ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሮሚዬ የኦልድኤርፖርት የሠፈሬ ዕንቁ ስላየሁሸ ደስ ብሎኛል❤❤❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐
ወ/ሮ ሮማን ዘናጭና ምርጥ ሴትናት ለመዘነጥ አዲስ አደለችም መቼነውግን እንዳንድ የኢቢኢስ ጋዜጠኞች አነጋገራችሁን የምታስተካክሉት በተለይ ፀጊ ትንሽ ትንፋሽ ወሰድ አረገሽ አስብ አርገሽ ብጠይቂ ጥሩነው የማይመጥን ጥያቂሽ ጀማሪ ያስመስልሻል የምንወደውን ጥልሽን ባሌባት እንግዳ በማረጋቹ ግን እናመሰግናለን
ሮማን የምወደው ᎀዚቀኛ ጥላሁን ባለቤት በመሆንሽ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ክብር ተሰምቶኛል። 🙏🙏🙏
ድሮ ልጆች እያለን አንዲህ እያልን እንገጥም ነበር . . .አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ ከዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሠሠ ።
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ኬኬዎች blessed 🙏🙏🙏🙏
ወሮ ሮማን እድለኛ ሴት ጎበዝ ጥላሁን ገሠሠ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ!!!
Tileyie betam yemewedew ❤❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👉🏾👆🏾👈🏾@ር ሩ ትህ ፹ ፰ ፻ ፶ ፪
የጥላሁን ሙዚቃ የምወድሽ ፍቅሬ
ጠርቆ ማሠቢያ እያለን አዕምሮ እንደምን ተሳነን ለማክበር ቀጠሮየዘፈነው የሚኖረውን
የሱ ትሆን አትሆን በትክክል አላውቅም መኪናዎ ግን ከአዲስ አበባ ተገዝታ ወደ ጎንደር በታዎቂ የጋራጅ ባለቤት በአቶ ምህፁን የሱ አየነት መኪና አለች ምን አልባት ጎንደር መኪናዎ ታርጋ ካልተቀየረ ማግኝት ይቻላል
ንጉስ እየሱስ ብቻ ነዉ
Jesus is lord 🙏 Jesus is king of kings 🤴Jesus is ...... .....
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ነው !!በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘፈን ደሞ ጥላሁን ንጉስ ነው።
ዮኒ የጥላሁንን ታርጋ ሶስቱን መኪናዎቹን አስታውስዋለው በእርግጠኝነት
So elegant ❤❤
si élégant - በጣም የምታምር
ድምፃዊ ራሄል ተሬሳን ልትሸልሙአት ይገባል አሳምራ ነው የምትዘፍነው የጥላሁንን ዘፈን ና ቅዳሜን ከሰአት ትቅረብ
❤❤❤❤❤❤butefule mome🙏🙏🙏🙏
ታማኝ በቀለን አቅርብት ፀዲና ዮኒ ናፍቆኛል በጣም የጋሽ ጥላሁን ታሪክ ውብ ነው
እህትወድሞቸ መገኛቸውንተባሩኝ
በመድረክ ላይ ሲዘፍን ለማየት ብዬ አይኔን የሺቦ አጥር የጎዳኝ እስካሁን ጠባሳው አለ፡፡
እትዬ ሮማን አከብርሻለሁ! ሱዳን ነው የተጫወተው ጋሽ ጥላሁን እኮ የኩብርዘበኛው እንቁ!!
Please don’t compare Tamagne with Dr. Tlahune
WowoAgaroo 💪💪💏💏
ታማኝን ስታነሱ የኦነ ነገር ትዝአለኝ ይኤም ምንድን ነው ጥላውን ታማኝን በጣም ነው የሚወደው ታማኝም እንደዛው አንዱ ልጂ የጥልውን ወርቅም ሸልመዋለች ለታማኝ ነገር የሮማን ወንድም መስፍን በዙ የተበለሰው ዲሲ ሚቀመጥ ታማኝን ሲያዋርደው ሲዘልፈው ነው ምሰማው ይኤ ከምን የመጣ ነው
good
ሆድ ይፍጀው የተባለበት ግዜ ምን ተገኝቶ ይሆን? ፍቃደኛ ከሆነች?
እዩያት ስትናፍቀኝ ነበረ
Wow!!
ፀዲዪ ትጫወቻለሽ! አንዳንድ ነገሮች..
አባከሀ ዮ ኒ የ ፊ ርማዬ አለሙ ቤ ተ ስብን ፈ ል ግ ዮ ኒ እባ ክህ
የጥላሁን ቤተሰቦች የተደባቀ/የተሸፋፈነ ይመስላል በተለይም ስለ ልጆቹ ለምን በደንብ አይቀርብም ? እኝህ ባለቤቱ ብዙም መናገር የማይፈልጉ ይመስላል ወይም አያውቁም ።ምንድነው ነገሩ ?
Yes my dear there is a lotof secret things.
That is there personal life
Mikniatum Silalfelegu
EBS እባካችሁ ታማኝን ሸልሙት አቅርቡት ሰይፉም Please ❤❤❤
ታማኝን 😂😂😂
ጥላሁን ጥላሁን ነው።
የጥላሁን ቅርፅ የሰራበትን ሙሉ ክፍያውን አልከፈልሽም ስራውን ብርሀኑ ቀየርሽ
There are many people among them my husband late Mesfin sat on the ground and asked all house boys an girls friends to cry together
ዮኒ የፕሮግራሙ ህይወት ነህ።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Mr Ahoulu placide tastawishalech!??
እየተሰራ ያልሽውን ሌላ ይሆናል የሰው ስራ ለሰው መስጠት
Brother, you so naive mentioning Tamagne's name. The two don't get along each other 😂
የሄኛው ምስል የጥላሁን ቅርፅ ብርሀኑ የሰራው አይደለም የቀራፂ ብዙነህ ነው አስተካክሉ ተሳስታቹሀል
Yoni yachin equan tewat ante mirt gazetegna nek zare azenkub sataye mawerat jemerek kaza yalew totale aleferesem ale alke addis abeba mezire tetekale malet new keferese sint gizew tesasetachu soteyawanem asasatachuat lemanegnahum hedek mayet techelalek
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ቡናጠጡቦርድ፹፬፻፹፫
Er wishet Bizuye Ethiopia nw yarefechiw.Wey mezelabed?🤣🤣🤣
Total fersalecg
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ፋሲልተስፋ
th-cam.com/video/UUvaZji1f8k/w-d-xo.htmlsi=vHhudXHiUqV2bF8G
ሮሚዬ የኦልድኤርፖርት የሠፈሬ ዕንቁ ስላየሁሸ ደስ ብሎኛል❤❤❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐
ወ/ሮ ሮማን ዘናጭና ምርጥ ሴትናት ለመዘነጥ አዲስ አደለችም መቼነውግን እንዳንድ የኢቢኢስ ጋዜጠኞች አነጋገራችሁን የምታስተካክሉት በተለይ ፀጊ ትንሽ ትንፋሽ ወሰድ አረገሽ አስብ አርገሽ ብጠይቂ ጥሩነው የማይመጥን ጥያቂሽ ጀማሪ ያስመስልሻል የምንወደውን ጥልሽን ባሌባት እንግዳ በማረጋቹ ግን እናመሰግናለን
ሮማን የምወደው ᎀዚቀኛ ጥላሁን ባለቤት በመሆንሽ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ክብር ተሰምቶኛል። 🙏🙏🙏
ድሮ ልጆች እያለን አንዲህ እያልን እንገጥም ነበር . . .
አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ
ከዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሠሠ ።
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ኬኬዎች blessed 🙏🙏🙏🙏
ወሮ ሮማን እድለኛ ሴት ጎበዝ ጥላሁን ገሠሠ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ!!!
Tileyie betam yemewedew ❤❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👉🏾👆🏾👈🏾
@ር ሩ ትህ ፹ ፰ ፻ ፶ ፪
የጥላሁን ሙዚቃ የምወድሽ ፍቅሬ
ጠርቆ ማሠቢያ እያለን አዕምሮ
እንደምን ተሳነን ለማክበር ቀጠሮ
የዘፈነው የሚኖረውን
የሱ ትሆን አትሆን በትክክል አላውቅም መኪናዎ ግን ከአዲስ አበባ ተገዝታ ወደ ጎንደር በታዎቂ የጋራጅ ባለቤት በአቶ ምህፁን የሱ አየነት መኪና አለች ምን አልባት ጎንደር መኪናዎ ታርጋ ካልተቀየረ ማግኝት ይቻላል
ንጉስ እየሱስ ብቻ ነዉ
Jesus is lord 🙏
Jesus is king of kings 🤴
Jesus is ...... .....
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ነው !!በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘፈን ደሞ ጥላሁን ንጉስ ነው።
ዮኒ የጥላሁንን ታርጋ ሶስቱን መኪናዎቹን አስታውስዋለው በእርግጠኝነት
So elegant ❤❤
si élégant - በጣም የምታምር
ድምፃዊ ራሄል ተሬሳን ልትሸልሙአት ይገባል አሳምራ ነው የምትዘፍነው የጥላሁንን ዘፈን ና ቅዳሜን ከሰአት ትቅረብ
❤❤❤❤❤❤butefule mome🙏🙏🙏🙏
ታማኝ በቀለን አቅርብት ፀዲና ዮኒ ናፍቆኛል በጣም የጋሽ ጥላሁን ታሪክ ውብ ነው
እህትወድሞቸ መገኛቸውንተባሩኝ
በመድረክ ላይ ሲዘፍን ለማየት ብዬ አይኔን የሺቦ አጥር የጎዳኝ እስካሁን ጠባሳው አለ፡፡
እትዬ ሮማን አከብርሻለሁ! ሱዳን ነው የተጫወተው ጋሽ ጥላሁን እኮ የኩብርዘበኛው እንቁ!!
Please don’t compare Tamagne with Dr. Tlahune
WowoAgaroo 💪💪💏💏
ታማኝን ስታነሱ የኦነ ነገር ትዝ
አለኝ ይኤም ምንድን ነው
ጥላውን ታማኝን በጣም ነው የሚወደው ታማኝም እንደዛው
አንዱ ልጂ የጥልውን ወርቅም ሸልመዋለች ለታማኝ ነገር
የሮማን ወንድም መስፍን በዙ የተበለ
ሰው ዲሲ ሚቀመጥ
ታማኝን ሲያዋርደው ሲዘልፈው ነው
ምሰማው ይኤ ከምን የመጣ ነው
good
ሆድ ይፍጀው የተባለበት ግዜ ምን ተገኝቶ ይሆን? ፍቃደኛ ከሆነች?
እዩያት ስትናፍቀኝ ነበረ
Wow!!
ፀዲዪ ትጫወቻለሽ! አንዳንድ ነገሮች..
አባከሀ ዮ ኒ የ ፊ ርማዬ አለሙ ቤ ተ ስብን ፈ ል ግ ዮ ኒ እባ ክህ
የጥላሁን ቤተሰቦች የተደባቀ/የተሸፋፈነ ይመስላል በተለይም ስለ ልጆቹ ለምን በደንብ አይቀርብም ? እኝህ ባለቤቱ ብዙም መናገር የማይፈልጉ ይመስላል ወይም አያውቁም ።ምንድነው ነገሩ ?
Yes my dear there is a lotof secret things.
That is there personal life
Mikniatum Silalfelegu
EBS እባካችሁ ታማኝን ሸልሙት አቅርቡት ሰይፉም Please ❤❤❤
ታማኝን 😂😂😂
ጥላሁን ጥላሁን ነው።
የጥላሁን ቅርፅ የሰራበትን ሙሉ ክፍያውን አልከፈልሽም ስራውን ብርሀኑ ቀየርሽ
There are many people among them my husband late Mesfin sat on the ground and asked all house boys an girls friends to cry together
ዮኒ የፕሮግራሙ ህይወት ነህ።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Mr Ahoulu placide tastawishalech!??
እየተሰራ ያልሽውን ሌላ ይሆናል የሰው ስራ ለሰው መስጠት
Brother, you so naive mentioning Tamagne's name. The two don't get along each other 😂
የሄኛው ምስል የጥላሁን ቅርፅ ብርሀኑ የሰራው አይደለም የቀራፂ ብዙነህ ነው አስተካክሉ ተሳስታቹሀል
Yoni yachin equan tewat ante mirt gazetegna nek zare azenkub sataye mawerat jemerek kaza yalew totale aleferesem ale alke addis abeba mezire tetekale malet new keferese sint gizew tesasetachu soteyawanem asasatachuat lemanegnahum hedek mayet techelalek
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ቡናጠጡቦርድ፹፬፻፹፫
Er wishet Bizuye Ethiopia nw yarefechiw.Wey mezelabed?🤣🤣🤣
Total fersalecg
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ፋሲልተስፋ