ምስር አልጫ አስራር ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘቢብዬ ድንቅ የሆነ የምስር አልጫ ሰራሽልን በተለይ የሮዝመሪውን ጣእም እስከምሞክረው ቸኩያለሁ በጣም ቆንጆ ውጥ 😋👌🏾❤️እጅሽ ይባረክ መልካም ቀን 🙏🏾

  • @MunaArefe
    @MunaArefe 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ❤

  • @sulaimansudani6368
    @sulaimansudani6368 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    ከለሩ ሁሉ ደስ ይላል

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @ruby2952
    @ruby2952 2 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ምርጥ አሰራርነው የሰራሽው
    እህቴ በርች

  • @fhffbvvhxfh
    @fhffbvvhxfh ปีที่แล้ว

    በርችልን እህታችን

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee ปีที่แล้ว

    ቤተሰቤ ሁሉ addicted ሆናል! በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +2

    Zdeye yen konjo betam merte aserare new. Egishis yebareke so look yummy 😋 😍 😜

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስር አልጫ ጣፋጭ ምግብ 🧡ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ዘቢብዬ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ ላይክ👍👍👍🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ! ዜድዬ በጣም ቆንጆ የምስር አልጫ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክ🙏 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታበርክ አላህ

  • @zeynebabelay1697
    @zeynebabelay1697 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አሰራር ነው እህት እጄራውን አሳይን እዴትአዴሚሠራ

  • @medid.454
    @medid.454 วันที่ผ่านมา

    thank you etalem

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +2

    Yen melkam le keen yememarke new wudoi egishi yebarkige

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Zdo yene balemuya hager bet balehon noro yehen yemsel misr asayteshgn endet ehon neber gobez nesh balmuya shared

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ በውነት ወድጀዋለሁ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍👌

  • @jemlamirkeno59
    @jemlamirkeno59 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo Mesir Alcha👏👏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋betam merte yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👌

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    WOW ! it looks amazing
    Thank you for sharing !!!

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo aserar nw ejeshe yebarki

  • @HayatHayat-jq7ub
    @HayatHayat-jq7ub ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍👏👏

  • @زهره-ش9ت
    @زهره-ش9ت 3 ปีที่แล้ว

    ስሪልን የኔ ቆንጆ እንጀራ

  • @Ehab-s2i
    @Ehab-s2i ปีที่แล้ว

    Veryood

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ አሰራር ነዉ 😋

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow zdy

    • @apap50
      @apap50 3 ปีที่แล้ว

      Agbiteshal Gin Anchi Lij

    • @apap50
      @apap50 3 ปีที่แล้ว

      Agbitesha

  • @hdjjd5993
    @hdjjd5993 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ👍

  • @Amarechalemu-i8j
    @Amarechalemu-i8j 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነሺ ❤❤

  • @AawjaWnanwj-jt2tt
    @AawjaWnanwj-jt2tt ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች እህት

  • @promise_2023
    @promise_2023 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you konjo🙏🏾 it's delicious by the way ,this is our lunch every Tuesday 😅❤

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌

  • @ዙዙነኝ-ኀ3ጨ
    @ዙዙነኝ-ኀ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

    🤔🥳

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ የኔ ባለሞያ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ👌😋😋😋😋

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘድዬ የምወድሽ ጠፍተሽብኝ እኮ የኔ ባለሙያ ምነዉ ዘበኛ የለም ነዉ በዘመድ ነዉ የሚያሳልፍ ዋዉ ሲያምር እጅ ይብርክ 😍👌👍

  • @rigatkhasay211
    @rigatkhasay211 3 ปีที่แล้ว

    Bellissimo sei bravissima 👍😋

  • @kalkidankebede9910
    @kalkidankebede9910 5 วันที่ผ่านมา

    Mokerew betam yitafitale

  • @saramoh3731
    @saramoh3731 2 ปีที่แล้ว

    Tankw

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምር ተባረኪ

  • @olgatek4264
    @olgatek4264 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ.

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 3 ปีที่แล้ว

    Thanks! I'll try it! 🇪🇹

  • @aymro-art
    @aymro-art 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናል

  • @kadija273
    @kadija273 3 ปีที่แล้ว +3

    ማር በጣም ያምራል እኔም እዳንች ነበር እምሰራምው ለባሌ በጣም ይወዳል አሁን ግን ስደት አራራቀን🥺 አሁን ያንችን ሳይ ትዝ አለኝ የምር ሁሌ ስሪልኝ የሚለው🥰🥰😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው❤🙏 አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፍል አገርሽ ገብተሽ እንደታሪክ ታወሪው ይሁናል ጠንካራ ሁኚልኝ እሺ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን🙌🙏🙏

    • @kadija273
      @kadija273 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen እሺ የኔ እህት እኔም አመሠግናለሁ ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንንም ሠላም ያርግልን🤲 ዞረን መግቢችንን አንችም በርች ጥሩ ነዉ ስራሽ😍🥰

  • @mekuendelbu6450
    @mekuendelbu6450 3 ปีที่แล้ว +1

    Egeshen werk yekebedew

  • @Guresha1
    @Guresha1 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የማያምር አልጫ ነው ዘቢብየ 🖐️ ይባረክ የምወደው አሰራር አይነት ነው 🌺🌺 እኔም ቻናሌን እንድትጎበኝልኝ ጋብዤሻለሁ እንዛመድ 💓💓

  • @shewittekle1556
    @shewittekle1556 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን
    @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን 3 ปีที่แล้ว

    ለቢትሽ አዲስ ነኝ በርቺ የኔ እህት

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደና መጣሽ 💐💐❤❤

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍🥀🌹

  • @apap50
    @apap50 3 ปีที่แล้ว

    Agbiteshal Anchi Lij

  • @hauat7367
    @hauat7367 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ስራቸ ከጠፈጠ አስተያየት እስጣለሁ

  • @apap50
    @apap50 3 ปีที่แล้ว +1

    Are Balemuya Set Kenafekechigne Zare Aydelem

  • @AbedeMahmade
    @AbedeMahmade 6 หลายเดือนก่อน

    ምሪጥ ነው እኔም ሼፌ ነኝ?

  • @dessiemichiel5765
    @dessiemichiel5765 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ባለሞያ ላግባሽ ኤርትራዊት ከሆንሽ አጋሜ ወይ አማራ ከሆንሽ ግን አልፈልግም ኤርትራዊ ነኝ

  • @amitkhan8134
    @amitkhan8134 2 ปีที่แล้ว

    ምስር ወጥ በጣም እወዳለሁኝ እንዴት ይሻለኛል

  • @baayeesiijalanaacg2116
    @baayeesiijalanaacg2116 3 ปีที่แล้ว

    💯💯💯💯💕💖👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 ปีที่แล้ว +1

    Wacing

  • @selambelay9262
    @selambelay9262 3 ปีที่แล้ว

    benatacu erdunge erguze nge shenkurt beshetetenge kuter eyamemenge nw shenkurt bete kegeba koye endet yale shenkurt lesera???

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ አውቃለው በጣም ይከብዳል እስኪ ሽንኩርቱን በማይክሮዌቭ አብስለሽ ተጠቀሚ ሽታውን ይቀንስልሻል ወይም ደግሞ ሽንኩርቱን ሳትከትፌ ቀቅይው እና በማሽን ፍጭተሽ ተጠቀሚው ብዙም የሚርብሽ ሽታ አይኖርውም ❤ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን🙏🙏

    • @selambelay9262
      @selambelay9262 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen betamm amsegenalew yene ehet ancim gobeze neshe keteybet amsgenalew betam

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    መሀል ላይ የምታደርጊው ጹፍ ይረብሻል አንሺው ወይም ወደ ጎን አርጊው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አደርገዋለው በጣም አመስግናለው❤🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    watching❤

  • @apap50
    @apap50 3 ปีที่แล้ว +1

    Are Mela Belugne

    • @RJi-xn5fx
      @RJi-xn5fx 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk setu hulu slemayweta enji muya yelelew bzu ynoral bye alasbim enama allah balemuya mist ystih hhh

    • @apap50
      @apap50 3 ปีที่แล้ว

      @@RJi-xn5fx Adel Mamaye Eko Yigebagnal Anchim Kemasibachew Bela Litogni Tichialesh Mare

    • @apap50
      @apap50 3 ปีที่แล้ว

      @@RJi-xn5fx Beterefew Mamaye Selamneshilign Ket New

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @FfffGgg-z1y
    @FfffGgg-z1y 5 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍