I am very heartbroken with the lose of Dawit. I am Eritrean, but I am one of the one who was not only admired his music works but his strong personality.
IT'S VERY SAD. ETHIOPIAN LOST A GOOD PERSON. AND A VERY GOOD SINGER. WE ALL LOVE HIM GOD BLESS YOUR SOUL. I AM SORRY TO THE FAMILY AND FRIENDS. REST IN PEACE. BROTHER FROM ERITREA. USA.
እጅግ በጣም ያሳዝናል።
😭በማርያም ልቤ እንድህ ተሰብሮ አያቅም እንባየን ማስቆም አልቻልኩም የልጅነት ህይወቱ የኔን ህይወት ነው ያሳለፈው በቃ ህይወት እንድህ ነች በቃ ልክ ፈተናወችን አልፈን ጥሩ ነገር ላይ ስንደርስ ሞት በጣም ይከብዳል ደቭየ ነፍስክን በአፀ ገነት ያኑራት
ብጣዕሚ'የ ሐዚነ እዚ ሐወይ ልዑል ፈጣሪ አብ መንግስቲ ሰማይ የእትኻ
ውይ ተውት በቃ ነፍሱ በሰላም ትረፍበት እኔማ ሞቱን ስሰማ የታምራት ደስታ አሟሟት ጋር ተመሳሰለብኝ ወጣት ያለጊዜው ሲሞት ሀዘኑ መሪርነው
ዘፋኞቹ ግን ንሥሀ ሣይገቡ ነፍሡትረፍ የምትሉት ይገርማል
ነፍሰህን ይማር
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለባለቤቱም መፅናናትን ይስጣት
በጣም ያማል ነብሱን ይማረው
ወይ አልቅሼ አልወጣልኝ ቅስሜን ስብር ነዉ ያደረገኝ ስንት መከራ አሳልፎ ሲያልፍለት በአጭር ተቀጨ ወንድሜ ፈጣሪ በቀኙ ያኑርህ የላይኛዉ ቤትህን ያሳምርልህ ነፍስ ይማር 💔💔💔😭መኖር ደከመኝ አሁንስ ኦፍፍፍፍ
ነብስ ይማር ወንድማችን ዳዊት ነጋ😢😢😭
Hahaha ትርጉም ብሎ ዝም
በጣም ያሳዝናን በእውነት ነፍስህ ባፀደገነት ያንራት
ብጣዕሚ ዘሕዝን መንግስተ ሰማይ የዋርሶ ንነብሱ ከይሐሰበላ ከይተነስሔ ናይዛ ዓለም መወዳእታ ከምዚ ክኸዉን ከሎ ዘብኪ አዩ ብምሕረቱ ይቀበሎ የሕዋተይ መንእሰያት ረአዩ ተመሃሩ ንነሳሕ ግዜ ሕማቐ አሎ ደርፊ አየጽድቕንዩ በጃኹም ሄይ ሄይ ግደፋ መስኪናይ ንባዕሉ ዘኽቲሙስ ወድ ኸአ ዓሕሕሕሕ ዓለም ጎደሎ😭😭😭
በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እዉነቱን ፈጣሪ ያወጠዋል😭😭😛
I am very heartbroken with the lose of Dawit. I am Eritrean, but I am one of the one who was not only admired his music works but his strong personality.
እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ አንቺ አለም ዘላለም ሀዘንና ለቅሶ በተለይ በወጣትነት ሞት እጅግ ያሳዝናል ወንድሜ ፍጣሪ ያኛውን ሀገር ያሳምርልህ!!!
ኡፍፍፍፍፍፍ…… በኹለቱም ወገን ያላችሁ በሰው ነፍስ የምትነግዱ እግዚአብሔር ይይላችሁ። 😭😭😭 ወንድሜ ነፍስህ በሰላሙ ቦታ ትረፍ።
IT'S VERY SAD. ETHIOPIAN LOST A GOOD PERSON. AND A VERY GOOD SINGER. WE ALL LOVE HIM GOD BLESS YOUR SOUL. I AM SORRY TO THE FAMILY AND FRIENDS. REST IN PEACE. BROTHER FROM ERITREA. USA.
በጣም ብዙ መስራት የሚችል ወጣት ነበር በጣም ያሳዝናል አስደንጋጭ የሞት ዜና ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ነብስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርህ
ነብስ ይማር ዳዊትየ ምንም ማለት አይቻልም
በትክክል ነፍስይማር ምርጥ ጀግናነበር
ወድሜ ነፋስህ በገነት ያኑራት አይይይ
ነብስህን በገነት ያኑረው
ነብስ ይማር ወንድም በጣም ታሳዝናለኽ
ነብስህን በገነት ያኑርህ በጣም ያሳዝናል
ነብሱን ይማረው ምስኪን እነዚህ የትግራይ ፖለቲከኞች ግን ጤናቸው ከጥቅም ውጪ ሁኗል አጀብ በዚህ አይነት የትግራይ ወጣቶች ምን ይሻላቸዋል 😭😭
No that’s your politicians not Tegaru
@@edenwogayehu3890 true
@@edenwogayehu3890 ተጋሩ እሚባል የፖርቲ ስም የለም ወያኔ ህወሀት እንጂ ተጋሩ እማ ችግርተኛው የማህበረሰቡ መጠሪያ ነው
@@eshetubeyene9557 you mean your society are reach ? Mr. Kefo
@@edenwogayehu3890 መቼስ ኢትዮጲያ ውስጥ እንደትግሬ ማህበረሰብ እረሀብተኛ የለም ሁሌ ጦርነት ድርቅ እርሀብ ብቻ ካሉት ብሄሮች ሁላ ችግርተኛ መሆኑን ልክድ አችልም
ልብ ይሰብራል ነፍሱን በገነት ያኑረው
ያማል ፡ !!!!
ፍጣየ ምን አይነት ጊዜ ላይ ድረስን አቤቱ ማረን
ፈጣሪ ይይላቸው ምን አደረጋቸው ኡፍ ቢኖር ምናለበት 😢😢😢😭
😭😭😭😭🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭
@@ezzoezzo4486 በጣም ያሳዝናል ታሪኩ እራሱ ግፍ ነው የተሰራበት ኡፍ😢😢🥺
😭😭😭😭😭Aye sawe
Hywte fetna nate 🙏
ውድ ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ደስ አለን ዛሬ በተደርገው የቁርኣን ውድድር ልዩ የሆነ ለጥላቶቻችን ደሞ ንደትን ብስጭትን እራስ ምታት የሆነባቸው አልሃምዱሊላህ
Gim yegimzer betk agame dirbay kondaf gibresedom::
በጣም ያሳዝናል አፈሩ ይቅለልህ ወንድም
በጣም ያማል ነፍስ ይማር
የኔ ወንድም ነፍስኸን በቅዱሳን ጎን ያድርግልህ ሕይወት አጭር ናት አይ ለዚህ ነዉ የምንገዳደል😭
There's no other killer then abiy Ahmed in Ethiopia! May the Lord Jesus Comfort his family 👪 and love one!
ነብስ ይማር ለቤተሰቡም መጽናናትን እመኛለሁ
የኔ ጌታ በጣም አሣዝኖኛል ከምር ከጁንታ ጋር የምታያይዙት ሠዎች ግን ፈጣሪ ልብ ይሥጣቹ
ነብስህ በገነት ትኑር
ጁንታ ነው የገደለው ለ ፖሎቲካ ሲል! አንድ የ ጁንታ ግሩፕ አዲስ ኣበባ ዉስጥ ለውስጥ የምቀሳቐስ አለ ዘፋኝ መግደል ልማዳቸው ነው ::
እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
ወንደሜ ነብስ ይማር!
ያሳዝናል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ኡፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ነፍስ ይማር
Dawity hawey alchalkum teqateln bemotek mot mayqer xewa behonem yante gen yelyal wedy yene kertata menew nega setel mot qedemek አህሕሕሕሕሕሕ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
ነፍስ ይማር!!!
ነፍስ ይማር ምት ከኛ ጋር ነው አላህ መጨርሻችነን ያሳምርልን
*_ነፍስ ይማር ኢትዮጵያን እሚወድ አብይም ሆነ ብአዴን ሆነ ህውሀት ቀጥታ ይገላሉ_*
አፈር
ወራዳ መሰሪ ሴረኛ የሀገር ጠንቅ! አንተን ብሎ ሰላም የተዋህዶ ልጅ! አጭበርባሪ
ማንም አልገደለውም ጌታ ነው የገደለው ዳውት ነጋን ዝም ብላችሁ ስም አታጥፉ
Fetari yesetewn nebs sewm yentakal eko
እጅግ በጣም ያሳዝናል
ነብስህ ሰላም ትረፍ
ወንድማቺን ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን 😭😭😭😭💔💔💔💔
ኮሮና ሳይሆን አይቀሮም የሚያጣድፈው ኮሮና ነው ተጠንቀቁ ማክስ ልበሱ ኢትዬጵያዊ ሁሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል
ነፍስ ይማር ውድሜ
ውይ ጌታዬዋ ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር መልካም ሰው እድሜ የለውም ፍፍፍ
የሰዝነል ምክንያቱም ክርስቶስ ግል አደኝ አድርጉ ሰይቀበል መሞቱ
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
ይቆጫል ብዙ ህዝብ ገና ወደፊት የሚጠብቀው ውድ ስው አለፈ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ለቤተስቦቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን
Pl
Ppl
L
ነነነነ
Neben begegnet yanurewooo .
ያሳዝናል በጣም ይህ ናት አለም ነፍስ ይማር
ኡፉ ወንድማችን ዳዊት በጣም ያሳዝናል ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን🙏😥😥😥😥😥
በጣም ልብ ይሰብራል...ነብስ ይማር🙏🙏🙏
Yasaznal betam
ነብስህን በገነት ያኑርህ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር ።
ነፍስህን ባፀደገነት ያኑራት
ከትንታኔህ እንደተረዳሁት በህመም ነው የሞተው። እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው!
ነብሰህን ይማርው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ከልቤ አሳዝኖኛል
ውድ ወጌኖች የውንድማችን የዳዊት ነጋ ሞት እጅግ የምያሳዝን ነው ብዙዎችም ሀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ ሐዘናቸውን በምገልጹበት ወቅት የምጠቀሙት ቃል "እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያስቀምጥ ወይም ነፍስ ይማር "
የምል ቃል እግዚአብሔር ከደነገገው ስርአት ጋር ይቃረናል ይህን ስንል ከእግዚአብሔር ጋር ስንጋጭ ስለምንገኝ እግዚአብሔር የምለው
“እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።”
- ኤርምያስ 17፥10
“የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።”
- ማቴዎስ 16፥27
“መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥10
ሮሜ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
⁶ እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
⁷ በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል፤
⁸ ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
⁹ ክፉውን በሚያደርግ ሰው ነፍስ ሁሉ መከራና ጭንቀት ይሆንበታል፥ አስቀድሞ በአይሁዳዊ ደግሞም በግሪክ ሰው፤
¹⁰ ነገር ግን በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ሁሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይሆንላቸዋል፥ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው።
በእነዚህ ጥቅሶች መሰረት ነፍስ ይማር ማለትና ነፍሱን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን ማለት በቃሉ መሰረት ክልክል ነው ምንአልባ ከዲያብሎስ ጎን ቆመን እንዳንገኝ እንጠንቀቅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በፍርድ ቀን ገነት የምያስገባህ ዛሬ የምትኖረው የቃሉ ህይወት እንጂ ነብስ ይማር ወይም ነብሱን በገነት ያኑርልን በተባለው አይደለም
ማስጠንቀቂያ: ማንም እግዚአብሔርን ማዘዝ አይችልም
ወንድሜ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማር።
Resting peace
በጣም ያማል ነብስ ይማር እኔ ማላቅህ እደዚህ ካሳረረኝ ቤቴሰቦችህ ምን ይዉጣቸዉ ይሆን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነብስሀን የማረው ዳዊት ነጋ 😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል ሁሌም በልባች ትኖራለክ
ሰላም እህትቴ በእወነት ነፍስን ይማር
እእስካሁን ዘፉኝ ገድሎ አያውቅም ብልፅግና
መንግስተ ሰማያት የዋርሳ ደዊት ሐወይ
ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርው
በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል እኔም በጣም ነው የምወደው ሙዚቃውን ትረጉሙን ባለውቀውም ድምፁ ኦፈፈፈፈ ገና በለጋ እድሜ ነብሰ ይማረ
አላህ የጃውን ይሥጣቸው እደት ሠው በተወለደበት አገር መኖሪያ ያጣል አረ ተው ምቀኝነት አይጠቅምም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጠም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራው ለቤተሰቦችህ እና ለወደጅዘመዶች መጽናናትን እንመኛለን 😂😂😂😂
I cry 😢
I love this kid. Very truly talent amd gifted artist. Too young bro. Man heart breaking !
rip.rest.in.pic.😭😭😭😭😭😭
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያለወላጅ ተቸግሮ አድጎ ልጁንም የእሱን ጽዋ እንዲቀምስ ፈጣሪ ፈቀደበት ያሳዝናል ለባለቤቱ ለልጁ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እመኛለሁ😭😭😭🙏🙏🙏
የዳዊት ነፍስ እግዚአብሔር ይቀበላት። በሞቱ ለማትረፍም ለማድበስበስም የምትጥሩትን አምላክ ይበቀላችሁ።
ወንድም ሲጀምር የገደለው ወያኔ ነው
ሀዘናችን ለሁላችን ነዉ . ከዚህ አሜሪካ ዳዊት የትግራይ ብቻ ነዉ በማለት የሻማ ፕሮግራም ሊያኪያይዱ ነዉ... ሞት እንኳ የማያስተምራቸዉ. አሜሪካ እማ ወዳጀ ብሶባቸዋል.... እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርህ የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን .
ነብስ ይማር
ይህ ሰው በህወሃት ሴራ እንደተገደለ ጥርጥር የለውም፣ ምክንያቱም ሁሉም ትግሬ የጦርነቱ ደጋፊ ካልሆነ የህወሃት የበቀል ዱላ ስለሚያርፍበት፣ በአርቲስቱ ላይም የሆነው ይሄው ነው። እግዚአብሔር ይፍረድ
ልብ ይሰብራል በእውነት ፈጣሪ ነብስ ይማርልን
Betam yasazenal 😭😭😭😭Nefse yemareln😭😭😭😭
በጣም.ልብይሠብራል.ነብሥይማር.ወንድማችን😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Devey
ነብስህ ከቅዱሳን ጋር በገነት ትረፍ የኔ ወንድም
ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር በጣም የምወደው ዘፋኝ ነበር ትርጉሙን አለውቅም ግን ዘፋኖቹ በጣም ግሩም ነቻው ለቤተሰቦቹ መፅናነቱን ኡፅጥልን 💔💔💔💔
በጣም ያሳዚናል ፈጣሪ ነፋሱን በአፀደ ገነት ያቆው😭😭😭
ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
ነፍሱን ይማርልን።
I am really depressed, it is really hard to believe. Nebsun yemarelen
It is sad news...RIP...
ነፍስ ይማር ወንድም
ወንድማችን. ነብስህን. ከገነት. ያኑርልህ. !
የምትወዳት. ቅድስት. አርሴማ. ትቀበልህ. አማልዳ በእግ/ር. እቅፍ. ታኑርህ. !
አሜን. አሜን. አሜን. !
ቅድስት አርሴማ የት እንዳለችና በመንግስተ ሰማይ ተቀባይ ያረጋት ማነዉ? ከእግዚአብሔር በቀር ማን ነዉ?
በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
ምሥኪን ምን አረጋቸው ገና መኖር ሢጀምር ባጭር አሥቀሩት በጣም ያሣዝናል
ዘመኑ እያለቀ ነው በዚህ ክፍና ጠማማ ትውልድ መካከል ይለው እውነት ወንጌል ብቻ ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነፍሳችንን መንፈሳችንን ይድናል
ወደ እግዚአብሔር የምንሄድበት ቀጥተኛው መንግድ
እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ስው ልጆች የወረደበት ብቻው መንግድ ክርስቶስ ነው
ተመልስን ለማናይት ይህቺ ክፍ አለም ቀን እይለ በቀራው ህይወታችን
እኔ ህይወትም ፣እውነትም ፣መንገድም ነኝ ይለው የጌታን ቃል እናስብ
ለታመነው አምላካችን እራሳችንን አሳልፈን እንስጥ
እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍቅር የስዎች ልጅችን ሁሉ ይወዳል
ነገር ግን ባለው መንገድ እንዲሄድ ነፍሳችን በእውነት እረፍት ታገኛለች
ጌታ መንፈስ ቅድስ ይርዳን
እውነት የስው ብርሃን ናት
ጭለማም አይሽንፍትም በብርሃኑ እንመላለስ
ተባረኩ ።
Amen!