🔴በ2 ሚሊየን ብር ስጦታ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ... | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 506

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +187

    ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ነው የሚመችኝ ልጅቱ እራሱዋ ጸባዩዋ A ነውሁለታቹህንም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳቹህ

  • @bezaa4264
    @bezaa4264 ปีที่แล้ว +207

    ብትጋቡ ደስ ይለኛል ጌታን........ ማን እንደ እኔ ይመኛል...... 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 ปีที่แล้ว +142

    ድንቅ ሴት ብቻ አይገልፅሽም 😘በዝምታ በፀባይ በስነ ምግባር የታነፅሽ ነሽ የእውነት የምትደነቂ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻን ያሳምርልሽ 😘🙏

    • @yemariam628
      @yemariam628 ปีที่แล้ว +3

      ኡነት አሜንንንን

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 ปีที่แล้ว +58

    ወላሂ ይቺ ልጅ እንዳታመልጥህ የውስጥህን አውቃ ይሄን አድርጋ ማስደሰትዋ ላተ ያላት ክብር ፍቅር ይገልፃልና እባክህ አግባት

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ ปีที่แล้ว +105

    ከዱቄት የነፃች በራሷ የምትተማመን ውብ ሴት

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ከዱቄት ነጻ እውነተኛ ውበት በጣም የምታምር ተባረኪ

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 ปีที่แล้ว

      Man yawekal

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +116

    ጥሩ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሄር ይቺን የቤት ልጅ ሰጠህ በእውነት ብትጣመሩ በጣም ደስ ይለናል ❤️❤️

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      ተጣምረዋል አደል

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 ปีที่แล้ว

      @@nefisa70 eko

    • @amaretarekegn
      @amaretarekegn ปีที่แล้ว

      ena endih eyetewadedu lileyayu nurewal??

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 ปีที่แล้ว +82

    አንተም በጣም አሰተዋይ ልጅ ነህ የእርሷ ደግም ይበልጣል በዚህ ዘመን እንደሷ አይነት ሰው ማግኝት ከባድ ነው እንደእኔ የህይወትህ አጋር ብትሆን ደሴታዬ ወደር የለውም🙏

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว

      ጨረታህን አቁም አባቴ

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 ปีที่แล้ว +1

      @@tameratgutema9834 what do u mean😂
      ሰለምን ጨረታ ነው የምታወራ የተሰማኝን አሰተያየት መስጠት መብቴ ነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

      @@abbyharegu8421 ለኔ ብለህ ያልካት ቃላት አፃፃፍህን ቀየረው እንደ እኔ ብለህ ኤዲት አድርገው

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 ปีที่แล้ว

      @@saraamagreedavid6763 እሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 የኔ አሰተካካይ😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ ปีที่แล้ว +105

    የልጅቷ እርጋታ ስወድላት ሁለታችንም ደስ ትላላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @beleethiochanal3543
    @beleethiochanal3543 ปีที่แล้ว +61

    ላንተ በጣም ደስ አለኝ አንተም ምርጥ ልጅ ነክ ይገባሃል እውነት እሱዋም ምርጥ ስነስራት ያላት ልጅ ነች

  • @ethioskin
    @ethioskin ปีที่แล้ว +84

    Please take a good care of this girl she is so humble, beautiful, Smart and pure soul . If you are single and have feeling for her just marry her unless ግን ጥሩ ውንድም መከታ ሁንላት please .

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 ปีที่แล้ว +1

      የልቤን ነው የተናገርሽልኝ፡ thank u.

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 ปีที่แล้ว +3

      ይጋባሉ አታሲቢ እሄ ግልፅ ነው

    • @mekdes2339
      @mekdes2339 ปีที่แล้ว

      @@sifuntiya7559 behaymanot and aymeslugnm

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 ปีที่แล้ว

      👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@sulamith8910 ደምሪኛ

  • @dynamictube12
    @dynamictube12 ปีที่แล้ว +64

    የምር ብሮ ካላገባህ እሷም ካላገባች የምር እግዚአብሔርን እልሀለሁ አግባት በጣም አስተዋይ እና ቅን ልጂ ነች የምር በሁን ሰአት እንደዚች አይነት ጥበበኛ ልጅ ከየትም አይገኝም የምር እኔ እንባየ ነው የመጣው እግዚአብሔር ያክብርሽ አንተም ብትሆን በጣም አስተዋይ እና ቅን ልጅ ነህ መጨረሻቹህን ያሳየኝ ግን ለሰርጉ እንዳትረሳኝ

    • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
      @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ ปีที่แล้ว +5

      ሲጀመር በዝህ ተቀጠሉ ሁለታቸውም ፎቃ ሊገባላቸውይችላል

    • @koki958
      @koki958 ปีที่แล้ว +3

      እኔም የሳብክትነው አወንት ቢገባት ደስ የምትል ናት

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ተው በሰው ሂወት. ምናለ ዝም ብለን መጨረሻውን ብናይ. ፍቅርና መቀራረብ ይለያል

    • @azebfeseha1272
      @azebfeseha1272 ปีที่แล้ว

      @@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ exactly

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 ปีที่แล้ว +12

    ሳስበው ትወዳታለክ መሰለኝ አፈቀርሽኝ እንዴ ካፈቀርሽኝ ችግር የለውም አልካት እኮ ብትወደድም ብትፈቀርም ይገባታል ይቺን የመሰለች መልካም አስተዋይ ሴት አታምልጥክ አጥብቀክ ያዛት እኛ ሴቶች አንድን ወንድ ከወደድን እሱን ለማስደሰን የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም እርግጠኛ ነኝ እስዋም ስለምትወድክ ይመስለኛል አንተ በትምህርት ምክንያት የተውከውን ነገር ከግብ የደረሰችው አንዳንዴ ፍቅር በድርጊትም ይገለጻል ሳስበው የምትወድክ የምታፈቅርክ ይመስለኛል ፍቅርዋን በድርጊት ነው የገለጸችልክ እናም ተረዳት ለማንኛውም በደንብ ጠበቅ አድርገክ ያዛት በአውደ ግዜ እስዋን የመሰለች አስተዋይ መልካም ሴት ማግኘት ከባድ ስለሆነ ምክሬን ተቀብለክ ተግባራዊ ካደረግክ ትጠቀማለክ እመነኝ እንኳን ደስ አለክ ስኬትክ በሷ ስለተጀመረ ።

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 ปีที่แล้ว +45

    የኔ ማር የኔ አይን አፋር እናት ደስ ስትል የኔ እናት

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 ปีที่แล้ว +201

    ይጋቡ የምትሉ እስክ በላይክ አሳዩን?

    • @makamaka3019
      @makamaka3019 ปีที่แล้ว +4

      የምታፈቅረዉ ሰዉ ቢኖራትስ ቢኖረዉስ እ

    • @maranamarana459
      @maranamarana459 ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 ปีที่แล้ว +28

    ይሄልጅ ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርለት ትልቅ ደረጃ ያድርሰው መስጠት ስለሚወድ አላህ ይሰጠዋል አንቻም ውለታ ያለመርሳትቪ ትልቅነት ነው ለሱ ያንሰዋል

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 ปีที่แล้ว +38

    ፀባየ ስናይ ምርጥ ሴት የኔ እናት

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 ปีที่แล้ว +36

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል የሚባለው ነገር ይሄ ነው እሠዬ 😍😍😍😍 እንኳን ደስ አለህ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว +8

    የመዳም ቅመሞች መቸም ሰው ሲዴሰት ተዴስተን ከፍቷቸው ሲያለቅሱ አልቀሰን ነውና ያለነው አላህ መልካምን ነገር ይሻልን ያረብ ማነው እንዴኔ የሰው ዴስታ የሚያስዴስተው ዴሞ ተጋቡ ምርጦች ለምርጦች ነውና አሳልፋችሁ ለሌላ ሰው እዳትሰጣጡ አዴራ ዋ !!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ ปีที่แล้ว +19

    ሁለታችሁም ታምራላችሁ የፍቅር ጓደኛ ከሌላችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ማርያምን በጣም ታምራላችሁ ልጅቷ እራሱ ከሜካብ ነፃ ከፈረስ ጭራ ነፃ ኩል የሆነች ሴት ርጋታዋ ስነስረአቷ በጣም ትለያለች እውነት እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን ያጣምራችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @tigsitdesalge3156
      @tigsitdesalge3156 ปีที่แล้ว

      huffff Enidet Enidemitamiru Sinesereatachihu ...mekebaberachihu....bezih afila Edime Enidezih aynet i ale ? Egzabiher zemenachohun sirachihun hiwotachihun ybarikew. lela kal atawugn

    • @helengreen2218
      @helengreen2218 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ እሷ ክርስቲያን እሱ ሙስሊም ችግር የለውም

    • @yemariam628
      @yemariam628 ปีที่แล้ว

      ለካ ሙሰሊም ነው

    • @banchiamlaketarkegn2360
      @banchiamlaketarkegn2360 ปีที่แล้ว

      እረ ሙስሊም እይደለም።

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 ปีที่แล้ว +1

      ​@@yemariam628 በእየሲስ ክርስቶስ ስም እያለ ሙሥሊም አለ እንደ

  • @richogendicho3595
    @richogendicho3595 ปีที่แล้ว +6

    በዝ ዘማን እንድ አይነት ሴት እርጋታዋ ስታምር እንቁ ሴት ነሽ ክብር ለሰደጉሽ ቤተሳብ ወላህ ቃል ዬለኝም አንታም ጥሩ ሰዉ ነህ ይጋባሃል❤❤

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስስ የምትል እርግት ያለች ውብ ልጅ በጣም ጀግና ልጅ ናት የልጅ አዋቂ አስተዋይ በጣም እድለኛ ነክ ዳሎል ሁሌም የምትሰራው ስራ በጣም ደስ ብሎኝ እማየው በርታ ፍቅራችሁ ደሞ ልክ እንደ ወንድምና እህት ታላቅና ታናሽ እምትመስሉት

  • @menenali8158
    @menenali8158 ปีที่แล้ว +9

    ስታምሪ እኮ እርጋታሽ የተፈጥሮ መልክሽ ቅንንተሽ ደስ ስትይ ልጁም ጨዋ ነገር ነው ተባረኩ በዚህ ሰርአት ባጣ ዘመን እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @powtoon266
    @powtoon266 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የምትሉ አንተም እሷም እንኳንም ተሳካላችሁ በትዳረም አላህ ያጣምራችሁ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ปีที่แล้ว +39

    አፈቀረሸኝ አላለም አወ ታፈቅርሀለች 😂😜

  • @yeshifentanhu1827
    @yeshifentanhu1827 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህን አለማየት በጣም ያስከፍል እኔ በጣም ደጋግሜ ባያቸውም አልጠገብኳቸውም በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ወይ ትህትና በአሁኑ ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት ማግኘት ይከብዳል አንተም ለሰው ያለህ ህትህና ደስ ይላል ሁለታችሁም በጣም ታምራላትሁ እንዳታልፍህ በማርያም

  • @mtvethiopia7
    @mtvethiopia7 ปีที่แล้ว +4

    ዝም ብልህ ጊዜህን አታቃጥል እቺን ልጅ የመሰለ የትም አታገኝም እንዳት ቀደም ዋ አግብተሃት በሰላም አብረ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በ ዛሬ ጊዜ ስራህን ምትረዳ ሴት አታገኝም ባይሆን የት እንደሚውል አልውቅም ስራ እያለ ሲዞር ይውላል የሱ ሰራ ማብቃም የልውም ምትልህ ሞልታለች የወንድማዊነቴን ልምክረህ ቻዎ ፍጣሪ ይጠብቃቹ አይለያቹ

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ታምራላችሁ ፀባዯዋ አግባት ጠንካሬዋ ዋው ምርጥ ሴት በርቱ ❤❤😍

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን ปีที่แล้ว +11

    ክክክክ ወይ ኮሜቶች አግባት አግባት🤣🤣🤣 የምትሉት ነገር እኮ እንዴት እንደሚያስደስተኛ

    • @titititi6005
      @titititi6005 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @menenali8158
      @menenali8158 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ያላሰቡትን አሳሳቧቸው እኮ

    • @ትዕግሥትሰሎሞን
      @ትዕግሥትሰሎሞን ปีที่แล้ว

      @@menenali8158 በጣም ይገርማል የቤት ወጪ የሚሸፉኑ ይመስላሉ🤣

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +6

    እኔ እምለው እደዚሕ ቁጭ ብለነው የምናወራው ሌላ ጊዜ ያልከው እንዴት ነበር የምታወሩ 🙄🤣🤣እውነት ግን ምርጥ ልጅ ነሕ አንችም ተጣበሱ 🤣

  • @rihanajems4301
    @rihanajems4301 ปีที่แล้ว +3

    አንተ በጣም ቀና ሰው ነህ ያንስብሃል አሰሪና ሰራተኛ በዚህ ልክ ሲሆን ደስ ይላል ይመችህ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ አንቺ ሰውን ለማስደሰት እኔደለፋሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ያኔቺም እጥፍ የሚያስደስት ነገር ይስጥሽ በእውነት በጣም ትልቅ አስተዋይ,እርጋታዝ ልክ እንደ ረጋ ወተት ወይይይይ ከዘመናዊ ዱቄት ነፃ ።🕊🕊💕💕💕😍😍😍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +5

    እቻን ልጅ እዳታመልጥክ አጥብቀህ ያዝ እንዳት ተሳካልሽ የናዝሬት ልጅ እኮ ናት ጎበዝ

  • @ሜና
    @ሜና ปีที่แล้ว +5

    ልጅቶ ግን በጣም ደስ ስትል እርጋታዋ እደዚ ታታሪ ጎበዝ ሴት እዳታመልጥህ

  • @kalkidanbuzayew2756
    @kalkidanbuzayew2756 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይነት ሰርፕራይዝ ፊልም ላይ ብቻ ነበር የማየው ጀግና ነሽ ተጋቡ ታምራላቹ

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 ปีที่แล้ว +4

    እወነት አሰተዋኝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ አንተም ብትሆን ጥሩ ሰው ነህ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
    @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ ያለህ አንችም ጎበዝ ነሽ. በዚሁ ቀጥይ
    ሌላው ተጋቡ ተጋቡ የምትሉ ሰወች እስኪ ተዋቸው ይስሩ ስራቸውን. መጋባት ካለባቸውም የኛን አስተያየት አይፈልጉም. ብቻ ሰላም ይሁኑ. ለሂወታቸው እነሱ ያውቃሉ.

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው የኛ ሰው የሰውን ጀርባ ሳያጠና ተጋቡ ተጋቡ ሲጋቡ ውለዱ ሲወልዱ ድገም ሲደግሙ ሰልሱ ...... ኧረ ወዲያ በሰው ጓደ እና ሕይወት ማዘዝ የእርጎ ዝንብ ሁላ!!!

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +34

    ልጅቷን ወድጃታለሁ🥰
    ብትጋቡ ምኞቴ ነው🌹

  • @אביבהאבבה-כ4ו
    @אביבהאבבה-כ4ו ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ ከልቤ ነው ጥዶች ብትሆኑ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔርን እዲሕ ስነስራታችሁ በጣም ከናተ ብዙ ይጠበቃን ዋው

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 ปีที่แล้ว +6

    አንበሳ እኛሴቶች የሚያቅተን ነገር የለም ጓበዝ የኔልጅ

  • @markonneamde5376
    @markonneamde5376 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ትክክለኛውን ሰራተኛ አግኝተሀል የኔ ብሎ የሚሰራ ነው የጠፋው ያጣሀት ለት ድርጅትህ ገደል ገባ ከልቤ አመስግኜሻለሁ ታማኝ የምትሰሪው ለማን እንደሆነ የገባሽ ምርጥ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የበለጠ ማስተዋል ና ጥበብን ይስጥሽ ይመቻችሁ

    • @ጌታለዘላለምአይጥልም
      @ጌታለዘላለምአይጥልም ปีที่แล้ว

      ደመወዝ እየተከፈለው ለማን እንደሚሰራ የማይገባው በሞላበት ሃገር አንቺ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነሽ!

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 ปีที่แล้ว +17

    እህቴ በጣም ነው የምወድሽ🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว +11

    መልካም ሴት የሰው ደስታ የሚያስደስታት

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደሥ አላህ ወድሜ አተም ምርጥ ልጅነህ
    እሷም ምርጥ ልጅ ናት መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @emam1087
    @emam1087 ปีที่แล้ว +15

    እንኳደስአላቸሁበጣም ደስ ትላላቸሁ ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት ማሻአላህ አተም ጥሩልጅነህ በርቱ👍👍👍

  • @netsitube8393
    @netsitube8393 ปีที่แล้ว +5

    ገበዝ መልካም ልጅ ናት በውነት እዳንቺ አይነት ቅን ያብዛልኝ

  • @emaema2263
    @emaema2263 ปีที่แล้ว +2

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል አየክ የስራክ ውጤት ነው በርቱ የኔ ቅን ሴት እንዳንቺ አይነት የተደረገለትን የማይረሳ ያብዛልን እኔ ቤት ተከራይተህ የሰጠካ እ ለታ ለልደቷም ስታበረከት ማክበርህ ዛሬ ተከበርክ ትልቅ ደረጃ ድረሱ

  • @tirudej
    @tirudej ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ያግዛችሁ 🙏 2 ታችሁምንም በጣም ነው ማደንቃችሁ 👌 በተለይ ፍቅረኛህ ፣ብትሆን ምርጥ ባልና ሚሲት ይወጣችኻል ፣እርግት ያለች ቆንጆ ፣ የልጅ አዋቂ ፣ በተፈጥሮ ውበት አእምሮዋም ፣ውጭዋም ቁንጅት ያለች ጎበዝ !

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 ปีที่แล้ว +8

    ረጋ ያለች ናት በዛላይ ቆንጆ ናት ተጋቡ

  • @ወለተሥላሴየድንግልማርያም
    @ወለተሥላሴየድንግልማርያም ปีที่แล้ว +4

    ልባም ሴት የትንሽ ወንድምህ ምትክ ለሰው የምትኖር እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይስጥሽ ጎበዝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +1

    ከምር.... ልጅትዋ... ስነ ምግባርዋ... እርጋታዋ... ባጠቃላይ ሀንብል.. የሆነች ወጣት ... አንተም በጣም ስርአት.. ያለህ የ አላማ ስው
    ባጠቃላይ .. ሁለታችሁም.. ሀንብሎች... ከምር ከልቤ.. ስርፕራይዙ... አስደስቶኛል... ይሄ ነው.. ስው መሆን... የ ሁለታችሁም.. ዘመን.. ፈጣሪ
    ይባርከው...ስራችሁም.. ይባረክ
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ልጅቶንም በቅንነቶ ላደረገችው ሁሉ ፈጣሪ ይክፈላት አተም እኮን ደስ አለህ🙏😍

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደስ ያላችሁ የአንተ ማግኜት መለወጥ በስርህ ላሉትም ጠቃሚ ነው እና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ብልህ ሴት ነሽ አንተም ይገባሃል ጥሩ ልጅ ነህ በርታ መልካምነት ይመልሳል

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว +7

    ዋው ሁለታችውም በጣም ደስ ትላላች በዚህ ወጣትነት ጊዛያችው ለስራ ያላችው ነገር በርቱ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም ፣በጤና ፣በፍቅር፣አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁለታችሁም ተመሳሳ ባህሪ ነዉ ያላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @diye2138
    @diye2138 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ የሚሆን ከሆነ ሚስትህ ትሁን ካልሆነም ንፁህ እህትህ ትሁን በጣም ትመቻላችሁ።እናንተን አለማድነቅ አይቻልም። ዶክተር ፍቅረኛ ከሌለው እንዲሁም እሷንም ፍቅረኛ ከሌላት እንደ እኔ ይጋቡ የምትሉ ከሆነ ደግሞ የሰርጋቸው ቀን ከእኛ ከአድናቂዎቹ በዕጣ 7 ሰው እንድንጠራ የምትሉ like አድርጉ comment ፃፉ

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 ปีที่แล้ว +21

    ቅን ልብ ይልሃል ይሄ ነው

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሺ ያብዛልህ እርደዳት በናትህ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 ปีที่แล้ว +8

    ውቢትዬ🥰💥
    💓💖በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
    እስቲ ጎራ በሉ 💖💓

  • @tigestworkneh1312
    @tigestworkneh1312 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ጡሩ ልጅ ናት አግዚአብሔር ያጣምራችሁ

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 ปีที่แล้ว

    የልጅቱ ስረአት ስታምር አችንማ ለወድሜ ነበር የተመኘሁሽ ግን ተቀደምኩ መሰል ወላጆችሽን ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ልጂ!

  • @kasij34
    @kasij34 ปีที่แล้ว +4

    እናንተም መልካም ልጂ ነህ ይገባሀል ይብዛልህ.

  • @Kidist19
    @Kidist19 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ይላል በርቱ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ወንዶች ሚሆናቹን እጃቹ ላይ እያለ ሌላ ስታሳድዱ ነው ምትኖሩት በል እንዳታመልጥህ ለነገህ ስኬት የምትኖር ሴት ናት እንዳታሳዝናት

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 ปีที่แล้ว

    እቺ ልጅ እንዳይቀድሙህ እንካታመልጥህ በሁሉ ነገር ዉብ ልጅ ናት እሳን ከሳ ጋ የሰራሀቸዉ ቪድዮ ደጋግሜ አለዋለዉ ስርአትዋ የተፈጥሮ ዉበታ ማሻ አላህ

  • @smutyetube
    @smutyetube ปีที่แล้ว

    እኔ ግርም የሜሎኝ ኮሜንቶች የተግባባው ሁሎ ይጋባ ማለታችሁ ውለታ ሌላ ነው ፍቅር ሌላ ነገር ምን አገናኝው ለዜህም እኮ ነው ትዳር ፍቅር ቶሎ የሜፈርሰው ሱሪ የለበሰው ሁሎ ቀሜስ የለበሰች ሁሎ በትዳር ማጣመር ትወዳላችሁ. የሰው ማንነት ሳናውቅ

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 ปีที่แล้ว +4

    ከወንድ ልጅ ስኬት ጀርቦ አንዲት መልካም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ልጅ አለች የሚባለው ልክ ነው ባንተም የስራ እይወት ውስጥ የሆነው ይኤ ነው ከቻልክ ልምከርክ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ተንከባከባት ምን ይታወቃል የጌታ ነገር የወደፊት ሚስትክ የልጆችክ እናት ትሆን ይሆናል ።

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 ปีที่แล้ว +6

    ናቲ ወላሂ ጠፋክ ብዬ ያሰብክክ ነበር ዛሬ በጣም ነው ማደንቅክ ! በርታልን ግን የመዳም ቅመሞችንን አትርሱ ለኛም የሰራ አይዲያ ሰራልን

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 ปีที่แล้ว +5

    በእናትክ አግባት በቃ ተጋቡ ምርጥ ቆንጅዬ ልጅ ናት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ ปีที่แล้ว +4

    አንተም ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ የዘራኸውን ነው ያጨድክ♥♥ ምርጥ ጓደኛ ነው ያለህ የልጅ ብስል ስማርት ልጅ ናት♥♥♥♥

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +16

    ይች ልጅ ስወዳት

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว

    እዉነት እሶ የጀርባ አጥት ናት አብራችሁ ብሰሩ ትልቅ ደረጃት ደርሳላችሁ ተባረኩ ለምልሙ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ssarah7569
    @ssarah7569 ปีที่แล้ว +4

    ተመረዐዋ እንተ ዘይተ ሞረዐካ ብጣዕሚ ደስ ክትብለካ ረጋዕታአ አዛራርባአ መልካዓ ኩሉ መሊኡ ዝሃባ ምቅርቲይ ግን አወዳት ምሳኩም ዘለዋ ገዲፍኩም ንማዕዶ ኢኩም ትጥምቱ

  • @ገጠርአለሜ
    @ገጠርአለሜ ปีที่แล้ว +11

    ብትጋቡ ሁለታቹህም ጨዋ ናቹህ ❤️❤️

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ የመጀሪያው ፕራንክ ባይሳካም ሰርፕራይዙ ግን ልዩ ነበር ደስ የምትል ስነስርአት ያላት ልጅ ነች አስተውለህ ጠብቃት

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว +2

    እህቶቻችን ባቺ በተማሩ ፈጣሪ በሰጣቸው ውበታቸው እዲኮሩ

  • @BirhanuT
    @BirhanuT ปีที่แล้ว

    የኔ ደግ እህት በጣም ትሁት ነች። ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ።ባታገባት እንኳን ጥሩ ወንድሟ ሁን።

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว

    መልካም ሴት በርች ጀግና ዲቅ ሴትለምልሚ ተባረኪ ጌታ እየሱ ፀጋውን ያብዛልሺ

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 ปีที่แล้ว

    አንድ ላይ ብትሆኑ በጣም ታምራላቹ እውነት ሁለታቹሁም ደስ ትሉኞላቹ ግን የራሳችሁን አላውቅም ቢሆን ደስ ይለኞል

  • @mekamu5188
    @mekamu5188 ปีที่แล้ว +4

    አግባትና ሰርፕራይዝ አርጋት አከተመ።

  • @tigist7
    @tigist7 ปีที่แล้ว +6

    God gave you a good sister and future wife. Don't lose it.I can tell She is polite and ስነስርዐት ያላት .unless she is taken already. I know you are in stress in school, but you don't have to rush now, but at least start cooking now. By the time you finish school, it will be ready. I am just saying .

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 ปีที่แล้ว +3

    መጀመራ እዳየዋት ጀምሮነዉ እድትጋሁ የተመኘሁት ስራ ከፋና ዝቅ ካለያያችሁ በፀባይ ትመጣጠናላችሁ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว +7

    የኔ መልካም ሴት ጀግና በርች

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ እየሱ አብዝቶ ይባርክሺ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว +4

    የኔናት ደስስትይኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @zinashhailu7750
    @zinashhailu7750 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ አንቺም እንኳን ተሳካልሽ ሰዉ ሲደሰት ማየት ደስ ይላል

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว +4

    ለካሜራ አዲስ ነሽ ግን ትንሽ ስትለማመጂው እንዳትበላሺ በዚሁ ስርአትሽ ቀጥይበት የኡነት ግን ፍቅረኛው ናት ?

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว

      አይደለችም ለግዜው የስራ ባልደረባ ናት

  • @kalkidanassefa5417
    @kalkidanassefa5417 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ሰራቹን ይባርክ ምርጦች በጣም ነው የምወዳች

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ የሰው ልጅ ደስታ የሚያስደስትሽ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አንድ ያርጋችሁ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 ปีที่แล้ว +6

    ሁላታቹም ፈጣሪ የባረካቹ የምታምሩ ልጃቹ ናቺ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ጎደኝነት❤

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 ปีที่แล้ว +5

    በእናትክ ሁሌ አብራቹሁ ስሩልን ስታምሩኮ

  • @Tube-cw9vn
    @Tube-cw9vn ปีที่แล้ว +6

    ተጋቡ

  • @yemariam628
    @yemariam628 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሰራቹን ይባርክ ምርጦች

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ልጂ ሳይ እራሤን አያለሁ ሀቂቃ ቀጥ ለማለት ትፈራለች እኔ ካሜራ ፊት ለፊት ይቅር ሰዎችን እራሡ ቀጥ ብየ ለማየት እፈራለሁ

  • @Tube-cw9vn
    @Tube-cw9vn ปีที่แล้ว +6

    ታምራለይ አግባት ሪግት ያለይ ቆጂየ ልጂ ናት

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነት አንተም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው በሩቱ አብረችሁ እድጉ ተበረኩልን

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว

    ደስስትል ደርበብያለቺ ከፍያለደረጃላይያዲርስሽ አተንም በምሰራቸዉስራ በጣምነዉእማደቅህ እደዘመኑ ወጣትአደለህምና በርታ ያሰብከዉሁሉይሳካልህየኔወድም

  • @bipbip941
    @bipbip941 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለህ ቅን ልጂ ነች የምር