No doubt and question about that. This brilliant and gallant leader, Abichu very well knows the beginning and end of all projects mostly big and small which himself has crafted for the good and even excellence of his beloved country and people but unfortunately he has been the least understood leader in front of his people & country fellow men. This is what all Ethiopians should ask themselves and correct it in time. Let peace prevail all over Ethiopia and for that matter the world,Let wisdom& prosperity outwit poverty, ignorance and all forms of underdevelopment, Let Allah/GOD bless our people, Abichu and our country.
Yes let him build it I have a sin and lots of people that they don’t like their on country So they are always will be against to a good things for our country let’s go forward with our Prime Minister Dr Abiy Ahmed
አብቶ የኛጀግና ቆራጥ በርታ ስለበለጥካቸወ ያለቅሣሉ ምድረ ሠላሣ አመት የተቀመጡበት ማፅዳት ያልቻሉ መሪዮች
አበተችን ፈጠሪ ከጎን ይሁን ምን ነው ሺ አመት ንገስ!!!!!!
Dr Abey move forward,you are our great leader,we support you.
የኔ ጀግና ምን ቢያረጉህ አንተን ከልማት ከእድገት ሊያስቆሙህ አልቻሉም ጌታ ብርታቱና ብልሀቱን ይስጥህ ግን ህዝቧንም አትርሳ
አብቹ ምንም ይስራ እሱ መልካም ሀሳብ ነው ያለው ለኢትዮጵያ እንኩዋን ቤተመንግስት ምንም ይስራ እግዚአብሔር ይርዳው ።
🤣🤣🤣የደም ማስገበሪያ ቤተመንግስት 🤮🤮
ኢትዮጵያን ይበልጥ ለማተለቅ እና የሀገሪቱን የምጣኔ ሀብት የሚያሳድግ እስከሆነ ድረስ እንደውም ይበልጥ ሊደገፍ ይገባል ይህንንም በኑሮ ውድነት ላይ በመዝመት ይበልጥ ስኬታማ የምንሆንበትን ዕድል እንደሚመጣ አልጠራጠርም የሀገሬ ሕዝብ የሚኮራበት ኢትዮጵያም የምትበለፅግበት እንደሚሆን አምናለሁኝ❤🥰
Yes 👍
ኸረባክህ አንተስ ጎበዝ ነህ
ውሾች ይጮኻሉ ግመሎች መጓዛቸውን ይቀጥላል አብቹ በርቱ 😍
😏😏
@@mekdesbeyene8372 🐏
100% መቀጠል አለበት ብር ከህዝብ አልተወሰደም ሲያልቅ ሳይሆን አሁን አመሰግናለሁ
ታድያ ከማን ኪስ ነው፥፥ ኢምባሲ ይሁን ግብረሰናይ የሚለግሰት በኢትዬጵያ ስም ስለሆነ የህዝብ ገንዘብ መሆኑን አትርሳ
@@benjami4359 ድርሻዬን ብለህ እንዳትጠይቅ
በነካ እጆ ለአዲስ አበባ ብር ለምነው ኮንዶምንየም ስሩለት
አይዞህ ሁሌም ከጎንህ ነኝ!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሕ ።
Dr Aby is one of the best leader we have please give him a chance to develop the country just keep pray for all this is what they need our leaders 🙏
አበይ እኮ የሚሰራውንም ሆነ የሚያሰበው በእድገት በለውጥ አና በብልጽግና ላይ የተመሠረተ ነው። እግዚአብሔር ብርክ። አርጎ ይባርክኽ
ከየት አባቱ አመጣው
🤮🤮🤮
ፍትህ በደራ ለሚሞቱት ንፁሀን ፍትህ ፍትህ
❤❤❤❤
በረታልን ጀግናው መሪያችን 🇪🇹💪
Great job prime Minister Abechu, Make Ethiopia Great again.
ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ የሁን
አብያችን በጭራሽ አልተቆጣም ተረጋግቶ ኢትዮጵያን በሚመጥን ባህላዊ ጨዋነት እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ እጹብ ድንቅ የሆነ ማብራሪያና አጥጋቢ መልስ ሰጥተዋል በመልሱም ኮርተናል፣በተለይ ለሽግግር ናፋቂዎች
አሊ ሲራጅ
🤮🤮🤮🤮
ስለቤተመንግሥትነቱ እንጂ የሳተላይት ከተማ እንደሚሆን ስላልተነገረ ቅሬታን ፈጥሮ ነበር ይህ ግን ለሃገር ክብር ኩራትና ሃይልን ያካተተ ስለሆን እግዚአብሄር ህልሙን ዕውን ያድርግለት! አሜን!
🍀🍀🙏🙏🌺🌺
That’s wonderful news congratulations Dr Abiy keep it up great leadership 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💚💛❤️
አቤት መሪ ብሎ ዝም ማንም ይንጫጫ ቀልድ አቁሙ እስከዛሬ የተቀለደባት አገሬን እኛ አለንልሽ ያሏት ይመስላል ጠቅላዩ ተባረክል❤
ሀሳብ አስተያየት የምትጠይቀው ምን ለማምጣት ነው ምስኪን
Viva Ethiopia
እትዮጵያ ችግርና ወሬ ንዉ ወደሀላ ያስቀረን ጠላት እፈር እናሸንፋለን፣፣፣፣፣
ችግራችን ቤተ መንግሥት ሳይሆን የአገረ መንግሥቱ አደረጃጀት ነው።
አብቹን በነካካእጅህ፣የወያኔን፣ትቢት ጎማ እዳስተንፈስከው፣ኦንግሸኔ የሚባል የዝጀሮ ስብስብ ድሮኗን ላክና ጠራርገህ አሳርፈን ያገራችንን ሰላም አረጋግጥልን፣ብልልን (ፈታደይ) መልክቴን አድርስልኝ፣ፈታዬ😃
ደግ ብለሃል። እስኪ እነሱም ላይ ጉልቤውን ያሳይ😊
@@andromedacassiopiea እኮ 😀
5 የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፤ የኃጥኣን ምክር ግን ተንኰል ነው።
6 የኃጥኣን ቃል ደምን ለማፍሰስ ትሸምቃለች፤ የቅኖች አፍ ግን ይታደጋቸዋል።
7 ኀጥኣን ይገለበጣሉ፥ ደግሞም አይገኙም፤ የጻድቃን ቤት ግን ጸንቶ ይኖራል።
8 ሰው በጥበቡ ይመሰገናል፤ ልቡ ጠማማ የሆነ ሰው ግን ይናቃል።
Ara ine maxiche indalxargish
300 yewelega netsuhan zegoch eyemote drone lakbtlaleh😡
በጣም ደስ ይላል ግን እረሃብ እና ስራ አጡስ ምን ሊደረግ ነው።
ግንባታው እስኪጠናቀቅ ቢያንስ ለአስር አመታት ከአስር ሺህ ላላነሰ ስራ አጥ ስየስራ መስክ ይከፍታል። ሲጠናቀቅ ደግሞ ከሃያ ሺህ ሕዝብ በላይ ቋሚና ጊዜያዊ ስራ ያገኛል። በድንኳን አስቀምጦ ከመቀለብ እያለሙ ቢመገቡ አይሻልም ?
ንጉስ ሌላ ንጉስ ባስገነባው ቤተመንግስ ውስጥ ስረወ መንግስቱን አያደርግም ነውር ነው።
በረታ ንግስናህን አሳይ ።
GOOD JOB THANKW DR PRIME MINISTER ABIY AHMED.
Ma sha Allah.....Well done Ethiopian
ፍትህ ለወለጋ ፍትህ 😭😭
ጉሮሮአችን እስኪሰነጠቅ ፍትህ ፍትህ እንላለን ግን የሚሰማን ሰው ጠፋ። ምን እናድርግ?
Iwunat fitihn misama xafa qal Bicha honoo qarra
ጥንብ ወያኔ
ሠላም ለሃገሬ ኢትዮጲያ
ልክ አደረገ እሰይ
እባክህ የኢቶጲያ ህዝብ አቢቹን እንከተልና ወደ እድገት እንጎዝ
Lemno hagerun yemyalema meri tebarkachehu
ኧረ መጀመሪያ አገሪቱን ከኑሮ ውድነት አውጧት
Viva pm. Keep up the good works
ፍትህ ለወለጋ አማራ
አበቾ ጀግና ነውኮ
መብቱ ነው ይስራ .... በርታ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ
እረ በጣም ኣሪፍ ነው እኛም እናግዛለን በጣም የሚደገፍ ነው
የተሻለ ሀገርና የተሻለ ከተማ ባለቤት ለመሆን
I saport my dear pm Dr Abiy Ahmed ❤
Dr. Abiy yewnt merrye God bless you we love you
Des sil! Vision + hard work ...
ጠቅላዩ ጥያቄ ሲጠየቁ መቆጣት ለምን አስፈለገ ደግሞ ገንዘቡን ለምነንነው ያመጣነው የሚሉት እርሳቸው እኮ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ ናቸው ለምነው ቢያመጡም መታውቅ ያለበት በኢትዮጵያ ስም ነው የለመኑት እንጂ በራሳቸው ስም አይደለም ስለዚህ የህዝብ ተወካዮችን አያገባችሁ ማለት ተገቢ አይደለም
ይገባል ይገነባል እንደጉድ ችግር የለም ይሁን ብያለሁ እናቴ ትሙት
Good job Abechu.
አፄ ምኒልክ የሰሩት ቤተመንግስት ለታሪክ ይቀመጥ አሁን ያለንበትን ክፍለዘመን የሚመጥን ቤተመንግስት ቢገነባ ምን ችግር አለው ?
ለምን 1ትርሊየን የኢትዮጵያ ብር አያወጣ ምን ችግር አለው ደግሞ ለአብያችን ይሄ ሲያንሰዉ ነው ደግሞ ለኢትዮጵያ ጥቅም አስቦ ነው ጠቅላይ ሚኒስትራችን አላህ ይጠብቅልን
በአንተ ቤት በቃ አወራ ልብ ውልቅ ብሏል🤭🤭
አሽቃባጭ
ምነው ሀገሩ የኔ ብቻ ነው አለ ጠቅላዩ
እኔ የጠቅላይ ሚንስትሩ ነገር እህዉ 5 አመት ምኑም ሳይገባይ
በርታ በርታ ዶክተር አብይ የምን ማቆም ነው ኢትዮጵያ ወደ ፊት መቆም የሚፈልግ እራሱ ይቁም
When he talked about farm they said a lot of negativity now this
በጠቅላይ ሚኒስትሩ እምነት አለኝ የሚያደርገው ሁሉ በምክንያት ነው ተዉት ይስራ
ይመቸው ውድ የሆነ ዕንቁ እጅግ ከፍ ያለ መንገድ ላይ መጓዝ ነው ።
ገለቶማ፡ከበጀሜ
ህዝብ እያረዱ ቤተመግስት መገባት የት ያደረሳል አማራን አረዶና አዋረዶ ዘረፎ በሰላም መኖረ ከተቻለ እናያለን
አብቹ ጀግና ነው ሳርቶ ያሳያል አግዚአብሔር ይርዳው 😍😍😍😍😍😍😍😍ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ
ሰወ በላ 🤮
የሚገርመው አዲስ ቤተመንግስት አሁን መገንባት ያስፈልጋል ወይ ?በአማራ በትግራይ በኦሮሞ የተፈናቀሉ በአማራ በትግራይ እንዲሁትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች ሌሎችም ተሞችም ወድሟል ተልምኖም ቢሆን ይህንን ካስተካከሉ በኃላ ካስፈለገም በኃላ መስራት አይቻልም? መጀመሪያ ኢኮኖሚውን ማስተካከል አይቻልም ሰላምን ማረጋጋት አይቻልም ምንስ የኢኮኖሚ ምንጭ ሊሆን ነው?
ዛሬ ነው እንዴ ሰው መራብ መቸገር መፈናቀል የጀመረው ነው ወይስ ዘላለሟን ወደዋላ እንድትሄድ ነው ምትፈልጉት ደፋርና ጭስ መውጪ አያጣም ደሞ ሀበሻ ጥጋብ እንጂ ማይችለው ረሀብ ቤተሰቡ ነው
I support Abiy ,because he works for his cantry.
No doubt and question about that. This brilliant and gallant leader, Abichu very well knows the beginning and end of all projects mostly big and small which himself has crafted for the good and even excellence of his beloved country and people but unfortunately he has been the least understood leader in front of his people & country fellow men. This is what all Ethiopians should ask themselves and correct it in time. Let peace prevail all over Ethiopia and for that matter the world,Let wisdom& prosperity outwit poverty, ignorance and all forms of underdevelopment, Let Allah/GOD bless our people, Abichu and our country.
You are a gold lion of Ethiopia go a head our beloved prime minister
የአገሪቱ መዋዕለ ንዋይ እስካልተጠቀመ ድረስ በጣም ሃሣብ ነው እላለሁ
ጠቅላዩ እንዲያው አብዷል ይህን ያህል ታሪክ ሚገነባ አዲሱ ቤተ መንግስት
አርዕስት ስስማ የእውነት ማህይምነት ብዬ ነበር ግን በልመና ገንዘብ የሚገናባ ለሀገርም ገቢ መሆኑን ሳቅ ይቅርታ ጠየኩ ስለዚህ ጦርነቱንም ሆነ ልማቱን ጎን ለጎን ይህድ እላለሁ
ይስራ የስራ ሰው ነዉ እውነት
ምንሚስጢር አለው።
ምነዉ ወያኔ 400 ቢሊየን አይደለም ኢትዮጵያን ውጦ አልተፋም ብሎ እየተቀጠቀጠ ነው እኮ ኢትዮድያን ለሚወልድ ፕሮጀክት ምነው እንዲህ አስጨነቃችሁ? ጠቅላያችን ኪሱ አይከተው ሀብቱ ለኢትዮጵያ ነው መቼም ማመስገን ስለማንወድ እንጂ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አብያችን ተባረክ።
አሁን ቤተ መንግሥት አያስፍልግም ።ለምን ስንት የተርባ እያል እግዚአብሔር ያንሳህ
አሚባሲዎች አፋችሁን ዝጉ ምን አግብቶቸው ነው
እነሱ እያንዳንዱ ኢንባሲ ይህን ሁሉ መሪት ይዞ
እደልቡ የፈነጭበታል በየሀገሩ ያሉ ኢንባሲዎች
የበሪ ግንባር የየምታክል ወይም አፖርተማ ነው
የሚሰጠው ታድያ ይብቃቸው ይህን ሁሉ መሪት
ይዘው አሁን ሀገር ሊለማ ነው ሲባሉ የሚያግሮመርሙት በቃችሁ ብለናል አታጎርሙ
በሀገራችን የፈለግነው ማረግ ይችላል
ማንም አያስቆምም ምቀኛ ሁላ ከድሀ ሀገር ይሁላ ገንዘብ ያሰቡልን አይመስልም ስለሚፈሩን ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ አባይንም ገድበናል በተባበረ ክንድ አምላካችን ይረዳናል እኛም እንሰራለን ዶክተር አብይ ከሚያስገነቡት ቤተመንግስት ዉስጥ መኖሪያ ቤትም አለዉ ስትል ደስ አለኝ አንዱን መኖሪያቤ ለኔ ቢያረገዉ ብዬ ተመኘሁ ገብቼ ስኖር የሚታየዉ ላይክ ያርገኝ
ምንም ችግር የለምና ብይስራ ተውት
Good job I will come by new idea to
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌ በልመና መቸነው ከልመና የምንወጣ ጠቅላዩ ኦኮ ህጻን ናቸው አይገባቸውሞ ህጻን ልጅ ያየውን ሁሉ አድርጉልኝ ነው የሚለው አያገናዝብም መብለጭለጭ ብቻ ነው የሚወደው ይገርማል መቸ ይሆን ነፍስ የሚያውቀው የኦቲዝም ህመም እንዳለበት ቀረ ያሳዝናል
አይይይ ጦቢያ ምኑ ላይ ጣለሽ!?😥
ይገንባ ገንዘቡን ካገኘ።ጥሩ። ግን የኢትዮጵያን ህዝቦች እያስራበ እንዳይገነባ ነው እዳው ተዚህ ላይ ብቻ ነው መጠቀቅ ያለበት ህዝብ እያስራበ እንዳይገነባ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ስራ ለሚሰራ ተውለት ይስራበት ኣታድናቅፉ ከናንተ ኪስ ኣልወጣም
ጠቅላዩ የመሰራው ያውቃል እንቅፋት ኣትሁኑ
አሻራ ማስቀመጥ አለበት ለትውልድ
Lemcew tewld eda enje asara ayedlm yemsqemtew
የአቢቹ ቤተመንግስት ዋውው ይገባዋል
ቤተክርስቲያን አፍርሰክ ቤተመንግስት አትሰራም አምላከ ጊዬርጊስ አየለ
ይሞታል ሳይገባበት አሲዛለው
ቀደምሽ አንቺ ድፍት በይ
የሳጥናኤል ጎል በ ኢትዮጵያ ኣስታወሰኝ
መሰራቱን አልጠላም ወቅቱን ያልጠበቀ ነው!!!!እኔ እንዲህ አድሪጊያለሁ ለማለት ስለሚፈልግና እይታ ስለሚወድ እነጂ መሰረቱን ጥሎ በሀሳብ ይዞ ሀገር እንደ ሀገር ስትቆም እሱም ባይኖር ሌላ ትውልድና ራዕይ አስቀጣይ ያስቀጥለዋል!!!!አሁን ባለ ሀገሩን አማራ እያፈናቀለና እያስገደለ ያለውን በብልፅግና ውስጥ የመሸጉ ኦነጎችን ያፅዳ እራሱንም ይፈትሽ የንፁሀን ደም በእጁ ላይ አለ ቢሰራውም አይገዛም እግዚያብሄር ይፈርዳል እመኑኝ የአማራና የአፋር እናቶች እንባ መልስ ያገኛል😢😢
የ"ቤተ መንግስቱ" ግንባታ መሬት የተወሰደው ከህዝብ ነው። መሬት ካሳ ያልተከፈላቸው አሉ። በሌላ ዜና ሰምተናል።
ሆኖም ግንባታውን እደግፋለው። በሌሎችም ከተሞች ቢገነባ ጥሩ ነው።
የአሜሪካ የአሁኑ "ነጩ ቤተመንግስት" የተገነባው በችግር ወቅት ነው። እናም የኛም ሀገር ቤተ መንግሥት ቢገነባ በዚህ በቀውጢ ወቅት ችግር የለውም ባይ ነኝ።
ይሄ ጥሩ ስራነው እሱ ቢለቅም ሌላ ምግስት ይመራበታልየኢቶጺያሀብት ነው
That is really great work, to be honest! Our prime minister has my full support on this issue!
ህዝቡን የት ሊያደርሱት ነው አፈናቅለው ጉድ እኮ ነው ለኢሉመናቲ እያመቻቸ ነው ብቻ
ጠቅላዩ ያቀዱት ቆንጆ ሀሳብ ነው ነገ ለሀገራችን ኩራት ለነሱ ደሞ ታሪክ ነው በርግጥ ተለምኖ የመጣ ብር ከሆነ ይቅናቸው።
Ailah yirdaw jegna new yimechew ager wsdad mengst
መሰራቱ አይከፋም የአገር ሀብትና ውበት ነው::
Esu yemnoro erop new enda.
ለኢትዮጵያ ታሪክና ማንነት አዲስ እና ዘመናዊ ቤተመንግስት ያስፈልጋታል ።
እሰየው ያስብላል ።
ነገር ግን በታሪክ እንደኦሮሞ ደግም የራሱ የሆነ ታሪካዊ ቤተመንግስት ገንብቶና ነግሶ ኢትዮጵያን በበላይነት ከመራ ታሪካዊ ዳራው የጎላና ሁልጊዜ ከሚወራው የበታችነት ስሜት ከተከታይነት እና ከአጃቢነት የተላቀቀ ትልቅ ገድል ቋሚ ታሪክም ነው የሚሆነው ።
Ethiopia 🇪🇹 the home of 125 million Need a bigger project
Yes let him build it I have a sin and lots of people that they don’t like their on country So they are always will be against to a good things for our country let’s go forward with our Prime Minister Dr Abiy Ahmed
ምን ይሰራልናል ባሁን ሰአት
የሚሰራው ቤተ መንግስት ገቢ የሚያስገኝና ለአገር ገፅታም አወንታዊ ሚና የሚኖረው እስከሆነ ድረስ እሰየው!የሚደገፍ ድንቅ ስራ ነው ።
እንኳን ለሀገር ጁንታው እንኳ በህዝብ ስም በስምንት ወር ብቻ አንዲ መቶ ቢሊዮን በልቶናል
እንኳን ለልማት ለጦርነት ትሪሊየን ዶላር ይወጣ የለ?
ቤተመንግስት አግንተን ነው ስራ ኣላህ እድም ጤና ይስጥህ እናመስግናልን
የተጀመረው ቤተመንግስት የሚበረታታ ይበል የሚያሰኝ ነው ስራ ሲሰራ የአገር ገጽታ ሲቀየር ደስ የማይላቸው ሁልጊዜ የአለም መጨረሻ ደሀ ሀገር ሆና እንድትቀጥል ለሚፈልጉ ሀይሎች ቦታ መስጠት አይገባም
Ysun hasabe lmrdate gna nene yftari stota nwe😍😍😍😍
My king keep going ❤❤
ይቅነው ላቢቾ ሠዎች አለጉዙትም አላህ የጊዘው