ፍርሀት ያሸነፈ ዕምነት - ንጉስ ዳዊት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 17 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  15 วันที่ผ่านมา +7

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 14 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @TirusetTiruset
    @TirusetTiruset 14 วันที่ผ่านมา +8

    የአተራረክ ቅደም ተከተል ድምፅ በሁሉ ነገር የሚደነቅ አቀራረብ❤ በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @abrehambirehanu5220
    @abrehambirehanu5220 15 วันที่ผ่านมา +9

    የመፅሀፉ ቅዱስ ታሪክ በጣም እየተከታተልን ነው እስከ መጨረሻው ክፍል አብረናቹ ነን፤ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 14 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም በጣም ደስ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤በርታልን

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም መባ tv በእዉነት ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል አሰተምህሮ ነው ቆንጆ አርጎ መጽሐፍ ቅዱሱን ለሚተርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @DawitHani
    @DawitHani 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @me123-p7z
    @me123-p7z 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @gymneda0927
    @gymneda0927 15 วันที่ผ่านมา +1

    1st 😍

  • @ashantymeredith8215
    @ashantymeredith8215 15 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ መባ ቲቪ በጣም ነው እምከታተለው ሰለመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ እንዳውቅ በደብ ነው የረዳኝ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ተባረኩልኝ

  • @gaalozzz5391
    @gaalozzz5391 2 วันที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @almaz1605
    @almaz1605 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ ይሁልግዜ ተከታታያችሁነኝ ግን ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም እናም በጣም አመሰግናለሁ በምታቀርብት ሁሉ እየተማርኩነው ደስ የሚልድምጺና አቀራርብ ሰለሚተርክልን ለጆሮችን ደስ በሚል ቃል እንሰማለን በተለይ ከሰማሆቸው ሁሉ አንዲ የቅዱስ ዮሖንስ አፈወርቅ ታሪክ ጉርምነው ስሰማ በሃሳ ቦታውላይ እደሆንኩ እሲኪሰማኝ ድርስ ነው ሰውነቴም በቅዱስ ዮሖንስ ስቃይ ስሰማው ይቀጠቀጥ ነበር እናም ቀጡሉበት እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያድልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yr5Jdtt
    @Yr5Jdtt 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 6 วันที่ผ่านมา

    Kale hisotin yasemalin

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፣ይስጥልን።

  • @tereba38
    @tereba38 13 วันที่ผ่านมา

    Betam des yemil akerareb new
    Kale hiwot yasemalin

  • @lemlemassefagrmay7148
    @lemlemassefagrmay7148 วันที่ผ่านมา

    ❤️🙏❤️

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 15 วันที่ผ่านมา

    🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @Lidya-q1q
    @Lidya-q1q 12 วันที่ผ่านมา

    Amien qalehiwet yasemaln

  • @yabu111
    @yabu111 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HzbayeshDinku
    @HzbayeshDinku 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adonayseltanu
    @adonayseltanu 14 วันที่ผ่านมา

    👏🏿

  • @fetatime6015
    @fetatime6015 15 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ጥበቡ ሰለሞን እንዴሁም ስለቀለበቶ ሀይል ረዝም ያለ ታሪክ እንፈልጋለን
    እባክህ ስራልን

  • @yabu111
    @yabu111 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 13 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤