Ethiopia - የስምምነቱ ሰነድ ሀሰተኛ ነው ተባለ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ስብሰባ፣ በስምምነቱ አሜሪካ ቅሬታ አነሳች፣ ሸኔ ባለስልጣናትን አግቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 378

  • @isha59932
    @isha59932 2 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ይገርማል እነሱን ማመን ጉም እንደመጨበጥ ነዉ ከጥፋታቼዉ አይማሩም የኛ ህዝብ ምስኪን ነዉ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግኖቻችንን ድል በየተራራዉና ሸለቆዉ ለሚዋደቁት የቁርጥ ቀን ልጆች

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል፣ምናቸው፣ይታመናል፣

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +117

    የኢትዮጵያ ስላምን የምትፈልጉ ብቻ🇪🇹👍

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈታ እንዳው የጨዝ ጨዋታ ትችላለህ?

    • @adonay8399
      @adonay8399 2 ปีที่แล้ว +1

      Wafe yelm shkela feta

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 2 ปีที่แล้ว

      The poll, the Ethiopian people deserve respect and Justice. The rule of law and Justice are one mother for PEACE. Is justice served ! Please , ask the Ethiopian people. Humans love peace !!!

    • @abrahamdemissie3376
      @abrahamdemissie3376 2 ปีที่แล้ว

      Dangnchew Chane is a MOSAD agent doesn’t have any Moral ground to say a word on ETHIOPIA!!!
      Yes, he has say so in ISREAL!!!

    • @hadihadi8620
      @hadihadi8620 2 ปีที่แล้ว

      ​@@saronteshome5249

  • @ነኝየሀይቅዳሯ
    @ነኝየሀይቅዳሯ 2 ปีที่แล้ว +66

    በወልቃይትና በራያ ቀልድ የለም መቸም የአማራነው ካልሆነ የምን ሰላም ነው ስንት ወንድሞቻችን አባቶቻችን ያለቁት ለምን ነበር

    • @tubayusof6524
      @tubayusof6524 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል የባሠ አዘቅጥ ዉሥጥ ትገባለች ኢትዮቢያ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ በእዉነት እዴ የወድሞቻችን አጥት ና ደም ተከፍሎበታል

    • @jo-sf8mc
      @jo-sf8mc 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሆነ አልሆነ ምን አገባን ከመንግስት ጋር ትጨርሳለህ

    • @munayirdawzewdie3114
      @munayirdawzewdie3114 2 ปีที่แล้ว +5

      ለአንድ ከተማ ብዬ ኢትዮጵያ ትውድውም አልልም ግን ወልቃይት ወደ አማራ ክልል እንደሚጠቃለል ተስፋ አለኝ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 2 ปีที่แล้ว +1

      አወስንትወንድሞቻችንንገብረናልስንትደምፈሷልቀልድየለምወላሂ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልቃይትና ራያ ስንት ወንድሙቻቻችን አሳትቶናል ቀልድ የለም አማራ ነው

  • @postegnochutube
    @postegnochutube 2 ปีที่แล้ว +13

    አንቺ እናት ሀገር
    እምዬ ኢትዮጵያ
    ዘላለም ክበሪ
    እናት ኢትዮጵያ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ አገሬ ራያየ እና ወልቃይትን መቸም ቢሆን
    አይወስዷትም ስንት ደም ፈሷን

  • @endrissaid380
    @endrissaid380 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ለምታቀርብልን ግልፅ እና ታማኝ መረጃችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን የህውሃት አመራሮችም ሆነ አባላቴች ከጥፉታቸው መቸም አይማሩም ለማንኛውም ጥቅላይ ሚኒስትሩ ጥንቃቄ የተሞላበት አካሄድ ብሄዱ የተመረጠ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +39

    ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ሀገሬክፉሺን አያሰማኝ🙌🇪🇹💚💛❤

    • @betesaydatube161
      @betesaydatube161 2 ปีที่แล้ว +3

      ኮከብህን ከሰንደቋ ላይ አውጣ...💚💛❤...

    • @mehdi3194
      @mehdi3194 2 ปีที่แล้ว

      @@betesaydatube161 ለምን በእካል አትሞክረውም በአደባባይ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 ปีที่แล้ว

      @@mehdi3194 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!…. ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!!

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 ปีที่แล้ว

      @@mehdi3194 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!…. ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!!

    • @kibrekidusan3017
      @kibrekidusan3017 2 ปีที่แล้ว

      ​ይሕን ሕገመንግሥት ይዞእንዴት ይሆናል ወንጀለኛ የማይጠየቅበት ምንአይነትእርቅይሆናል የሕዝብን ድምጽ ያፈነ ወንጀለኛ ወንጀልእንደሠራይኑር ፍሬአልባ እርቅነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +36

    ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቾ እያሸነፈች ትሻገራለች💚💛❤

    • @tadroschaka7332
      @tadroschaka7332 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ማንን አሸንፍ ኤርትራን ነው ወይስ ሱዳን አይደል ኬንያ ትግራይ ሃገር ናት ማለትሽ ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tadroschaka7332 ዕልልልልልልልል ....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ:ሞይታ Rest in HELL!!!ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???.

    • @tadroschaka7332
      @tadroschaka7332 2 ปีที่แล้ว +1

      @@chuksokadigbo4750 አይዳሓንን ዲካ እሞ ሕጂስ መንዮ ተሳዕሩ ትብል ዘላ ትግራይ ሃገር አይኾነትን ክልል እያ ከመይ ኢላ ከ ትሳዓር መኖም እዮም ሞት ዝፎትው ትብሎም ተጋሩ ቶኾንኻ ካብ ባርነት እወ ሞቶም ይመርጹ ጸላኢና ባርያ ይኹን ባርነት ብባሕሪ ሰጊሮም ዛሃድምዋ አይኮነትን ጠጠው ኢልካ አይግዛአን ኢልካ ትዋጋአ ዳአምበር ትግራይ ንባርነት ትስዕር እምበር ንባርነት አይትቅበልን እዚዮ ካአ አብ ተግባር ሪኢካዮ አለካ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tadroschaka7332 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!…. ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!!

    • @tadroschaka7332
      @tadroschaka7332 2 ปีที่แล้ว

      @@chuksokadigbo4750 አምባእ ዕብድ ከልቢ ናይ ዕብድ ሓሳብ ተመንጩ ዘለኻ ዳአ ንስካ እንዲካ ምሕረት የውርደልኻ እምባዕ እንታይ እዮ እዚ ከሉ ዕብደት ኦኦ ንስካ ካብዞም ሐደሸቲ ተከተልቲ 666 ኮይንካ አይትትረፍን ኢካ

  • @Healthtal
    @Healthtal 2 ปีที่แล้ว +10

    ለሁሉም ነገር ፈጣሪ መፍትሔ አለው ሀገራችን ሰላም ያርግልን !

  • @shibirubantalem606
    @shibirubantalem606 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ወልቃይትና ራያ የአማራ ብቻ ነው።

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 ปีที่แล้ว +13

    ህውሀት ክደት ስራው ነው ሠራውታችንን እንገዲፍ ሌላውን ተውት 💪💪💪

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልቃይት ጠገዴ እና ሁመራ በሕገ መንግስቱ ሳይሆን በግዳጅ የተካለለ በመሆኑ አወዛጋቢ አጨቃጫቂ ሊሆን አይችልም!በጌ ምድር ሆኖ ይቀጥላል! ምርጫ የለም እዚህ ላይ!
    ወልቃይት አማራ ኘው አበቃ

  • @johngetahun9203
    @johngetahun9203 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ለሁሉም መፍትዬ አለው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃታል!!

  • @teamredx1462
    @teamredx1462 2 ปีที่แล้ว +5

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪብ አይያዝም፡ስለዚህ ጠንቀቅ ማለት ነው።

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳ ድስ አለን ምን ሆነ ምንም ጦርነቱ መቆሙ ሀገር ቤት ላሉት ነሚስኪኑ ህዝብ በውጭ ሀገር ተደላቃችሁ እየኖራችሁ ሰላምን ለምትቃወሙ ልቦና ይስጣችሁ በአስቸጋሪ ግዜ ከጎናችን ለቀማችሁ ሀገራት እናመሰግናለን🇷🇺🇻🇳🇹🇷🇦🇪🇮🇳🇪🇷🇲🇴🙏

    • @danielsten8259
      @danielsten8259 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣 Saudi kemcha jemro?

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስታውቅ ነበረ ተስማሙ ሲባል የማይሖን ነገር ሠላም ላገራችን

  • @Healthtal
    @Healthtal 2 ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሪ የማይናወፅ ሰላም ለሀገራችን ይስጠን!

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሳለኝ ጫኔ እናመሰግናለን ክበርልንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 2 ปีที่แล้ว +21

    ሁሌም ከፍ በይ ኢትዮጵያችን💚💛❤️

  • @Titi-sq6ee
    @Titi-sq6ee 2 ปีที่แล้ว +2

    በመከላከያ ላይ የሰሩትን ግፍ ሲያስታውሱት እየፈሩ ነው መከላከያን የማያምኑት ትጥቃቸው ከምን አስጣላቸው እና ነው ከፈታን ትጥቅ ምን እንሆናለን የሚሉት

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አሜረካተብዬ ስምብይ አህህህህህ ጥል ጥል
    በኛ ጉዳይ እንድህ መሆን

  • @abrhammengiste5120
    @abrhammengiste5120 2 ปีที่แล้ว +8

    ቡዙ ችግሮችን አይተናል.....ከዚህ በኃላ አንችልም........አንተ በቃ በለን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እህህህ ገዳይ አጋዳይ እንደልቡ ይኖራል ንጹሁ አማራ ልጅ ለኢትዮጵያ የሚጮህጀግኖችን እስርቤት ያስገባል ያማል ዘሜን ፍቱልን

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ ማንኛውም ሴራ ካለ፡ እግዚአብሔር እንደጉም ይበትነው፡፡ ቋንቋንቸውንም ይደበላልቀው፡፡ Ethiopia first!!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 ปีที่แล้ว +5

    The poll, ethiopian people deserve respect and Justice.

  • @የራያውፋኖየምስራቁ
    @የራያውፋኖየምስራቁ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃየው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን

  • @נתיהמלך-ה6י
    @נתיהמלך-ה6י 2 ปีที่แล้ว +1

    AMHARA TRARA 🟩🟨🟥🇪🇹

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ይማርህ ብልጽግናና ሕወሓት ምን ልዩነት አላቸው??

  • @tba1987
    @tba1987 2 ปีที่แล้ว +1

    አቅራብ እናመሰግናለን። ነገር ግን የወልቃይት ራያ እና በጦርነቱ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ አካለት ለድርድር መቅረብ ያለበት አጀንዳ መሆን የለበትም። ምክንያቱም አነዚህና መሰል ችግሮች በሀገርቱ ህዝበ ውሳኔና በሀገርቱ ህግ መሠረት ደረጃ በደረጃ መንግስት እርምጃ የምወስድ ልሆን ይገባል።

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

  • @yohannesyohannes350
    @yohannesyohannes350 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥቂት ከዚም ከዚያም የሚቾሁ ሰዎች ብዙሃኑን አይወክሉም ለሀገራችን ሰላም ነው የሚሻለን ችግሩ ያልነካው ነው .....

    • @abdugariy7324
      @abdugariy7324 2 ปีที่แล้ว

      ዋና ሽብርተኛ እንዳንተ አይነት በሽብርና በጦርነት ላይ እንጀራቸው የተመሰረቱ ዩቲዩበሮች ናቸው

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወልቃይት ራያ ጸለምት የአማራ ርስት ነው ። በምንም የማንደራደርበት ርስታችን ነው።።።

  • @yonasfshaye2220
    @yonasfshaye2220 2 ปีที่แล้ว

    እንጅራቹ እንዳይበጠስ የናንተ አሉባልታ እየሰማን ኑራችን እናመሳቅል

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 ปีที่แล้ว +3

    Justice for amhara in walaga

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናት ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርህልን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰሉአለነብይ ሰለለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ከኛነው ነገረኛን አምሽክ ያረብ ያኢላሂ አዋሳጅን አለቃላቂን ነገረኛ ለድሮን ቢስሚላ ሰላም ንግግሩን ያፈረሰ አጀቱይፍረስ አብያችን አብሽር አላህመአክ መሪ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ዱአ አርጉ

  • @የጀግናውልጅ
    @የጀግናውልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ስምምነቱን ሁሉንም ይመለከተኛል ያሉትን ሁሉ ቢያካትት እጅግ መልካም ነበር!!!! ምክንያቱም ችግሩ በፉቅር እንጂ በሕገመንግስቱ ስለማይፈታ። መፍታት ቢቻልማ ኖሮ ለውጥም፣ይህ ሁሉ ጦርነትም ባልነበረ ነበር።

  • @unify9481
    @unify9481 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ደብረ ፅዮን የት ነው?

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነዉ ህዝቡ ግን ጤነኛ ነዉ እና አሁንም እንሞታለን ነዉ እምሉት አረ በእግዚአብሔር ስም በቃንንንንንን ኡፍፍፍ አሁንስ ተመልሰን ኩፉ መስማት ሰለቸን እህህህህ እባክህ ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንፈልጋት

  • @yon6696
    @yon6696 2 ปีที่แล้ว

    ሴናተሮች የኣሜሪክ ስለ እግራቸው ያድርጉ። በኢራቅ እና እፍጋኒስታን ያደረጉት ወንጀል ተጠያቂነታቸው እነሱ ይጠየቁ

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 2 ปีที่แล้ว

    ሰውየው የትግራይ መንግሥት ብሎ ነገር የለም ።

  • @hawa5042
    @hawa5042 2 ปีที่แล้ว +1

    ጁታካልተያዘ፣መቸምሠላምየለምለማዘናጋትነዉ

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 2 ปีที่แล้ว +3

    ከእነዚህ ሰዎች መልካም አይጠበቅም ም/ክ ሰላምን የሚፈልግ ሰዉ ገና ከወዲሁ ያ ሁሉ ሰዉ ሳይጨረስ በተስማሙ ነበር አሁንም አዘናግተዉ የከፋ ነገር ሳያደርሱ በጊዜ መንቃት ያስፈልጋል ከሁሉም የአላህ ፍርድ ይበልጣልና አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ጌታቸው ልክ እንደ ሰነፍ ተማሪ ለመኮረጅ ሲቅለበለብ አላማረኝም ብቻ አላህ በቃ ይበለን

    • @adicho5964
      @adicho5964 2 ปีที่แล้ว

      Kesrute kefetgna wengele
      Betkekel mtyqe albachwe
      Betlye mekelakaya laye yesrute gefe yetyqalu
      Torente qome malte wengele yeserute ayeteyqum malte adelem

  • @temesgendejene870
    @temesgendejene870 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቡላኘ በእዚህ ጦርነት ህወታቸዉ ለአለፈ ምሰኬኖች

  • @አዚዛ-ቈ5ኀ
    @አዚዛ-ቈ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብልፅግና ሽኔን ደጋፊ ሆነው እንጂ ሁለት አመት ሙሉ እዴት ማስቆም አቅቶቸው ነዋሬውን እስኪጨርስ የሚጠበቀው ህዝብ ቅነሳ ለማድረግ ነው እስከመቼ

  • @tigistgenetici9i808
    @tigistgenetici9i808 2 ปีที่แล้ว

    Selam lae Ethiopian🙏🙏🙏

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 2 ปีที่แล้ว

    የተዎደቀው ፋኖ እስርቤት ወዬያኔ ወደ ስልጣን።።

  • @fitsumol5662
    @fitsumol5662 2 ปีที่แล้ว +11

    Mostly, Z’s channel speaks the truth! But, please, go through the document your self so that the news you broadcast depends on what the document really says! One love!

  • @alganeshmedhanie4775
    @alganeshmedhanie4775 2 ปีที่แล้ว +2

    Ye Eritrea segat ashebari Tplf now Tplf disarm kehone Eritrea wediyaw tiwetalech 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት አራያ ወደ አማራ ክልል ካልተካተተ ሰላም ሊኖር አይችልም ምክንያቱም ለነፃነት ሲባል ቡዙ መሰዋት የተከፈለበት ነዉ አቦቶቻችን ወንድሞቻችን አተናል ለነፃነት ስንል አሀንም የባሰ ችግር እንዳይመጣ ከአሁን መታሰብ አለበት ።

  • @waskan8989
    @waskan8989 2 ปีที่แล้ว

    ከለቁ ቡሃላ ድርድር ያልቃሎ ቡሃላ ግቡ ይባላሉ ምንጉድ ነወ ሰዉ እኮናቼዉ እር ፈጣሬን ፍሩ

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁልጊዜ የምጠይቀው "ፈታ daily”የሚባለው ለኢትዮጵያ የሚሰራ ሳይሆን አቃቅር በማውጣት የተጣመመ ሐሳብ ሲያቀርብ እንደኖረ አእቃለሁ: አሁንም አልተወም::

  • @bisettaye4421
    @bisettaye4421 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈታዎች እናንተን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ዛሬ መጣሁ❤❤

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የአማራ ታሪካዊ ርስቶችን አስረክበሽ በሰላም እኖራለሁ ብሎ ማሰብ ጅልነት ነው ለጊዜው ሊመስል ይችላል ግን ከወ በቀስ ሀገሪቱን ማፍረስ ነው ከአሁን በሃላ የአማራ አዲሱ ትውልድ በአማራነቱ አይደራደርም

  • @dawitalemayehu8663
    @dawitalemayehu8663 2 ปีที่แล้ว

    Selam le hagerachn le Ethiopia

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ የሚያስቆማት አንድም ምድራዊ ሃይል አይኖርም: ሃይሏም ጉልበቷም ፈጣሪዋ እግዚአብሄር ነውና።

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ !!

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 ปีที่แล้ว

    እኔመቼም አላምናቸውም እነሱን ማራምን. መቼም አብሮቸው የኖሩትን ምስኪኖ ወድሞቼን መከላከያን ያረዱ ሊታመኑ መግስትግን ቢጠነቀቅ እዳይገሉት::

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራቺን ይሁን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏

  • @Favor3
    @Favor3 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you God for peace.

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 ปีที่แล้ว

    ፈርማዋታል ምንም አያመጡም እውነት ምንግዜም እውነት ነው እንቢ ካለ መከላከያ በሚገባው ቋንቋ ያናግርልኛል ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬሥ ምንም አልገባንም አላህ ሠላም ያውርድልን እጂ ሸኔ የሚባል ጪገራም ምነው ዝም ተባሉ አረ አቦ ድረሡላቸው አማራ ጨፍጭፈው ጨረሧቸው

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሬ ይገርማል ብቻ ስምምነቱ ሀሰት ሆኖ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሰላም በማይፈልጉ እጅ ጠምዛዦች ተጠምዝዞ ነው የሚል እምነት አለኝ!

  • @abrhammengiste5120
    @abrhammengiste5120 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ኃላ የሄድነዉ 30 አመት ወደ ፊት 10 አመት ቡንሄዱበት ኖሮ........ግን አሁንም ሰላም

  • @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ
    @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ 2 ปีที่แล้ว

    በራያና በወልቃይት ቀልድ የለም ለምን ይህን ሁሉ መከራ ተከፈለ ስለዚህ በነዚህ ላይ እንዳትቀልዱ

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 2 ปีที่แล้ว +1

    ራያና ወልቃይት ብዙ መሰዋት ተከፍሎበታል እናም የበለጠ ጦርነት እዳይመጣ እፈራለሁ😢😢

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤amaraye maneneme edasema deberekine kemegizewome belaye tebeki!!!

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎጠኝነት እኮ እዉር ጦርነቱ የኢትዮጵያ ነዉ እንጅ የአማራ አይደለም ሀሰተኛ ዶክተር ይዞ አገር ያመሳሉ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 2 ปีที่แล้ว

    ማሳለጥ የጁንታ ቋንቋ ነው ❌️ ማቀላጠፍ ተብሎ ይታረም 🙏

  • @zowizuku
    @zowizuku 2 ปีที่แล้ว

    ከህወሀት መንግስት ጋር ሳይሆን ከህወሀት ጋር ብቻ ማለቱ ይበቃል።

  • @mmhh4604
    @mmhh4604 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሁኖነዉተሎየማደረሰኜ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልወጀለኝመጠየቅአለበት💚💛❤

  • @lovesara9771
    @lovesara9771 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘሜ አይፈታም ወይ

  • @tubayusof6524
    @tubayusof6524 2 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይት እና እራያ ለባለቤቶቹ የማይፀድቅ ከሆነ ኢትዮጺያ እንደሊቢያ ትፈርሣለች እመኑኝ

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว

      ገላሽ ይፍረስ እንከዋን አንች አሸባሪው ወያኔም አልተሳካለት ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚል አማራ አይቼም አላውቅም

    • @bassalrahma3862
      @bassalrahma3862 2 ปีที่แล้ว

      @@Mimi-ex4si ምን ይቀራል ታዳ ራያና ወልቃይት ብዙ መሰዋእት ተከፍሏል ቦቻ አይገልፀዉም

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 2 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት ከወያኔ በፊት በጎንደር ሥር ነበረችና የወያኔ ሕገ መንግሥት አይመለከተውም !!!!

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว

    የድሮ አመራሮች እነ አብርሀ ደስታ ና ሙሉ ነጋ ሁሌን ነገር የቀለበሱትንእንደገን ? ብልጥ አንዴ ይሳሳታል ሁለተኛ ከተሳሳተ....?

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebacachw selam yadrglen 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ 2 ปีที่แล้ว

    ዋነኛዉ በነብስ ማጥፋት የሚጠቀዉ ማነዉ ነዉ ሁሉም ተጠያቁ ናቸዉ

  • @elbetelmulat5818
    @elbetelmulat5818 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የሚገርመኝ ዝም ብሎ ግርግር መፍጠር ምንም አያደርግልንም ከምንም ነገር በላይ ሃገር / ኢትዮጵያ ሃገራችን ትቀድማለች ሁሉም ነገር ሊኖር የሚችለው ሃገራችን ሰላም ስትሆን ብቻ ነው
    የአንዳንድ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ፈጽሞ የአገር ሰላምና አንድነት የማያስደስታቸው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ አይነት ነገር ነው

  • @mdadam4668
    @mdadam4668 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ

  • @ኢሥላምነዉሂወቴ
    @ኢሥላምነዉሂወቴ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንንሰላምአርግልን

  • @mesraketadela5606
    @mesraketadela5606 2 ปีที่แล้ว

    የስምምነት ምን እደሆነ ማወቅ አለብ ለኢትዮጵያ ህዝብ በግጽ መነገር አለበት ማብራራ እፈልጋለን ሁለት ቁማተኞች በምን አደተስማሙ ማወቅ አለብን ድራማው እንዴት እዳበቃ ማወቅ አለብን

  • @EthiopiaTodayOfficial777
    @EthiopiaTodayOfficial777 2 ปีที่แล้ว

    Great video

  • @amakid7683
    @amakid7683 2 ปีที่แล้ว +2

    Correct your title don’t make ambiguous words

  • @genetworku1856
    @genetworku1856 2 ปีที่แล้ว

    ኤት ሐገሪ ለዘላለም ንሪልኝ

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 2 ปีที่แล้ว

    Kifu lemimegut ayesakalachew selam le Ethiopia yhun

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 ปีที่แล้ว

    አማራ አማራ የሚለውን አስመሳይ ጯሂ ምከሩልኝ ወይ እሰሩልኝ ።
    ሌላ የደም ግብር ነጋዴዎች ናቸው ።

  • @uisneisneje8106
    @uisneisneje8106 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግርም እሚለኝ የአሜሪካ ነገር እደ እርጎ ዝንብ ዘሎ ጥልቅ ማለት

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 2 ปีที่แล้ว

      በድርድሩ የተሸነፋት እነሱ ናቸው! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከመንጋጋቸዉ አስጥሏል!! እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 2 ปีที่แล้ว +1

    የህወሃት መንግስት ብለህ አታቅርብ ህወሃት መንግስት አይድለም አልነበረምም

  • @sofitame6820
    @sofitame6820 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽቀላ እንዳይቋረጥባችሁ ወሬ ትቀራምታላቹ ለህዝቡም ለመንግስትም አንድ ሳምንት ግዜ ስጡት

  • @algh2751
    @algh2751 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣የኔም፣ጥያቄነው፣እኔየምፈራው፣እንደስበሃት፣ነጋ፣መሃል፣አዲስ፣አበባ፣እንዳያስቀምጣቸውነው፣አብይ፣አያፍርም፣አራትኪሎ፣ፓርላማ፣ማስገባቱ፣የማይቀርነው፣ከብት፣የሆነ፣መንግስት፣መገላገያውን፣ያምጣልን።

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 ปีที่แล้ว

    ድርድሩ በዘር አይደለም፡፡ ድርድሩ አንድ አደገኛ ቦዘኔ ከወያኔ ጋር ነው፡፡ ስለዚህ አማራ አማራ እያላችሁ አትንገታገቱ፡፡

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ሰዎችን ግን ምን ተምረው ነው ዶ/ር የተባሉት!? 😀😀😀😀🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 ปีที่แล้ว +2

    አለቀም ደቀቀም ሰላም ነው እምንፈልገው

  • @fitsumgerber2027
    @fitsumgerber2027 2 ปีที่แล้ว +2

    Tplf has to apologize to the Ethiopian people, for thé attrocities and massacres caused on the federal Armies 2 years a ago which was the root of the 2 years distruction war!

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 ปีที่แล้ว +6

    by hook or by crook Raya And welkait Tegede Belongs the one who born before weyne Established .