//የኩሽና ሰዓት// ከጥሬው ከጥብሱ እንበለው...የዓውደዓመት ሰሞን አይደል //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 14 วันที่ผ่านมา +8

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ምግብ ከበሉ አይቀር ጥሬ ስጋ 👌👌ዮኒ አንተ ቁርጥን ቁረጣት ❤❤❤❤ በዚሁ አጋጣሚ እንኩዋን አደረሳችሁ❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ብሮግራም አቅራቢዎች ባለቤቶችም ሰራተኞች ከልብ እናመሰግናለን ቦታው በጣም ደሰ ይላል ባለቤቱ የሰጋ ቤቱ የምግብ ቤት ባለቤት በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው በርቱ ያምራል እንመጣለን❤❤❤❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 14 วันที่ผ่านมา +7

    ዋውውው ራስ በራስ ያጓጓል

  • @holy8976
    @holy8976 14 วันที่ผ่านมา +5

    ዋውውውውውውው ጥሬስጋ👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 11 วันที่ผ่านมา

    ዬኒ አንተ ያለህበት ሁሉ ያምራል ❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 13 วันที่ผ่านมา +1

    When do I come back to home????I miss it. Exceptional !!! Yoni nagna !! Tsegiye:- ever smart .❤❤

  • @samueltsegaye6171
    @samueltsegaye6171 14 วันที่ผ่านมา +2

    The best place in Addis !!!!love the place

    • @ኢቫ
      @ኢቫ 13 วันที่ผ่านมา

      የት ነው?

    • @ONELOVE-he7tx
      @ONELOVE-he7tx 11 วันที่ผ่านมา

      ​@ኢቫ Gerji Mandela Ga....

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 11 วันที่ผ่านมา

    ይደገም ይደገም ያምርባቸዋል Ebs1

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 13 วันที่ผ่านมา

    Wewwwe betam asegobegna chugn

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 วันที่ผ่านมา

    እፀገነት ምናለበት ኩሽና ስትገቢ ዊግሽን ብትሸፍኝ እጅሽ ደግሞ ዊግ ነው የሚዳብሰው ብታስተካክይ መልካምነው ዊግ በነካሽበት እጅሽ ምግብ ባት ነኪ እኛ እንወድሻለን

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 วันที่ผ่านมา

    እፀገነት ምናለበት ኩሽና ስትገቢ ዊግሽን ብትሸፍኝ እጅሽ ደግሞ ዊግ ነው የሚዳብሰው ብታስተካክይ መልካምነው እኛ እንወድሻለን

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 14 วันที่ผ่านมา

    Mrakye bafye mola

  • @KalkidanEshete-m8d
    @KalkidanEshete-m8d 13 วันที่ผ่านมา +1

    ገርጂ ማንዴላ ጋ

  • @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
    @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ 13 วันที่ผ่านมา

    አታጓጎጉና

  • @tiruaragau
    @tiruaragau 14 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሬ ስጋ መብላት ለጤና ጥሩ አይደለም

  • @LulaGhebremeskel
    @LulaGhebremeskel 11 วันที่ผ่านมา

    🤑🤑🤑🤑🤑

  • @takelederesa
    @takelederesa 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ ታስጎበኛላቹ የኢቢስ ቤተሰቦች ሁላቹም ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ቤተሰብ አድርጉኝ ❤

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 9 วันที่ผ่านมา

    Seferun.negrunn.endenimeta

  • @CherinetTamirat
    @CherinetTamirat 13 วันที่ผ่านมา

    bexam,sitasixalu,afarbillu.😮😮

    • @ekram0007
      @ekram0007 11 วันที่ผ่านมา

      እረ አይባልም ወንድም እነሱም እኮ ስራቸውን እየሰሩ ነው።እነዚህ ሰዎች ቤተሰብ አሳዳሪዎች ናቸው።የቻናሉን ባለቤቶች ትእዛዝ የማክበር ግዴታ አለባቸው። ነገሩን ግላዊ አታድርገው።

  • @seyoumbely5151
    @seyoumbely5151 13 วันที่ผ่านมา

    Yoni weferehal lol

  • @የምስራች-ጰ1ደ
    @የምስራች-ጰ1ደ 14 วันที่ผ่านมา +1

    botawn gin lemen atnagerum omg

    • @Smttt-c3m
      @Smttt-c3m 14 วันที่ผ่านมา

      ገርጂ- ማንዴላ ሃውስ ፣ ከዘናጎዴ ህንፃ ፊትለፊት።

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በንሮ ውድነት እየተራበ ፡ እናንተ በጮማ ትጫወታላቹ ።
    ኣፈር ብሉ ። ደም ብሉ ። ለህመምና ለቛሚ በሽታ ይሁንባቹ ። የበላችሁ ይነቃቹ ። ኣፈር ብሉ ።

    • @Cumcum-v7i
      @Cumcum-v7i 12 วันที่ผ่านมา

      ?????????

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 11 วันที่ผ่านมา

    እፀገነት ምናለበት ኩሽና ስትገቢ ዊግሽን ብትሸፍኝ እጅሽ ደግሞ ዊግ ነው የሚዳብሰው ብታስተካክይ መልካምነው ዊግ በነካሽበት እጅሽ ምግብ ባት ነኪ እኛ እንወድሻለን

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በንሮ ውድነት እየተራበ ፡ እናንተ በጮማ ትጫወታላቹ ።
    ኣፈር ብሉ ። ደም ብሉ ። ለህመምና ለቛሚ በሽታ ይሁንባቹ ። የበላችሁ ይነቃቹ ። ኣፈር ብሉ ።

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በንሮ ውድነት እየተራበ ፡ እናንተ በጮማ ትጫወታላቹ ።
    ኣፈር ብሉ ። ደም ብሉ ። ለህመምና ለቛሚ በሽታ ይሁንባቹ ። የበላችሁ ይነቃቹ ። ኣፈር ብሉ ።

    • @ekram0007
      @ekram0007 11 วันที่ผ่านมา

      እረ አይባልም ወንድም እነሱም እኮ ስራቸውን እየሰሩ ነው።እነዚህ ሰዎች ቤተሰብ አሳዳሪዎች ናቸው።የቻናሉን ባለቤቶች ትእዛዝ የማክበር ግዴታ አለባቸው። ነገሩን ግላዊ አታድርገው።