ይጻፍልን

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የምወደው ትምህርት ነው መእመህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @abarashangasho1928
    @abarashangasho1928 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💛❤💚💛❤

  • @kedus2010
    @kedus2010 3 ปีที่แล้ว

    E/r yimesgen Memhire enamesegnalen kalehiywet yasemalein mengstesemayatin yawarslin

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሠማል እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @marekanbihon990
    @marekanbihon990 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ስብከት ሁሌም እሰማዋለሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetgest284
    @netsanetgest284 4 ปีที่แล้ว

    እሽ መምህር ቃለሄወት ያሰማልን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistewet

  • @mitamitagirma2235
    @mitamitagirma2235 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ይህንን ስብከት ልጅ እያለው ነበር የሰማውት ሁሎም አስታውሰው ነበር በድጋሚ ስለሰማውት ደስ ብሎኛል ቃለ ያሰማልን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @ቃልየተዋህዶልጅቅዱስሚካኤ
    @ቃልየተዋህዶልጅቅዱስሚካኤ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ተመገብን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚዓብሄር አምላክ

  • @Ali-xe6mf
    @Ali-xe6mf 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንን እሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን የአባቶቻችን አምላክ እግዚያብሔር ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን ቃለሕይወት ያሰማልን !!!!!

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @cell7172
    @cell7172 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️

    • @zmzma9412
      @zmzma9412 4 ปีที่แล้ว

      የጦሎት

  • @yoditgebrekidan8515
    @yoditgebrekidan8515 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏⚘🇪🇷

  • @yemaryamwedag4721
    @yemaryamwedag4721 4 ปีที่แล้ว

    Thank you memeher

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 4 ปีที่แล้ว

    Amene kale hewote yasemalne

  • @ganitadenew5788
    @ganitadenew5788 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @yewelsewbirhanie8673
      @yewelsewbirhanie8673 3 ปีที่แล้ว

      በእውነቱ አምላክ እንዲህ ያለ አገልግሎት እንድናገኝ ስለረዳሀን አመሰግናለሁ!!

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ
    @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት በእድሜ በፀጋ ያቆኝልን

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 4 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ወንጌልን ለምእመኑ በደንብ ማሰተማር አለባት ቀጥል በርታ ወንድሜ ስታስተምር እርእሱን ማሰታወሻ መውሰድ አለባቸው ቃሉን ጠንቅቆ ለማወቅ ይቻላል ክርስትና ወንጌልን አውቆ ሰጋን እየጎሸሙ በቃሉ መኖር ነው

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

    Egzeabehare yemasgan ❤️♥️❤️
    Thank you Menhir Paulos!!🥰❤️❤️

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu 4 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalin amen

  • @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
    @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንን🙏🙏🙏

  • @misasayaberihunberihun9058
    @misasayaberihunberihun9058 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስትን ያወርስልን

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምልክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወት ያሰማልን ውድ መምራችን የምዬ ተዋዶ የመሻገር ዘመን ይውንልን

  • @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
    @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን

  • @TGST645
    @TGST645 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ መምህር

  • @عزوز-ط9ق7ز
    @عزوز-ط9ق7ز 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በእውነት ቃለ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ይስጥህ

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiyiwot yasemaln

  • @tatitati4682
    @tatitati4682 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @alemasfawkassaye9006
    @alemasfawkassaye9006 4 ปีที่แล้ว +1

    Eshi abatachen

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @iyarusiyarus493
    @iyarusiyarus493 3 ปีที่แล้ว

    Qaleyot Yasamalen

  • @uoosfuoosf1044
    @uoosfuoosf1044 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን