ሥርዓተ ቅዳሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 791

  • @azzianthony
    @azzianthony 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሕቀን ናፈቀኝ በቤቱ ቆሜ የማስቀድስበት ቀን ለካ እድለኛ ነኝ የተዋሕዶልጅ በመሆኔ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @haregebitew5649
    @haregebitew5649 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምጋስና ላንተ እናቀርባለን ።
    ጥዋት ስነሳ ማታ ስተኛ አንተንና እናትህን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን እንዳመሰግን አነሳሳኝ ፡፡እርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ፡፡
    ተወህዶ እምነቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ፤።አሜን አሜን አሜን/3/

  • @ጠጀጌቶልጆንወዲጂ
    @ጠጀጌቶልጆንወዲጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባቶቻችን ጠጋውን ያብዛላችሁ እኔ ደካማነኝ በጦለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ ስደተኛዊ ከርታታዊ ያምልክ ባራያ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💜💜💜❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💜💜💜💜💔💔💜💜💜💔💔💔❤️❤️💔💒💒💒💞💞💞🌹🌹🌹🌹💞💞🌹🌹🌹🌹💞🌹🌹

  • @fk3365
    @fk3365 3 ปีที่แล้ว +6

    ይህን መድራዊ ያይደለ ሰማያዊ የምሥጋና ፀጋ ለአገልጋዮቹ ያደለ ጌታ : ለእኛም በረከትን ያሳተፈ የሰጠ ቅዱሥ እግዚአብሔር ክብሩ ለእርሱ ይሁን ። አባቶቻችንን ከመንበራቸው ፣ አገልጋዮችን በሙሉ በፍቅርና በፀጋ በትህትና ባጌጠ ሰውነት በአገልግሎት ፀንተው እንዲኖሩ ፈጣሪያችን ይርዳልን : ፀሎታችሁ ቅድመ እግዚአብሔር ትድረሥ አገራችንንም በምህረቱ ይጠብቅልን ። እንደዚህ ዓይነት ለዛ መ / ቅዱሥ የመላበት ቅዳሴ ከጆሮዎቼ ከራቁ ቆይተዋል አባታችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን

  • @ክርስቶስኣምላኸይ-ዀ4ለ
    @ክርስቶስኣምላኸይ-ዀ4ለ 3 ปีที่แล้ว +18

    ኣሜን (3)) ክቡራት ኣቦታተይ ድምጽኹምን እቲ ቡሩኽ ዝሳለሞ ኢድኩምን ናፊቀ ጸሎትኩም ኣይፈለየና

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 4 ปีที่แล้ว +28

    እንባዬን ማቆም አልቻልኩም
    ዝ ውእቱ ጊዜ ባርኮት
    እግዚአብሔር ልዕልናውን ገናንነቱን ክብሩን የማመስገን በእውነት የመባረክ ጊዜ
    ቅድስት በኾነችው ኦርቶዶክሳዊት እምነታችን ያጽናን፡፡

  • @abaymola861
    @abaymola861 3 ปีที่แล้ว +20

    አቤቱ አምላካችን ጌታችንን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደንስሀ ጎዳናምራኝ ።
    ጥዋት ስነሳ ማታ ስተኛ አንተንና እናትህን ድንግል ማርያምን እንዳመሰግን አነሳሳኝ አግዘኝ።እርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ
    ተወህዶ እምነቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ፤።
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም።
    የሚፈውስ ስራአት ቅዳሴው ዋው
    የ አባቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን፤።

  • @tigray5077
    @tigray5077 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣርያችን ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሓጥያተኛዉ ልጅህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭 ኣባታችን ሆይ በሰማይ የምትነር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዱሁም በምደር ትሁን የእለቱ እንጀራችን ስጠን ዛሬ በደላችንም ይቅር በለን እኛም የበደሉን ይቅር እንድንል ኣቤቱ ወደ ፈተና ኣታግባን ከኩፉ ኣድነን እንጅ መንግስት ያንተ ናትና ሓይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ኣሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኣኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሽለን በሓስብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽ ድንግል ነሽ የኣሸናፍ የእግዚኣብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገበሻል ከስቶች ሁሉ ተለይተሽ ኣንች የተባርክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነዉ ፀጋን የተሞላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚኣብሔር ካንች ጋሪ ነዉና ከተወደደዉ ልጅሽ ከገታችን ከመድሀኒችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታ እና ምህረትን ለምኝልን ሓጥያታችን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዝለላሙ ኣሜን🙏🙏🙏 ኣባታቼ በራካቹ ይድረሰኝ በናንተ ፀሎት የኔን የቆሸሻዋ ሓጥያት ይቅር ይበለኝ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ElimEfream
    @ElimEfream 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen..Hagerna barek..Yehwatna hasabat lbom feximelom..Mewedaetan Axebqelna Amlakna,Rediate weladite amlak ayfeleyena..Amen..Ab mezgeb hiwotom. Mezgeb Amlakena..Amen

  • @thefoodclub8197
    @thefoodclub8197 4 ปีที่แล้ว +107

    የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ክብርና ምስጋና ላንተ ይገባሀል። ተመስገን አባት ሆይ...አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለአለም አሜን።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 ปีที่แล้ว +39

    ናፈቀኝ ይህ በረከት ፡እጣኑ ሁሉ ነገሩ የማይጠገብ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ጌታዬ ሆይ ክበር ተመስገን ፡🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    🙏💒❤ልዬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመሥገን በሰላም ጾመን ለመግደፉ ያብቃን 🙏💒

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንኦርቶዶክስ፣በመሆኔእግዚአብሔርይመስገን፣ቃለህይወትያሠማልንአባቶቻችን

  • @hannahoron9740
    @hannahoron9740 2 ปีที่แล้ว +12

    From Holland: Thank you very much for sharing this beautifull Kidase service! May you be blessed!!!

  • @rainasamiytbareksamuelmesm2295
    @rainasamiytbareksamuelmesm2295 3 ปีที่แล้ว +2

    ሉኡል አግዚኣብሄር ጸሎታቹ ሰምቶ ተቀብሎሃጢኣታችን ያስተስርይልን

  • @mentesnotdeneke8128
    @mentesnotdeneke8128 3 ปีที่แล้ว +17

    በሁለት ወገን ድንግል በምትሆን በመቤታችን ቅድስት ማርያም በፀራፂዮን ቅድስት የወረደው የአብ በረከት ፤የወልድ ቸርነት ፤ መንፈስ ቅዱስ አንድነት በሁላቸን ላይ አብዚቶ ይውረድ አሜን፡፡

  • @minbeyewtesfaye5591
    @minbeyewtesfaye5591 3 ปีที่แล้ว +26

    አቤት አምላኬ ሆይ የጌቶች ጌታ የፍጥረታት ሁሉ ገዢ አንተ ነህ። አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ። እግዚአብሔር አምላክ ፀሎት ልመናችሁን ምህላችሁን ይቀበላችሁ። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን ።

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 3 ปีที่แล้ว +12

    የአምላኮች አምላክ እግዝሀቤር ምስጋና ይግባው አሜን ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +2

    Orthodox is in my heart ❤ God bless Ethiopia 🇪🇹 Ethiopian Orthodox Tewahido Churches ⛪ 🙏

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 4 ปีที่แล้ว +22

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሖይ ሐገራችነን ሐይማኖታችንን አንተ ጠብቃት
    አባቶቻችን ፀሎታችሑ በረከታችሑ አይለየን

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረከኝ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @abrhamhailselassie9758
    @abrhamhailselassie9758 4 ปีที่แล้ว +15

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ያባቶቻችን በረከታቸው ለዘላኣለም በኛ ፀንታ ትኑር::

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመሥገን በጣም ደስ ይላል እዚያው ውስጥ ያለሁ መስሎኝ ነው የጨረስኩት እግዚአብሄር ይመስገን 💚💛❤️🇪🇹🙏🙏🙏

  • @habishsyodit5837
    @habishsyodit5837 4 ปีที่แล้ว +4

    ድግል ማርያም አይትፈለየን አሜን አሜን አሜን ኦርተደጉስ መሆኔ ይኮራለሁ ተመስገን ገታየይ አሜን 100%

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስንቴ ሰማሁት ቆሜ አስቀድስ ይሆ 😭😭አይ ስደት

    • @KassawAsalf
      @KassawAsalf 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሀል

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ፀሎትና ምልጃችንን ሰምቶ ሰላምና ፍቅር ያድለን።

  • @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
    @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርገህ ለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን 😥✝️💒❤❤❤😍😍😍

  • @እሙጋልተዋህዶ
    @እሙጋልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ ኣምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ እልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን✝️💒🙏🙏🙏

  • @berhanegebremedhin9988
    @berhanegebremedhin9988 4 ปีที่แล้ว +15

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @1231-p4f
    @1231-p4f 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብመሆንዬ ስለ ሁሉ ነገር ተመስገን አምላኬ ❤🙏🙏🙏🙏

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር ሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገበዋል አምላክን ለወልደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል እኛን ለማዳን ሲል ለተሰቀለበት ለክቡር መስቀሉ ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም በስደት ያለነውን አስበን እኛንም ለደችህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለልኡል እግዝኡብሄር በሰማይም. ስፋት ሁሉ በምድርም. በሚታየውም በማይታየውም. በሚዳሰሰውም በማይዳሰሰውም ክቡሩን በሚገልጽ ሁሉ አምላካችን ፈጣሪያችን ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ለአንተ ምስጋና ይገባል ለአለም እስከ ዘላለም. አሜን አሜን አሜን።

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን ፀሎት እምባ አቤቱ ሰማ አገራችን ሰላም አዉርድ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @demekeruga4812
    @demekeruga4812 4 ปีที่แล้ว +27

    THANKS GOD !! . KEEP OUR COUNTRY AND OUR PEOPLE PLEASE .

  • @danielameha826
    @danielameha826 3 ปีที่แล้ว +5

    ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ዘላለም ክበርልኝ
    ይህ የሰማይ ስርአት ነው በእውነት ይሄን ማየት መታደል ነው። በህይወቴ ከሚያስደስተኝ ነገር
    ቢኖር አሃዱ ሳይባል ቤተክርስትያን መግባት ነው

    • @aberahabte5046
      @aberahabte5046 2 ปีที่แล้ว

      ኔም እንደዚያው ነኝ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሀዱ አብ ቅዱስ አሀዱ ወልድ ቅዱስ አሀዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ለሁሉም ግዜ አለው አሜን ስናምር ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎቷ ሁሌም አንድ ነው እትታደስም እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ላበቃን

  • @19ama21
    @19ama21 4 ปีที่แล้ว +81

    እናንተ የምታደርሱት ፀሎትና ምህላ ይህችን ሀገር ፈጣሪ በምህረቱ እንዳቆማት እናምናለን::

    • @letutesfaizghi6150
      @letutesfaizghi6150 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen àmen abona

    • @ggugg397
      @ggugg397 4 ปีที่แล้ว +2

      @@letutesfaizghi6150 D

    • @f.aseffaadinew4273
      @f.aseffaadinew4273 3 ปีที่แล้ว +1

      @@letutesfaizghi6150 p e g . d B .. - l I I /

    • @monagezayie4269
      @monagezayie4269 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜንአሜንይሁትይደረግልን

    • @monagezayie4269
      @monagezayie4269 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልን

  • @masswaentertaiment
    @masswaentertaiment 4 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው::
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዓር ወለላ ንዘልአለም ንበርልና መሰረትኪ ኢየሱስ ክርስቶስ እዩ🙏💜🙏

  • @aderawmuluken239
    @aderawmuluken239 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜን (3) ክብር ምስጋና ለዓምላካችን ለእየሱስ ክርቶስ ይሁን!
    ጌታ ሆይ ከዓፅናፍ እስከ ዓፅናፍ ዓለም ስምህ የተመሰገነ ይሁን !

  • @mollakebede2187
    @mollakebede2187 4 ปีที่แล้ว +31

    የአባቴቻችን አምላክ ለኛም አምላካችን ማርን ይቅር በለን ✝️⛪️⛪️⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊

  • @Joe317-e2c
    @Joe317-e2c 4 ปีที่แล้ว +133

    God bless from Coptic Egyptians brother , I hope Egypt and Ethiopia solve all the different and live in peace together forever

    • @Cozmc_Myth
      @Cozmc_Myth 4 ปีที่แล้ว +4

      yes

    • @funinawfandaro9154
      @funinawfandaro9154 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen !!! forever and ever Amen !!! peace up on all of us!!!

    • @Cozmc_Myth
      @Cozmc_Myth 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @astro.ab7068
      @astro.ab7068 4 ปีที่แล้ว +2

      amen brother

    • @ethiopianism1090
      @ethiopianism1090 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen!
      We have to stick with God.
      He will solve it!!!

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረከኝ አምላክ ተመሰገን ⛪💚💛❤ 🙏⛪🙏⛪

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱቅዱሰእግዚአብሔር ወልድ ማርን ይቅርበለን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን ፀሎት ልመናችንን ተቀበልልን አባቶቻችንን በጤና በአገልግሎት ጠብቅልን አቤቱ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን እኛንም ምዕመናን ጠብቀን ። ስደተኞችንም መልሰህ ለንስሀው ለክቡር ስጋው ወደሙ አብቃን የልባችንን መሻት ትፈጽምልን ዘንድ እንለምንሀለን
    ለባቶቻቻን የአገልግሎት ዘመናቸውን ባርክልን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ይፋቱኝ በፀሎት አስቡን

  • @semutewolde5897
    @semutewolde5897 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣቢሄር ንዓይኑ ምሕረቱ ይጠምተና ሰናይ ሰንበት ይግበረልና ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 2 ปีที่แล้ว

    ምስጋና ይግባህ ፈጣሪያችን !!!
    ቀን አሳልፈህ ፣አዲስ ቀን ሰለሰጠኸን !!!
    እግራችንን ባርክልን!!!
    ሕዝቧን ከሁሉም ነገር ጠብቅልን !!!
    ለተደረገልን ሁሉ አመስጋኝ አድርገን !!!
    ኃይማኖታዊ ፅናት ፣አምልኮተ ፈጣሪ ፣አገር ወዳድ አድርገን !!!
    እንደ ፈቃድህ አኑረን ፣አባቶቻችን ባርክልን !!!
    እናታችንን ማርያም ፣መላእክትን ፣ፃድቃን ሰማዕታቱን፣ባህታውያን ፣ገዳማት እና አድባራትን ባርክልን !!!
    አሜን !!!

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 3 ปีที่แล้ว +3

    Lovely paryer for all of world peace and love all people.
    God bless your service. Be shsope.

  • @ስቅጥዕምወዲፖሊስ
    @ስቅጥዕምወዲፖሊስ 4 ปีที่แล้ว +53

    ተመስገን ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብምኻነይ በረኸትን ረድኤትን ናይ ኣዴንና ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣይፈለየና ኣሜን።

    • @mirhatiwaltiyasusi2260
      @mirhatiwaltiyasusi2260 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen.amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

    • @سارهس-ح8ن
      @سارهس-ح8ن 4 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ እኮራለሁ🙏🙏🙏

    • @mituyefikir9033
      @mituyefikir9033 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @johanneswilhelmgerhardt3807
    @johanneswilhelmgerhardt3807 3 ปีที่แล้ว +48

    Ah...how I miss the Chanting of The Ethiopian Church Liturgy. I loved my several years in Ethiopia.

    • @bethebest9732
      @bethebest9732 3 ปีที่แล้ว +1

      Dayikon bemehone koraw

    • @zegelilyeyasu7461
      @zegelilyeyasu7461 3 ปีที่แล้ว +2

      hi I am a singer in church and some of the ethiopian churches are in england nice to meet you Johannes

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለሔወትንያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔርይመሰገን! አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን 💒💒⛪✝️✝️🙏

  • @Mመቅዲነኝየማሪያምልጅ
    @Mመቅዲነኝየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +27

    የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 3 ปีที่แล้ว +77

    የእጣኑ ሽታው ናፍቆኛል 😭😭😭😭በእውነት እንደ እንጀራ ነው የራበኝ አምላኬ ወደቤትኽ መልሰኝ በቃኝ ስደት 😭😭😭😭😭

    • @sebleayalew4495
      @sebleayalew4495 3 ปีที่แล้ว

      A batu getaye hoy ykr belen wode agerachin asgebteh le debrachin kdase abkan le ante yemisanh neger yelem Ana ye tsege mahlet nafekeghe

    • @Tube-xp7hk
      @Tube-xp7hk 2 ปีที่แล้ว +1

      😥😥

    • @abeleyob8853
      @abeleyob8853 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ስል የነበረው ሽታዎ በቂ ነው እኮ ቤተክርስቲያናችን

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ስግድት ለአምላካችን ለእግዚአብሔር የሁን

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin. Egziabher Amlak tsegawin yabizalachihu.

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሖይ ሐገራችነን ሐይማኖታችንን አንተ ጠብቃት

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ፀሎት ልመናችንን ተቀበል ስለኛ ሀፅያት ሳይሆን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ስለሚጠሩህ ቅዱሳን አባቶች ብለህ ተለመነን እግዚኦ ምሀርነ ክርስቶስ😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💓💓💓💒💒ክርሥትያን መሆን እኮ መታደል ነዉ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ

  • @destagebremedhin9821
    @destagebremedhin9821 4 ปีที่แล้ว +48

    ልዩ ነው ኦርተዶክስ ተዋህዶ በመሆንዬ ተመስገን እግዛበሔር

  • @meskeremgirma3465
    @meskeremgirma3465 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላካችን ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል።

  • @d.majesty2185
    @d.majesty2185 4 ปีที่แล้ว +48

    One of the best videographer , the most beautiful church and amazing service.. Thank you.

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 4 ปีที่แล้ว +1

      Where is it?

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 4 ปีที่แล้ว +1

      What church is this! So graceful!!

    • @habtubaraki7767
      @habtubaraki7767 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lifetree7177 bole medhanialem

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 4 ปีที่แล้ว +2

      Habtu Baraki
      Thank you. So why did it say Doha? Doha is in Dubai. That so amazing. I came to Ethiopia about a decade and a half ago. If I am not mistaken I went to bole medihanialem church. So beautifully done. But I didn’t get a chance to get inside.

    • @MikeMike-bc7jg
      @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว +1

      I was confused to. I am glad you asked the question. I thought it was Bolley to, but again when I saw the title, I got lost. Wonderful vedio.

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว

    ye Ethiopia Orthodox Tewahdo Betekristian semayawi sereat yeteserabat senedu emebet nat.Betsue Abune Ntnael yeagelglot zemenwon yibarklwo.Yiftugn yibarkugn.God bless EOTC.

  • @tchucksouza9032
    @tchucksouza9032 3 ปีที่แล้ว +27

    Brazil orthodox. Eu amo meus irmãos etiopes.

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 4 ปีที่แล้ว +45

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው::
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::
    የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @thomasgebreslase7681
    @thomasgebreslase7681 4 ปีที่แล้ว +9

    ኣሜን እሜን ኣሜን ናይ ኣቦታትና ጸሎትን በረኸትን ኣይፈለየና እግዝኣብሄር ሓትያትና ኣንጽሁ ምሕረትን ሰላምን የውርደልና ኣብ ሕድሕድና ፍቅሪ ይለግሰልና

  • @mesimesi3896
    @mesimesi3896 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አገራችን ከገጠማት ፈተናና መከራ ፈጥነህ ድረስላት
    እንደዚህ ቅዳሴህን የምንሰማበት ጀሮ እንጂ ማእትና ስቃይ አይሁን
    በእውነት እንዴት እንደናፈቀኝ ሰላም በሀገራችን
    አባት ሆይ አብስረን ሰላምክን
    እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ አንተ ፍፁም ቸርነት።
    አባ ናትናኤል በረከታቸው ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን።

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች ስለእግዛብሂር ብላች ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @ፅጌማርያም
    @ፅጌማርያም 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን ፆሎት በእኛልይ ይድረሰን ያባቶቻችን ፀሎት አገልግሎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ረጅም እድሜና ጤና በአባቶቻችን ይደርልን አሜን💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏:-)

  • @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ
    @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዳሴው በረክት እየለየን የኣባታችን ጾሎት እግዝኣቢሄር የስተሳርየልን🙏🙏🙏

  • @simrettedros2882
    @simrettedros2882 4 ปีที่แล้ว +10

    Nay orthodox tewhdo lumano nab fukur abona Egzabeher... abet 🙏🙏🙏😭😭😭 orthodox tewhdo n-zelalem Tineber.. Kal hiwet yesmalna deki ema brhan.
    Amen(3)

  • @mestavutmestavut7437
    @mestavutmestavut7437 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን የአባቶቻችንን ፀሎትና ልመና አይተክ ማረን ይቅርም በለን እንደሀፃታችን አታስብብን ማረን ለአባቶቻችንም የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን

  • @ቲጅዘእመብርሐን
    @ቲጅዘእመብርሐን 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በተቀደሰው ቦታ በመቅደስህ ሆነን እናመሠግንህ ዘንድ እኛን ስደተኛ ልጆችህን አስበን😭

  • @hageretigrayadey5134
    @hageretigrayadey5134 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እግዛአብሄር መሥገን
    ኦርቶዶክስ ኣርጎ የፍጠረኝ አምላክ

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አቤቱ ፍቅሩ ማአዛዉ እግዝብሄር በረክ ረዴአት አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዘአብሄር ቃልሂወትየሰምልኝ በጣም ነዉ እማመስግነዉ

  • @መሲ.የማሪያም.ልጂ
    @መሲ.የማሪያም.ልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩነዉኦርቶዶክስበመሆኔእግዚያብሔርይመስገን

  • @eastremnant607
    @eastremnant607 4 ปีที่แล้ว +28

    All praises to the most high LORD GOD ALMIGHTY..I had never seen such sacred worshiping from ETHIOPIA...Much to all the participants and the unattended...

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁልቀን እሁድ ሠበት ሠንበት እጠቀምበታለሁ በሕመም ላይ ነኝ አልንቀሳቀስም በፀሎታችሁ አስቡኝ ክንፈሚካኤል ንሠሐ መግባት እና መቁረብ እፈልጋለሁ ምንማድረግ አለብኝ ።

    • @podcast1560
      @podcast1560 2 ปีที่แล้ว

      @@legessetsegaye7390 egizabhier yemarhe

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
    @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚያብሔር። ይሰማይ አባታችን አጋዝተ አለም ስላሴ ዘላለም አለም ይመሥገን የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ ጉልበት ሁሉ የሚሰግድልህ እንሰግድልሀለን አሜን
    በረከታቹህ ይድርሰን። መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
    አትለይምና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሥጋና ይገባት አሜን፫

  • @xmc7189
    @xmc7189 3 ปีที่แล้ว +6

    Very beautiful divine. Greetings from your coptic sister

  • @electraplaza3040
    @electraplaza3040 3 ปีที่แล้ว +8

    ፀጋዉን ያብዛልን እመብረሀን ትጠብቃችሁ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 4 ปีที่แล้ว +14

    ክብርንና ፀጋን የምታሰጪን ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ.....

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 3 ปีที่แล้ว +10

    በረከታቹ ይደርብን አሜን(፫)

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የዋህዶ ስላደረገኝ

  • @rainasamiytbareksamuelmesm2295
    @rainasamiytbareksamuelmesm2295 3 ปีที่แล้ว +3

    ብጹኡ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁላቹ ኣባቶቻችን ጸኮታችሁ ይርዳን

  • @hoperaeina8274
    @hoperaeina8274 4 ปีที่แล้ว +4

    AMEN ልዑል ኣምላክ ንዘልኣለም ዝተባረከን ዝተቀደሰን ይኩን።

    • @mesfanta9434
      @mesfanta9434 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🌹🌹🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mamuyefikrefkr5466
    @mamuyefikrefkr5466 2 ปีที่แล้ว

    What a blessing humanity, throat Bishop Natna'el has had! God bless you again and again !

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ የቃለ ወንጌልንህ ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጀሁ አድርገኝ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ኣስቴርጋልትግራይS
    @ኣስቴርጋልትግራይS 2 ปีที่แล้ว

    ኦ ኣምላኸይ ኹሉ ከም እትኽእል ንፈልጥ ኢናሞ ኣብ ስደት ፋሕ ፋሕ ኢልና ዘለና ውልድኻ ባርያኻ ስደትና ኣሕፂርኻ ናብዛ ቅድስትን ንፅህትን ስፍራኻ ብፍቕሪ ክንእከብ ኣምላኸይ በጃኻ ስደትና ኣሕፅረና😢😢😢😢ኣነስ ናፊቐ

  • @sallyashu1483
    @sallyashu1483 4 ปีที่แล้ว +3

    God please give us this time again your son name of Jesus we missed this time

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🤲🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏አምላካችን ሆይ በቅን አይንህ ተመልከተን 🙏

  • @karlammons7161
    @karlammons7161 3 ปีที่แล้ว +27

    Greetings to our Ethiopian brothers and sisters from the Greek Orthodox church

    • @gelilaselassie7394
      @gelilaselassie7394 3 ปีที่แล้ว +2

      Peace be with you from Ethiopian brothers and sisters

  • @fiyorikidane9766
    @fiyorikidane9766 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Kale hiwet yesmealna Abona

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ (፫) አሜን አሜን አሜን

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 4 ปีที่แล้ว +197

    ልዩ ነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመሰገን።

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 ปีที่แล้ว +5

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @kedesteto5686
      @kedesteto5686 4 ปีที่แล้ว +4

      ብጥም መታድል ነው ሁሉ ነግር ውብ

    • @muluworkalemu8594
      @muluworkalemu8594 4 ปีที่แล้ว

      Amen.amen.amen

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን

    • @nestanet6892
      @nestanet6892 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

  • @yoditasmareayele2213
    @yoditasmareayele2213 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነበር በእንባ ነው ያየሁት። ካህኖቹ በጣም ደስ ይላሉ አባታችንም ድምፃቸው እንዲሁም ግርማ ሞገሳቸው ልዩ ነው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው። አድሜ ይስጥልን
    አንድ ያለኝ አስተያየት ምንድነው እንደው ካሜራው ፊታቸውን በጣም ባያቀርበው? ለምንድነው እነሱም ሰዎች ናቸው ሊያፍሩም ሊረበሹም ይችላል። ራቅ ባለ ቀረፃ በቂ ነው እነሱም ሀሳባቸውን ተሰብስበው ፈጣሪያቸውን ያመልካሉ። ስርአቱንም እነሱንም ትንሽ ራቅ አድርጐ ቢቀረፁ ለእኛ እንደሆነ በቂ አችን ነው።
    በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 ปีที่แล้ว

    መታደል መመረጥ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ተመስገን አምላኬ🤲🤲🤲🤲

    • @vjaf322
      @vjaf322 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዘመናችሁን እድሜያችሁን ይባርክ ተመስገን አምላካችን!!!::

  • @edengebru5372
    @edengebru5372 4 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን የመንፈስ ሰላም እና ደስታ የሞላበትን የኦርቶዶክስን ምግብ የመገብከን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባክ።

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤⛪️⛪️⛪️❤😭😭😭😭