🔴ድምፃዊት ሄለን በርሄን ሰርፕራይዝ አደረግኳት | የቀን ውሎዬ - እረኛዬ| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @yuhanatube
    @yuhanatube 2 ปีที่แล้ว +213

    በዚህ እድሜህ ጥንካሬህ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል በርታ ፈጣሪ የልብ መሻትህን ያሟላልህ 🥰🥰

    • @muktiraha7249
      @muktiraha7249 2 ปีที่แล้ว

      አርቲስት አማኑኤል

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 ปีที่แล้ว +97

    "ተባረክ " የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ፣ እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፍፃሜህን ያሳምረው በርታ ።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 2 ปีที่แล้ว +125

    Good job young man! I am a physician and probably your father’s generation. I am just perplexed about your time management. Going to medical school is more than a full time job but you are managing to do all these??? Just Amazing 🤩

    • @aminegn8995
      @aminegn8995 2 ปีที่แล้ว

      Amanule

    • @GG-hn1sy
      @GG-hn1sy 2 ปีที่แล้ว

      Education in this generation is low quality thanks to Meles Zenawi a policy of debilitating of Ethiopia. I would rather search and read from Google for any medical diagnosis than trusting this young generation as medical doctor.

    • @Sara-du2os
      @Sara-du2os 2 ปีที่แล้ว

      አልልልል

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት 2 ปีที่แล้ว +23

    መልካም ወጣት ነህ ብዙዎች በባዶ ሂወታችወን ያበላሹ ካንተ ይማሩ

  • @keretatawe
    @keretatawe 2 ปีที่แล้ว +14

    አንተ በዚህ ጭንቅላትህ ዶክተር ባትሆን ይገርመኝ ነበር በጣም!!❤❤❤ አቦ ኑር ሺ ዓመት

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti 2 ปีที่แล้ว +51

    ጀግና ለልጄ ምሳሌ የምሰጥህ በጣም መልካምና ጎበዝ ወጣት እግዚሀብሄር በዘመንክ ሁሉ ይደግፍህ

    • @tringometku3352
      @tringometku3352 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቅህ

    • @ZdEthiotub
      @ZdEthiotub ปีที่แล้ว

      የዘመኑ ድንቅ ወጣት ብየሀለሁ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 2 ปีที่แล้ว +32

    ጎበዝ በርታ ድሮም እወድህ ነበረ ከዚህ በፊት ተናግሬያለሁ የበለጠ ወደድኩህ ጥረትህ ደስ ይላል በርታ በአንተ ዘመን ካሉ ዩቱበሮች ምርጫዬ ነህ፣ ጎበዝ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ።

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +27

    ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ኑቲ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከኃጢአት ባስተቀረ ይፈጽምልህ

  • @EduLala-dk3mn
    @EduLala-dk3mn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ከስራ ባሻገር ደሞ ቅንነትህ ደስ ይላል በነገሮች ሁሉ አምላክህን ከጎንህ ይሁን ፀሎት አርግ😍😍😍

  • @globedock
    @globedock 2 ปีที่แล้ว +17

    Nuti you are an Ethiopian jack ma.
    I am software engineering student at addis ababa university and you made me think out of the box ... thanks jack ma(Nuti)
    you made me realize that it is possible to achieve more.

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +10

    ሔለን እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏🙏🙏 አንተ ደግሞ 3ቱ መኪኖችህ ተመችተውኛል🤣🤣🤣 ጎበዝ ራስህን ሆነህ የምትኖር ጀግና ከእድሜህ በላይ ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጠንካራ ነህ አልባሌ ቦታ ከሚያሳልፎ ወጣቶች ትምህርት ትሆናለህ 😘😘

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ግበዝ ነህ በርታ በዚሁ መፅሀፍ ቅዱስ የማንበብ የፀሎት ጊዜ ብታብቃቃ? ነፍሳችንም እንዳትደርቅ ብዬ ነው ተባረክ 🙏❤

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว +1

    አንበሳ ነክ ወንድሜ ይመችክ መጨረሻክን ያሣምርልክ ጎበዝ 😍😍😍😍😍

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወድህ እኮ በአንተ እድሜ ያሉ የቱየበሮች ብዙም አይጥሙኝም አንተ ግን ትለያለህ የልጅ አዋቂ ፕሮግራሞችህ ሁሌም አስተማሪዎች ናቸው በታርኝ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @Hana-cl3ug
    @Hana-cl3ug ปีที่แล้ว +3

    አንተ ማር የሆንክ ልጅ ከዚ በላይ ብዙ ድርጅት ይኖርሀል አንተ ዝምብለህ ፍጣሪ ጤና ይስጥህ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን በራስ መተማመንህ እጅጉ አደንቃለሁ ጀግና በቃ እንዳንተ የሚኖሩት ሂይወት እውነቱ ማሳወቅ ደስ ይላል ጉረኛ አይደለህም ጀግና ጀግና በርታ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 ปีที่แล้ว +30

    *ዳሎዲ በሰላም ነው የጠፈኸው* ካሜራማኒ መኪናውስ አላለም ምን አለ ብታልፈው 😂😂
    *ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርላችኋል ብለዋል ውዱ ነብያችን ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም*

    • @nejuhabibi1597
      @nejuhabibi1597 2 ปีที่แล้ว

      selellahu Aleyhi Weselem

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 2 ปีที่แล้ว

      የሙሰጤእህት።ሰወድሺዴምሪኝ

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 ปีที่แล้ว

      @@MeriMTube ኢሻአላህ

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ይስጥህ የሰዎች ደስታ ሳይ ምን ያህል እንደምደሰት እኔና ፈጣሪ ነን የምናቀው ያረከው ነገር ደስ የሚል ነው በርታ ወንድም።

  • @bone7700
    @bone7700 2 ปีที่แล้ว +10

    አማኑኤል ሀብታሙ በጣም ደስ የሚል ትርጉም ያለው ስጦታ ነው

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 2 ปีที่แล้ว +7

    ደግሞ ሥትመጣ በጣምትልቅ ሠርኘራይዝ ነው የዘህ የመጣሀው አቤት ሄሉየየየየየየየ ሥወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ እሥካሁን የምወዳት ደግሜ ደጋግሜ አየሁት እሽ ውድድድድ

  • @Breakthru7
    @Breakthru7 2 ปีที่แล้ว +29

    አማኑኤል ሀብታሙ በእረኛዬ ፍልም የሚታወቀው መንግስቱን ገፀበሀሪ የሚጫወት ነው።

  • @MEDENTHUSIAST-MAK
    @MEDENTHUSIAST-MAK 2 ปีที่แล้ว +8

    I am a medical student ma self and I know what it looks being a medical student,specially a clinical year student but bro I you are superhuman or smt,,I don't know how you do all this ..respect bro👏👏

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว

      Don't shit on as
      ቆሻሻ እንግሊዝኛህ ይዘጋል

  • @kardon4996
    @kardon4996 2 ปีที่แล้ว +7

    Ante BETAM gobez NEH !!!!!!!
    Am proud of !!!!!!!
    That's what Ethiopia and Africa needs !
    Working hard , supporting each other !
    Gobez ESHI !
    All d best .
    Subscription tedergehal !!!!!!!!!!!🌞

  • @zufanamde8391
    @zufanamde8391 2 ปีที่แล้ว +25

    I love your personality clean and beautiful keep going
    God bless you 🙏

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 2 ปีที่แล้ว +7

    We really need dynamic young man like you. Go forward brother 👍

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ የሚወዶትን ሰው ማጣት ከባድ ነው አስታውሰህ ማድረግህ ምስጋናዬ ወደር የለው ስለድርጊትህ ተባክ ።

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ አድናቂህ ነኝ እድሜ ጤና ተመኘሁልህ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉዬ የኔ ወድ አይዞሽ እናትን ማጣት ከባድ ነው ቢሆንም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዶሎ በጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 ปีที่แล้ว +7

    ስጦታው ዋው ነው እኔንም አስለቀሰከኝ ደስ አለኝ በርታ ጀግና

  • @tirudej
    @tirudej 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያግዝህ ጠንካራ ነህ በርታ ፣ጥሩ የተባረከች እንዳተ ጠንካራ ና ታታሪ ፈርሀ እግዚአብሄር ያላትን ፍቅረኛ ም ፈጣሪ ይስጥህ ።

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ወላሂ ወጣት ሆነክ ይሄንን ሁሉ መስራትህ አከበርኩህ ለምን ሰርፕራይዝ ቤተሰብ ጓደኞቻችንን አታደርግልንም በጌታ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንተ ልጅ እውቀትህና መልካምነትህ ከእድሜህ እየበለጠብኚ ነው
    ብታምንም ባታምንም ለታሪኩ ብርሃኑ ባባ በሰራህው ቪድዮ በጣም አልቅሻለሁ አንተ መልካም ወጣት ይጨምርልክ ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @helinaa.9168
    @helinaa.9168 2 ปีที่แล้ว +10

    Nuti , you are such a truly inspiring person ... just know that people look up to you ena i personally can say that you are one of my role models .Thank you for sharing such an inspiring content 🙏🙏 and we would appreciate it if you could do more vlogs .

  • @daycome5639
    @daycome5639 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ ይሳካልህ 👏👏👏👏👏

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ በርታ 😍

  • @twinklecat9869
    @twinklecat9869 2 ปีที่แล้ว +5

    I honestly have so much respect for you bruha! So calm and respectful young man proud of my generation.

  • @antenehasfaw8921
    @antenehasfaw8921 2 ปีที่แล้ว +4

    brooo.... thats amazing. one thing that i can advice u as a medical doctor is never underestimate/compromise ur jobs or side hustles for the sake of medicine.

  • @betelihemkebede2835
    @betelihemkebede2835 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፍፃሜህን ያሳምረው በርታ ።

  • @selamtesfaye3744
    @selamtesfaye3744 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም መልካም በጣም ጎበዝ በርታልን እኖድሀለን
    አማኑኤል ሀብታሙ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘሀ ውስጥ ያላቹት ሁላቹም ጥንካሬያቹ ያስቀናኛል👏👏👏

    • @melkamasteraye7850
      @melkamasteraye7850 2 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያአድናቂህነኝአማኑኤልሀብታሙ

  • @bekerimohammed1788
    @bekerimohammed1788 2 ปีที่แล้ว +25

    Hi bro, this video is very motivational for other when it comes to the proper time usage been student,entrepreneur and youtuber that's amazing. BZW just only by loudly speaking about some successful people or talking about some famous person that's doesn't mean you're motivating others real motivation is it's about showing and telling the process how to get up there and honestly I get that from this video man.👏

  • @ETM_FX7
    @ETM_FX7 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ የ12 ዓመት ልጅ አለኝ ኮዲንግ መማር ይፈልጋል እባክሰ አንዳንድ ሀሳቦችን በመንገር አግዘው

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ነው የማደንቅህ ጎበዝ በርታ ወንድሜእንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ቅን ልጅነህ።

  • @haniwes360
    @haniwes360 2 ปีที่แล้ว +7

    i have never seen someone who uses their potential to this max, maganene bayhonibign ante ke 1% beley brainachewin ketetekemut sewoch andu neh wow!!! we need more ppl like this for enat Ethio.

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳሎል ትለያለህ እኮ አሽሩካን አየሁት ልበል😳😳

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄለን በጣም ነው እወድሻለሁ ዘመንሽን ፈጣሪ ይበርክሽ ከነ ልጅሽ ከቤቸሰብሽ!!❤

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅን ሰው ፣ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የልብህን መሻት ይፈጵምልህ።

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ወንድሜን ነው ምትመስለኝ በዚህ እድሜህ ለስራ ለትምህርት ያለህ ነገር ደስ ይላል በርታ

  • @Besties631
    @Besties631 2 ปีที่แล้ว +2

    I just lost my mom last year and you made me cry inside young man!

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተደስቼብሃለሁ እኔም በበኩሌ አንዲት ስጦታ ላንተ አዘጋጅቼልሃለሁ፡፡ የቢሮ ጎረቤቴ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ ብሩህ መጻኢ አለህ ከድሮም በሰነሰርአትህ ነው ምወድህ አሁንም ከነ ቁምነገርህ መልሰህ ተወዳጅና አርአያም ነህ ተባረክ

  • @ethiolove27page61
    @ethiolove27page61 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame gobezi Egizeabeheri yitebikihi bro

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እሺ አንተ ትልቅ ሰው ነክ ለሰው ፍቅርን እያስተማርክ ነው ጠንክር እሺ መጨረሳክን ያሳምርልክ

  • @UsmanBekriBEKRI
    @UsmanBekriBEKRI 2 ปีที่แล้ว +1

    እውቀት + ማዝናናት አንተ ትለያለህ ተባረክ

  • @mosalah4733
    @mosalah4733 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ውሎ ነው ይመችህ በርታ በገዛ ስልካችን ላይ ከሚላላጡብን ትበልጣለህ !!!

  • @shime9317
    @shime9317 2 ปีที่แล้ว +2

    I thought you are an ordinary TH-camr, but I was wrong, you are a young man with exemplary life. Keep up bro!

  • @אביבהאבבה-כ4ו
    @אביבהאבבה-כ4ו 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሕ ሠላም ነው አለን አለን ስትል እኛም አለን ኑርልን ወድማችን ኢትዮጵያውያን 🙏

  • @firtunatesfaye2476
    @firtunatesfaye2476 2 ปีที่แล้ว +1

    አማኑኤል ሀብታሙ🥰🥰🥰ጎበዝ ተዋናይ እና ጠንካራ ታታሪ ነው 🥰🥰

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለክ የኔ ወንድም በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለን።

  • @solomonembaye4936
    @solomonembaye4936 2 ปีที่แล้ว

    አንተ በጣም ጀግና ነህ የምትሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው እኔም ጤና ባለሙያ ሁኜ በተጨማሪ ሌሎች ስራዎች እሰራለሁ፡፡ ደግሞ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ፡፡

  • @haymitariku1531
    @haymitariku1531 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር በሚያቀው በርታ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ 💓

  • @selamawitmelaku8687
    @selamawitmelaku8687 2 ปีที่แล้ว +2

    you are so smart thank you

  • @workuabera6243
    @workuabera6243 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሌሎች ከአንተ መማር አለባቸው ትልቅ ደረጃ እንደሚትደርስ ተስፋ አለኝ በአጠቃይ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ!!! ከደሴ

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የምር ጎበዝ ነህ ቀጥልበት !👍👍👍🌿🌿🌿🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ZedoVlogs
    @ZedoVlogs 2 ปีที่แล้ว +1

    I proud 🔥🔥🔥

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ምትል ሰው ነህ የምወዳትን ሴት ነው ያስደሰትካት ሄሊናዬያያ ስታለቅስ ግን አስለቀሰችኝ።።።

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah bless you bro 🤠 betam gobez nhi Berta 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወደም ስወደህ አላህ ይጠብቅህ በረታ አስተወለህ ስራ ህክምና ስሰራ ማለቴ ቡሀላ ሰጀምር አስተዋይና እና ቅን ነህ ይልመደብህ 🌹🌹👍👍

  • @selamselam7041
    @selamselam7041 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድሜ በርከት ይጨምርልህ

  • @honitube1221
    @honitube1221 2 ปีที่แล้ว +1

    አማኑኤል ሀብታሙ Answer
    አማን ምርጥ ሰው ከብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! በጣም ነው Motivate ያደረከኝ Thank you bro!
    እኔ ግን 3 መኪና እና 1 ባቡር ነው ያለኝ🤣🤣🤣

  • @awet5949
    @awet5949 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ ❤️❤️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว

    መልከም እና ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እንደዚህ አልጠበቅኩህም 😳 እጅግ በጣም አክባሪ እና አድናቂህ ነኝ from now on.

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈጣን ጎበዝ ልጀ ነህ ያሰብከውን እዲሳካልህ እመኘለሁ

  • @meazaayou7047
    @meazaayou7047 2 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅 ስራዎችክን በጣም ነው የወደድኩልክ ቀጥልበት

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 17 วันที่ผ่านมา

    ለየት ያለ ማንነት ያለህ ወጣት!! በርታልን ❤❤❤

  • @davidodav
    @davidodav 2 ปีที่แล้ว +1

    Great job young man!!! having such kind of mind set at your age is rare to have!!! focus on your education & business, the rest will come in time! Good Luck!

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish this is just the beginning. There is more ahead of you that you will discover your potential to the fullest !!!

  • @AmenAmen-ci1cc
    @AmenAmen-ci1cc 2 ปีที่แล้ว +1

    such an amaizing young man you inspired me alot. wish you more success and happiness.bless you dear.

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ጎበዝ ልጂ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ሄሊየ ስታሳዝን እግዚሀብሄር ይባርክህ ወንድሜ በርታ ጥሩ ስራ ነው

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳሎል ኢንተርቴይመንት አንደኛ የሆነ ቻናል
    በጣም ጎበዝ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ስጦታ መስጠት ለሠጭም ለተቀባይም ደስታ ይፈጥራል

  • @mamokertina4091
    @mamokertina4091 2 ปีที่แล้ว +1

    wow your time management is very good. you are a great role model for young people keep going👏🏽👏🏽👏🏽💚💛❤️

  • @kalyoutube3946
    @kalyoutube3946 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ነው የማደንቅህ ከሚገባ በላይ ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ አማኑኤል ሀብታሙ❤❤

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 ปีที่แล้ว

    Wow! ለካ ይቻላል። አመሰግናለሁ የኔ ወንድም! 🏆🎖 ሄሊ 🥰

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያሳየኸን እለታዊ ተግባር ዝርዝሩን አስረድኸናል ግን የእግዚአብሔር ምሥጋናስ በምን ሰዓት ነው ሁሉእንተደርግ የረደህን የፈጠረህ ማመስገን አይገባህም እስቲ አስብ በርታ ሰላም ሁን ።

  • @getubest6908
    @getubest6908 2 ปีที่แล้ว

    We Proud Of U God+,Bless u More በርታልን🙏😍

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 26 วันที่ผ่านมา +1

    I am proud of you in this age good job keep up 😍👍🏾

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 ปีที่แล้ว +2

    ከመኪና ወደ ባጃጅ 😁😁 እኔ ደሞ ማመኔ ሆሆሆ ሄሉ ውድ አድናቂሽ ነኝ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 ปีที่แล้ว

    የናት ሞትና የዲንጋይ መቀመጫ፣ አታልቅሺ፣ እናቴን የ 19 አመት ልጅ ሆኜ ነው ያጣሁት፣ በጣም ጠንካራ ሰውነህ እና ደንቅሃለሁ

  • @nejibkeder994
    @nejibkeder994 2 ปีที่แล้ว +1

    bro yeselalehn lj slkun askemtlgn ibakl yemwedw gadegnyan srprayzl lafgew plc?????

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ደስ ይላል ነገርግን ስለታካሚ ጥየቃ ላይ ከደረሰብኝ አንፃር እዛው ጳውሎስ ሆስፒታል መስከረም ሲመጣ 3አመት ይሆናል ዳውንሲንድረም የሆነች ልጅ ይዤ እዛ ነበርኩ በጣም ብዙ ተማሪ ነው የነበረው ለሁሉም ተመሳሳይ መልስ መስጠት ይደክማል አንተ በኔ ቦታ ሆነህ ካልሆነ በስተቀር አትረዳም በዛ ላይ ለምን እንደዚህ ወለድኩ የሚል የአእምሮ የቤተሰብ ጥያቄ ያስጨንቃል በእናትየው አትዘን

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 ปีที่แล้ว

    ልጂ እንዳለችክ አብረን እያየንክ ነበርና That Is So Nice Of You 😘😘 ብላካለች መድናቂክ ከቬጋስ ናት ሀገር ስትመጣ ታገኝካለች

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 2 ปีที่แล้ว +1

    Never ever talk about your patient on social media . remember you are about to be a professional health person, respect their privacy.

  • @demozetube2795
    @demozetube2795 2 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም በ አካል ሳገኝ አንድቀን አንተ ለኔ ምን እንደነበርክ እነግርሃለው ወንደሜ ትለያለክ

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว

    አንዲት ጎበዝ ልጅ ነህ ሊሎችም ወጣቶች አረያ
    ነህ በርታ ያንተ መሰሎችን ያብዛልን

  • @sarazerai2180
    @sarazerai2180 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰራተኞች ሳይሆን ባልደረቦች ነው ሚባለው ከይቅርታ ጋር በተረፈ በርታ በጣም አደንቃለሁ

  • @amalalam8720
    @amalalam8720 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም አስተዋይነህ የምር