ከእንቅልፌ ስነቃ እጄን አጣሁት ደነገጥኩኝ፡፡በዚህ ላይ ስራ ስቀጠር እጄን ደብቄ ጉድ ሆንኩ፡፡ባለ ታሪክ ራህመት ተውፊቅ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም ጀግና ነሽ አልሀምዱሊላህ በይ የኔ ውድ አላህ ያጠክርሽ

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የአላህ😭😭😭አላህ ያበርታሽ እህቴ ብትፈተኒም ለኸይር ነው አይዞሽ ጀግና ነሽ😢😢

  • @taybat536
    @taybat536 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አጅብ ጥንካሬሺ ጀግናነሺ አላህ ያልታሰበዉንም ሪዝቅ ይረዝቅሺ እህቴ

  • @rehmaahmed9364
    @rehmaahmed9364 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አላህ ይገዝሽ አብሽሪ በቻልነው አቅም ብንረዳት እና በራሷ መስራት ብትችል

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እስኪ እናግዛት ወገን በጣም ታሳዝናለች

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ማውራት ሳይሆን ይህቺን ልጅ አግዘን ትልቅ ቦታ እናድርሳት

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አልሀምድሊላህ አላህ በማንችለው ነገር አይፈትንም እንኳን አላህ አተረፈሽ

  • @በረንታ
    @በረንታ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ዛሬ ልደትየ ናት እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን🤲🤲

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @የመስቃንልጅ
    @የመስቃንልጅ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት አላህ ያበርታሽ

  • @yigermalmelikamu
    @yigermalmelikamu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሴቶች እኮ ላመናችሑበትነገር ወደ ሗላ አትሉም
    አንች ከዉስጥሽ በጣም ጠካራነሽ በርች የኔ እሕት

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አችን አለማድነቅ ንፍገት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርች

  • @jemilahameza
    @jemilahameza 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በርች ጎበዝ ነሺ አላህ ይርዚቃችሁ ልጅሺንም አላህ ያሳድግልሺ ባልሺንም አላህ ችግሩን ያውቃል እና አላህ ይፈታለት ዱአ አድርግ ሶላትሺን ሰአቱን ጠብቀሺ ሲገጅ አይዞሺ ወደፊት ተጓዥ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ ይርዳሺ የእኔ ጀግና ምን አለ ተሰባስቦላት የልብስ መጠቢያ ማሺን እና የተለያዩ እኛ ጋዢ ነገሮች ቢገዘላት ደስ ይለኛል

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው እናግዛት ይገዛላት።

  • @jfjsncl4924
    @jfjsncl4924 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ምርጥ ጀግና ሴት

  • @Jemilaabdulkadir-b1y
    @Jemilaabdulkadir-b1y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሽአላህ የምር በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ አላህ ሰፊ ርዝቅ ይስጣችሁ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ወላሂ ስታምር ደሞ ❤️

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወላሂ ውስጧ ተጎድቷል ታስታውቃለችኮ😢😢😢😢😢😢😢

  • @medhanitwolde
    @medhanitwolde 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤🎉ማሻአላህ

  • @RabiyaMohamed-zn3tu
    @RabiyaMohamed-zn3tu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ጠንካራ እህት አብሽሪ አላህ አይተውሽም

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    anchi betam konjo gobez liji neshi. Egziyabiher yirdashi

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ ጠንካሪውን ይሰጥሸ

  • @sara_4417
    @sara_4417 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጅግና

  • @user-nu4us5wl5v
    @user-nu4us5wl5v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች እናግዛት ወገን

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና ብያታለሑ❤❤❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት አብሽሪ አላህ የበረታሽ

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ገኒዬ ኮ ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይቱይብ ይከፈትላት የምትሉ ላይክ አሳዩ

  • @Biduf-ji5rj
    @Biduf-ji5rj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ብየሻለሁ አላህ ካንችጋር ይሁን አብሽሪ አላህ ወበሽሪነ ሷቢሪን ነው

  • @eliasaberanefisyimar9181
    @eliasaberanefisyimar9181 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ገነት ንጋቱ ደጋግሜ አይቼሻለሁ ጥያቄ ጠይቀሽ ምንድነው የምታስቢው መልሱን አትሰሚም ሰው ታደርቂያለሽ ነው ወይስ አማርኛ ያጥርሻል?

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የነናት እርጋተዋ 😊❤❤❤

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጉራጌ ደሜ ነው ኩሩ

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢ሡበሀን አላህ የአላህ ሥራ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጄግናነሽ

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በልሽን ደሞ ሩቅየ አስደርግለት ስራ እደይሳራ ተደግሞበተል

  • @FathimaFathima-f6j
    @FathimaFathima-f6j 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አካውቶን አስቀምጪልን

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔውድአላሕየተሻለነገርይወፍቅሺ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአላህ ቤተሰብ ተውሲሉ መተው ይሻላል መጀመርያ ደህናሰው መስሎ አይ ወድ እደትነው እደዚህ የጨከነው😢😢😢😢😢😢

  • @Aberit
    @Aberit 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከማንም ባላገር ወገሻ እያላችሁ ስንቱን አካለ ጎደሎ አደረጋችሁት

  • @MediOumer
    @MediOumer 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masheallh Alah yaltasb Erzike yewfkeshe gobz lege

  • @Marem-e6s
    @Marem-e6s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሻላህ ❤❤❤❤❤

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዩቱብ ክፈችለት እዳ አጀይበ ትሰራለች

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    allah yirdash berchi

  • @KalkedanEshet
    @KalkedanEshet 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና❤❤❤❤

    • @Umra-x6f
      @Umra-x6f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሻላኽ ጀግና ነሽ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ እንካን በህወት ተረፋሽ

  • @SarahHaithem-x3j
    @SarahHaithem-x3j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    weyn eht alem😢😢😢

  • @GGF-r1m
    @GGF-r1m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር የልፍል

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔህት አላህ ያልታሠበርዝቅ ይስጥሽ

  • @GGF-r1m
    @GGF-r1m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር አለህ ከቺ ይሁን

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስልክ ቢኖራት ቲክታክ ብትጠቀም መልስ ዋት ቀጣይነትያለውስራ

  • @ine-h3
    @ine-h3 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አካል ማጣት ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህይርዳሽ

  • @taybat536
    @taybat536 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለባልሺ ሩቃ አስቀሪለት

  • @HayaT-j4f
    @HayaT-j4f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና

  • @GGF-r1m
    @GGF-r1m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለበልሽ ሩቃ አስቃሪበት

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከባድ ነው አካል ማጣጥ

  • @milhardabadula-he8gy
    @milhardabadula-he8gy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene Enat😭

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢❤❤❤❤❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢❤😢😢

  • @sosos2220
    @sosos2220 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Absher

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤😢😢

  • @Adanu-nc3gu
    @Adanu-nc3gu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏😍🥰😍😍🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ግን በደል ችግር ለሰው አልናገርም

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀፐጀፐጅግና

  • @LUBABALolo-r7f
    @LUBABALolo-r7f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረእሱን አይቸ እንደት እንደደነገጥኩ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደምሩኝልደምራችሁ

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅግና

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅግና