ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ አናቶቻችን በዚህ ዘመን ቢኖሩ ኑሮ አሁን ሴት ነን ወጥ አሰራር አናሳያችሁ አያሉ የሚላላጡብንን ዝምብሎ ሴቶችን የሚያስንቅ መስራት አየቻሉ የድፍን ምስር አስራር ብላ ስትለፋደድ አዩልኝማ
እናቶቻችን አሉ አይተውኝ መርቀውኛል እኔም ደስ ብሎኛል የሚያኖረኝም የናቶቼ ጸሎት ነው።ያንቺን ስድብ ግን አይተው አዝነዋል
ሜሉን ስለማታውቂያት ነው 😂😂😂😂😂ይቅር ይባልሽ።
አሰራሩ ምን ይወጣለታል!!! እናቶችዋ ያስተማርዋትን የምትችለውን ማካፈል ጨዋ ያሳደገው የጨዋ ሰው ተግባር ነው ::
ክበሩልኝ እህቶቼ አንዳንድ ሰው በህይወቱ ሲበሳጭ የሰውም ስኬት ያናድደዋል ለዚህ ፍትህን መድኃኒት በግዜ ጸሎት ነው
ይኤን የመሰለ ሙያ እያካፈለችን ላይክ ለምን አታረጉም ያየው ሰው ብዙ ነው ሚሉ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቤቲዬ ንገሪልኝ እስቲ ለኔ ሲሆን ይሰስታሉ መሰለኝ ኪኪኪ
ምራቄን ነው ያመጣውተባረኪ
በመጀመሪያ በጣም ባለሞያ ነሽ ሲቀጥል በንግግሮችሽ መሀል እናቶቻችን የምትይው ነገር እንድወድሽ አርጎኛል እውነት ነው የናቶቻችን ሙያ አይረሳም ሁሌም ሼፍ መክብብም የምርጡ ገበታ ዳኛ እሱም ከአፉ የናቶቻችንን ሙያ እንደገለፀ ነው ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ በርቺ እናመሰግናለን
አሜን የኔ ውድ የሓላው ከሌለ የፊቱ የለም
ደስስስስ የሚል ምግብ እኔ ቲማቲም ለብለብ ላይ ጎመን አልጨምርም ነበር ስላወኩ ደስስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምሸ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በሰላም መጣሸልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ ውድ💞💞💞
ውይ ሜሉ ምግቡን ሳየው እራበኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል የእጆችሽ ስራዎች የተባረኩ ይሁኑልሽ።
That's so amazing dish!! I guess, your husband should have nothing to complain in life. Thank you for dedicating your time and share your cooking skill.
Thank you so much
👌😋 ዋው በጣም ቆንጆ ነውአስጎመጀሽኝ ይህችንማ አሁን ከስራስወጣ እቤት ስገባ ስርቼ መብላት አለብኝ ቆንጆ ቀለልያለ አስራር አመስግናለው እግ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾❤️
ሜሊ ምስር ገንፈል ተደርጎ ውሃው መደፋት አለበት። አንዳንድ ሰዎችን ጨጓራቸውን ሊያቃጥሉ የሚችሉ የፋቲ አሲድ አይነቶች ለምሳሌ እንደ leucine, lysine, threonine, and phenylalanine ያሉትን ነገሮች ገንፈል አድርገን መድፋት ይመከራል። ... ሜሊ አንዳንዴ እምይታገሪያቸውን የምግብ አይነቶች ስትሰሪ አሪፍ ነው እምትሰጪው መረጃ ግን በ ኑትሪሽን ሳይንስ ቢደገፍ መልካም ነው። ተባረኪ
አሜን ስንዱዬ እውነት ብለሻል ነገር ግን surch ሳረግ በሳይንስ የተረጋገጠ እኔን ያሳመነኝ ምንም አይነት ጽሁፍ አላገኘውም ለዛ ነው በአባባል ደረጃ ሁላችንም እንሰማለን ለጨጓራ ሲባል ነገር ግን ለሰው ለመናገር እኔ ማመን ነበረብኝ ትልቅ ሀላፊነት ነው ጤናን በተመለከተ ያለኤክስፐርመንት መናገር።ደግሞ እንደናንተ አይነት እህቶቼን ያብዛልኝ ይኸው አንቺ እስረዳሽን የማናቀውን ክበሪልን ቻናሉ እናንተንም ያሳትፋል እኔ የማላቀውን እናንተ የምታቁትን እንድንማማርበት ነው ። ክበሪልኝ ስንዱዬ
ቃሪያዉ ያምራል
እንኳን አብሮ አደረሰን
ere belu ateyem ende sebeye tasegomgiyaleshe gobeze❤🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ሚልየ 🙏🙏🙏
Betam gobez balemuya nesh ajish ybarek 👌
ከሰራሽ ይልቅ ኢዶም ፈገጊታሽ በጣምነዉ የምማርከኝ ስራሽም ልዩነዉ አላህ ይጠቢቅሽ ዉደ
ሜሊየ በጣም አራፍ ነው ጤናማ ምግብ ነው እናመሰግናለን
ዋው እናመሰግናለን የረሳሁትን አስታወስሽኝ 🙏🌹💕
አሜን ሚሉዬ ተባረኪልን
ምርጥ የፆም ምግብ
Shikorina....wow !!!Thanks.
ምርጥ የጾም ምግብ በጣም ነው የምወደው ድፍን ምስር❤
Thanks sis
Miley Selam lanchi.Betam miamer becha meser endehum gomen betimatemBetam denk megeb.ejesh yebarek.
ግን ጎበዚ ነሽ በርቺ
Woooooww yene konjo thank you so much 💯🥰👍👍👍
Thank you I surprise my wife today. Easy ro get Entenn😄
በጣም ጎበዝ
Melly u great good cook ☘️☂️🌹💚
የኔ ባለሙያ አሰራርሽ ሰው እንዲገባው አርገሽ ነው በርቺ አድናቂሽ ነኝ❤
It looks delicious I will try it good job dear sis
. ዋውውው
Thank you my beautiful sister. May God bless you with all your wishes. We love you.
ሜልየ ስወድሽ ኮ ደግሞ ንግግርሽ ሚታደርጊያቸው ነገሮች ከሁሉም ተመልካች ጋ ምትግባቢ ነው ምትመስይ ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል።
ክበሪልኝ ንግስት አንቺም ልበ ቀና ነሽ
Bal muya nesh ijish yibarek Anchin yageba indet tadel melliye
ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም ቆየሽን እንኳን አብሮ አደረሰን ! ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ፈጣሪ ያምጣልን ዋው ዋው እንደሁል ግዜውም ልዩ ነው በጣም ተወዳጅ የሆነ የምስር አልጫ አሰራር ነው የጉመኑ ልዬ ነው ማራኪ የኔ ቤት ምሳም ጎመን ነር 😅 ግን እኔ ፍሬሽ ጎመን በዚ ሰአት ማግኘት አልችልም ወቅቱ ሲሆን ባንቺ አሰራር ሰርቼ እጠቀማለሁ ጎመን ውስጤ ነው አቦ ማራኪዬ አሥጆችሽ ይባረክ 🙏👌🙏👈
አሜን ኤልሲዬ
ቆንጆ ቀለልያለ አስራር አመስግናለው እግ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾❤ሴቶችን የሚያስንቅ መስራት አየቻሉ የድፍን ምስር አስራር ብላ ስትለፋደድ አዩልኝማ
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፆም ያርግልን ሜሊዬ እንዴት ደስ እንደምትይ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ ተባረኪልኝ💕
ሜሊዬ አሰራርሽ ቀላል ነው ነው እወደዋለሁ ጣጣ የለሽም። ሽንኩርቱን በውሃ ለምን አበሰልሽው ? ሚስጢር ካለው ብዬ ነው
አንበሲት በርቺ!Thank you for everything!
You are so different I love ❤️it!! keep doing good things, I wish if all our people like you,I mean TH-camrs!!
Yummy! Love it!👌
kanchi bizu temarkugne ejies yibarek
ቆንጆ
It looks yummy
Thank you 😋
ባለሙያ ነሺ
የኔ ባለሙያ እወድሻለሁ
wow!yummy looks like deliciuos tebareki melu
It’s so nice 👍
እጅሽ ይባረክ 🤗❤ ምግቤ ምወደው የጾም ነው🤗
Your enthusiasm overcomes anything. God bless. Keep up the good work.
Meluye tebareki
አመሠግናለሁ ወቅቱ የጾም ጊዜ በመሆኑ ወደፊት ብዙ አይነቶችን እጠብቃለሁ ኑሪልኝ 🙏
ምንጊዜም አሪፍ
ቅምምዬ Vegetarian ስለሆንኩ ለኔ በጣም ትስማሜ ምግብ ነው ብርቼ ተባረኬ🙏💕😊
I want to be vegetarian too
አሜን እህቶቼ አሁን ወቅቱ የናንተ ነው ጾም ስለሆነ
@@alganeshbahre8598 am sure you can be vegetarian if you really want too!! I know you can do it!!!
በጣም ቆንጆ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ።
አሜን ለአንቺም መልካም የአብይ ፆም ጊዜ ይሁንልሽ እኔም አልጫ ምስር በጣም ነዉ የም ወደዉ ቲማቲሟ ኮሽ ኮሽ ማለቱ እናመሰግናለን በርቺ የሰራሽዉ ከቻልኩ እንዳየሁት እሞክረዋለሁ ከመጓጓት የተነሳ😅
አሜን ፍርዬዋ
ሚሊዬ ስወድሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ልእልት አሜን ኣብሮ እንኳን ኣደረሰን
የኔ ውድ ክበሪልኝ
KK. Thanks. It's simple to prepare. Keep up the good cooking. Peace and love to our Ethiopia. Pls say hello to UR family too.
I will,Thank you dear
እናመሰግናለን ዉዷ በርች ገላገልሽን በዚህ በሱባኤ ወቅት
ምርጥ ሰው ነሽ ከምርርርር በርችልን
Melly you are doing good job!! to protect your cloth wear apron or shirit.Thank you very much for your easy desplay.
wow liyu nw
Selm lenchii yehun yene Melkm Enkon den mexasha yene liyuu bexm Arif new berchii
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Wow❤❤
Love it!!
ሲያምር የነ ውዴ ልባምዋ ሴት ማን ያገኛታል ለባልዋም ዘውዱ ናት❤❤❤
Love your food as always love the lentil
ሁሉም ነገር በጣም ያምራል ግን please think about glove ምናልባት እይታው በጣም ያምራል ::
Wow
እንኮን አብሮ አደረሰን ሜልዬ! ተባረኪ .
አሜን የኔ ውድ
ቆንጆ ነው ግን ቲማቲሙ ሊጬ ነው የምሰራው ሊጣጩ እየታየ አልወድም
Hi MiluyeI am Vegetarian 2አንድ ነገር ልጨሜርልሽ if you don’t mind. I know traditional እንደ እናቶቻችን ነው የሰራሽው ግን kale 🥬 በደንብ ታጥቦ ሳይቀቀል ቢበላ ጡሩ ነው for Nutritional facts and antioxidants but በባሕላዊ መሰረት ስለሰራሽው መቀቀሉ ጡሩ ቢሆንም, ግን የመጀመርያ የፈላው ውሀ ደፍተሽ እንደገና ስታበስይው ትንሽ ጎመንዋን አሳዘነችኝ።እንደዚህ የሚልሽ ቡዙ ጊዜ ስለ ንጥረ ነገር ስለምታነሺ አና እውቀቱ ስላለሽ ነው ጊዜየኔ ወሲጀ ምጽፍልሽ + በጣም ጎመን anything green ስለምወድ ነው።PEACE ✌️
Kale ሳይበስል መመገብ የሚችሉ ሰዎች ምን ያክል ጠንካራ አንጀት እንዳላቸዉ ሳስበዉ ራሱ በጣም ይገርመኛል kale እንኳንስ በጥሬዉ በስሎም እንኳን ለጨጓራ ለመፍጨት በጣም ከባድ የጎመን አይነት ነዉ።
ጎመን ባይቀቀል 100% best ተቀቕሎ ሲጠበስ ምንም ይዞታ የለዉም ብዙ አፍሪካ አይቀቕሉም
አንቺ ግን ትለያለሽ በአንዴ 2, 3 አይነት 🖐️ ይባረክ❤ ግን ጠፍተሻል 🙏
እሜን እሜን እሜን እንካን እብሮ እደርስንን
Des sitiy😍
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ነገ እሰራና ብልት አድርጌ እነግርሻለሁ😍❤
እሺ እጠብቃለሁ
Looking grear! Thank you 👍👍👍
Thanks 👍
Gobez
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ጎመን በአረብኛ ምንድነው ስሙ
ሜሉ አንበሲት አስጎመዠሽኝ👍👍
Wow ሙያ😍 subscribe ሲያንስሽ ነው
gobze breci🥰🥰🥰
Thank you so much 🙏🏽
You are so welcome
እንደምን አለሽልን ሜሊየ ቅመምዋበጣም አሪፍ ነዉ የባለሞያ ዘርኑሪልን።
አሜን ውዴ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሜሊዬ ልክ ነሽ እኔም ሚጥሚጣና ቃሪያ እወዳለሁ ቃሪያ ደምፁ ከሽከሽ ሲል ሲበላ ደስ ይለኛል🤣💕ተባረኪልኝ የኔ ደግ
❤❤❤
ለምን ሽርጥ አታደርጊም በተለይ እርድ ቶሎ አይለቅሞ በእኔ አስተያየትነው
Yummy 🤤 እጅሽ ይባረክ 🙏🏾ሞያ ከ ፅዳት ጋ ጥንቅቅ ያልሽ ባለሞያ👌🏾👌🏾
Gobeze
❤🙏
ሜልዬ እጅሽ ይባርክ እምትጠቀሚውዘይት extra olive oil ነው እምትጠቀሚው?
አሜን እምዬ አዎ
መልዬ እጅ ይባርክ። እባክሽ የፆም ላዛኛ አሳይን
አሜን ጸጊ እሺ
ሚሉዬ Please ፆም ሲፈታ የሻወርማ በስጋ እና በዶሮ አሰራር አሳይን እንዳትርሽ ,በተርፈ thank u so much
እሺ ምስሪ! አይተሽዋል? ሱፍላኪ አለ የዶሮ ሸወርማ
@@Mellyspicetv አላየሁትም ቆይ ፈልጌ አዬዋለሁ ሜሉዬ "ኢትዮጵያ ስሄድ ልሰራ ስላሰብኩኝ ክሬዲቱን ላንች ነው 😊 በጥራት ማወቅ ስለፈለኩኝ ነው ያው ለቤት እና ለውጭ አንድ አይነት ላይሆን ይችላል .ከቻልሽ ቂጣውንም አሰራር ጭምር 🙏
ሜሊ ምስሩ ግን እዚህ ቢሆን ይሾመጥጣል፣በስሎም አልሆነ
ሚሊ ሰላም እንዴት ነሽ ይህኛው አሰራር ለጨጓራ ይሆን እንዲ መድፋቱ ውሀውን አስቲ የምታውቂው ካለ መልሺልኝ
ኤልስዬ ሲባል እኔም ሰምቻለው ነገር ግን ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ማንም ላገኝ አልቻልኩም
ሽርጥ አድጊ ኩክ ስታደርጊ ብ
👍👍👍🥰💯🤲💋❤🤩
ሜሊዬ በናትሽ በርበሬ እንደ ልብ ለማናገኝ በራሳችን እንዴት እንደምናዘጋጅ ብታሳይን።
😍😍💚💙💛💜❤🙏👍
ሥራሽ ሁሉ ግሩም ነው አደንቅሻለሁ። አንድ ጥያቄ የሰው ምርጫ የተለያየና የፈለገውን መጠቀም ይቻላል ግን አንቺ ብዙ ጊዜ የምትጠቀሚው ቃሪያ የተለየ ነውና ምክንያት ካለሽ ብትገልጭልን? አመሰግናለሁ ።
አመሰግናለሁ ዘበናይ እኔ የምኖርበት አካባቢ እንደልብ ቃሪያ አይገኝም ከተገኘም ይሄ የምትይው አይነት ቃሪያ ነው ያለው ለዛ ነው የኢትዮ አይነት ቃሪያ የማልጠቀመው
ወይ አናቶቻችን በዚህ ዘመን ቢኖሩ ኑሮ አሁን ሴት ነን ወጥ አሰራር አናሳያችሁ አያሉ የሚላላጡብንን ዝምብሎ ሴቶችን የሚያስንቅ መስራት አየቻሉ የድፍን ምስር አስራር ብላ ስትለፋደድ አዩልኝማ
እናቶቻችን አሉ አይተውኝ መርቀውኛል እኔም ደስ ብሎኛል የሚያኖረኝም የናቶቼ ጸሎት ነው።ያንቺን ስድብ ግን አይተው አዝነዋል
ሜሉን ስለማታውቂያት ነው 😂😂😂😂😂ይቅር ይባልሽ።
አሰራሩ ምን ይወጣለታል!!! እናቶችዋ ያስተማርዋትን የምትችለውን ማካፈል ጨዋ ያሳደገው የጨዋ ሰው ተግባር ነው ::
ክበሩልኝ እህቶቼ አንዳንድ ሰው በህይወቱ ሲበሳጭ የሰውም ስኬት ያናድደዋል ለዚህ ፍትህን መድኃኒት በግዜ ጸሎት ነው
ይኤን የመሰለ ሙያ እያካፈለችን ላይክ ለምን አታረጉም ያየው ሰው ብዙ ነው ሚሉ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቤቲዬ ንገሪልኝ እስቲ ለኔ ሲሆን ይሰስታሉ መሰለኝ ኪኪኪ
ምራቄን ነው ያመጣው
ተባረኪ
በመጀመሪያ በጣም ባለሞያ ነሽ ሲቀጥል በንግግሮችሽ መሀል እናቶቻችን የምትይው ነገር እንድወድሽ አርጎኛል እውነት ነው የናቶቻችን ሙያ አይረሳም ሁሌም ሼፍ መክብብም የምርጡ ገበታ ዳኛ እሱም ከአፉ የናቶቻችንን ሙያ እንደገለፀ ነው ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ በርቺ እናመሰግናለን
አሜን የኔ ውድ የሓላው ከሌለ የፊቱ የለም
ደስስስስ የሚል ምግብ እኔ ቲማቲም ለብለብ ላይ ጎመን አልጨምርም ነበር ስላወኩ ደስስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምሸ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በሰላም መጣሸልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ ውድ💞💞💞
ውይ ሜሉ ምግቡን ሳየው እራበኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል የእጆችሽ ስራዎች የተባረኩ ይሁኑልሽ።
That's so amazing dish!! I guess, your husband should have nothing to complain in life.
Thank you for dedicating your time and share your cooking skill.
Thank you so much
👌😋 ዋው በጣም ቆንጆ ነውአስጎመጀሽኝ ይህችንማ አሁን ከስራስወጣ እቤት ስገባ ስርቼ መብላት አለብኝ ቆንጆ ቀለልያለ አስራር አመስግናለው እግ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾❤️
ሜሊ ምስር ገንፈል ተደርጎ ውሃው መደፋት አለበት። አንዳንድ ሰዎችን ጨጓራቸውን ሊያቃጥሉ የሚችሉ የፋቲ አሲድ አይነቶች ለምሳሌ እንደ leucine, lysine, threonine, and phenylalanine ያሉትን ነገሮች ገንፈል አድርገን መድፋት ይመከራል። ... ሜሊ አንዳንዴ እምይታገሪያቸውን የምግብ አይነቶች ስትሰሪ አሪፍ ነው እምትሰጪው መረጃ ግን በ ኑትሪሽን ሳይንስ ቢደገፍ መልካም ነው። ተባረኪ
አሜን ስንዱዬ እውነት ብለሻል ነገር ግን surch ሳረግ በሳይንስ የተረጋገጠ እኔን ያሳመነኝ ምንም አይነት ጽሁፍ አላገኘውም ለዛ ነው በአባባል ደረጃ ሁላችንም እንሰማለን ለጨጓራ ሲባል ነገር ግን ለሰው ለመናገር እኔ ማመን ነበረብኝ ትልቅ ሀላፊነት ነው ጤናን በተመለከተ ያለኤክስፐርመንት መናገር።ደግሞ እንደናንተ አይነት እህቶቼን ያብዛልኝ ይኸው አንቺ እስረዳሽን የማናቀውን ክበሪልን ቻናሉ እናንተንም ያሳትፋል እኔ የማላቀውን እናንተ የምታቁትን እንድንማማርበት ነው ። ክበሪልኝ ስንዱዬ
ቃሪያዉ ያምራል
እንኳን አብሮ አደረሰን
ere belu ateyem ende sebeye tasegomgiyaleshe gobeze❤🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ሚልየ 🙏🙏🙏
Betam gobez balemuya nesh ajish ybarek 👌
ከሰራሽ ይልቅ ኢዶም ፈገጊታሽ በጣምነዉ የምማርከኝ ስራሽም ልዩነዉ አላህ ይጠቢቅሽ ዉደ
ሜሊየ በጣም አራፍ ነው ጤናማ ምግብ ነው እናመሰግናለን
ዋው እናመሰግናለን የረሳሁትን አስታወስሽኝ 🙏🌹💕
አሜን ሚሉዬ ተባረኪልን
ምርጥ የፆም ምግብ
Shikorina....wow !!!
Thanks.
ምርጥ የጾም ምግብ በጣም ነው የምወደው ድፍን ምስር❤
Thanks sis
Miley Selam lanchi.Betam miamer becha meser endehum gomen betimatem
Betam denk megeb.ejesh yebarek.
ግን ጎበዚ ነሽ በርቺ
Woooooww yene konjo thank you so much 💯🥰👍👍👍
Thank you I surprise my wife today. Easy ro get Entenn😄
በጣም ጎበዝ
Melly u great good cook ☘️☂️🌹💚
የኔ ባለሙያ አሰራርሽ ሰው እንዲገባው አርገሽ ነው በርቺ አድናቂሽ ነኝ❤
It looks delicious I will try it good job dear sis
. ዋውውው
Thank you my beautiful sister.
May God bless you with all your wishes. We love you.
ሜልየ ስወድሽ ኮ ደግሞ ንግግርሽ ሚታደርጊያቸው ነገሮች ከሁሉም ተመልካች ጋ ምትግባቢ ነው ምትመስይ ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል።
ክበሪልኝ ንግስት አንቺም ልበ ቀና ነሽ
Bal muya nesh ijish yibarek Anchin yageba indet tadel melliye
ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም ቆየሽን እንኳን አብሮ አደረሰን ! ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ፈጣሪ ያምጣልን
ዋው ዋው እንደሁል ግዜውም ልዩ ነው በጣም ተወዳጅ የሆነ የምስር አልጫ አሰራር ነው የጉመኑ ልዬ ነው ማራኪ የኔ ቤት ምሳም ጎመን ነር 😅 ግን እኔ ፍሬሽ ጎመን በዚ ሰአት ማግኘት አልችልም ወቅቱ ሲሆን ባንቺ አሰራር ሰርቼ እጠቀማለሁ ጎመን ውስጤ ነው አቦ ማራኪዬ አሥጆችሽ ይባረክ 🙏👌🙏👈
አሜን ኤልሲዬ
ቆንጆ ቀለልያለ አስራር አመስግናለው እግ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾❤ሴቶችን የሚያስንቅ መስራት አየቻሉ የድፍን ምስር አስራር ብላ ስትለፋደድ አዩልኝማ
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፆም ያርግልን ሜሊዬ እንዴት ደስ እንደምትይ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ ተባረኪልኝ💕
ሜሊዬ አሰራርሽ ቀላል ነው ነው እወደዋለሁ ጣጣ የለሽም። ሽንኩርቱን በውሃ ለምን አበሰልሽው ? ሚስጢር ካለው ብዬ ነው
አንበሲት በርቺ!
Thank you for everything!
You are so different I love ❤️it!! keep doing good things, I wish if all our people like you,I mean TH-camrs!!
Yummy! Love it!👌
kanchi bizu temarkugne ejies yibarek
ቆንጆ
It looks yummy
Thank you 😋
ባለሙያ ነሺ
የኔ ባለሙያ እወድሻለሁ
wow!yummy looks like deliciuos tebareki melu
It’s so nice 👍
እጅሽ ይባረክ 🤗❤ ምግቤ ምወደው የጾም ነው🤗
Your enthusiasm overcomes anything. God bless. Keep up the good work.
Meluye tebareki
አመሠግናለሁ ወቅቱ የጾም ጊዜ በመሆኑ ወደፊት ብዙ አይነቶችን እጠብቃለሁ ኑሪልኝ 🙏
ምንጊዜም አሪፍ
ቅምምዬ Vegetarian ስለሆንኩ ለኔ በጣም ትስማሜ ምግብ ነው ብርቼ ተባረኬ🙏💕😊
I want to be vegetarian too
አሜን እህቶቼ አሁን ወቅቱ የናንተ ነው ጾም ስለሆነ
@@alganeshbahre8598 am sure you can be vegetarian if you really want too!! I know you can do it!!!
በጣም ቆንጆ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ።
አሜን ለአንቺም መልካም የአብይ ፆም ጊዜ ይሁንልሽ እኔም አልጫ ምስር በጣም ነዉ የም ወደዉ ቲማቲሟ ኮሽ ኮሽ ማለቱ እናመሰግናለን በርቺ የሰራሽዉ ከቻልኩ እንዳየሁት እሞክረዋለሁ ከመጓጓት የተነሳ😅
አሜን ፍርዬዋ
ሚሊዬ ስወድሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ልእልት አሜን ኣብሮ እንኳን ኣደረሰን
የኔ ውድ ክበሪልኝ
KK. Thanks. It's simple to prepare. Keep up the good cooking. Peace and love to our Ethiopia. Pls say hello to UR family too.
I will,Thank you dear
እናመሰግናለን ዉዷ በርች ገላገልሽን በዚህ በሱባኤ ወቅት
ምርጥ ሰው ነሽ ከምርርርር በርችልን
Melly you are doing good job!! to protect your cloth wear apron or shirit.Thank you very much for your easy desplay.
wow liyu nw
Selm lenchii yehun yene Melkm Enkon den mexasha yene liyuu bexm Arif new berchii
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Wow❤❤
Love it!!
ሲያምር የነ ውዴ ልባምዋ ሴት ማን ያገኛታል ለባልዋም ዘውዱ ናት❤❤❤
Love your food as always love the lentil
Thank you 😋
ሁሉም ነገር በጣም ያምራል ግን please think about glove ምናልባት እይታው በጣም ያምራል ::
Wow
እንኮን አብሮ አደረሰን ሜልዬ! ተባረኪ .
አሜን የኔ ውድ
ቆንጆ ነው ግን ቲማቲሙ ሊጬ ነው የምሰራው ሊጣጩ እየታየ አልወድም
Hi Miluye
I am Vegetarian 2
አንድ ነገር ልጨሜርልሽ if you don’t mind. I know traditional እንደ እናቶቻችን ነው የሰራሽው ግን kale 🥬 በደንብ ታጥቦ ሳይቀቀል ቢበላ ጡሩ ነው for Nutritional facts and antioxidants but በባሕላዊ መሰረት ስለሰራሽው መቀቀሉ ጡሩ ቢሆንም, ግን የመጀመርያ የፈላው ውሀ ደፍተሽ እንደገና ስታበስይው ትንሽ ጎመንዋን አሳዘነችኝ።
እንደዚህ የሚልሽ ቡዙ ጊዜ ስለ ንጥረ ነገር ስለምታነሺ አና እውቀቱ ስላለሽ ነው ጊዜየኔ ወሲጀ ምጽፍልሽ + በጣም ጎመን anything green ስለምወድ ነው።
PEACE ✌️
Kale ሳይበስል መመገብ የሚችሉ ሰዎች ምን ያክል ጠንካራ አንጀት እንዳላቸዉ ሳስበዉ ራሱ በጣም ይገርመኛል kale እንኳንስ በጥሬዉ በስሎም እንኳን ለጨጓራ ለመፍጨት በጣም ከባድ የጎመን አይነት ነዉ።
ጎመን ባይቀቀል 100% best ተቀቕሎ ሲጠበስ ምንም ይዞታ የለዉም ብዙ አፍሪካ አይቀቕሉም
አንቺ ግን ትለያለሽ በአንዴ 2, 3 አይነት 🖐️ ይባረክ❤ ግን ጠፍተሻል 🙏
እሜን እሜን እሜን እንካን እብሮ እደርስንን
Des sitiy😍
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ነገ እሰራና ብልት አድርጌ እነግርሻለሁ😍❤
እሺ እጠብቃለሁ
Looking grear! Thank you 👍👍👍
Thanks 👍
Gobez
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ጎመን በአረብኛ ምንድነው ስሙ
ሜሉ አንበሲት አስጎመዠሽኝ👍👍
Wow ሙያ😍 subscribe ሲያንስሽ ነው
gobze breci🥰🥰🥰
Thank you so much 🙏🏽
You are so welcome
እንደምን አለሽልን ሜሊየ ቅመምዋ
በጣም አሪፍ ነዉ የባለሞያ ዘርኑሪልን።