Bewnet wendime Ewnet menager teru new hula hen minawekew Ewnet Gin ante yalikew ayedelem ye tegray hone ye Amara ye promo wegenoch eyaleku salut ezaw ken rasachew beteweledu ayemro be godalachew lijochachew new yehon demo nitsuh ayemro Kaleb bagerachen lay gilets bolo yetayAl Kom bilen binastewel melkam new
አቤት በዚህ ዘመን?? እግዚአብሔር እንዴት ይል ይሆን? የሚደረገው ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አይደለም። ጫጫታና እውቅና ፍለጋ??? ጌታ የዘገየ ቢመስልም ይመጣል። ለሁሉም እንደ ስራው ለመክፈል።
በርግጥ ጌታ ይመጣል ለሁሉም እንደስራው ይከፍላል
ልክ ነህ ወንድሜ እኔም እዛ አንድ ቀን ገብቼ የእውነት ነዉ ምልህ በጣም አዝኘ ነዉ የወጣውት ፕሮግራሙን ሁላ ነውየስጠላኝ😢😢😢😢😢
ልክ ነህ እነዝያ ፈርጣማዎቹ እሱን ከከበቡት ሌላሰውን አያዩም እዛ መሔድ ለመፀለይ ሳይሆን ተሰናክሎ ለመመለስ።
ሳላደቅህ እላልፍም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፕሮቴስታትንም እልነቅፍም ምክንያቱም እምነት የግል ነው ነገርግን የተናገርካቸው ነገሮች እጅግ ያሳዝናል ከውነት የራቀ ነው ስለዚ።እግዛቤር።ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምለው እይኖርም እተን እመሰግንሀለው
እውነት ነው
ጌታ አንድ ራሕይ አሳየኝ በኢትዩጰያ ላይ አየር ላይ ቆሞ ከፊ ባለዉ ድምፅ ቤተ መነገጃ አደረጋቹ ብሎ ይጨይ ነበር ጌታ ።ማንም አይሰማዉም ።አንድ መላክ ጠራና እንደጡሩባ ይነፉ ጀመር አጉራት የሚሰሙ ጡሩንባ ነበር ምንም ቀና ብሎ ወደ ጌታ የተመለከተ አልነበረም ።ብዙዋች የጌታ ቤት መነገጃ አደረጎታል አንድ ቀን ስንዴ ከእንግርዳዳ እንደምለይ ይለያሉ ።ሰዋች ጌታን ማምለክ ካቆሙ ቆዩ ።ለአገልጋይ ክብር እንደሚሰጡ ለጌታ አይሰጡትም ያሳዝናል የጌታ ቤት ንግድ ቤት መሆን የለበትም ።እንዳይጣሉ ብያስቡበት መልካም ነዉ ።የሚሰበስቡት ገንዘብ ለጥፋት እንዳይሆንባቸዉ ።የታመመ ሰዉ መግፋት በጌታ ፊት ያስጠይቃል አንድ ቀን ሁሉም ቀን አለዉ።
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ
እዉነትህን ነዉ እዩ ጩፋ ባለጌ ነዉ አንድ ቀን በትል ይመታል
ምን ህዝብን ምንእንደነካው አይታወቅም እግዚአብሔር ን ማምለኪያ ቦታ ተብሎ የሚሰራው ንግድ ነው እኔ በጣም የማልረሳው ታሪክ አንድ የዘመድልጅ ታማ እናትየው ግራ ሲገባት ይዛ ሄደችና እንዲጸይላት እያለቀሰች ለመግባት ለመነች ልጄ ልትሞትብኝ ነው ስትለው እሱ አሁን ከውጭ የመጡ እንግዶች ጋር ስለሆነ ሊያናግርሽ አይችልም ብሎ አባረራት እና ታሪኩ ብዙ ነው ለሰው ግን ልቦና ይስጠው አማኝ የሚባለው እራሱ ችግር አለበት
Awo egnam Le church maseriya befit genizeb asigebiten neber kegize behuala gin bizu chigir getimon tselot feligen church sinihed enidegena genizeb teteyekin. Egna gin befit yasigebanew tinish genizeb bayihonim yesetenew gin lewenigel sira new. Honom keza ken behuala betesebem behulachinim howot bizu chigir getemen . Bechigirachin wekit yemitseleyilin mesilon neber lekas negeru ahunim, ahunim genizeb bicha new yemiteyekew . egna bado keritenal Zoro yemiyayen yelem. Bizu alikisenal . Bezih zemen lekas ye tsega sitota genizeb mechericheriya hono kere. Betam yasazinal.
Benetsa yetesetewun benetsa mesitet enji birr eyetekebelu metseley niged newu
Eneko girim milegn sewu abal lehonelet betekiristiyan ayidegifim
shara wotiro woyim lenigid kefito tseliyalewu lemilewu gin leabal lehonebet church yelem yalewu lenebiyu keyetim yametal keziyam chegir wusit yigebal
aye sewu😞😞😢
Wonidime atishewod hawariyat eko sifewusu minim alitekebelum
አባቴ እኔም ያጋጠመኝን ነሀር ልንገርህ ጴንጤ ነበርኩ ግን እስራኤል ዳንሳ ሲደንስ እዩ ጩፋ ሲሞጨልፍ እያየው እንዴት ልመን እዩ ጩፋ ማለት እኮ ምርጥ የእምስ ገበሬ ነው አባቴ እምስ በእስትሮ የሚመጥ ብቸኛ አፊርካዊ ነው እና ይሄ ምርጥ ገበሬ ባይኖር ኖሮ ሴቶችዬ ምን ይውጣቸው ነበር እናም አልኩኝ እኔ ቃልም አወጣው አዪ ጩፋ ያማልዳል አሜን ነው ምድረ ግራ የተጋባህ አምላኪ እዩ ጩ ፋ ጸልዮ አንተን ማዳን አይደለም አንተ በምትሰጠው ገንዘብ ብ104ጋርድ ሀይል የቆመ ዝንጀሮ ነው ምድረ ጴንጤ
የነቢያት ቤተ ክርስቲያን እንደዚ ናቸው እኔ እንደውም የቸርቹን ስም አልጠራም # ሽቀላ ነው ምላቸው ሁሉንም
😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ጌታ ሆይ ለወንድሜ ማሰናከያ ከመሆን ጠብቀኝ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደ ዉሀ መጣልን የሚያስመርጥ የከፍ ቅጣት ይጠብቀናልና ወየዉላቸዉ ...😣
ኢዮ ጩፋ የፕሮቴስታንት እምነት እንዲቀጭጭ ከሌላ ሀይማኖት ወደ ፔንጤ ይጎርፉ የነበረውን ህዝብ የቀነሰ ግለሰብ ነው ስራው ሁሉ ከገንዘብ ከአስማት ከፀበኝነት ነው ብዙ የኦርቶዶክስ ወጣቶች ወንጌል ቢፈልጉም የኢዮ ጩፋ አይነቱን ካራቴስት ስራዎች በማየት ካሉበት ቀርተዋል የፔንጤው ህብረተሰብ ሊነጋገር ይገባል የዘረኝነት ጥግ ሰይጣንም ቢያስቀድስ ያጨበጭቡለታል wake up
Lik bilehal wonidime gira geban eko kenezi sewoch yetenesa bizu nebisat enidayidinu mesenakil honual😢
ኦርቶዶክስ ወንጌል አሰብክም እያልክ ነው ? እኔ የምገርሙኝ ከሙስሊም ከሌላም እምነት ሀይማኖት የሌላቸውም አሉ ከነሱ ሰው ማርከን አመጣን ስትሉ አትሰሙም የኦርቶዶክስን ስም ካልጠራችው ያመለካችው አይመስላችውም ወንጌልን ያወቃችውት እኮ ከኦርቶዶኮስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስንም ያወቃችውት ከኦርቶዶክስ ነው ተው ተፋቱና አሕዛብን ሰብካችው ውሰዱ ልብ ካላችው
@mesiyemekditube7240 አረ ሰው እንዳይስቅቦት የኢትዮጰያ መፅሀፉ ቅዱስ ከግሪክ መፅሀፉ ቅዱስ ነው የተወሰደው ወንጌል ከእስራኤል ምድር ነው የመጣው ኢየሱስ በአዲስ አበባ አልተሰቀለ ለምን ውሸትን የቤተክርስቲያን ንብረት ታደርጋላቹህ አብዛኛው ድርሳንና ገድል ከግብፅ ደብተራ ነው ተፅፎ የመጣ ቄሶችስ ከግብፅ አልነበረ የሚመጣ የኛ የሚል ነገር አትውደዱ ወንጌልን ስበኩ
መስክረህ ሞተሀል ትምህርቱን የማያውቅ ካልሆ ተዋህዶ የሆነ ጴንጤ ለሰከድ አይታሰብም።
እውነት በእግዜአብሄር ስም የሰበሰበውን አይበላውም ይፈረድበታል ተመለስ ንስሀ ግባ
ሚስኪን ነህ ልብህንና አይንህን ጌታ ይክፈትልህ ::ገና በጨለማ ነህ::
የሚደረገው ድርጊት መንፈሳዊ ሳይሆን የለየለት ዉንብድናና ዝርፊያ ነዉ።
Egziabber ken alew yigobeghenal ewnet😢😢😢😢😢 Ethiopia yayatal
በጣም የሚገርመው ለዚ ሰው የሚሮጡ በጣም ብዙ የማምናቸው ሰዋች እደዛ አተ እደታዘብከው ነው የሚሉት እሱ አድነብስ ነው ያለው በቤቱ ካዳሚዎች ያሳዝናሉ እየሱስ ይመጣል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰላ ካፈልከን የእግዚአብሔር ቃል እና ዜና ተባረክልኝ በርታ ❤
thanks for watching!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
thanks for watching!
በለ ቤት ያጣ ቤት እንግዲህ እንደዚህ ነው።
በጣም ያሳዝናል
ልክ እኔ አንድ ሁለቴ ያን ቤት ረግጫለው እጅግ አዝኜ ተመልሻለው ግን ለምን ምን እተሰራ ነው ብሎ የሚጠይቅ ያለ አይመስለኝም እኔም ያየሁት ተመሳሳይ ነገር ነው
❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል እኔም በአይኔ አይቻዋለሁ
ሁሉን ጌታን ይከፍላል
ልክ ነህ ወንድሜ እኔም አይቸሃለው
ጌታ. ይመጣል ሁሉንም. እንዴ. ስራዉ. ይከፍላል.😢😢😢
thanks for watching!
ወንድሜ ከእዩ ጩፋ አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሰራሄዉ ዜና ላይ የምቀበላቸዉ ጉዳዮች አሉ። ቤተቴክሪሲቲያን የንግድ ማዕከል መሆን የለበትም። ሰዉ ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ በፍላጎቱ ዓቅሙ የፈቀደዉን ይስጥ እንጂ የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ መጠየቅ የለበትም ብዬ አምናለሁ። ከዚህ ወጪ የቀደሙት ነብያቶችም ሆኑ ሐዋሪያቶችም እኮ ረዳቶች ነበሯቸዉ። ከነብዩ ኤልያስ ጀምሮ ብዙ ብዙ መጥቀስ ይቻላል። በሐዋሪያትም ዘመን ቢሆንም ተመሳሳይ ነዉ። ወደ አንተ ጋር ስመለስ በዚህ ጉዳይ ዜና ሲትሰራ የዛሬ ሁለት ዓመት የሆነን ጉዳይ ከትላንት በስትያ ብለህ አዲስና ትኩስ አድርገህ ለማቅረብ የሄድክበት ርቀት እና ይህ ግለሰብም ሆነ ድርጅት አድራሻ ያለዉ ነዉ። ዓላማክ ለማቅናትና ለማረም ከሆነ ስህተቶችን ጠቅሰን እንድታረም ማድረግ ሲገባክ ከሰዉ በሰማሄዉ ጉዳይ ትክክለኛነቱ ምን ያህል እንደሆነ ሳታረጋግጥ አገልግሎቱን ለሚያብጠልጠሉ መሣሪያ መሆን ጥሩ አይደለም። በዚህ ምድር የሰዉ ልጅ አገልግሎትም ሆነ ሥራ ፍፁም ልሆን አይችልም።
በስተመጨረሻም ማንም ከእግዚአብሔር ፈቃድ ወጪ የተነሳ እንደሆነ የቱንም ያህል አይዘልቅም ይጠፋል። እግዚአብሔር ያስነሳዉ ከሆነ ደግሞ ዓለም ቢያብር ቢንጫጫ እየጨመረ እየሰፋ ይሄዳል።
ዘንድሮም ኢዩ? ኸረ ተውት ዘመንህን ሁሉ ኢዩ ኢዩ እያልክ አንድ ሰው ቀርበህ ለጌታ ሳታጽናና ጊዜክ እያለቀ ነው። ወንድሜ በስጋክ ምንም የእግዚአብሔርን ነገር አትረዳም አይንህ እንዲበራልህ ጸልይ። እንዲህ ሀሜተኛ በጥላቻ ላይ ጥላቻ እየጨመርክ እንድትሄድ ያደረገህ ሳታውቀው አውቃለሁ የምትለው ቃል ነው ። እናያለን ከሚሉት ነገር ግን .... የተቀበልከው ነው። እባክህን ሰው ፍጹም አይደለም ሁሉም ያለ እግዚአብሔር ደካማ ነው እግዚአብሔር ግን ሁሌም ጻዲቅ ነው እንድትፈርድ ሳይሆን እንድትወድ ይቅር እንድትል ብቻ ተጠርተሀል። ያንተ ሀሜትና ጥላቻ የሀሰት ምስክር ለእርሱ በሰማይ መዝገቡ ነው። አንተ ግን የለበስከው ስጋ እንዲከብድህ ከእለት እለት እየጨመርክ ግዜህን ታባክናለህ። እባክህን በስጋህ ለምታየው ስህተት ነው ለምትለው ምህረትን አድርግ ምህረትን ፀልይ ጥላቻን እምቢ እያልክ ውደድ። እኛ ልንወድ ብቻ ተጠርተናል ፍርድ የጌታ ብቻ ነው።
ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው።
ተዘጋጅቶ ለኖረ ሰው መጠራት ምንኛ መታደል ነው።
እኔ የሚያስፈራኝ አንድ ነገር ነው ክርስቲያን ወንድም እና እህቶቼ::የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ውስጥ እያለች ላለፉት ስድት አመታ በአሀገር እና ሕዝብ ላይ እንዲህ ያለህ መከራ በተለይ እራሱን በእግዚአብሔር እንደተሾመ አድርጎ በሚቆጥር እና በአብዛኛው አማኝ ድጋፍ ባለው መሪ ሲፈፀም ባላየ ማለፋችን በታሪክም በእግዚአብሔርም ያስጠይቀናል!መንግስትን እግዚአብሔር ይሾማል ማለት, ምድሪቱ እንደጉድ በደም ስትታጠብ, ደሃ ሲበደል, ግፈኞች ሲፈነጩ ዝምብለህ ዕይ ማለት ነው ወይ? ከሁሉም በላይ አብዛኛዎቻችን የወጣንባት, ይብዛም ይነስም ክርስትናን ኢትዮጵያ ውስጥ ጠብቃ ያቆየች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን, ምእመኖችዋ በገፍ ሲታረዱ, በቴእምነቶችዋ ሆነ ተብለው ሲቃጠሉ እና ሲፈርሱ ባላየ ማለፍ አልፎ ተርፎm ደስታን መግለጥ እና መተባበር ትክክል ነው ወይ? በሚቀጥሉት አመታ አላስፈላጊ የሆነ ስደትን ሊያስነሳብን የሚችለው የአሁኑ ዝምታችን እና ባፈጠጠ ሁኔታ ከግፈኞች ጎን መሰለፋችን ነው!መንግስት በግልፅ ብሔር እየመረጠ ስያፈናቅል, በድሮን እና በጀት የራሱን ሕዝብ ሲደበድብ, መከላከያ በሚባል ግፈኛ ስብስብ ሕዝቡን ሲያሳርድ, ሲያዘርፍ እንደ ፈለገ ሲያደርግ, መንግስት ጴንጤ ነው በሚል ተልካሻ ምክንያት,መንግስትን ግፍህን አቁሙ, ደሐን አትበድል ከማለት ይልቅ መሮት እራሱን ሊከላከል የተሰበሰበን ሕዝብ ጠመጃ አውርድ እና አርፈህ ታረደ የሚል እግዚአብሔርአዊ ያልሆነ የፍርደ ገምድሎች እና የካድሬዎች ትንቢት ክርስቲያን ነን በሚሉ ሰዎች አፍ ሲነገር, ያየው የሚጨፈጨፈው ሕዝብ ለወንጌል እና ለጌታ ኢየሱስ ያለው ነገር ይበላሻል እንጂ ሌላ ምን?መንግስት ሰላም ፈላጊ አይደለም ስለሰላም ያወራል እንጂ!አንዱ አማኝ ነኝ የሚል እንዲህ አለኝ, "ሰሜን ኢትዮጵያ ወንጌልን ስለገፋ መቼም ጦርነት አይቆምም "🤔 እና በጦርነት ነው እንዴ ወንጌልን እንዲቀበሉ የምናደርጋቸው? ምዕራብ ኢትዮጵያስ ወለጋ ጭምር ቀድሞ ወንጌል የገባበት እና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከ 70-80% ፕሮቴስታንት ነን በሚሉበት,ሰው እንደከብት የሚታረድበት አይደለም ወይ? እውነት እንነጋገር እንጂ ወገን!ቤተክርስቲያን አሁንም ዝላይ ላይ ነች!አሁንም ከሚያርደው መንግስት ጎን ቆማ, "ይሄው ኮሪደር ተሰራላችሁ, ከተማ ለማላችሁ..."እያለች ነው ::ህዝቡ በረሃብ እያለቀ ነው!ህዝቡ ተጨንቋል!ሌላ ቦታ ጣት መጠቆም አያስፈልግም የዚህ ሁሉ ምክንያት የአብይ መንግስት እና እሱን ደግፈው ግፋ በለው የሚሉ የሐሰት ነብያት ጨምሮ ባላየ እያለፈች ያለችው ቤተክርስቲያን ነች!በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ አንድ የእግዚአብሔር ሰው ለውጥ ያመጣ ነበረ!አሁንም ጣቢያ ያላቸው, እራሳችሁን የእግዚአብሔር ሰው ብለው የሚጠሩ, በአስራት እና በመባ ተደላድለው የሚኖሩ እና የህዝቡ ችግር ምንም ቅር የማይላቸው ግለሰቦች ዋሻ ሆናለች!እግዚአብሔር ይፈርዳል!, የትግራይ ሕዝብ ላይ እና አሁንም አማራዎችን ብቻ ለይቶ እየገደለ, እያሰረ እና እያደሀዬ ባለው ላይ የእውነት አምላክ ይነሳል!
Bewnet wendime Ewnet menager teru new hula hen minawekew Ewnet Gin ante yalikew ayedelem ye tegray hone ye Amara ye promo wegenoch eyaleku salut ezaw ken rasachew beteweledu ayemro be godalachew lijochachew new yehon demo nitsuh ayemro Kaleb bagerachen lay gilets bolo yetayAl Kom bilen binastewel melkam new
@kidisttafesse455 ወራዳ ነሽ!አብይን ከእግዚአብሔር ፍርድ በውሸት አታድኑትም!አማራ በኦነግ, በህውሃት እና በራሱ በመንግስት ሲጨፈጨፍ ነው ብረት ያነሳው!አማራ ሙሉ የፋኖ ደግፊ ከሆነ ሕዝቡን, ሆስፒታሉን እና ትምህርት ቤቱን በድሮን ደብድበሽ የመንግስት ተገዢ ማድረግ አይቻልም!ፋኖ እኮ የአማራ ልጆች ስብስብ እንጂ ከሌላ ሀገር የመጣ አካል አይደለም!እናንተ ፋና, EBC ምናምን ብቻ ስለምታዩ የአማራ ችግር አይታያችሁም!ሀገሪቱን በትቢቱ በደም ያጠባት ያለ ጦርነት መኖር የማይችለው የአብይ መንግስት ነው!ሺዎችን ያረደ ያሳረደ, ያፈናቀለ, ያስራበ... እራሱ ነው!መኖር ለተከለከለ እና ለራበው ሕዝብ ፓርክ እና ኮሪደር ምን ያደርግለታል? እውነት ካልተነገረ ፈውስ የለም!ኦሮሞ እራሱ እንደ ሕዝብ ይሄ ሁላ ግፍ እራሱ ክልል ውስጥ ሲሰራ ባላየ ማለፉ ድጋፍ መስጠቱን እና መተባበሩን ያሳያል!በውሸት ትንቢት እና በመቀባባት በደም የተቸማለቀን ዘረኛ ስርሃ ማዳን አይቻልም!አማሮች ዘረኛ ቢሆኑ, አብይን ፕሮቴስታንት ኦሮሞ እንደሆነ እያወቁ "ሙሴ "ብለው እስከመጥራት እና እስከመቀበል አይደርሱም ነበረ!የአብይ እና ሽመልስ ፖለቲካ "confuse እና convince" የማድረግ ስለሆነ አትድከሚ!ባንቺ አስተሳሰብ አማራ "ለህክምና ሳይቀር አዲስ አበባ አትግባ ሲባል, በኦሮሚያ ውስጥ እንደከብት ሲታረድ, ህውሃት ሳይቀር ክልሉን ወሮ ስያጠፋበት, በኦነግ እየታገተ ገንዘብ ሲጠየቅበት, ቤቱ በላዩ ላይ ሲፈርስ, ህውሃት ትጥቅ ሳይፈታ ኦነግ እስከአፍንጫው ታጥቆ ሳለ ትጥቅ ፍታ ብሎ አብይ ጦር ስያዘምትበት.."እሺ የእግዚአብሔር ሰው ብሎ አርፎ መሞት ነበረበት!እናንተ ዘረኞች አንቺም ጭምር ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጡም!ደግሞ የትግራይን እና የአማራን ጉዳይ ማወዳደርሽ 🤔!ሲጀመር መከላከያ የሚባል አረመኔ ስብስብ, አማራ ስልጣንህን ሊወስድብህ ነው ተብሎ ነው የሚላከው, ዘራፊ, ደፋሪ, ሰላማዊ ሰው ሳይቀር የሚረሽን ነብሰ በላ, ሲማረክ ተገድጄ ነው የሚል አስመሳይ ነው!ከእናንተ ጋር ክርስቲያን መባል ያሳፍራል!የንፁሃን ደም ይጮሃል
በኢየሱስ ስም ሳይጠመቁ ኢየሱስን መልበስ አይቻልሞ ሀዋ 2:38/ገላቲያ3:27
ወዳጄ ሆይ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እዴት እዚህ ተገኘህ ነው የተባለው
Seyitan ye birhan Amlak eskimesil yasital hizbe nika besiwir Getan melemen yishalal fewusum habtum hulu Yegeta new
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉት በምለዉ ላይ መስተካከያ አድርግ ምክንያቱም የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የአንድ ጊዜ ተግባር ቢቻ አይዴለምና
እንኩን ነቅቻለሁ !☝🏻🙏✝️
Yesssssi
Jilli
የአጋንንት ነቢያት
አሁን ይሄ አስተያየት ነው ወይስ ወሬ እግዲ አገልጋይን ለመቀገስ የማትፈየቅሉት ድጋይ የለም ወደዳችውም ጠላችው አሁንም ድቅ እና ታምራት እየተደረገነው እዩ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
አፍህን ዝጋ ሰውዬ
እግዚአብሔር ይፍረድ ጩፋ ወንበዴ
እውነት ከሆነ አዎ አድርሱለት ሲጀመር የምን ጋርድ ነው ከእግዚአብሔር እጂ አያድኑት ምህረቱ በዝቶለት እንጂ
ውጥንቅጡ በወጣ አለም ጌታ እኔ አለው😢😢😢እባክህ ምሳሌ የሚሆኑኝ የምገለገልባቸው የተወደዱ አባቶች አታሳጣኝ😂😂😂ፈቃድህ ይሁን ግን አዝኛለው በጣም😢😢😢
Ena eko yemegrmghe mengseth enaghen wedaeserbat naw magebat yalebat ereeeeee ewoooooooo 😢😢
ያሳዝናል😢😢😢😢
❤❤❤❤😢😢😢
thanks for watching!
thanks for watching!
ዜና አንባቢ ሳይሆን አሉባልተኛ ትመስላለህ። እና ምን እና እንዴት እንደምታነብ ልብ እርግ
ቀድመውኑ ምን ልታደርግ እዚያ ሄድክ ማመምለክያ በቅርብህ የለም ወይ?የብዙዎች ችግር ጌታን በግል ከመቅረብ በሰው ያውም በአጭበርበርዎች መቅረብ ይመርጣሉ ትርፉ ይኼው መሰናከል ነው።ችግሩ በኢዩና መሰሎቹ ዘንድ ሳይሆን በየዋሁ ወይም በአመፀኞቹ ተከታይ ሕዝብ ዘንድ ነው።
የትኛው ጌታ ጋ ነው የሄዱት
Israel cherchm endeza nat tebarek ante
Yi lij lela sawunim si tach ayichalawu,,,,live it
Ante sim atifi ye Egziabherin sira akalehal anten yakelihal!!
Hsetena nbyatoch ena hawaryan sibezu Hulum rekese nby ena hawaryan yrekesebet zemn
እግዚአብሔር ይፈርዳል እንዲህ እንደፋነኑ አይቀርም
😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ምህረት ምህረት
😢😢😢😢😢😢geta yimetal.😢😢
አቤት !!! ለጥላቻ ከተነሳን ለከት የለንም ።
thanks for watching!
ጥላቻ ሳይሆን ሰብእዊነት ነው
Ateferduu.yefrdebchowal
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን የዚህ ሰው አገልግሎት በፍፁም አይመቸኝም አይደለም ከፍዬ ቢከፍሉኝ እራሱ አልሄድም
Iyi zendiro men yishalal ?
ሼክ አብይ አህመድ አሊ ፕሮቴስታንትን ከመቶ አመት በኃላ ሊያጠፍትተነስቷል ጴንጤ ከ 5 አመት በኃላ ታሪክ ይሆናል ዛሬ አብይን ካልተቃወሙ
ጥሩ ልብወለድ ነው ጥሩ ስነፅሁፍ ነው በዚሁ ይቀጥል።
Dablos hoy ante gin efer
Eyun Egzaber kef kef aderegew
Menm Altegaenen Adarasu suke bederet new teru tazebeal enenm yasedene guday new
❤️❤️❤️❤️❤️💁❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Titifired yiferedibihal , beegzibher bota atihun, yemimeleketih lay qtekur wengelin sibek eji silemanim kemawuratih befit yerasihin ey wendime geta eyesus yiwedachihuwal
እኔን የሠለቸኝ የንቴ ስብከት ነው እድሜህክ እያጋፋ ስሄድ ጋና ታብዳሌ . ቀልድ ከፋለክ ብዙ የምቀለዱ ምድራው ነገር ሞልቶሀል ጅል
Eyanandu wagawu kene gar nu yalewu lemanim yikefilal.yeg/r stega gin yiseral.manim and zerawu yachidal
Nebiy Eyu chufa min adirgo naw ?
Hulum stuwal hulum Shtet kfu gezy be hasetena nbyatoch ena hawaryan y Etiopiea Hzb azim endetaserebet by adarashu ychfral dankira new fereng techwetebn Hzbu dhnetu endaybkaw be adis hymanot hzbu nalaw zore
ewinet new enem eyu chfa chachrch heje tesebre new yemetahut😢😢😢
ኡፍፍፍ 😰😰😰😰በጌታ ስም 😭
😭😭😭😭😭❣️❣️❣️❣️
😭😭😭😭
Ayidenkim bemecheresha zemen hasetegna nebiyatoch yinesalu bilo Geta Yesus astenkikonal Christianoch tesfachin Geta lay bicha enital
Kkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk
ውሽታም መንድር ለመንድር ወር ብቻን አድርግ ለእይታብለ ችግር የለም ኢየሱስ ይመጣል ለሁሉም እንድ ሥራው መጠን ይክፍላል ✝️👈👈👈👈
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
Does not give sense, seems common issues
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞
ድሮን የሚባል የለም። ውሸት
ድምፅህ የሚላዝን ይመስላል
አንተ ሠው እዩ ገለመሌን እዝያው ተው እሱም እንዳንተ ከሽለቤ ነው። ገና ምናምን ትላለህ? አስቀያሚ አዲስ ነጋዴ ነህ!!ይልቅ አዳኝ የሆነውን ጌታ እርሱም የናዝሬቱን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው!!!
😂😂😂😂 aniten gezu 😭😭🥱🥱
thanks for watching!
ደምጽህን ተዘገተዋል ድመጽህ ትንሽ ጨምርበት እባክህ
thanks for watching!
Sew Egzeabhern bicha tesfa biyaderg endet melkam neber
Geta yibarkih nati bebizu enditenekek aynen liben joroyen geta lay bicha endaderg temirealew
በምቀኛ አይን ስላየሄዉ በዚያ የሆነዉን በጎ ነገር ሁሉ አላወሪህም ብዙዎች ተፈዉሰዉ እያነቡ እየተደሰቱም ሲመሰክሩ በየዕለቱ እናያለንና አንተም ብታምን ኖሮ የምቀኛ መንፈስ በካራቴ ይወጣልህ ነበር ።
ከነ መንፈስህ ብሩን ዘግበህ ወጣት !!! 10:44 10:44
እይ አንተማ የደንዘዝህ የዪጩፋ ባሪያ ነህ ዝም ብለህ እየጮክ ዝለል የተጋረደው አይንህእስኪበራልህ ጨፍር ጌታ ልብ ይስጥህ በርታ ተንቦጫረቅልት ..
Dinkem.nebiy!
M.72.mindino
😢😢😢😢