ተአምረ ኢየሱስ በተራኪ ዘላለም ሀይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2023
  • መንፈሳዊ ትረካ

ความคิดเห็น • 336

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว +37

    አቤት ትርካ ደስ ሲል አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

    • @asnakechtesema2720
      @asnakechtesema2720 ปีที่แล้ว +1

      አባቱ አባትሆይ አትፈትነኝአልልህም ከፈታና የማልፍበትን መንገድ እማፀንሀለውፅምራኝ

    • @MastavalMamu
      @MastavalMamu หลายเดือนก่อน

      Ppp​

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ያባቴ ብሩካን አለም ሳይፈጠር ወደተዘጋጀላቹኑ ከምትላቸዉ አዷ አድርገኝ የኔንሀፅያት ሳትመለከት አባት ሆይ🙏😢😢

  • @alem3060
    @alem3060 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ማስተዋል አድለኝ አይኔን ከመስቀሉ ልቤን ከቃልህ አርግልኛ እና አንተን ብቻ ልከተል 🥺😢

  • @user-vm7ei1ye4n
    @user-vm7ei1ye4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ትርካ እንዴ ደሰ ይላል አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን😍😍😍🙏

  • @user-po8ws7qv6i
    @user-po8ws7qv6i หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
    ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏❤

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw ปีที่แล้ว +9

    ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ይሁን❤😢

  • @EyobEyobd
    @EyobEyobd 5 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ክርስቶስ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬም ዘወትር ም እስከ ዘላለም ድረስ ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን 😢😢🙏🏿🙏🏿

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ ለቃሉ ❤❤ባለቤት ለልኡል እግዚአብሔርም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @user-wg6ki9dt4b
    @user-wg6ki9dt4b 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @GezahegnTerefe
    @GezahegnTerefe ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ክብር ላ አግዚአብሔር ⛪️🤲🤲🤲

  • @yonasaschale6696
    @yonasaschale6696 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን!!! እንደዚህ አይነት ተራኪ አይቼም ሰምቼም አላውቅም የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @hadasmebrahtu
    @hadasmebrahtu หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ ይቅር ትለኝ ዘንድ ❤🙏🙏🙏

  • @ephrembirhanu9884
    @ephrembirhanu9884 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስቱን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔረ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 หลายเดือนก่อน

    አቤት እንዴት ይጣፍጣል ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @QalkidaYohans
    @QalkidaYohans หลายเดือนก่อน

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb หลายเดือนก่อน

    የማይሰለች ጥሩ ጣዕም ያለው ትረካና ድምፅ ስልክ ሳይኖረኝ ይሄን ድምፅ ለመስማት እጓጓ ነበር በተለይ የቅዱስ ላሊበላ ትረካ መጀመሪያ የሰማሁት ስለሆነ እና ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ላይ አሁን ስድስት ስዓት ነው ለፀሎት እንነሳ የሚለው እንዴት ያምራል!!! አሁን እማ በጀ ነው ተመስገን እንዴት ደስ የሚል ትረካ ነው!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን

  • @genetestefaye5833
    @genetestefaye5833 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen abetuo maren yekre belen maregh amlkha gata medneta ❤❤❤🙏🙏🙏egzyabhre yemsgen amen

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢ጌታ ሆይ በቤትህ አኑረኝ በእቅፍህ አኑረኝ አቤቱ ታረቀኝ 💒💒💒💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💙💙💙💙💚💚💚💚💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SayedAhmada-lt1ye
    @SayedAhmada-lt1ye หลายเดือนก่อน

    አቤት ሢያረካ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @EstfanoseTedy
    @EstfanoseTedy 24 วันที่ผ่านมา

    አቤት ትረካ አውነት ድምፅህ ከጆሮ አልፎ ልብን የሚነካ ነው ድንቅ ድምፅ የሰጠ አምላክ ይመስገን 💕💕🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 ቃ ልህን ይባርክልህ 🥰 አምላክ ይመስገን

    • @mesah6673
      @mesah6673 21 วันที่ผ่านมา

      Egzaber yebark unet betam denq tamir nw

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ጌታ እየሱስ አብስቶ ይባረክ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባርኩ ቅዱሳንዬ
    ዛማናችሁ ይባራክ የታባራከ ይሁን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @user-in1gh5dj5p
    @user-in1gh5dj5p หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታየን አምላክየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫✝️

  • @user-yx4sf8uv2r
    @user-yx4sf8uv2r 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እንደዚህ አባት ሲተርኩ አንጀቤን ነዉ እሚበሉት ማርያምየን😢የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን አባ🕊

  • @Bzubabey
    @Bzubabey 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ✝️❤

  • @user-du4zm3su8l
    @user-du4zm3su8l หลายเดือนก่อน

    ኣሜን 🙏🎉❤ኣሜን 🙏 🎉❤ኣሜን 🙏❤🎉ቃል ሂወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤🤲

  • @tigst8262
    @tigst8262 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ክቡር ምስጋና ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ይሁን አሜን አሜን አሜን
    የሰሜንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @geberu899
    @geberu899 14 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ የትረካ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርከዎት

  • @user-zf6od8lj9i
    @user-zf6od8lj9i 23 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-js1jb3ci4z
    @user-js1jb3ci4z หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ 🙏

  • @aielafyihun5210
    @aielafyihun5210 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ትረካ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    የቃሉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ከብር ይገባዋል አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንንያድልልን እጅግ ያማረ አደበት ቀለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!

  • @mulukenw1611
    @mulukenw1611 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ❤❤❤❤

  • @eyerusdesaleng
    @eyerusdesaleng 8 หลายเดือนก่อน

    Amn Amn አቤቱ ማረን

  • @user-sf9ub7ss4w
    @user-sf9ub7ss4w หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን ❤❤❤

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 26 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabhare yemesgen.

  • @bywbywbyw8413
    @bywbywbyw8413 5 หลายเดือนก่อน

    ክብሪ ምስጋና ዛሬም ዘዉትር እስከ ዘላለሙ ለጌታች ኣምላክ 🙏🙏🙏

  • @vcd5555
    @vcd5555 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-gj1et2pi7r
    @user-gj1et2pi7r หลายเดือนก่อน +1

    I like his voice

  • @user-gp5pb6sr9z
    @user-gp5pb6sr9z หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሀት የሰመልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የኔ ቀን ነው
    እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜንንን

  • @user-yq5bs6zu7b
    @user-yq5bs6zu7b ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤Amen 🙏 Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤ክብርና ምስገና ለመድሃኒታችን ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ ለዘንተ-እለት ለዘልኣለም ይሁን።❤❤ኣሜን❤❤ኣሜን❤❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AKLESIYA_Z-ORTHODOX
      @AKLESIYA_Z-ORTHODOX  ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @kdkxkaelsun9091
      @kdkxkaelsun9091 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለመድሃኒታችን ለጌታችን እስር ክርስቶስ ለዘላለሙ ይሁን፣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MinteMani-pj9hy
      @MinteMani-pj9hy ปีที่แล้ว +2

      እምነት ይሁንልን

  • @user-nq6kf6nn1h
    @user-nq6kf6nn1h 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziabher Yibarkot Tsagawun yabzalot edmena xena Yadililin Ye Getachin Madanitachin Eyesus Kiristos Sim yetemasegene yihun 🙏🙏🙏🙏🥰✝️💒💒💒✝️✝️

  • @user-vi9lu8ff3o
    @user-vi9lu8ff3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብርምስጋናለእየሱስ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሄ ሁሉ ለኛ ለሀጢያቶኞች ነው ጌታ ሆይ ፍጻሜን አሳምርልኝ እደዝህ እደዘቀጥሁ በሀጢያት እዳልሞት😢😢😢ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @user-bz8qm7yq9w
    @user-bz8qm7yq9w 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 ปีที่แล้ว

    አምላካችን እግዚዓብሔር ሆይ ሥራህ ለዘለዓለም ድንቅ ነው አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አሥበን !!"

  • @user-mj8oi7dr2p
    @user-mj8oi7dr2p 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abelkid2208
    @abelkid2208 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለንስሀ አብቃኝ

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስትህ በመጣ ግዜ አስበን

  • @user-vx4hs3dl1d
    @user-vx4hs3dl1d หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @MinteMani-pj9hy
    @MinteMani-pj9hy ปีที่แล้ว +3

    አበቱ ገታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይግባው አመን❤❤

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤

  • @user-ph3hw4el1f
    @user-ph3hw4el1f 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን

  • @mememeskerem8299
    @mememeskerem8299 ปีที่แล้ว +1

    Qaale hiwot yasamelen 🙏 keber Le getachin eyesus kiritos 🙏♥️

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😢

  • @helenhaile1017
    @helenhaile1017 ปีที่แล้ว +3

    💕💕💕 kalwei Hewit yasmline.🌹

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tewoflos1606
    @Tewoflos1606 29 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አንደበት ነው መምህራችን

  • @nigusieagengehu
    @nigusieagengehu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመስገን በቤትህ አኑረኝ አባቴ ❤❤❤

  • @user-gb8cr9ky6v
    @user-gb8cr9ky6v หลายเดือนก่อน

    Abetu faxariye hoye mina yisanikal🙏🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    ክብረና ምሰጋና ለጌታችን ለመደሀኒታችን ይሁን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅረ በለን በደጂህ አተአፆናን😢😢😢

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የኔ ጌታ ክብር ይግባው ለጌታችን ለመዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @BeamlakAlemu
    @BeamlakAlemu หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @FhFt-hr7nt
    @FhFt-hr7nt ปีที่แล้ว +2

    እግዛአብሄር ይመስገን አሜን እግዛአብሄር ይመስገን አሜን እግዛአብሄር ይመስገን አሜን

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🤲
    የእግዚአብሔር ሥም ይከበር ይመስገን🙏ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤️

  • @user-gg8bo7gw6p
    @user-gg8bo7gw6p หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ge5ce2su5t
    @user-ge5ce2su5t หลายเดือนก่อน

    ክብርምስጋለድግልልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽💒✝️✝️✝️❤❤KALEHEIWETE YASEMALENE LEIA BELEHE MEDANE UWELWE ENAMESEGENEH ALENE😢❤🕊🕊🕊🕊❤❤❤

  • @fiyoriberhe435
    @fiyoriberhe435 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalin ❤❤❤

  • @user-jm6sb1zf2k
    @user-jm6sb1zf2k 15 วันที่ผ่านมา

    ክብርለእግዚያቤሔርይሁን

  • @user-ze1ds8np1c
    @user-ze1ds8np1c ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @tesfa5963
    @tesfa5963 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HagereHabte
    @HagereHabte หลายเดือนก่อน

    አምን አምን አምን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @alganeshmebrahtu
    @alganeshmebrahtu ปีที่แล้ว +2

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc ปีที่แล้ว +1

    ክብርምስጋና ይሁን ለድንግል ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsgeredatadese0084
    @tsgeredatadese0084 16 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን 🙏🥰

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abetu maerin yekr belen 🙏🙏🙏

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen God bless you brother 🙏

  • @Opas-mn9py
    @Opas-mn9py 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን የኔጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw ปีที่แล้ว +19

    ☦️አሜን አሜን አሜን ❤የኔ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ሆይ በቤትህ አኑረኝ በእቅፍህ አኑረኝ ከቤትህ እንዳርቅ ጠብቀኝ አቤቱ ታረቀኝ😢❤

    • @AKLESIYA_Z-ORTHODOX
      @AKLESIYA_Z-ORTHODOX  ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @com-cy7wf
      @com-cy7wf ปีที่แล้ว +1

      የሚሰማመዝሙር

    • @FreweiniAlem
      @FreweiniAlem ปีที่แล้ว +3

      😢😢

    • @FreweiniAlem
      @FreweiniAlem ปีที่แล้ว

      ​ 2ww4ww😢😊😅😢wawawŵŵwwwwŵ4545w4544wwwŵww4s😅😢😢😢😅56tdd6dddr5😅ddear tr6r6tttttt6ttttd😅tt6td😅dd😅r4343😢😢😅d5e5rdr5rr45😊😅😅rr

    • @FreweiniAlem
      @FreweiniAlem ปีที่แล้ว

      31

  • @user-pc4ml7on1s
    @user-pc4ml7on1s 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይት ያስማልን ተራኬውን በምንም ቃላት ለግልፀው አልቺልም ስሙን እንኳን ፀፊ ለማድነቅ ድፍርቱ ይለኝም አለቻልኩም

    • @AKLESIYA_Z-ORTHODOX
      @AKLESIYA_Z-ORTHODOX  ปีที่แล้ว

      አሜን ... እውነት ነው playlist ውስጥ መንፈሳዊ ትረካ የሚል አለ በሙሉ የወንድማችን ዘላለም ሀይሌ ትረካ ናቸው ተጋበዝልኝ ወንድም

    • @Roq-ko2tp
      @Roq-ko2tp ปีที่แล้ว

      ለመሰካት አንድ ቅንጥብ ነክተው ይያዙ። ያልተሰኩ ቅንጥቦች ከ1 ሰዓት በኋላ ይሰረዛሉ።

  • @SftycF-bb6ym
    @SftycF-bb6ym 12 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ምሥጋና ለሡ ይኡን አሜን አሜን የሚሣንእ የለም ☝🙏

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ_ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤ቨ

  • @user-ct4yk7ze6f
    @user-ct4yk7ze6f หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @saminasbirhanu1355
    @saminasbirhanu1355 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @HenokYared-dy9es
    @HenokYared-dy9es หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @brayyrt9658
    @brayyrt9658 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ 🤲🥰🥰🥰🥰