Ethiopia - የትግራይ ዲያስፖራዎች ተቃውሞ ወጡ፣ የትጥቅ መፍታቱ ጉዳይ እያነጋገረ ነው፣ ሽሬና መቀሌ እርዳታ ሊገባ ነው፣ በኦሮሚያ ዳኞች ታሰሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 331

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +42

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደምምም💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +7

    እነዝህ ቺባ የዉጭ እሩዝ ያተገባቸው አግዛብሃር ልቦና ይስጣቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪 ድል ለነዝህ አገሮች

  • @teddyalex2094
    @teddyalex2094 2 ปีที่แล้ว +28

    በመጨው፣ በመንከባለል ምንም አይመጣም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው! ሰላም ለኢትዮጵያ!

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +131

    ይሁን ብለን ነዉ እንጂ ጁንታዉና ቡችሎቹ ሰላም ጠል ናቸዉ።

    • @konjokonjonejat6409
      @konjokonjonejat6409 2 ปีที่แล้ว +5

      Tkikil 👍

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነሺ ማማዬ

    • @Mike-rj7bg
      @Mike-rj7bg 2 ปีที่แล้ว +2

      አንች ግን በየኬዱኩበት ኮሜንት ላይ አላጣሽም🤭

    • @konjokonjonejat6409
      @konjokonjonejat6409 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Mike-rj7bg min agebah

    • @Mike-rj7bg
      @Mike-rj7bg 2 ปีที่แล้ว +1

      @@konjokonjonejat6409 እንችስ ስለ nejat ምን አገባሽ😀

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +22

    መቸም ቢሆን ሰላም አይሰጡም ወገን ከምጊዜውም በላይ ንቃ እራስክን አካባቢህን ማንነትህን ያንተ የሆነን ነገር ሁሉ ጠብቅ አስከብር💚💛❤️🙏

  • @tigistakela4082
    @tigistakela4082 2 ปีที่แล้ว +18

    ግራ ተጋብተው ግራ አጋቡን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እነሱ የተሞላቀቀ ህይወትን እየኖሩ ልጆቻቸውን ጥሩ ትምርት ቤት እያስተማሩ የድሀ ልጅ ሊያስጨርሱ በየአስቫልቱ ይንከባለላሉ ወይ ጥጋብ

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 2 ปีที่แล้ว +13

    ግራም ነፈሰ ቀኝም ነፈሰ ኢትዮጵያ አሸንፋለች ለወደፊትም ታሸንፋለች ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @aass2629
      @aass2629 2 ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ አማራን አባሮያማራን እርስት ለትግሬ ተሰጥቶከሆነ እርቅ አንፈልግም ወሞቱትወንድምእህቶች እናቶች ዴምይፍረድ

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      @@aass2629 ማን ይሠማል

    • @gyuj5527
      @gyuj5527 2 ปีที่แล้ว

      @@birhaneazazh6109 በሰላም አገር መምራት ከፈለገ ይሰማል

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gyuj5527 ርስትህን ተቀምተህ የምን ሰላም ነው?

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gyuj5527 የህወህትን ሕገመንግስታዊ ሠነድ ለማስቀጠልኮ አይደለም የታገልነው?

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +39

    ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ አገሬ ምን ይሻላቸዋን
    እነዚህ ካሰሮች ባካችሁ ተፋቱን ሰላም
    ስጡን ኤጭ

  • @nuradinnuradin3813
    @nuradinnuradin3813 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለም ለሀገርች ሰለም ለህዝበችን ክብር ለጥምር ለጃግና ሰራዊተችን

  • @Abdijemal9
    @Abdijemal9 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ኢትዮጵያች ድል ለመከላከያችን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚያግቱና ንፁሐን ዜጎችን የሚያሰቃዩ የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው

  • @martahailemariam8784
    @martahailemariam8784 2 ปีที่แล้ว +4

    እነሱ እራስ ወዳዶች ናቸው አፈር ያስበላቸው።

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 ปีที่แล้ว +10

    ምድረ ጁንታ በኤርትራውያን ሥም አውሮፓ ገቡና ጠገቡ

    • @sarahaile6842
      @sarahaile6842 2 ปีที่แล้ว

      ይጣራ ቢባል እኮ መቀሌ ነበር የሚወረውሯቸው እድሜ ለኤርትራ ቢሉ ነው የሚሻላቸው

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว +16

    በአሜሪካን ሆነው እዚህ እሳት ከሚጭሩ የትግራይ ለፍዳዳ ዲያስፖራዎች የጫሩትን እሳት እዚህ መተው ቢሞቁት ይሻላል

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 ปีที่แล้ว

    እርዳታው በአፋርና በአማራ ክልል ለተጎዱ ህዝቦችም መከፋፈል አለበት እንዲሁም በወለጋ ለተፈናቀሉ አማራዎችም እኒህ ክልሎች ብዙ ንብረት የወደመበትና ብዙ ህዝብ የተፈናቀለበት ነው !!!

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ እኒህ ሠወች ካልጠፉ ሀገራችን መቸም ሠላም የላትም እመኑኝ ትግሬ የኢትዮጲያ ካንሠር ናት

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 2 ปีที่แล้ว +30

    ጉድ ነው የንጹሀን ደም የጠማቸው ወበዴዎች

    • @ashamekiamekia3016
      @ashamekiamekia3016 2 ปีที่แล้ว

      Most Tigray diaspora the are on drugs the brain 🧠 is not working probably crack heads

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 ปีที่แล้ว +7

    ጉድ እኮነዉ
    እዛ ተዘፍዝፈዉ የድሃልጅ እየያለቅ
    ምን አይነት ፍጡር ናቸዉ በረቢ😐

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ዘንድሮ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ብሎአል ዘፈን ኤፍሬም ታምሩ

  • @dagnachewmulat1296
    @dagnachewmulat1296 2 ปีที่แล้ว +7

    አርባ ምንጭ ሆስፒል ወይንም አግሮ እንዱሰትሪ ቢሆን አይሻልም

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +13

    አህለን እንኳን ደህና መጣህ ግን ምናለበት ዲያስፎራው ተብየ ሁሉ ግንባር ገብተው ቢዋጉ ሀሪፍ ነበር ሲረግፍ ያነየ ይረዳ ነበር የጦርነቱን ክፋት ቦቅቧቃ ሁሏ ውጭ ተቀምጦ መፎከር አደለም 💪💪💪💪🤛👈💚💛❤️🙏🙏

    • @FatmaFatma-nt9zp
      @FatmaFatma-nt9zp 2 ปีที่แล้ว +1

      As wr wb marr poletica ykrlshi allah le fturanochu selam yawordal

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@FatmaFatma-nt9zp ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ማርየ እንደት ነሽ አሚንንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @hailekahsay1168
    @hailekahsay1168 2 ปีที่แล้ว +4

    God Bless the people of Tigray and Ethiopia 💕

  • @dagnachewmulat1296
    @dagnachewmulat1296 2 ปีที่แล้ว +4

    ለጦርነት ትኩረት ይሰጥ ማለት ምን ማለት ነዉ ከሰላም ስምምነት በላይ ምን ይምጣ ነዉ ሰላም ጠል ዲያሰፖራ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 ปีที่แล้ว +6

    ህወሓት ትጥቅ እና ተተኴሽ ከጨረሰ ቆይቷል አሁን ፍታ የተባለው ሱሪውን ነው😂😂😂😂🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ለስልፊያምወጡጥቅምየጎደለችውነውኢትዮጵያፈጠሪአላት።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 ปีที่แล้ว +9

    ተቃወሙ አልተቃወሙ ምን ያመጣሉ

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 ปีที่แล้ว +7

    TDF መከላከያ የሚባል ነገር የለም ሁላቸውም መፍታት አለባቸው

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔ የኢትዮጵያን ሰላም እምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ዘላቂ ያለው ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ሁሌም ሰቆቃ መስማት መሮናል

  • @marcosalemayehu1971
    @marcosalemayehu1971 2 ปีที่แล้ว +10

    የደሀውን ልጅ እያስጨረሱ:እነሱ ልጆቻቸውን ይዘው ይዝናናሉ::አሳፉሪዎች::

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አምላኬ ዲያስፖራዎች እኮ ጤነኞች ናቸው ማለት በጣም ከባድ ነው በፍፁም አይደሉም በርገርና እና ቺዝ ጭንቅላታቸው ተዘግተዋል በእውነት ግን እግዚአብሔር ይፍረዳቸው እውነት እነዚህ አሁን የትግራይ እናቶች እነዚህ ወልደዋል 😭😭😭😭

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +7

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 ปีที่แล้ว +3

    ትጥቅ ሳይፈታ እንዴት እረዳታ ይላክለታል

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 ปีที่แล้ว +8

    የጦርነት ባህላዊ ጨዋታው ወደ ሱስነት ተቀይሮባቸው ነው ሰዎቹ ካበዱ ቆይተዋል

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 2 ปีที่แล้ว

    ሀሳዊ አልወጡም በሀሰት የገነባችኃት ጋለሞታ ሀገር በእውነት ትፈርሳለች ሀሰትን እንደሀገር ተቀብላችሁ የምትኖሩ ሞራል አልባ መርህ የሌላችሁ ነውር ክብር የሆናላችሁ ናችሁ

  • @mesfinbekele6073
    @mesfinbekele6073 2 ปีที่แล้ว +3

    ልቦና ይስጣቸው

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ህዝብ በማንኛውም ሰአት ለጦርነት ዝግጁ ሁን መዘናጋት የለም

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 2 ปีที่แล้ว

    ግራ የተጋቡ አይምሮዋቸውን እግዝያብሔር ይክፈትላቸው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን
    መቸም እና ራያ አላማጣ ራያ ዋጃ ጥሙጋ አደራ ወደ ትግራይ እዳታደሩጉን በቃን በአፍ መፍቻችን ነው እምንማረው

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 2 ปีที่แล้ว +5

    በኢትዮጵያ ምድር የፈሰሰው ደም ቀላል አይደለም ስለዚህ ህዝቡ ደም መለገስ አለብን::

  • @ነኝየሀይቅዳሯ
    @ነኝየሀይቅዳሯ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር እኛስ የአማራ ህዝብ መቸ ተዋጠን የተጨፈጨፍን የተገፈፍን እኛ የታረቁት አብይጋር ታድያ እኛ ምን አገናኘን በወልቃይትና በራያ ምንም ድርድር የለም ካልሆነ የምን ሰላም ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 ปีที่แล้ว +7

    ትዋቸው።ጡርነት።ከቁመ።በብድር።የወስድትመኬና።ከየት።ይከፍሉታል።

  • @ሀባቻናል
    @ሀባቻናል 2 ปีที่แล้ว +6

    በድሕናው ግዜ ውተው ድሀው ልጄ ያስጨርሳሉ

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሁንሰላምይሻለናልብለነውጅይ እነሱንሙጨረስነበር ጭራሽከነሱብሶ ተቃውሞ እባቦች

  • @postegnochutube
    @postegnochutube 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀገራችን ዛሬም ነገም ሁሌም አሸናፊ ናት

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎና!!👍 ኢትዮጵያ የተከፈተበትን የውክልና ጦርነት አሸንፋለች!! ክብር🙏🏽 ለመከላከያ ሰራዊታችን!!
      ✌️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✌️

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 2 ปีที่แล้ว +1

    Dear Feta Daily,
    Please increase your video volume. Hard to hear!

  • @hailemariamgnere8210
    @hailemariamgnere8210 2 ปีที่แล้ว +2

    እርቁን እምቢ ካለ አንበሣዉ መከላከያ ያችን መራራ ፅዋ ያስጒነጨዋል።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 ปีที่แล้ว +3

    የደሃውን ልጅ የሙት ነዉ ተቃውሞው ያሳዝናል

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካ ኬክ እየበላ እኛን ደስጨርስል ወይ ዲያስቦራ,,

  • @shiferawzewdie9977
    @shiferawzewdie9977 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ጁንታዎች የነፃ አውሮፕላን ቲኬት እንሳጣችሁለን መቀሌ እንድታርፋ እንፈቀዳለን ከዚያ ትዋጋላችሁ ስትቀምሱት ያኔ ጦርነት ይቁም ትላላችሁ እዚያ ቁጭ ብላችሁ ማን ይዋጋላችሁ መልሰ እንጠብቃለን !!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว

    የሰላምን ወሬ የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው! Prayers for #tplfdiaspora

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሁሉ ትግሬ ኤርትራዊ ስደተኛ ነኝ እያለ ከዚሁ ከአዲስ አበባ የተሳፈሰረ እንደሆነ ማን ያውቃል ?

  • @leotolustey2611
    @leotolustey2611 2 ปีที่แล้ว +6

    Most of them are asylum seekers. Selam kehone wedehagerachu temelesu silemibalu 😊😊😊😊😊

  • @hlinabelete2855
    @hlinabelete2855 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤

  • @isha59932
    @isha59932 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እንዴት አደረች እምዬ ገባ ገባ በሉ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እኔን የገረመኝ የዳስፖራወቹ ፍላጎት ምንድነዉ ሲያዙ ዋይ ዋይ ሲለቀቁ ለምን እሚሉት ነገር አልተረዳኝም

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ያድርጉ የወዳደቀ በርገር እየበሉ ነው ልባቸው ያበጠው አሁን ወንድ ከሆኑ ትግረይ ኘብተው ይፋለሙ

  • @saronjone340
    @saronjone340 2 ปีที่แล้ว

    የትግራ ዲያስፖራዎች ግን በጣም ነው የሚቀርሙኝ እራስ ወዳዶች ናቸው የራሳቸውነሰ ልጆች በሰለጠነ ሀገር የተሻለ ትምህርት እያስተማሩ የድሀዋ ልጅ ደም እንደ ውሀ ቢፈስ ግድ አይሰጣቸውም ስቃያችው አይሰማቸውም ጀግኖች ከሆኑ ለምን እራሳቸው አይዘምቱም መቼም ቢሆን ሰላም የሚሰጡን አይመስለኝም ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ tdf ይውደም

  • @jemila.youtube2560
    @jemila.youtube2560 2 ปีที่แล้ว

    etihiopia. lezelalmi.selami.tihunilin💚💛❤💪💪💪💚💛❤

  • @dagim_aklilu
    @dagim_aklilu 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጁና ልጅቷ ሲስማማስትስማ
    ደስ ይላታል እማማ 💪💪💪

  • @hamzaaba1235
    @hamzaaba1235 2 ปีที่แล้ว

    #ህወሃት #ከመንግሥት 🇪🇹ጋር ተስማምተዉ #ተቃዉሞ ማሰማት #ለትግራይ ህዝብ መቆም ሳይሆን #ሠላምና መረጋጋት #አለመፈለግ ነዉ!!!

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሃያ ሰባት ዓመት ኢትዮጵያዊያንን ሲቦጠቡጡ የነበረ ነው።አሁንማ ምንም የለም።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    አርዳታው ሁሉንም ያማካለ ይሁን

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዘላቂ ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢሄ ሰውዬ ከቤተመንግስት ጋር ፍቅር ይዞታል ማለት ነው. ።

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk hhhhhhh 😅😅😅😅😁😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @abelpawlos6164
    @abelpawlos6164 2 ปีที่แล้ว +1

    የአርባ ምንጭ አስተዳደር ጉብዝና፣ ካፒታልና የስራ እድል ወደ ከተማህ ለማምጣት በዚህ መንገድ አስተዋይ መሆን ይገባል፣

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 ปีที่แล้ว +3

    ስልጣን፣ሀብት፣ ሹመት ጥጋብ ሁሉም ከስምምነቱ ጋር አብረው መፈረምና መረከብ ነበር።

  • @kiyawolde68
    @kiyawolde68 2 ปีที่แล้ว

    ለምን መተው አይዋጉም የትግራይ ህዝብ እንደነሱ አልደላቸዉም ጦርነት መሮታል ጦርነት በቃንንንንን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እነሡ እርዳታ ለማሥገባትጂ ሠላም አይሠጡንም መቀሌን ካልተቆጣጠሩ

  • @deskiya8126
    @deskiya8126 2 ปีที่แล้ว +5

    እነርሱ ምን ቸገራቸው በሠላም ሀገር በሞቀና በደመቀ ህይወት ውስጥ ይኖራሉ አነርሱ አይዋጉም ፣ አይሞቱም ፣ አይራቡም ፣ አይሰደዱም ፣ አይፈናቀሉም ልጆቻቸው አይዋጉም አይሞቱም ሰለዚህ በዳር ቆሞ እሳት መጫርና በህዝቦች ህይወት ላይ ቁማር መጫወት ሠይጣናዊ ሥራቸው ሰለሆነ አይገርምም

    • @tube-hj2dz
      @tube-hj2dz 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏ሰላም ፈታ ዴይሊ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏q🙏🙏

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምይላሉ ጦርነትይቁምይላሉ ሠላምንግን አያውቋትም!!!በሽታነው!!!ደሀውንከሚያሥጨርሡ ለምንግንባር እይሄድም!ነጩምሠለቸውሀገሩ ላይእንዲህ ቅጥ ያጣ ሠላምሢነሡ!ሀሺሻቸውንእየለበለቡ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነዉ በቃ ትግሬ ሰልፋ እና ደም መቃባት አይሰላቻቸዉም

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ አላህ በቃ በለን

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለጦርነቱም ለመታረዱም ለመፈናቀሉም ለሰላሙም ገፈት ቀማሽ ለሆነው የአማራ ህዝብ 😢😭😭😭😭

  • @nigusu9056
    @nigusu9056 2 ปีที่แล้ว +1

    ድርድሩ ...ማን በአሸናፊነት እንደወጣ የምታውቁት ...ህወሃት ደጋፊዎች ሲያብዱ ነው

  • @fitsumzelalemhawaz3958
    @fitsumzelalemhawaz3958 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናለባቸው ጦርነትን አያቁትም ለምን መተው አይዋጉም ወንድ ከሆኑ ??ጦርነት በርገር ቁጭ ብሎ መግመጥ መሰላቸው ወይ???
    አይ ድንጋይ እራስ ሁላ

  • @etalemahuassefa408
    @etalemahuassefa408 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲመቱ መጮህ ምቱ ሲቆም መጮህ ምንድን ጉድ ናቸው እነዚህ ከቻሉ ትግራይን ጭነው አሜሪካ ይውሰዷ አቦ ፍጥነቱን መቆጣጠር ያቃተው መኪና ይውጣባቸው

  • @dgddte548
    @dgddte548 2 ปีที่แล้ว +1

    የውግያ ዜና የናፈቁ ናቸው

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲያስፖራው የድሀውን ልጅ በጦርነት ሊማግዱ ነው ::

  • @geubsj4824
    @geubsj4824 2 ปีที่แล้ว +2

    እነ ጭር ሲል አንወደም ናቸዉ

  • @makeabersh1622
    @makeabersh1622 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ዲያሥቦራ ለትግራይ ህዝብ ነው ውይሥ ለውያኔ ሠልፍ የሚወጡት የትግራይ ህዝብ በሠላም እንድኖር አይፈልጉም እረባካችሁ ለህዝቡ አሥቡለት

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 2 ปีที่แล้ว

    ምን ፈልጎ ነው?? ጦርነት ወይስ ሰላም ?? ሰላም ለሁሉ የሰው ልጅ እንመኛለን!!

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 2 ปีที่แล้ว

    የኢኮኖሚያ ህዝብ የሚፈልገው መጀመሪያ ዳቦ ነው ቤተ መንግስቱ ከጣጋብ በኇላ

  • @ethiopia2139
    @ethiopia2139 2 ปีที่แล้ว

    ግብፅና የወያኔ ጅራቶች ምን ይለያቸዋል አገሬ ታዛዝነኛለች በማህፀና መርዘኛ እባብ እስከመቼ ተሸክማ ትኖር ይሆን

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲያስፖራው መጀመሪያ ዜግነታቸው ይጠራ!!!! ትግራይ ከሆኑ እስቲ ለአንድ ቀን እንኳን ይዋጉ ወሬና ጩኸት ቀላል ነውና!!!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +10

    Those TPLF terrorists who violets the law should be expelled from U.S🇺🇸

    • @ayalewworkneh9061
      @ayalewworkneh9061 2 ปีที่แล้ว

      All these Tigrians in USA are those who replaced real Eritrian refugees in Ethiopia. Is there any authority eho will examine this story?

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว

    ወልቃይት እና ራያ የአማራ ህዝብ ደም የገበርንባቸው ታሪካዊ ርስቶች ናቸው

  • @jambokunte8735
    @jambokunte8735 2 ปีที่แล้ว +2

    I wish there will be peace but it’s impossible,never trust huwuhat because they dnt care about no one🙈🙈🙈

  • @A-900.
    @A-900. 2 ปีที่แล้ว

    አይ ጁንታ 😠😠ሰላም ካልፈለክ ለብቻህ ሰላም ይንሳህ ፈጣሪ ክፉዎች

  • @rakdath1456
    @rakdath1456 2 ปีที่แล้ว +5

    ደቡብ ፈቅር ነች ቤተመግሰቱ በምገበ ይሰራል እሸአለህ እኛ ደቡባች አብዪን እነወደሌን

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia will immediately need between 20-30 billion dollars to rehabilitate and rebuild the war, drought, coronavirus and locusts detestations.

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ዲያስፖራዎች ለምን መጥተው አይዋጉም?

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ปีที่แล้ว

    ይትግራይ ዲያስፖራዎች ተቃውሞ ወጡ አይባልም
    የትግራይ ዲያስፖራዎች ተንከባለሉ ነው ሚባለው. ።

  • @enatager5048
    @enatager5048 2 ปีที่แล้ว +2

    This is Devil 😈 inside the Diasporas, God please give them peace.

  • @sofiaseid3245
    @sofiaseid3245 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አሰማን

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለበት ህዝብ እየጨረሰ ቤተ መንግስት ይገንባ

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🥰

  • @negalemteshome6535
    @negalemteshome6535 2 ปีที่แล้ว

    ጦርነቱ እንዲቀጥል ሠልፍ የወጡ ለምን ገብተው አይዋጉም?

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደኛ ነኝ በተረፈ አዳምጨ እኮሚታለሁ

  • @mastewalejigu8900
    @mastewalejigu8900 2 ปีที่แล้ว

    ዲያስፖራዎች ዜና መሆን አይችሉም ።የትግራይም ይሁን ሌሎች ዲያስፖራዎች በሃገር ቤት ያሉትን መደገፍ እንጂ እናውቅላችኋለን ማለት አይችሉም ።