መጀመርያ ያሽከረከርኩት መኪና ሚኒባስ ነው.... ሜላት ነብዩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሚሉዬ ጎበዝ ተባረኪ የሴቶች ተምሳሌቶች ናችሁ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሜልዬን ስለጋበዝሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና ሴት ናት የኔ ጨዋ ጀግናን ጀግና ሲገናኙ ያምራል

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኢክራሚዬ ጠንካራ ሴት ነሽ ማንኛውም ኬሚካል ለቆዳችን ተስማሚ አይደለም ለምን ግላቭ አትጠቀሙም? ለጥንቃቄ ስለሚረዳ በተረፈ በርቺ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 หลายเดือนก่อน +14

    ሁለት ጠንካሮች ጎበዞች❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 6 หลายเดือนก่อน +8

    የምወዳቹህ ምርጠምርጥ ሴቶች እናቶች ጀግኖች በቃ ምንልበላቹህ ውድድድድ ብቻ ወላሂ የአረብ ቤት ስልችትአለኝ ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ድክምአለኝእኔማ 😢😢😢😢

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz 6 หลายเดือนก่อน +15

    በርቺ ኢክራም ጥሩ ስራ ነው

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት ጀግና ሴቶች 🙏

  • @azeb4321
    @azeb4321 6 หลายเดือนก่อน +9

    የሴቶች ተምሳሌቶች❤

  • @saberatemo
    @saberatemo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እክሩዬ የኔ ጀገነ አለሀ ዬጨረሊሸ 🤗🤗🤗🇴🇲🇴🇲

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 6 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና ሴት ኢክራምየ በርቺ❤

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 5 หลายเดือนก่อน +1

      አየሻትደ መኪናወቹን እማ እኛም አለንበት

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሁላትጠንካሮች በርቹ💜💜💜💜💜💜

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢክረም ምርጦ የሸቃሎች ምርጥ ተምሳሌት ሴት 💕👍

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢክራምየ ጀግና ለሴቶች ተምሣሌት ነሺ ለቤትሺ አድስ ነኝ ሜላት አንችም ጀግና ሴት ነሺ

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሉዬ ጎበዝ 😍😍

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢክራም የሀገራችን ጅግና ከዚህም በላይ እመኝልሻለሁ ደግሞ ትችያለሺ

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lovely & courage mums

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን አዮነት የሚሰሩ በሀገራችን በተለይ በህታችን መሰራቱ ምን ያህል እህቶቻችን ለሰራ ትጉህና ሁለገብ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው በርቺ ኢክራም ኮራሁብሸ እህቴ

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢክሩ ምርጥ ሰው ነሽ በርቺ እህቴ❤❤❤

  • @نورعلي-ن9ت4ز
    @نورعلي-ن9ت4ز 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ ጠንክሩ❤💪💪

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉዬ የኔ ጠንካራ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ጎበዞች❤❤❤

  • @fetilib5001
    @fetilib5001 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ekru mrt nesh gn tyake stehkim hone staweri betam tasrezmiwalesh kemelsachew yanchi tyake yrezmal,
    Beterefe berchiln

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሤት ኢክሩ ሤትልጅ የሥራ ሠው ሥቶን ደሥ ይላል

  • @جميلةنور-ع1ص
    @جميلةنور-ع1ص 6 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሺአላህ❤❤

  • @tigestalemu2371
    @tigestalemu2371 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wowi 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 6 หลายเดือนก่อน

    Wowo ❤❤❤

  • @afromama9089
    @afromama9089 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤