ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናት ሁሌ ትደሰት ትሳቅ እድሜ ዘመኗ በሳቅ ይለቅ❤ እንኳን ደስ አለዎት🎉❤ አንድ ልጅ እህህህ ስሜቱን አቀዋለሁ እናቴ አሜን አሜን አሜን የርሶ በረከት ለኛም ይድረስ❤🎉
የኔ እናት እንኩዋን ለዝህም ክብር አበቃሆት እግዚአብሔር መልካም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድምየ ነገ ደሞ ሥትመረቅ የኢትዮጵያን ባንዴራ እያውለበለብክ ተመረቅ ማንነትህና መለያህ ኢትዮጵያዊነት ሥለሆነ ባንዴራ የሀገር ኩራትና መለያ ነው ሁሉም ሀገር የሀገሪቱ መለያ ባንዴራ አላት እኔ ካናዳ ለብዙ አመት እኖራለሁ የማንነቴ መለያ ግን ኢትዮጵያዊነቴና ባንዴራየ ናት ኢትዮጵያ ውሰጥ ዛሬ በ21 ክፍለ ዘመን ወደ 16 ክፍለ ዘመን የተመለሱ የድንቁርና ጥግ የተጠናወጣቸው ብዙ አሉና ለነዚህ አይነቶቹ ትምህርት ሥጣቸው በርታ አንተ ጀግናየ ነህ በጣም ደሥ ብሏኛል በርታ❤❤❤
ጀግና እናት አይገልጠዎትም እርሱንም ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር ይባርከው:: በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ::
እዮብ ወንድም እራስህን ጠብቅ ፀልይ እመቤቲ ማሪያም እስከነልጆ ትጠብቅህ እንኩዋን ደስ አለህ ማሚ እድሜ ጤና ይስጥልህ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ናት ከሠዉ አይን ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጥና ከእናት ጋ ተመኘሁልህ ጀግና ነህ
እንኳን ደስአሎት እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን
እናት ለዘላለም ትኑር ጀግና እናት ጀግናን የወለደች እድሜ ጤናለናትህ ተመኝው እመብርሀን ያሠብከውን ሞልታልህ እናትህን ለማሳረፍ ያብቃህ አሜን❤❤❤❤❤❤
Congratulations 🎈 እማማ እንኳን ደስስስስስ አለዎት
እናት ለዘላለም ትኑረ አሰለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤
🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
እንደ እናት በደስታ አስለቀሱኝ !!! እናት ከልጅነት ስታሳድግ ያላት ጉጉት ምኞት እዉን ሲሆን ምንኛ ያስደስታል። የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን!!!
እናትዬ ደስታው የእርሶ ብቻ አይደለም የሁላችንም የኢትዮጵያን ደስታ ነው በሰላም ለአገርህ ያብቃህ መልካም ስራ ይግጠምህ ።
እኔም ያለአባት ነው ያደኩት የእናትን ዋጋ አውቀዋለሁ እናት ዋገዋ ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!
ያኔ ጀግና በእውቀት ለይ እውቀት አላህ ይጨምርልክ የበለጠ ጠንክራክ ሰርተክ ከሰብከው በለይ እድል አላህ ይወፍቅህ❤❤❤❤❤❤❤
እኩን ደስ ያለህ እናትህን እግዚአብሔር ይጠበቅልህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
በችግር ዉሰጥ የሜያሳልፎ ልጆች እግዛብሔር ይመስገን የኔ አናት ልጄ የናትን ልፍት ዋጋ የሜሰጥ ልጅ በጣም ደሰ ይላል ተባረክ የአኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
የኔ ጀግና እንኳን ደስ አላችሁእናት ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ይሰውርክ ፍሬ ያብቃህ
እንኳን ደስ አለወት እናቴ አንተም ልዩ ነህ❤❤
ጀግና እናት እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እርዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእናትህ አንተ ሀገር ነህ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ!!!!
ኢዮብ አንበሳ ነህ ጀግና እግዛብሄር ከጎንህ ነው
ፈጣሪ ልፋትህን አይቶ ምኞትህን ያሳካልህ ። ለሁሉም ለዚህ ያበቃህን ጌታን ሁሌም በፀሎት ጠይቅ
ጀግና በርታ ወንድማችን እናትሕንም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልሕ
አሜን 🙏
እንኳን ደስ አሎት እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እንኳን ረዳችሁ። ተባረኩ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኢዮብ እናት እማምዬ እንኳን ደስ አለሽ! እምዬ እናት አንቺንም ልጅሽን ኢዮቤንም ሀሳባችሁን ፍፃሜአችሁን ቸሩ መድሃኒአለም የአአሳምርላችሁ፣ ደግሞ ተድሮ ልጅ ወልዶ ያሳይሽ፣ እምዬ እናት እንባዬን ማቆም አቃተኝ። ጥረት ግን ምን ያህል ውጤት እንዳለው እናትና ልጅ መልካም ምሳሌ ናችሁ። እደግ ተመንደግ ጤናውን እድሜውን ይስጣችሁ። ለሁሉም እናቶች ሁሉ ደስ እንዲላት ምኞቴ ነው። እምዬ የ ኢዮብ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የኔ እናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃለዎት❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ መልካም በአንተ ተደስታ ስታነባ ማይት ምንኛ ደስታ ነው በርታ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ወልደ ከብደ የበለጠ ደስታቸውን እንድታይ ፈጣሪ ይርዳክ
እንኳን ደስ አሎት እናታችን እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
እናትየው የምረዱበት መንገድ ብታመቻችላቸው በጣም ጥሩ ነበር ጀግና እናት ጀግና ወልዳሌች በጣም በቺግር ያሉት
በእውነት ጀግና እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ጀገና እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
እደዛሬ የደስታ እምባ አልቅሼ አላዉቅም እናትናልጅ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ❤❤❤
Brave mother and brave son!!! Congratulations you two!!! God bless the rest of your life!!!!
ጀግና እናት! ለእናትህ እና ላንተ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ብድርህን በምድር ክፈል።
ጀግና እናት አምበሳ ❤
ቃል አጣሁ ማዘርዬ ከነዚህ ከድሀ አሳዳጂ ደንብ ተብዬ ቀማኞች ጋር በዚህ እድሜዎ ተሯርጠው አስተምረው ለሀገር ኩራት የሆነ ልጅ ስላበቁ ከልብ አመሰግንዎታለሁ የእውነት ልቤ ተነካ የሚመለከተው የትኛውም የመንግስትም የግልም ድርጅት እኝህን እናት ምስጋናም እውቅናም ሽልማትም ማበርከት አለበት መሲዬም የመጠቆም ግዴታ አለብሽ በተረፈ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ እዬቤ ደሞ ጀግና የናቱ ልጅ ነህ እንኳን ደስ አለህ።
እንኳን ደስ አለዎት እናታችን እዮብም እንኳን ደስ አለህ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር ሀሳብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ እናታችን እንኳን ደስ አለወት🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል እናትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ 🙏🏾
ጀግና እናት ❤❤❤❤
እንዃን ደስ አልዎት የኔ እናት አንተም ተባረክ ጀግና ነህ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለዎት እማየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትህን የምትጦር ያድርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤
ዬኔ ጌታ የፍጥረት ሁሉ ጌታና አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረሰህ
እናት ትኑር የኔናት ❤❤❤👏👏👏👏👌👌 congratulation
ምድር ላይ ትልቅ ደስታ እናትን ማስደሰት ነው congratulations
ፈጣሪ የእናትህ አምላክ ከጎንህ ይሁን ቀጥልበት። በዚህ ልጅ አእምሮና ዕውቀት መጠቀም የሚፈልግም ባለሃብት ይህን ባለሚጥቁ አእምሮ ቢገናኝና የቀረችውን አንድ እርምጃ ቢያራምደው ነገ ተጠቃሚ ይሆናል። ባለሃብቶችንም ማነጋገር ጥሩ ነው።
እግአዚአብሄር እንኻን አሰደሰታቹ አሁንም እ/ር ይጠብቅህ ❤ አሜን❤ ጎበዝ እናት ዉድድ አደርጋቹዋለው❤❤❤❤
መጨረሻህን አመብርሀን ታሳምርልህ
አስለቀሳችሁኝ ለኛም ይሄን እድል ይስጠኝ❤
ወንድም እዩብ እንካን እናትና ልጅ ለዚህ አበቃህ ብውነት በደስታ እንባ ነው ያየሁት እናትህ ደግሞ ጠንካራ ጀግና እናት ናቸው በውነት እግዛብሔር ለናትህ ጤና እና እድሜ ይስጥልህ:: አንተ ደግሞ እናትና ልጅን አጥብቀህ ይዘህ ወደፊት MS & PHD ፅሎትህን አጥብቀህ ያዝ ቀጥል አኩሪ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ነህ ብርትት በል ዘመኑ ክፋነው እና ፅልይ እናትና ልጅ አይለዮህ ጥበቃቸው አይለይህ💚💛❤️
እግዜአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እናትህንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ እናትህን እምታሳርፍ ያርግህ❤❤❤
እናቴ እንኳን ደስ አሎት እንኳን ደስ አሎት የእርሶ ደስታ ፈገግታ ታድለው
❤❤❤ እናት ምንም አፈልግም የምፈልገዉ ልጅ እራሱን ሲችል ነዉ ልጅ እራሱን ከቻለ ትልቅ ነገር ነዉ ደግሞ ለልጅ ሀብት መስጠት ሳይሆን እዉቀት ነዉ መስጠት እዉቀት ከሰጠናቸዉ ገንዘብ ለማግኝነት ቀላል ነዉ🎉🎉🎉🎉
ጀግና እናት🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።
እፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር በእውነት አስለቀሱኝ😢😢😢😢 እማየ እንኳን ደስ አለዎት የኔ ከርታታ እናት ጀግና ነዎት ❤❤❤ እዮቤ ጅግና ነህ አሁንም ካሰብክበት ያድርስህ መድሃኒያለም 🎉🎉🎉
በጣም ጀግና እናት ኖት እግዚአብሔርመጨረሻውን ያሳምርሎት ❤️❤️❤️
እናቴ ደስታሽን ደስታ ያድርግልሽ የልጅሽንም መጨረሻም ያሳምርልሽ
እናትየዋ አንዳርጋቸው መኮነን ይመስላሉ።
እንካን ደሰ አሎት እናቴ እናት እንደዚ ተደሰታ ሰትታይ እንዴት ደሰ ይላል❤❤❤ ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳክ ተመሰጌን እንካን ደሰ አለክ ትልቅ ደርጃ ያድርሰክ conger❤❤❤❤❤❤❤
እናት እንኳን ደስ አሎት 🙏🙏🙏
የኔ እናት❤❤❤
አንበሳ ብዝኅይል አለህ ወዳጄ መድኅኔዓለምን እመቤታችንን ኢትዮጵያን እነዚህን ይዞ አሸናፊነት ይገባል ወንድ ነህ እናታችንም አንበሲት አንበሳ ወላጅ ነዎት የኢትዮጵያ እናቶች እያንዳንዳችን ብናወራላቸው እድሜያችን አበቃንም ክብር ለእናቶቻችን ይሁን
ውይ እኳን ደስ አሎት እናታችን አለቀስኩ እኮ ሆ 😢😢
ደስ ይላል ተመስገን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህልምህን ያሳካልህ እመቤቴ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ትስጥልህ
እድሜእናጤና ይስጠወት ማዘር ።
ለናትህ ረጅም እድሚ ይስጥልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ ይበላችሁ
እግዛቤር ይጠብቅህ ሰው አትመን እራስህን ጠብቅ
ኡፍፍፍ የኔ እናት ኣንጀቴ በላችኝ🙏🙏🙏❤️
መድሀኒያለምን ከልብ ጠርተውት መች ያሳፍርና ክብር ለሱ ይሁን እማዬ እንኳን ደስ አላችሁ ወግ ማእረጉንም ለማየት ያብቃዎት ወንድሜ ሸገር ኢንፎንን ምርጫህ ስላረክ እናመሰግናለን በሰለም ሀገርህ ገብተህ ከእናትህ ጋር ለመተቃቀፍ ያብቃህ።
እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚሐብሔር ይጠብቅኽ ሁሌም ይከተልኽ አይዞኽ በርታ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው።❤❤❤
መሲዬ እንኳን አደረሳችሁ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ናት ለርሶም እድሜ ከጤና ጋር እሱንም ጤና ሠጥቶት ሺ ያድርግሎት የኔ ናት
ሁሉም የኢትዮጵ እናቶች ለልጆቻቸው ነው አሰነሱ ሳይለብሱ ሳይበሉ ለልጆቻቸው ነው💕
Wow ፡ ,congratulations ፡ 🎉🍾🎊🎈 እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ🙏🏼 እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም ፡ ሀገር ፡ በጣም ፡ የሚጠቅም ስለሆነ ናመሰግናለን🙏🏼
እንኳን አደረሰሽ ለዚህ አበቃሽ፣ እድሜ ይስጥሽ
አሜን🙏እኛንም ይድረሰን በልጅ ክብርን🙏የኔናት ከዚህ በላይ ከልጅ በላይ ደስታ ምን አለ❤
እናቴ ያደለዉ እንደዚህ ሰም ያሰጠራል ሌላዉ ደግሞ እናትና አባት በሰሩት ቤት ገብቶ እናትና አባቱን ይደበድባል እናቴ እንኳን ደሰ አለዎት
እንኳን ደስ ያለህ ወንድምዓለም❤
እማዬ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤ መሲ ኑሪልን አንቺ ልዩ ነሽ
በትክክል የእውነት ሚዲያ ነሽ መሰል እድሜና ጤና ይሰጥሽ
አድሜና ጤና የስጣችሁ 🎉🎉🎉
Ohh so emotional ❤
እንኳን ደስስ አለዎት እማማ
እልልልልልልል💚💛❤️💪💪💪💪ጀግናችን እንኳን ለዚክብር ፈጣሪ አደረሰክ🙏እናትዬ እንኳን ደስስስስስ አሎት የኔናት ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርሎት🙏እኔ በትምህርት በጣም ነው የምደሰተው❤️
እንኳን ደሥአለዎት አተም እንኳንደሥ አለክ እኳን እናትክን ኢትዮጺያን አኳረካት እኳነደሥሥሥሥሥሥ አለክ ጀግናነክ እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ ደስ ሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን እማሚ እማሚ እድሜ ጤና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጦት 🙏🙏🙏ወንድማችንም እንካን ደሰ አለህ 👑👑👑💐💐💐💚💛❤
እንኳን ደስ አለን የአገርም የወገንም ኩራት ነው እህቴ ሥራውን ይባርክልን የበለጠ ከፍ ይባልልን!!!
Well done !! Keep it up brother 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለዎት ጀግና እናት🎉
ውይ ደስ ሲሉ።እኔ ግን ሰሞኑን በሚዲያ ሲዘዋወር ያየዃቸው እናት መስለውኝ ነበር።በቪዲዮ ስልክ ልጃቸውን መሰለኝ አገናኝተዋቸው ሲያወሩት የነበሩት። ቀለቤ አለህልኝ ተያየን አይደል ደባሼ እያሉ ስልኩን ደጋግመው የሚስሙት ሴትዮ
የኔ ጌታ እመብርሀን ምኞትህን ሁሉ ታሳካልህ እንኳን ደስ አላችሁ💙🙏
እናት ለዘላለም ትኑረ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጤና ና እድሜ ይስጣችሁ
እካን ደስ አሎት እናቴ አተም እካን ደስ አለክ እዮቤ ለእናቴ እድሜ ጤና ሰቶ ዉልም የአተን ደስታ እየአዩ ያኑርልክ በሰላም ወደአገሬ ግባ አሜን😊❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናት ሁሌ ትደሰት ትሳቅ እድሜ ዘመኗ በሳቅ ይለቅ❤ እንኳን ደስ አለዎት🎉❤ አንድ ልጅ እህህህ ስሜቱን አቀዋለሁ እናቴ አሜን አሜን አሜን የርሶ በረከት ለኛም ይድረስ❤🎉
የኔ እናት እንኩዋን ለዝህም ክብር አበቃሆት እግዚአብሔር መልካም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድምየ ነገ ደሞ ሥትመረቅ የኢትዮጵያን ባንዴራ እያውለበለብክ ተመረቅ ማንነትህና መለያህ ኢትዮጵያዊነት ሥለሆነ ባንዴራ የሀገር ኩራትና መለያ ነው ሁሉም ሀገር የሀገሪቱ መለያ ባንዴራ አላት እኔ ካናዳ ለብዙ አመት እኖራለሁ የማንነቴ መለያ ግን ኢትዮጵያዊነቴና ባንዴራየ ናት ኢትዮጵያ ውሰጥ ዛሬ በ21 ክፍለ ዘመን ወደ 16 ክፍለ ዘመን የተመለሱ የድንቁርና ጥግ የተጠናወጣቸው ብዙ አሉና ለነዚህ አይነቶቹ ትምህርት ሥጣቸው በርታ አንተ ጀግናየ ነህ በጣም ደሥ ብሏኛል በርታ❤❤❤
ጀግና እናት አይገልጠዎትም እርሱንም ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር ይባርከው:: በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ::
እዮብ ወንድም እራስህን ጠብቅ ፀልይ እመቤቲ ማሪያም እስከነልጆ ትጠብቅህ እንኩዋን ደስ አለህ ማሚ እድሜ ጤና ይስጥልህ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ናት ከሠዉ አይን ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጥና ከእናት ጋ ተመኘሁልህ ጀግና ነህ
እንኳን ደስአሎት እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን
እናት ለዘላለም ትኑር ጀግና እናት ጀግናን የወለደች እድሜ ጤናለናትህ ተመኝው እመብርሀን ያሠብከውን ሞልታልህ እናትህን ለማሳረፍ ያብቃህ አሜን❤❤❤❤❤❤
Congratulations 🎈 እማማ እንኳን ደስስስስስ አለዎት
እናት ለዘላለም ትኑረ አሰለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤
🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
እንደ እናት በደስታ አስለቀሱኝ !!! እናት ከልጅነት ስታሳድግ ያላት ጉጉት ምኞት እዉን ሲሆን ምንኛ ያስደስታል።
የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን!!!
እናትዬ ደስታው የእርሶ ብቻ አይደለም የሁላችንም የኢትዮጵያን ደስታ ነው በሰላም ለአገርህ ያብቃህ መልካም ስራ ይግጠምህ ።
እኔም ያለአባት ነው ያደኩት የእናትን ዋጋ አውቀዋለሁ እናት ዋገዋ ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!
ያኔ ጀግና በእውቀት ለይ እውቀት አላህ ይጨምርልክ የበለጠ ጠንክራክ ሰርተክ ከሰብከው በለይ እድል አላህ ይወፍቅህ❤❤❤❤❤❤❤
እኩን ደስ ያለህ እናትህን እግዚአብሔር ይጠበቅልህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
በችግር ዉሰጥ የሜያሳልፎ ልጆች እግዛብሔር ይመስገን የኔ አናት ልጄ የናትን ልፍት ዋጋ የሜሰጥ ልጅ በጣም ደሰ ይላል ተባረክ የአኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
የኔ ጀግና እንኳን ደስ አላችሁእናት ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ይሰውርክ ፍሬ ያብቃህ
እንኳን ደስ አለወት እናቴ አንተም ልዩ ነህ❤❤
ጀግና እናት እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እርዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእናትህ አንተ ሀገር ነህ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ!!!!
ኢዮብ አንበሳ ነህ ጀግና እግዛብሄር ከጎንህ ነው
ፈጣሪ ልፋትህን አይቶ ምኞትህን ያሳካልህ ። ለሁሉም ለዚህ ያበቃህን ጌታን ሁሌም በፀሎት ጠይቅ
ጀግና በርታ ወንድማችን እናትሕንም ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልሕ
አሜን 🙏
እንኳን ደስ አሎት እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እንኳን ረዳችሁ። ተባረኩ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኢዮብ እናት እማምዬ እንኳን ደስ አለሽ! እምዬ እናት አንቺንም ልጅሽን ኢዮቤንም ሀሳባችሁን ፍፃሜአችሁን ቸሩ መድሃኒአለም የአአሳምርላችሁ፣ ደግሞ ተድሮ ልጅ ወልዶ ያሳይሽ፣ እምዬ እናት እንባዬን ማቆም አቃተኝ። ጥረት ግን ምን ያህል ውጤት እንዳለው እናትና ልጅ መልካም ምሳሌ ናችሁ። እደግ ተመንደግ ጤናውን እድሜውን ይስጣችሁ። ለሁሉም እናቶች ሁሉ ደስ እንዲላት ምኞቴ ነው።
እምዬ የ ኢዮብ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የኔ እናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃለዎት❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ መልካም በአንተ ተደስታ ስታነባ ማይት ምንኛ ደስታ ነው በርታ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ወልደ ከብደ የበለጠ ደስታቸውን እንድታይ ፈጣሪ ይርዳክ
እንኳን ደስ አሎት እናታችን እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤
እናትየው የምረዱበት መንገድ ብታመቻችላቸው በጣም ጥሩ ነበር ጀግና እናት ጀግና ወልዳሌች በጣም በቺግር ያሉት
በእውነት ጀግና እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ጀገና እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
እደዛሬ የደስታ እምባ አልቅሼ አላዉቅም እናትና
ልጅ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ❤❤❤
Brave mother and brave son!!! Congratulations you two!!! God bless the rest of your life!!!!
ጀግና እናት! ለእናትህ እና ላንተ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ብድርህን በምድር ክፈል።
ጀግና እናት አምበሳ ❤
ቃል አጣሁ ማዘርዬ ከነዚህ ከድሀ አሳዳጂ ደንብ ተብዬ ቀማኞች ጋር በዚህ እድሜዎ ተሯርጠው አስተምረው ለሀገር ኩራት የሆነ ልጅ ስላበቁ ከልብ አመሰግንዎታለሁ የእውነት ልቤ ተነካ የሚመለከተው የትኛውም የመንግስትም የግልም ድርጅት እኝህን እናት ምስጋናም እውቅናም ሽልማትም ማበርከት አለበት መሲዬም የመጠቆም ግዴታ አለብሽ በተረፈ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ እዬቤ ደሞ ጀግና የናቱ ልጅ ነህ እንኳን ደስ አለህ።
እንኳን ደስ አለዎት እናታችን እዮብም እንኳን ደስ አለህ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር ሀሳብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ እናታችን እንኳን ደስ አለወት🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል እናትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ 🙏🏾
ጀግና እናት ❤❤❤❤
እንዃን ደስ አልዎት የኔ እናት አንተም ተባረክ ጀግና ነህ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለዎት እማየ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትህን የምትጦር ያድርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤
ዬኔ ጌታ የፍጥረት ሁሉ ጌታና አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረሰህ
እናት ትኑር የኔናት ❤❤❤👏👏👏👏👌👌 congratulation
ምድር ላይ ትልቅ ደስታ እናትን ማስደሰት ነው congratulations
ፈጣሪ የእናትህ አምላክ ከጎንህ ይሁን ቀጥልበት። በዚህ ልጅ አእምሮና ዕውቀት መጠቀም የሚፈልግም ባለሃብት ይህን ባለሚጥቁ አእምሮ ቢገናኝና የቀረችውን አንድ እርምጃ ቢያራምደው ነገ ተጠቃሚ ይሆናል። ባለሃብቶችንም ማነጋገር ጥሩ ነው።
እግአዚአብሄር እንኻን አሰደሰታቹ አሁንም እ/ር ይጠብቅህ ❤ አሜን❤ ጎበዝ እናት ዉድድ አደርጋቹዋለው❤❤❤❤
መጨረሻህን አመብርሀን ታሳምርልህ
አስለቀሳችሁኝ ለኛም ይሄን እድል ይስጠኝ❤
ወንድም እዩብ እንካን እናትና ልጅ ለዚህ አበቃህ ብውነት በደስታ እንባ ነው ያየሁት እናትህ ደግሞ ጠንካራ ጀግና እናት ናቸው በውነት እግዛብሔር ለናትህ ጤና እና እድሜ ይስጥልህ:: አንተ ደግሞ እናትና ልጅን አጥብቀህ ይዘህ ወደፊት MS & PHD ፅሎትህን አጥብቀህ ያዝ ቀጥል አኩሪ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ነህ ብርትት በል ዘመኑ ክፋነው እና ፅልይ እናትና ልጅ አይለዮህ ጥበቃቸው አይለይህ💚💛❤️
እግዜአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እናትህንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ እናትህን እምታሳርፍ ያርግህ❤❤❤
እናቴ እንኳን ደስ አሎት እንኳን ደስ አሎት
የእርሶ ደስታ ፈገግታ ታድለው
❤❤❤ እናት ምንም አፈልግም የምፈልገዉ ልጅ እራሱን ሲችል ነዉ ልጅ እራሱን ከቻለ ትልቅ ነገር ነዉ ደግሞ ለልጅ ሀብት መስጠት ሳይሆን እዉቀት ነዉ መስጠት እዉቀት ከሰጠናቸዉ ገንዘብ ለማግኝነት ቀላል ነዉ🎉🎉🎉🎉
ጀግና እናት🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።
እፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር በእውነት አስለቀሱኝ😢😢😢😢 እማየ እንኳን ደስ አለዎት የኔ ከርታታ እናት ጀግና ነዎት ❤❤❤ እዮቤ ጅግና ነህ አሁንም ካሰብክበት ያድርስህ መድሃኒያለም 🎉🎉🎉
በጣም ጀግና እናት ኖት እግዚአብሔር
መጨረሻውን ያሳምርሎት ❤️❤️❤️
እናቴ ደስታሽን ደስታ ያድርግልሽ የልጅሽንም መጨረሻም ያሳምርልሽ
እናትየዋ አንዳርጋቸው መኮነን ይመስላሉ።
እንካን ደሰ አሎት እናቴ እናት እንደዚ ተደሰታ ሰትታይ እንዴት ደሰ ይላል❤❤❤ ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳክ ተመሰጌን እንካን ደሰ አለክ ትልቅ ደርጃ ያድርሰክ conger❤❤❤❤❤❤❤
እናት እንኳን ደስ አሎት 🙏🙏🙏
የኔ እናት❤❤❤
አንበሳ ብዝኅይል አለህ ወዳጄ መድኅኔዓለምን እመቤታችንን ኢትዮጵያን እነዚህን ይዞ አሸናፊነት ይገባል ወንድ ነህ እናታችንም አንበሲት አንበሳ ወላጅ ነዎት የኢትዮጵያ እናቶች እያንዳንዳችን ብናወራላቸው እድሜያችን አበቃንም ክብር ለእናቶቻችን ይሁን
ውይ እኳን ደስ አሎት እናታችን አለቀስኩ እኮ ሆ 😢😢
ደስ ይላል ተመስገን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህልምህን ያሳካልህ እመቤቴ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ትስጥልህ
እድሜእናጤና ይስጠወት ማዘር ።
ለናትህ ረጅም እድሚ ይስጥልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ ይበላችሁ
እግዛቤር ይጠብቅህ ሰው አትመን እራስህን ጠብቅ
ኡፍፍፍ የኔ እናት ኣንጀቴ በላችኝ🙏🙏🙏❤️
መድሀኒያለምን ከልብ ጠርተውት መች ያሳፍርና ክብር ለሱ ይሁን እማዬ እንኳን ደስ አላችሁ ወግ ማእረጉንም ለማየት ያብቃዎት ወንድሜ ሸገር ኢንፎንን ምርጫህ ስላረክ እናመሰግናለን በሰለም ሀገርህ ገብተህ ከእናትህ ጋር ለመተቃቀፍ ያብቃህ።
እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚሐብሔር ይጠብቅኽ ሁሌም ይከተልኽ አይዞኽ በርታ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው።❤❤❤
መሲዬ እንኳን አደረሳችሁ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ናት ለርሶም እድሜ ከጤና ጋር እሱንም ጤና ሠጥቶት ሺ ያድርግሎት የኔ ናት
ሁሉም የኢትዮጵ እናቶች ለልጆቻቸው ነው አሰነሱ ሳይለብሱ ሳይበሉ ለልጆቻቸው ነው💕
Wow ፡ ,congratulations ፡ 🎉🍾🎊🎈 እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ🙏🏼 እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም ፡ ሀገር ፡ በጣም ፡ የሚጠቅም ስለሆነ ናመሰግናለን🙏🏼
እንኳን አደረሰሽ ለዚህ አበቃሽ፣ እድሜ ይስጥሽ
አሜን🙏እኛንም ይድረሰን በልጅ ክብርን🙏የኔናት ከዚህ በላይ ከልጅ በላይ ደስታ ምን አለ❤
እናቴ ያደለዉ እንደዚህ ሰም ያሰጠራል ሌላዉ ደግሞ እናትና አባት በሰሩት ቤት ገብቶ እናትና አባቱን ይደበድባል እናቴ እንኳን ደሰ አለዎት
እንኳን ደስ ያለህ ወንድምዓለም❤
እማዬ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤ መሲ ኑሪልን አንቺ ልዩ ነሽ
በትክክል የእውነት ሚዲያ ነሽ መሰል እድሜና ጤና ይሰጥሽ
አድሜና ጤና የስጣችሁ 🎉🎉🎉
Ohh so emotional ❤
እንኳን ደስስ አለዎት እማማ
እልልልልልልል💚💛❤️💪💪💪💪ጀግናችን እንኳን ለዚክብር ፈጣሪ አደረሰክ🙏እናትዬ እንኳን ደስስስስስ አሎት የኔናት ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርሎት🙏እኔ በትምህርት በጣም ነው የምደሰተው❤️
እንኳን ደሥአለዎት አተም እንኳንደሥ አለክ እኳን እናትክን ኢትዮጺያን አኳረካት እኳነደሥሥሥሥሥሥ አለክ ጀግናነክ እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ ደስ ሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን እማሚ እማሚ እድሜ ጤና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጦት 🙏🙏🙏ወንድማችንም እንካን ደሰ አለህ 👑👑👑💐💐💐💚💛❤
እንኳን ደስ አለን የአገርም የወገንም ኩራት ነው እህቴ ሥራውን ይባርክልን የበለጠ ከፍ ይባልልን!!!
Well done !! Keep it up brother 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለዎት ጀግና እናት🎉
ውይ ደስ ሲሉ።
እኔ ግን ሰሞኑን በሚዲያ ሲዘዋወር ያየዃቸው እናት መስለውኝ ነበር።በቪዲዮ ስልክ ልጃቸውን መሰለኝ አገናኝተዋቸው ሲያወሩት የነበሩት። ቀለቤ አለህልኝ ተያየን አይደል ደባሼ እያሉ ስልኩን ደጋግመው የሚስሙት ሴትዮ