ሱቄ ታሸገብኝ 😭ለመጀመር ስንት ብር ፈጀብኝ ለጥያቄያችሁ መልስ ኩዌት ልመለስ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 20 วันที่ผ่านมา +5

    መቅዲየ መፀናናቱን ይሰጣችሁ ለመላው ቤተሰቦችሺ አብሸሪ ውዴ ❤❤

  • @SarahAbeyenesh
    @SarahAbeyenesh 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሀያትሸን ነብሣቸውን ይማርልን አችም ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርግሸ❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 20 วันที่ผ่านมา +4

    የኔዉድ ፈጣሪ ያፀናሽ አይዝሽ በቸልኛ እህቶቸ አበረታቶት ይቸን ጀግና የስደት እህታቸን ፈጣሪ ትልቅ ደረጂ ያድስሽ እህቴ

  • @mesi370
    @mesi370 20 วันที่ผ่านมา +1

    ግልፅነትሽ ደስ ይላል በርች የወንዜ ልጅ❤🎉🎉🎉

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 20 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እኮን አብሮ አደርሰን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢😢እርስሽ አስደነገጠኝ ታሸገብኝ ብለሽ የኔ ልብስ ለጥምቀት ይድርስ ሰምተሻል 😂😂😂😂

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 20 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን በርቺ ጠንክሪልን ስራወችሽ ያማምራሉ ስፌት ለመልመድ ስንት ጊዜ ፈጀብሽ

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነብሳቸውን ይማር አያትሽን እናተንም እግዚአብሔር ያፀናችሁ😢

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ አረ እኛም በጠለብንሽ የምትልኪ ከሆነ❤

  • @SamerhSamerh-b7k
    @SamerhSamerh-b7k 16 วันที่ผ่านมา

    ፀናቱን ይሳጣቸሁ እህቴ

  • @ደሴበላይዩቲዩብ
    @ደሴበላይዩቲዩብ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍስ ይማር አይዞሽ ማም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሳቸዉን በቅድሳን እቅፍ ያሳርፍልን ዘመድ ወዳጆቻችሁ እግዚአብሄር ያፅናችሁ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 19 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ ታፅናችው ነፍስ ይማር

  • @HanaYouTube-p9v
    @HanaYouTube-p9v 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጣሽ አይዞሽ

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 20 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher Nefs yemar
    Lancheem Tsenatu yestish ehete ayzoshi

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 20 วันที่ผ่านมา +3

    እይዙሽ ብርች ቨዲ ትልትሉ ስሬ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይ ደርቦታቦር ነሽ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዲየ መፀናናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቦችሺ የኔውድ በርች

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥርሽን አስቀምጭልን መቅድየ

    • @mekdistube
      @mekdistube  19 วันที่ผ่านมา

      እሽ 0953988571

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደብረታቦር የትነው ጎደጃም ነውደ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 19 วันที่ผ่านมา

    በርች

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme 20 วันที่ผ่านมา +7

    መቅዲ በናትሽ ቦታ ግዥልኝ ድብርታቦር

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ 20 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ ቦታ ለመግዛት ከባድ ነው አንቺው ስትገቢ ግዢ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 20 วันที่ผ่านมา +2

      ትንሽ ቆይ እማየ እኔም ወረታ ፈልጋ ነበረ አገር ይረጋጋ አሉኛ የምር

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 20 วันที่ผ่านมา

    ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
    በርቺ መቅዲዬ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @emu4249
    @emu4249 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጉር ቤት ስራ ስንት ይፍጅብኛል ደብርታቦር ያዋጣል ወይስ አቅርቢልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 20 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 17 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ እግዚአብሔር ያጽናሽ ሙያውን የት ነው የለመድሽው ከቻልሽ ኮመንት ስር መልሽልኝ መማር በጣም ነው የምፈልገው

  • @gfg4073
    @gfg4073 20 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር 😢

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 20 วันที่ผ่านมา

    መቅድየ እግዚብሄር ያፅናሽ ውዴ

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j 20 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 20 วันที่ผ่านมา +2

    መቅድዬ በርቺ ለጥምቀት ልዘዝሽ እስኪ ደውይልኝ

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 20 วันที่ผ่านมา

    Egziabiher yatsnash ehete nefsachon be genet yanurilin Amen 🙏🙏🙏

  • @Yeneyhu
    @Yeneyhu 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የፀናሽ የኔ ቆንጆ በርች

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 20 วันที่ผ่านมา

    የአያትሽን ነፍስ ይማር በርች እህቴ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 20 วันที่ผ่านมา +1

    ግብር ክፈይ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 20 วันที่ผ่านมา

    ነብሥ ይማር ማሬ አያትሽኝ😭💔🙏🙏🙏

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 20 วันที่ผ่านมา

    ሰብስክራይብ አርጊሻለሁ በርችልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር
    በጣም ጎበዝ በርቼ

  • @genettube-123
    @genettube-123 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው መቅዲዬ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጸናሽ እህታችን

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ
    @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ 20 วันที่ผ่านมา

    ነብሰ ይማር እማ❤❤❤❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 20 วันที่ผ่านมา +1

    የመዳም ኩሽናና የራስ ስራ ምን አገናኘው

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg 20 วันที่ผ่านมา

    በርች እኅት የአያትሽን ነፍስ ይማር

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 20 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @fentayesisay1246
    @fentayesisay1246 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ እግዚአብሔር ያፅናቹ 😢
    ነፍስይማር😢

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 20 วันที่ผ่านมา +1

    በርች ውዴ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አለ አይዞሺ እማ

  • @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
    @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ 19 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ያጽናሽ አሁን ላይ አንቺ በገዛሽበት ዋጋ አይገኝም ማሽኖች ጨምረዋል

  • @ወለተስላሴ-ደ6ጐ
    @ወለተስላሴ-ደ6ጐ 20 วันที่ผ่านมา

    ናፍሰ ይማር

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 20 วันที่ผ่านมา

    በርቺ እህት❤❤❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 20 วันที่ผ่านมา +1

    መቅድዬ የት ሰፈር ነሽ እገዛሻለሁ ለልጆች

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ የአያትሽን ነብስ ይማር

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Sifuu...aggaroo
    @Sifuu...aggaroo 20 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው የኔውድ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዲ ጎበዝ
    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
    በውስጥ አምእዳውራሽ
    ባለፍ እደሰሪልኝ ያልኩሽን እደሰሪልኝ
    ደሴ መላክ ተቻልሽ እሽ❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ 20 วันที่ผ่านมา

    በርች የኔ ቆንጆ

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 20 วันที่ผ่านมา

    👍❤❤❤🙏🌷😭

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይ መቅድየ ምንድ ነዉ 😢😢

  • @feker8687
    @feker8687 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደብረታቦር ምኑ ጋ ነሽ መጥቸ ፈልጌሽ አጠዉሽ

  • @tube5169
    @tube5169 20 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ መቅዲዬ❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 20 วันที่ผ่านมา

    መቅዲየ ጠክሪልኝ አዝሻለሁ አገር ስገባ

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 20 วันที่ผ่านมา

    fatari ytnashi majamriya

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 20 วันที่ผ่านมา +1

    እድትንሽ ምቅዲ ውይ በገነት ትርፍ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 18 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ዋሳፕ ካለሽ ወይም በቴሌግራም አወራሻለሁ የፈለኩትን ቀሚስ በቪዲዮ አይቻለሁኝ

    • @mekdistube
      @mekdistube  17 วันที่ผ่านมา

      @@kannsein5607 እሽ 0953988571

  • @masayamasaya629
    @masayamasaya629 19 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሸ የተለ

    • @mekdistube
      @mekdistube  19 วันที่ผ่านมา

      0954998571

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ 19 วันที่ผ่านมา

    አሻንጉሊት እያለበሽ አሳይን ከዋጋው ጋር

  • @sarafikadu8972
    @sarafikadu8972 17 วันที่ผ่านมา

    አድስ አበባ አለ ውዷ

    • @mekdistube
      @mekdistube  17 วันที่ผ่านมา

      @@sarafikadu8972 እልካለሁ ውዴ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 20 วันที่ผ่านมา

    የት ነሽ

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 20 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ሳውዱ ካመጣሽ እፈልጋለሁ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 20 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር

  • @Tenaderjew
    @Tenaderjew 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 20 วันที่ผ่านมา

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 20 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @BMT368
    @BMT368 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤