ሜላት ነብዩ ኢንተርናሽናል ሞዴል ሉክ ቪክን አምባሳደር አደረገችው | ቅዳሜ ገበያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • አርቲስት ሜላት ነብዩ ከምትታወቅበት የመዝናኛው ዘርፍ ባሻገር በስሟ ስያሜ የተለያዩ ሽቶዎችን
    ከወራት በፊት ማስተዋወቋ ይታወሳል። የመጀመሪያ ምርቷ የሆነውን ማርታ በመቀጠል አለን ፤ ምንትዋብ እና ሎዛን በሚል ስያሜ ምርቷን የጀመረች ሲሆን በያዝነው አዲስ አመትም ብሩህ ተስፋን በመሰነቅ የአዲስ አመት መልካም መአዛ ያለውን የሽቶ ምርት ደግሞ አሪቲ ፣ መጣን ፣ የሱ፣ የሷ፣ የቴል እንዲሁም ንጉሳዊ በሚል ስያሜ ውብና መዓዛቸው ያማሩ ሽቶዎችን አቅርባልናለች። በዛሬው የቅዳሜ ፕሮግራማችን ይህንን በተመለከተ ጎልደን ቱሊፕ በተዘጋጀው ኤቨንት ተገኝተን ከኤቨንቱ በተጨማሪ የሜላት ሽቶ የክብር አምባሳደር ማን እንደሆነም ጭምር የምናስቃኛችሁ ይሆናል።
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #ArtistMelatNebiyu #PerfumeProducts #NewYear #GoldenTulip #HonoraryAmbassador #አርቲስትሜላትነብዩ #ሽቶምርት #አዲስአመት #ጎልደንቱሊፕ
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 8