What the heck is fighting for survival mister? Amhara is dying not because of natural disaster, Amhara is dying because of politics and unless it is able to change the politcics, Amhara would keep dying and that is why you need political leadership and agenda
One of the strong challenges Dr Birru got from journalists. I think this should be the line of discussion that should be followed. Peaceful, critical and grounded on the facts. Meaza.you are doing great job.
Thank you very much Meazi. I think Dr X is telling us an illusion that doesn't value Amhara's sacrifies over longer period because of the political ideology Amhara have been followed. I repeatedly followed his speech and explanation and it doesn't give sense to me.
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
Maybe because you are slow to understand? Which part is difficult to understand? The fact that we Amhara should come up with clear concise agenda (minimum agenda) why we struggle for our people, enemies and also international communities. If we don't have our own agenda then our enemies create agenda for us and show the world why we are fighting. Do you understand that? Why the heck Somali, or Sidama support your struggle unless we clearly put our agenda out for everyone to see that benefits every Ethiopian?
This is the best show of your shows, which is educational lecture of the flow of the current politics in order, one important thing which I advice you and your guest is respect the person who is on steering wheel, anyway you started excellent show which teaches Ethiopians, keep it up, such kind of joy will make you proud yourself, thank.
I really appreciate Maeza Mohammed for invitation and Dr Yonas for his willingness to be interviewed by her. It was interesting discussion. She asked critical questions and he raised important points. People may not totally agree on their (maeza plus Dr. Yonas) opinions, entire arguments and conclusions. What is very important is to engage in dialogue and understand others' perspective.
Thank you Dr. Younas Biru for supporting Amharas struggle by intellectually challenging our elite understanding of the situation we stacked in, in order to elevate our struggle to a strategic level. A few good men can tip the iceberg! Fano is an Amhara hero.
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
I feel entertained and irritated at the same time when I watch a man in a foolish, calculating and opportunist intellectual manners.The guest was well aware of the facts that Abiy, Lemma, and Workneh group were security men of TPLF doing its dirty jobs: the massacres, the killings, the tortures, the assassinations, the arrests, and the spying. In addition, during the first year, Abiy's entourage were carrying OLF flag at his Nobel award, Abiy affirmed he would not change the constitution for the sake of one region, Abiy threatened Eskender by opening war on him, Lemma publicly stated that he is carrying out social engineering to change the ethnic composition of Addis in favor of Oromos by settling them around Addis, and many more such signs were open to see for anyone. In spite of these facts, the guest has been supporting Abiy's regime ardently until less than six months ago. He likes to be a prominent intellectual and political thinker, but he lags behind the layman. Regretfully, he justifies his fault with fallacious argument too. He chooses his political support based on current circumstances rather than set of principles - following the wind.
The guy is a thinker and intellectual this is what I observe from this interview. Though I have a lot of difference from his views. Politics is a function of time. There is nothing you can be sure about the future. The status-quote changes all the time. Specially when the protagonists failed to consider their part on what drive the change either bad or good on politicians. Abiy when he come to power, there is no way he can predict the negatively profound effect of activists and institutes be like Jawar, Eskindir, OMN, TPLF, various ethnic clashes
Thank You Ethio, I agree 100% with you. This guy, once came to make an equivalence between FANO and Shene (OLA, whatever its name is). He even dared to label Eskinder as an extremist. No one knows what he is up to until he unmasks himself day by day. Like the lunatic so called prime minister, he recently quoted as saying "ye Amhara Shene".
There is something the good Dr. Yonas needs to understand about us. When we hate something we hate all the way and dream. Dream: Once fallen from grace we want the fallen to die. Not only die but also regret and confess just before dying or killing itself. In the meantime we lose focus. Our 'greatest journalists' mention the least important when big things happen. They never follow up. They often get stuck in small things. Never fail to miss great chances. That's why the weakest and least smart TPLF ruled over and stole tens of billions of dollars.
Agreed! If they can’t make agreement on their differences today, it will be difficult tomorrow. Fano needs to practice democracy today so they can be trusted tomorrow. Differences always will be there. The challenge of Ethiopia politics is practicing true democracy within the party. If they can’t practice democracy within a few number of Fano groups, how can they bring democracy to the whole country?
I don’t think this person is honestly speaking and still not understood that the presence of Abiy will destroy the country. Abiy has a clear strategy for his objective its not only about authority.
You don't understand what he is saying because you are idiot! So fanno decides to remove Abiy, do you think Qerro just seats down idle? What if we go to civil war? How can we convince other non amharas and international communities that we are a force for good unless we have clear agenda how to solve the crisis in the country!
ድል ለፋኖ ድል ለእስክድር
መአዚ ጀግና ነሽ እናመሠግናለን ይህ ሰውዬ ግን ክርስቲያን እንደዛ ያለበትን መረጃ እንዲያመጣ ጠይቂልን።
ውሸት ነው ደጋግሞ በመናገር ትርክቱን እውነት እንዲሆን ነው የሚፈልገው ብዙ ቦታ ነው ደጋግሞ ይሄንን የሚለው 😢😢 ተቃዋሚ መሳይ ደጋፊ ነው። አላምነውም ።
ስም እያጠፋ ነዉ ፡፡የኦሮሞ ትልቅ ስዉ ይናፋቅሻል
ሻለቃ ፣ዳዊት የአድነት የአብሮነት ስነልቦና ያላቸው ናቸው ፣ ሻለቃ ዳዊት በውቀትም ፣ በክሎትም ፣ ይበልጣቸዋል ፣ ይሄ ወንድም ፣በአጠቃላይ ፣ የሚሰነዝራቸው ፣ሐሳብ ፣ በጣም ሻለቃን ዳዊትን በመጥላት ፣በመወንጀል ፣ሻለቃ ዳዊት ፣ በጥሩ ሁኔታ የገለፁትን ሐሳብ ፣በማጣመም ፣በመቃወም ፣ነው መርዙን እየረጨ ያለው
.;
እርግጠኛ ነህ ስላልከው ነገር? እነርሱን ማወዳደሩን ተውና እኔ ምን አውቃለሁ ብለህ ጠይቅ?
ሻለቃ ዳዊት ፣ ያለፉት ተመኮሮቹ ጥሩ ባለመሆኑ ለዛሬው ለውጥ የማይጠቅም በመሆኑ ተፈላጊ አይሆንም ፣ ለሥልጣን የሚንገበገብ አደገኛ ሰው ነው ።
እስክንድር በሙያ መስመር ላይ ባለመሆኑ ላስፈላጊ
መከራ ተቀበለ ፣ ችሎታውና ስጦታው ጸሐፊነትና ፣ ለሰብዓዊ መብት ማስከበር የተስማማ ሆኖ ሳለ
ፓለቲካ ንትርክ ውስጥ መግባቱ አላዋጣውም ፣
እስክንድር ነጋ effective ተናጋሪ ባለመሆኑ ፣
ውጤታማ አልሆነም ፣ ለፋኖ መሪያቸው መሆን
የማይችልበት ምክንየት ልምድ የለውም ፣ እሱን
ከመጠበቅ ያለፈ ፣ የሚሰጠው ጥቅም የለም ።
እንደነ ታማኝነት በየነ ሆኖ ፣ በችሎታው እርዳታ
ቢያደርግ የምርበት ነበር ።
ዳዊት የተመዘገበ የሌብነት ታሪክ ያለው የማይጠረቃ አሳማ ነው ።አሁንም ብዙወች የሠበሰብከውን ገንዘብ የት አደረስከው ብለው እየጠየቁ ነው
@@Phoenix40-u7p KOMAL BOTTII, AYI BARITCHO 🦗🐗🦗🐗🦗🐗🦗🐗🦗🐗🦗
መአዚ ❤
ዶክተር ዪናሰ በወልቃይት ጉዳይ ፀረ አማራ አቋም አለው
ፀረ ፋኖም ነው
አደራ አደራ ❤❤❤
መዓዛም ለአማራ ውግንና የላትም
እኔም ናት ካባዋ ተገለጠ እኮ በአማራ ስም
ታጋይ መስላ ችግሮን አራገፈች
አሁን ህዝብ አማራ በሰማይ በምድር ዶፋ እየወረደበት
አማራ ፋኖ ደም ላቡን እየከፈለ ወራሪን እያስነጠሰ ባለበት
ወልቃይት ከምድር ጎንደር ከህዝብ አማራነት ማንይነጥለውና ነው በአፆ ደደም ሊቀልድ ሚዲያ የጋበዘችው እረህጥ ምንድናት?
ከንቱመሆኖን የሰማዋል አሁነው የገባኝ. ትግል ያለች ቀን ከአበበ በለው ቀርባ
በኢትዮጵያ ማአቀፋ መስሎኝ ነበር ስትል ሰምቻታለው
አነገሱሺና ያዙኝ ልቀቁኛልሺ ሁና ቁጭ አምላካችሁ አለ ።
ትግሉን አጥብቀው ያጣጥላሉ ጉዳዩን ከግለሰብ ጋር አጥብቀው ያጣጥላሉ ንግግሮዎን ሳጠቃልለው እኔ ካልበላሁ ጭሬ ልበትነው ሆነብኝ ። ነገር ግን ባገኙት አጋጣሚ ሀሳቦን እዲገልጹ መዐዛ መሀመድ እድሉን ስለ ሰጠቾ አመሰግናታለሁ
ትክክል የህ ስው ማለት እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልብት ነው ማለት ነው
ይህ ሰው በጥያቂ ምልክት አስቅምጡት? ግማሽ ኦሮሞ መሆኑን አንርሳ
የሆነ ጭባ የኤርሚያስ ብጤ ጭራው ሲፈተሽ ኦሮ ነው ብሽቅ ነገር
እኔ ልምራው ነው የሚለው ስቢል ዋር ምናምን ይላል
I am Oromo by birth but it doesn't mean any thing .I am FANO too.
Don't cheat us. You are not Oromo.
We don't trust you.
i hope that is from your inner part, bottom of your heart. because it is hard to trust you👈👈👈
if your mashqabeti this too much they are not accepted you even if you had, would it.
ዶክተር ዮናስ ብሩ ክሪስትያን ከአማራ ውጭ አትግዙ የማለውን ንግግሩን መረጃውን ማምጣት አለባቸው
ትክክል :: በጣም ነው ያዘንኩት
ዶ/ር ዮናስ ውሸት ነው የሚያወራው ። ክርስቲያን ታደለ በጭራሽ ከአማራ ውጭ ከሌላ ሰው አትገበያዩ(አትግዙ) አላለም ። ይሄ ሰው የውሸት ታሪክ እየፈጠረ የአማራን ታጋዬች ለማጣጣል እየሰራ ነዉ ። አሳፋሪ ዶ/ር ነው
bewsht yekrstanen sem yastfache maeza nech
AWO Betkekel yehenn merja mamtat albet zim belo yekbatral kabatari D.r aymslgnim enen esu endamilew bgemt new yemiyawra keshem beywalhu
ትክክል የትም interview ይሰጥ ማምጣት አለበት!!
The Gentleman is very wise and intelligent I really appreciate his views
የአብይ መወገድ በምን ሂሳብ ወደአርስ በርስ ጦርነት ይከተናል ኢህአዲግ ከመጣ ጀምሮ ስልጣን ከለቀቅን ሃገር ትበተናለች ማስፈራሪያ ይበቃናል
ጥሩ ነው, እኛን እንደገባን ዶክተር ዮናስ 'አብይ የሚወገድበት ሌሎች ዘዴዎች አሉ በቀጥታ አወርደዋለሁ ብሎ ከመምጣት, ምክንያቱም ይላሉ ዶክተር ዮናስ, "እርስ በእርስ ጦርነት ይስነሳል" ነው, እውነትም አሁን እንደምናየው አብይ ኦሮሞ ውስጥ ተወሽቋል "ኦሮሞ ጠል" ከሚለው ንግግሩ ጀምሮ ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኞች ዝምታ,ድብቅ ድጋፍና ስብሰባቸው ላይ "ፋኖ ከገፋ አዲስ አበባን አንቀህ በድርድር ወይም ምናምን ወደ እኛ ሽፍት አድርግ" ዓይነት ቁማር ጀምረዋል, በኢሬቻ ዘቆሪጥ በዓላቸውም ላይ ለእርስ በርስ ጦርነት የቆረጡበትን ጩኸት ሰምተናል...ሆኖም ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ያሸንፋል,..ግን ፖለቲካል መሪ እና ፖለቲካል አጀንዳ ያሉት ትክክል ይመስለናልም ግድ ይሏልም, ያንግዜ ሌሎች አጃቢዎችንም ያገኛል ትግሉንም ያፋጥናል, ኦሮሙማውም በአፍጢሙ ይደፋል::
ይኸ ሰውዬ ፓለቲካ አያውቆም ወይም የአማራን ትግል አይደግፍም!!!
Exactly!
አብይን የሚያመልኩ የወንበዴ ስብስቦች የፋኖን ትግል ማስቆም አይችሉም ፋኖ ሃገር ነው መሪም ነው💪💪💪💪💚💛❤
ወያነ ሳያንገራግር ታንኩም በእጁ እያለ ስልጣን ለቀቀ:: አቢይ በፍጹም እንዲህ አያደርግም:: ብዙ የእርስ በርስ እልቂት ሊከተል ይችላል :: ይህ የሆነበት ምክንያት ደነዞቹ የአማራ ኤሊቶች ምኑን ሳያዩ የትግራይ ህዝብን ያጠፋልናል በሚል ሂሳብ ከጅምሩ ለአቢይ ጭፍን ድጋፋቸውን ለ3 ተከታታይ ዓመታት ስለሰጡትና ስላጠናከሩት ነው:: የዚህ ስሌታቸው ስህተት በምዕራብ ትግራይ የዘር ማፅዳት ወንጀል እንዲፈጽሙ ቢያስችላቸውም የምስኪኑን የአማራ ህዝብ እልቂትም አስከትሏል:: በፋኖ የተዝረከረከ የጦርነት አያያዝ ገና ለወደፊት በአማራ ህዝብ ላይ ብዙ መከራና ፍጅት የሚያስከትልም ይመስለኛል:: ሌላው መዘዙ ደግሞ የፋኖ የጄኖሳይድ አጋር የነበረው ሻዕቢያ ከአቢይ ጋር ጦርነት ሊገጥሙ በቋፍ ላይ ናቸው:: ይህ ሁሉ የሚነግረን ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በወንጀለኛ ላይ የቅጣት ብትሩን የሚያሳርፈው በሰማይ ላይ ብቻ ሳይሆን በህይወት እያለ አንድን ወንጀለኛ እንዴት በምድር እንደሚቀጣ ነው ::
ኃይል ምን ጊዜም የእግዚአብሔር ነው !!
የሀሳብ ልዩነትን ማክበር አግባብ ቢሆንም ይህ ሰው ሁሉም እንዳይከፋ ሁሉንም መልከፍ የሚወድ ሰው ነው!
ጥሩ ገልፀሀል
Yetemare sew allergy alebih?
ትክክክል
@@meonlineify89 የተማርክ/ሽ መሆንህ/ሽ ስምህ ያስታውቃል ዶ/ር ለተባለ የምታችቃብጡ ቅዠታሞች! ትምህርቱ ለራሱ እንጅ ለእኔ ምንም አይፈይድም! አብይ አህመድ የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፈ የፋኖ ትግል አብይ አህመድን ከስልጣን ማውረድ ሊሆን አይገባም የሚለውን ንግግር መደገፍ እየጨፈጨፈን ካለው አብይ አህመድ አናሳንሰውም!
አዳማጭ ብቻ ነው ሚፈልገው…he loves to talk and be relevant
ይሄ ሰውዬ ግን በደንብ እየተገለጠ ነው ማን እንደሆነ ‼️
መአዚ እናመሰግንሻለን 🙏
❤
Listen and learn.
እሂ ሰውየ የአገው ሸንጎ ወይም የቅማንት ኮሚቴ ሳይሆን አይቀርም የአማራን ጭንብል ለብሶ የሚናገረው የእማራውን ሞራልናስብእና የሚነካና አማራባልዋለበት የሚያውል የትልቅ ትንሽ ነው
@@ericasimmsኦሮሙማ በኢትዮጵያ ጭብል የተሸፈነ አጭበርባሪ መአዛ ጭብሉን በደብ ገለጠችበት !!!
ይህችን አገር መሪዋን የሚያመጣው ማንም አይደለም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ !!!!
ደደብ! እግዛብሄር መሬት ላይ ወርዶ የመራው ሀገር አለ? የአንተ እግዛብሄር በጀርባዋ እየታረደች ያለችሁን ህጻን እንኳን አላዳነም ገና መሬት ወርዶ እንዲያስተዳድርህ መጠበቅ
@@marukgildo3365ደደብ ካንተ በላይ አለ ሰይጣን
Looks like. We are tired !!!
አይ የኔ እንጭጭ ዐይ የኦርቶክስ ሓይማኖት የ አስተምሮ የወድቀት ውድቀት ድግሞ እኮ 50 ግልብ ምንጋ ላ አድርጎታል፣ትንቢት እኘ የእምነት ተአምር ከመናገርህ በፊት እምነትህን ተማር እዎቅ ራስህ ያልተጠቀምክበትን በእውቀት ያልተከተልከው ሀይማኖት አማኝና የሃይማኖት አዋቂ መስለው እንዲህ የሚግማሙ የኦርቶዶክስ ተከታይ ለሀገርም ለሀይማኖትም ለቤተሰብ ለወገን ሸክም ነው፡፡የሌሎች ሃይማኖቶች ሰዎች ኦርቶዶክስ የሀገር ሸክም ነች የሚሉት በጣም ትክክል ኛቸው፡፡ኦርቶዶክስ የተሞላችው በእነዚህ ለሰማይም ለምድርም የከበዱ simple and foolish ሰዎችሁ ናለች፡፡
Kuchi blesh egziabher bey woregna
Amhara's agendas is very very clear and that is, fighting for survival.💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👃👃👃💪💪💪
ይህ ሰው እኮ ፖለቲካኛ ፈፅሞ አይደለም ኢኮኖሚስት ነው የሚናገረው ዝም ብሉ በዘፈቀደ ነው ስለፖለቲካ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በሚዲያ የሚሰማውን ይዞ ነው ፖለቲካኛ ነኝ ብሉ ነው የመጣው
Why did the fighting started after the Pretoria agreement? Is there something you stole from someone that you don’t want to return it back?
What the heck is fighting for survival mister? Amhara is dying not because of natural disaster, Amhara is dying because of politics and unless it is able to change the politcics, Amhara would keep dying and that is why you need political leadership and agenda
@@ETHIOUNITY-pr3js you have no clue what you talking about
አይ ይሄ ዘብዛባ ሰውዬ! መዐዚ ላንቺ ክብር ስል ማየት ጀምሬ ነበር ግን መጨረስ አልቻልኩም መዐዚዬ sorry.
ፀረ ኢትዮጵያ ፣ፀረ ኦርቶዶክስ ፣ፀረ አማራ ነው ይሄ እፉኝት የእፉኝት ልጅ ይለፍልፍ እንዲህ የሚያስለፈልፈው የፋኖ ምት ነው።
💚💛❤️💪💪ድል ለአማራ💪💪💪💚💛❤️
ለምን አቀረበችው ሲጀመር????
thanks መለስክልኝ ወንድሜ !! ርዕሱን አይቼ ምን ማለት ነው ብዬ ነበር ነድጄ ያየሁት ትንፋሹ ይጠርና ትልቅ ሰው አይደል እንዴ ያማራ ህዝብ ለውጥ ነው የሚፈልገው ደነዝ ሰውዬ ገለል ይበል እንዲያወራ አያስፈልግም አዲስ አባም ሁሉም ክልል ወጣት ያስተዳደር ፋኖ ይህንን ለወጥ እንዲያደርግ ምኞቴ ነው ሽማግሌ በቃችሁ እድሜ ልካችሁን ስታባሉን ስታጋድሉን ቆይታችሃል አባዬ አንተ በቃህ እንዳንተ አይነቱ ነው ላማራ መከራ የሆነበት እና ዞር በል ኢትዮጵያ ቀና የምትልበትን እንናፍቃለን❤ ❤❤
@@mekdelawitgirma3181 ይሄ እፉኝት የእፉኝት ልጅ አማራ አይደለም ኦሮሙማ ነው ለዚህ ነው የጨነቀው በነገራችን ላይ ከሚከረከሙ አንዱ ነው።
tekkek
አንተ ደሞ ጸረ እዉቀት ነህ!! እሱ ከተናገረው አንዳችም ጠብ የሚል ነገር የለዉም ሁሉም ትክክል ነው
አሁንም በመጀመርያ የምንታገለው ለአማራ ነው። ከዚህ ቦኅላ የማንም መጫውቻ መሆን አንፈልግም። ተለማምጠን በክንዳችን ነጻነታችን እናስከብራለን።
የምናውቃት የኖርንባት አገራችንን አታውቋትም እያሉን ነው እኚ ሰው የአማራ ጠላት ናቸው ።
❤😂😅
One of the strong challenges Dr Birru got from journalists. I think this should be the line of discussion that should be followed. Peaceful, critical and grounded on the facts. Meaza.you are doing great job.
አማራ ወለጋ ላይ ሲታረድ ሲሳደድ ከተሞች ሲጋዩ ያልነበሩ ወይም ተደምረዉ የነበሩ አሁን የአማራን አልሞት ባይ ተጋድሎ ለመጥለፍ መሞከር ነዉረኝነት ነዉ።
Betikikil
በትክክል!!!
እውነት ነው እሂመርዘኛ መርዛም ባጠቃላይ እሂሰው አማራ አይደለም አማራክልል የተወለደ በሽቲያም መሆን አለበት
ዶክተር በጣም አክብሮት አለኝ ግን አሁን የሚሰጡት ሀሳብ በፊት ከሰጡት ጋ በጣም ይጣረሳል ለምን እኔ መሪ አለሆንኩም ይመስላል። በእውነት በጣም ነው የዘንኩት በየቀኑ በጥይት እየሞቱ ያለው በትግል ውስጥ ያሉት ወገን አያሳስቡትም ???
ሰዉዬዉ ላይ የማየዉ በጣም ቅንነት የጎደለዉ የተጀመረዉን ትግል ለማደናቀፍ የሚሰራ ነዉ የሚመስለዉ ለጠሜዉ ካለዊ ልበ ስስነት ጨምሮ ማአዚ ግን ትዕግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤
Thank you very much Meazi. I think Dr X is telling us an illusion that doesn't value Amhara's sacrifies over longer period because of the political ideology Amhara have been followed. I repeatedly followed his speech and explanation and it doesn't give sense to me.
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
Maybe because you are slow to understand? Which part is difficult to understand? The fact that we Amhara should come up with clear concise agenda (minimum agenda) why we struggle for our people, enemies and also international communities. If we don't have our own agenda then our enemies create agenda for us and show the world why we are fighting. Do you understand that? Why the heck Somali, or Sidama support your struggle unless we clearly put our agenda out for everyone to see that benefits every Ethiopian?
Good conversation. Thanks Doctor Yonas...
እኔን ከሁሉም በላይ የገረመኝ ካንሰር ነው ላለው ሕገመንግሥት ጥብቅና ያሳየበት መንገድ ነው ካንሰር ነው ያለበትን መንገድ ሲያብራራ "ሐገሪቱ እንዳታድግ የሚያገደግ ነው"
የኔ ጥያቄ ካንሰር እድገትን የሚገታ ወይም የሚከለክል ነው ወይስ በሕክምናም እንኳን ሊደን የማይችል ገዳይ በሽታ ነው ?
ለዶክተር ዮናስ ህገመንግስቱ ካንሰር ሳይሆን ፖሊዮ ነው ምክንያቱም እድገትን ይከለክላል ነው ያለው እድገቷን ማስቆም አይደለም እንዲያውም አገሪቱን ያፈርሳል እስከወዲያኛው ሮድ ማፕ ማዘጋጀት ግን አማራነትን አይከለክልም
ህገመንግስቱ ካንሰር ከሆነ እና በህገመንግስቱ ምክንያት እየተገደሉ ያለ ማህበረሰብ አለ ባሸነፈ ጊዜ ቀዶ ነው የሚጥል አራት ነጥብ መአዛ ትክክል ነሽ❤
* ይህ ሰው የሂሳብ እውቀት አለው ያንኑ ትንታኔ ቢሰጥ አማራጭ የዕድገት መንገድን ቢመክር ጥሩ ነበር።
* ኢትዮጵያ የገጠማት ችግር መብራት ሠራተኛው፣ ግንበኛ ይሆናል፣ አናጢው የሆድ ቀዶ ጥገናን እችላለሁ ይላል ፣ ልብስ ሰፊው መኪና የቁም እነዳለሁ እያለ ይቺ ሀገር ተፈጠፈጠች።
* ለአብይ መንግስት መቀጠል የሚዘባዘበው ሕገመንግስቱ ፴ከመቶ የሁለት ነገድ (ውህድ ማንነት) ያላቸው ሰዎች አያውቃቸውም፣ ግን ሕገ መንግስቱ ይከበር መንግስት እንዳይወድቅ ይደገፍ ይላሉ።
* ሀገር በዶክተር ብቻ የምትበለፅግ ያለ እነሱ ዕውቅና ሌላው ዜጋ የተሻለ ሀሳብ የለውም ብለው የደመደሙና የደደቡ ሁሉ ፋኖ ትልቅ ትምህርት ሰጥቷቸዋል አሁንም አልሞት ባይ ሆነው ፖለቲካ ለመተንተን ይወራጫሉ፣
* የፋኖ መሪ ማነው? የፋኖ መጨረሻ ግብ ምንድነው? አማራ የሕልውና ችግር የለውም? የአማራ ችግር የኢኮኖሚና የመልካም አስተዳደር ችግር ነው? ፋኖ የፖለቲካ መሪ የለውም አደረጃጀቱን ያሳውቅ ሲሉ ፻፸ አስተዳደር እየመራ፣ እየተዋጋ፣ እየማረከ፣ ተቋማት እየጠበቀ፣ ወራሪ፣ ዘራፊን፣ ወሮበላ፣ሃይማኖት እና ባህል አፍራሽ፣ የውስጥ ባንዳና ሆድአደርን እየጎለጎለ እያረመ እየረመረመ፣ እያነቃ እያደራጀ ሲያልፍ እያዩ አመራር ያስፈልገዋል የሚሉ ቀልማዳዎች፣ የሚዲያ ላይ ተቅበዥባዥ አትርሱኝ ባይ ቀላዋጮች መጨረሻቸው በፍቃዳቸው መዝገባቸውን አፋጥነው እንዲወገዱ መሯራጥ ልክፍት ነው። ንፋስ በተነሳ ግዜ እሳት አይጫርም ባልተጠሩበት መገኘት ቅልውጥ አይመከርም! አርፋችሁ ተቀመጡ!
* "ፋኖ አብይ አህመድን ማስወገድ የለበትም" ያልተጠናቀቀ የዕልቂት ተልዕኮ አላችሁ ማለት ነውን ?
* "አብይ ከሥልጣን ከተነሳ የእርስበእርስ ጦርነት ይነሳል"
*አሁን ምን እየተካሄደ ነው? የኦሮሞ መንግስት ነው፣ "የጨጨብሳ የኩሽ ኦሮሙማ ምስረታ ላይ ያለ የወረራና ስልቀጣ ጦርነት በእየተራ ዘር እያጠፋ አደለምን?
የኩሽ ኢምፓየር ግንባታ ከታላቋ አባይ ትግራይ የአባ ሠላማ(አባ ሰለሞን) የማሌሊት ካድሬ ጵጵስና' የአምባሻ ሴሜቲክ ኢምፓየር' የሥልጣን ግብግብ *አሁን ወደባሕር ወደብ ንጥቂያ ሲሸጋገር የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር በጦርነት የመቀነስ ዕቅድ፣ ከሴቶች ዘመናዊ የባሪያ ንግድ ቀጥሎ አደገኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው።
* የፋኖ አቋም በጣም ግልፅና ቀላል ነው።
በአዴን የሚባል ባዕድ/ በድን አማራን አይወክልም! ፣ በኢትዮጵያዊነት አብሮ ለመኖር የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተሳታፊና ዕኩል ተጠቃሚ መሆን የግድ ነው፣ ከዚህ ውጭ የምስለኔ ባንዳ አመራር ይመነጠራል፣ ካልሆነ... ★★አማራው ለኢትዮጵያ ምስረታ ያዋጣውን ጡብ፣ ዋልታና ማገር ይዞ "መነሻዬ አማራ😢 መዳረሻዬ አማራነት" የአባት ሀገር ይመስረት!! የሚል በፋኖ እና የአማራ ሕዝባዊ ኃይል መካከል ምንም ሳይነካካ ሰንጥቆ የሚወጣ ቆራጥ ጃቡሳ ይመጣል ነገሮችን አፍጥኖ ሁሉንም ይገላግለዋል። ከዚያማ ያረረበት ያማስል ! ይህንን ጉዞ ለማደናቀፍ የተነሳውን ቀይ ባሕር የሚያደርስህ ካገኘህ ዋኝበት በአማራ ደም የሚከበረው የአማራ የአባቶቹ ታሪካዊ አፅመ እርስት ነው። ከነፃነት በኋላ ከሁሉም ጎረቤቶች ጋር በወንድማማችነት አብሮ ሠርቶ፣ አብሮ ማደግ የሚቻል መሆኑንም ማሳየት ይቻላል። ድል ለተገፋው አማራ! ነፃነትና ፍትህ በእጃችን ነው።
10q mazi እንደዚህ ሰው አቅርበሽ ምንነቱን እንድናውቅ ስላደረግሽ: በርቺ ሌሎችም አሉ ተደብቀው ትግሉን የሚያዳክሙ
😂
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ተማርኩ ከሚል ያውም አማራ ነኝ ከሚል ቆሮቆንዳ እራስ ሽማግሌ የፋኖን ትግል አጣጥሎ አሳንሶ ወይም እሱ አቅጣጫ ትዕዛዝ ሰጪ ሆኖ ከማየት የበለ የሚያበሳጭ ነገር ገጥሞኝ አያውቅም
መአዚ እባክሽ ይህን የዞረበት ሆዳም ተከፋይ ካድሬ ሽማግሌ ወደዚህ ፕሮግራም ባታመጪው 🙏
ይህስውዬ የሚወራውን ያውቃል??? ዝም ብላችሁ ተገደሉ ነው የሚለው??? ይህ አእምሮው የነቀዘ ነውና ማአዚ የተሻለ እንግዳ ብትመጭ ይመረጣል::
❤
በሆዱ ስለሚያወራ ነው።
ጭንቅላቱ ሃሳብ አያመነጭም ሆዱ ነው የሚያመነጨው ሲርበው እና ሲጠግብ እንደሁናቴው ይለዋወጣል even in seconds ሁለት የሚጋጩ ነገሮችን ይቀባዥራል።😤
ሆዱ አይደል የሚያስበው😊
He didn't say that. He was teaching you strategy. Listen and learn.
@@teddyabebe05 ❤️😅🤣😂
@@Bwondema አባቴ የመማማሪያ ክላስ እኮ አይደለም የሀሳብ እና ውይይት መድረክ ነው።one man show ክላስ thing ያለው እኛን እያረደን ዶ/ር ዮናስን እና መሰሎቻቸውን አፍዝዞ አደንዝዞ feedback የሌለው lecture ሲወስዱ 2-3years ስንጮህ ለአገር ሰላም ነው አማራ ሞተ አትበሉ ኢትዮጵያዊ ሞተ በሉ ይህ ደግሞ የለውጡ ሂደት ነው ሲያስብላቸው የነበረው አብይ ጋር ነው።
መአዛ እህታችን እንዲህ አይኘት የዋዠቀ ሰው ጋር ግዜ ማጥፋት የለብሽም ።
ትክክል
እየዋዠቀ አይደለም ፋኖ ፖለቲካ ክንፍ ጠንካራ ካልሆነ የመሬት ላይ ያለው ድል ውጤታማ አይሆንም ።
እይመቸኝም ብዙም ይህሠውና ልደቱ!!!እኔካልፈተፍትኩ የሚልእይነት ነው!!!!😛
❤❤❤❤❤❤❤
@@birhanuwoldegebriel1340ትክክክልልል ልደቱም እሚባል እና ይሄየ ሰዉን አልወዳቸዉም ልደቱማዥዋዥዌየ ነው
ልክ ብለሃል።
This is the best show of your shows, which is educational lecture of the flow of the current politics in order, one important thing which I advice you and your guest is respect the person who is on steering wheel, anyway you started excellent show which teaches Ethiopians, keep it up, such kind of joy will make you proud yourself, thank.
What are you trying to say?????😢
@@SamyL-b8n the discussion was positive, no name calling and educational.
ሰውየው እኔ ፋኖን ልቆጣጠር እያለ ነው
All Amhara people need to stand together United to stand!!
qዉይይቱ ብስለት ይጎለዋል
Yes it's true!! 🤝🏽
የአማራው የትግል ዓላማ ምን እንደሆነ አልገባውም ልበል? የፋኖን መሪዎችን የመናቅ ይመስላል!
ሲጀመር ሰውየው አማራን በጣም ይጠላላል። መአዛ ሰው አጥታ ነው ይህንን ሰው የጋበዘችው? አማራው ግን ማን ቢረግመው ነው እንዲህ የራሱ ልጆች እንኳን ጠማማ የሆኑበት?
He never said that!!
He does it purposly he is pro abiy trying to blend
tekkle .lengrat yegbal @@thevoiceofethiopia-9295
@@thevoiceofethiopia-9295 ሀሳቡን ማወቃችን ጥሩ ነው አቆም መያዣይሆናል
I really appreciate Maeza Mohammed for invitation and Dr Yonas for his willingness to be interviewed by her. It was interesting discussion. She asked critical questions and he raised important points. People may not totally agree on their (maeza plus Dr. Yonas) opinions, entire arguments and conclusions. What is very important is to engage in dialogue and understand others' perspective.
መአዚ የኛ ጀግና በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
መአዛ ጥሩ አርገሽ ነው ያናዘሽው
ዲያስቦራ የፍኖን ትግል መደገፍ እንጂ እንምራዉ የሚለዉ እሳቤና መጥለፍ መሞከር ጠላትነት ነዉ አይሳካም። ፍኖ ይችላል መሪም ታጋይም ነዉ።
ድል ለፋኖ!!!!!! ድል ለተገፋው አማራ!!!!!!
የአማራሓራ ህዝብ ልጆች ፣አጥንታቸውን እየከሰከሱ ፣ደማቸውን እያፈሰሱ ያሉት
ህዝባቸው እየተጨፈጨፈ ፣እየታረደ ፣በድሮን እየተጨፈጨፈ ላለው ከምድረ ገፅ እያጠፉት ህዝባቸው በአምትባ ታጋዮቻችን ፣ክንደ ብርቱ ፣አገዛዙን ፣እያፈራረስ ያለውን ፋኖ ፣ይተቻል ።
FANO 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ሮሃ... እናመሰግናለን በርቱ... ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ያሸንፋል! ወደፊት!
What the heck are you talking about? Who are you winning?80 Ethnics group? One fano against 100 million Ethiopians? give me a break this is ignorance
Thank you Dr. Younas Biru for supporting Amharas struggle by intellectually challenging our elite understanding of the situation we stacked in, in order to elevate our struggle to a strategic level. A few good men can tip the iceberg! Fano is an Amhara hero.
ስልጣን ፍለጋ
አንድ ፋኖ: አንድ አምራ: አንድ ኢትዮጵያ: ድል ከእስክንድር ነጋ: ዘምኔ ካሴ ጋር:
ሰዉየዉ ፀረ አማራ ኢትዮጵያኒስት ነዉ የፍኖን ትግል ለመጥለፍ ነዉ እየሰሩ ያሉት ግን አይሳካም መላላጥ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ።
❤
በጣም ቀናተኛ ሰው ነው የሚያወራው ሁሉ ፍሬ ቢስ ነው። የፋኖን ትግል ከመደገፍ ውጭ ፋኖ መሬት ላይ የህልውናውን ትግል እያደረገ ነው። እንዲህ አይነት ሰው ለኢንተርቪው ባታቀርቡ መልካም ነው።
ይሄ ሰውዬ ከየትኛው ወገን እንደሚመደብ ግራ እያጋባኝ ነው። እባካችሁ ባለ ሚዲያዎች እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ወደ ሚዲያ አታውጧቸው። የጠራ ሀሳብ እስከሚኖራቸው ድረስ ወደ ዳር ይቆዩ።
You still don't get him lol he used to work for Abye, he likes to confuse people but pro pp.
relevant interview!
He raised very important points.
እኚህን ሰውዬ በሩቁ
❤
Exactly
He jumps up and down here and there! He has a negative attitude and criticism towards all who represent Amhara, including Fano, Christian Tadele, Dr Desalegn who always defend Amhara
ጸረ አማራና ጸረ ፋኖ ከሆነ ሰው መነጋገር አይገባም።።።ጠላት ጠላት ነው። መቀበር አለበት።።።
ወጥሪ መዓዝ💪
Dr you make me convinced and confused seriously 😳
Oh Meazy. I love you you are so sweet and brave.
መአዚ ❤
ዶክተር ዪናሰ በወልቃይት ጉዳይ ፀረ አማራ አቋም አለው
ፀረ ፋኖም ነው
አደራ አደራ ሞግቺው ❤❤❤
ክርስቲያን ታደለ ያላለውን በሃሰት ባይከሱት ደስ ይለኛል
ገዳም ይግቡ እዚህ የማያቁትን ከሚቀባጥሩ አቶ ዮናስ
This man have a mission from abyi to divide fano
Thanks Dr Yonas Biru!!! It’s rare & far scant to find someone with academic excellence, boldness & clarity of analysis 🎉
I proud Mazi what your questions! This man is anti-Fano!!!
He is not anti fano but he told the truth fano have to have strong political leadership otherwise fano are dying on the ground without any reason .
ክርስቲያን ታደለ ያላለውን አለ እያለ እሚያወራ ጡሩንባ ሽማግሌ
❤😂
የጋዜጠኝነትና ውድቀትና የምሁርነት ዝቅጠት በግልፅ የሚታይበት መድረክ ❗️
መአዚ እርጅ ❤
የሢኖዶሰ አባቶቾ የት ናቾሁ ??😭😭
በአማራ እና በምእመናን በቤተክሲያን የሚደረጉ ግፎች እያዩ ዝምታ ይብቃ
❤❤❤
ደሞ ምን ያርጉ ነው የምትሉት እየመረጣችሁ ስለምትሰሙ ነው እንጂ ተናግረዋል ፀሎት ታዙዋል ለኢትዮጵያ በሙሉ ነው ገብተው ይዋጉ ነው የምትሉት ይሄ መንግስት ሰይጣን ስለሆነ አይሰማም
ሳያጠና ሳይመርምር እንዲሁ እየመጣ ዕውቀት የሌለው ንግግር ማድረግ ያሳፍራ። ሰውየው አያፍርም።።
ነፃነት በትግል እንጂ እንደ አብይ አይነት ሰዉበላ ጄንሳይደር ጋር ተደራድሮ የሚገኝ ነገር የለም።
ፋኖ ላይደክም ተነስቷል ❤❤❤
I feel entertained and irritated at the same time when I watch a man in a foolish, calculating and opportunist intellectual manners.The guest was well aware of the facts that Abiy, Lemma, and Workneh group were security men of TPLF doing its dirty jobs: the massacres, the killings, the tortures, the assassinations, the arrests, and the spying. In addition, during the first year, Abiy's entourage were carrying OLF flag at his Nobel award, Abiy affirmed he would not change the constitution for the sake of one region, Abiy threatened Eskender by opening war on him, Lemma publicly stated that he is carrying out social engineering to change the ethnic composition of Addis in favor of Oromos by settling them around Addis, and many more such signs were open to see for anyone. In spite of these facts, the guest has been supporting Abiy's regime ardently until less than six months ago. He likes to be a prominent intellectual and political thinker, but he lags behind the layman. Regretfully, he justifies his fault with fallacious argument too. He chooses his political support based on current circumstances rather than set of principles - following the wind.
edma yestln haku esu new
The guy is a thinker and intellectual this is what I observe from this interview. Though I have a lot of difference from his views. Politics is a function of time. There is nothing you can be sure about the future. The status-quote changes all the time. Specially when the protagonists failed to consider their part on what drive the change either bad or good on politicians. Abiy when he come to power, there is no way he can predict the negatively profound effect of activists and institutes be like Jawar, Eskindir, OMN, TPLF, various ethnic clashes
He is an opportunist and power monger
ፋኖ በቁጥር ከሆነ ከሚሊዮን በላይ ነው ግቡ ግን አንድ ነው እሱም የአማራን ህልውና ማስከበርና የኢትዮጵያ አንድነት ማረጋገጥ ነው።
ከዚያ ያለፈ እኔ ካላቦካሁት የምትሉ ሠዎች አርፋችሁ ቁጭ በሉ። እስካሁን የብዙ ሠዎች ቃለመጠይቅ ሠምቻለሁ እደዚህ አይነት እርስ በራሡ የተምታታበት ቦለቲካነኝ ባይ አይቸ አላቅም።
አብይ መምራት አይችልም ብሎ መልሶ እራሱ አብይ ከወረደ የእርስ በእርስ ጦርነት ይነሳል ይላል ።.....
Thank You Ethio, I agree 100% with you. This guy, once came to make an equivalence between FANO and Shene (OLA, whatever its name is). He even dared to label Eskinder as an extremist. No one knows what he is up to until he unmasks himself day by day. Like the lunatic so called prime minister, he recently quoted as saying "ye Amhara Shene".
The Man Speaks the fact!
ጏበዝ ይሄ ስውዩ የግንቦቴ የኢዜማ ቃል አቀባይ ነው
❤😂😅
መዓዛ ሃሳቦችን ብታስጨርሽ ጥሩ ነበር:: እንግዳሽን ቶሎ ቶሎ ስታቋርጫቸው የሃሳባቸውን ፍሰት በደንብ ለመከታተል አያስችልም! በተረፈ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው! Thank you. ድል ለፋኖ!
እሚያወራውን እንኳ እማያውቅ ሰው ለምን ሚዳያ ላይ ያቀርቡታል ?
PP cadre
@@ermiasronge3327YES 💚💛❤️
ልክ ነክ ወንድሜ እሷ የፈለገችው በደፈናው አብይን እንድትጠላላት ነው የፈለገቺው በጣም ከባድ ነው እኛ የምንፈልገው ሰው ወደ ስልጣን ካልመጣ ወይም የምንደግፈው ሰው ስልጣን ካልያዘ ብሎ ሌላውን በደፈናው ሰይጣን ማድረግ ነው በጣም ያሳዝናል
This man hates Eskender nega and weldegiorges Dawit
But he love abyi oromo
ይህ አሁን አምሃራዉ እያደረገ ያለዉን ትግል አይደለም ቅዱሳን መላእክት ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ እንኳን ይደግፈዋል ።
መአዛ ላለፉት ሃምሳ አመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር እደነዚህ አይነት አድርባይ ግለስቦች ናቸው
❤
ይህን ፀረ-አማራ ግለሰብ ለምን ወደ ሚዲያ እንደምታመጡት አይገባኝም !!!
ፋኖ አብይን፣ጉትቶ ነው የሚአወርደው የወረቀት ሙህሩ ዳይፐረወትን ዝም ብለው ይቀይሩ
ደደብ ነህ እውነትን አተወድም
ዘብዛባ አስመሳይ ሙህር ነኝ ባይ ማፈሪያ ነህ ምነው አለሁ አለሁ ለማለት ይህን ያህል መላላጥ ያስተዛዝባል
❤😂😅
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ባለ ብሩህ አዕምሮ እና በሳል ምሁር እናመሰግናለን...መዓዚ እናቴ እንደነዚህ ዓይነቱን በሳል ምሁር እያመጣሽ በደንብ ሞገቺልን
There is something the good Dr. Yonas needs to understand about us. When we hate something we hate all the way and dream. Dream: Once fallen from grace we want the fallen to die. Not only die but also regret and confess just before dying or killing itself. In the meantime we lose focus. Our 'greatest journalists' mention the least important when big things happen. They never follow up. They often get stuck in small things. Never fail to miss great chances. That's why the weakest and least smart TPLF ruled over and stole tens of billions of dollars.
ጥሩ ነው መተዋወቃችን ምንም ቢባል
መአዚ ሰለኪሪሰታየናቺን የወራውን አጣርተሽ አንጪለን 🙏🙏🙏
Thank you Dr. Yonas, tiru eyita new
ሰዉየዉ ጤነኘ አይደለም ሀገራችን አዋረዳት መነሳት አለበት
ፋኖ የአማራ ህዝብ ውጤት ነው ፋኖ በኢትዮጵያዊነቱ በሀገሩ አይደራደርም ፋኖ ህፃናትን አያርድም የአረገዙ ሴቶችን ሆድ ቀዶ ፅንሰ አያወጣም ፋኖ በዘር አያምንም ከሁሉም ወገኖቹ ጋር በአንድነት በመሆን ዘረኛውን የአብይ ስርአት ይታገላል ምንም ሀይል ቢመጣ ከአሁን በህዋላ ወደ ኋላ አይመልሰውም በመላው አለም ያለ አማራ እተተናበበ ይሰራል
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለፋኖ ጀግኖች 💪🏾💪🏾💪🏾
Agreed! If they can’t make agreement on their differences today, it will be difficult tomorrow. Fano needs to practice democracy today so they can be trusted tomorrow. Differences always will be there. The challenge of Ethiopia politics is practicing true democracy within the party. If they can’t practice democracy within a few number of Fano groups, how can they bring democracy to the whole country?
Perfect Meazi!
ለምነ ይህን ከእውቀት የነጻ ሠው እንዳቀረብሽ አልገባኝም።
❤😂😅
ማዚዬ የኔጀግናእህትእኔኮስወደሸ❤❤❤❤❤❤
I don’t think this person is honestly speaking and still not understood that the presence of Abiy will destroy the country. Abiy has a clear strategy for his objective its not only about authority.
You don't understand what he is saying because you are idiot! So fanno decides to remove Abiy, do you think Qerro just seats down idle? What if we go to civil war? How can we convince other non amharas and international communities that we are a force for good unless we have clear agenda how to solve the crisis in the country!
I agree with you 💯% I said the same thing.
መዓዚ ስለ ዘገባው አመሰግናለሁ🎉 እወሻለሁ!! ሰውዬው አልገባውም ለምን ትደርቂያለሽ ? መንገዱን ገና አልመረጠም ያ ሁሉ ኢትዮጵያውያን እየደገፈ ው ብሔርተኛነት ውስጥ ምን አስሸጎጠው ? አስመሳይነት አይደለም?? ጌዜሽን አታባክኚ 🎉🎉 እራስህን መርምር በይልኝ🎉🎉
ዳ/ር ዮናስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለእርስዎ እና ለአቶ ልደቱ አይሆንም ሁላችንም በጭፍን ነው የምንደግፈው ምክንያታዊ ሰው ሲመጣ አይስማማቸውም
የናንተን ኢትዮጵያ ይዛችሁ ገደል ግቡ የናንተ ኢትዮጵያ አንገሽግሾናል አማራ ሀገር ይሆናል ታነቁ። እፎይ ጨረስኩ😁
ማዕዛ ጎበዝ ነሽ በደንብ ወጥረሻቸዋል፡፡ዶክተሩ ግን ግልጽ አይደሉም፡፡ያጠራጥራሉ፡፡እንዲዚህ አንገምታቸውም ነበር፡፡ይገርማል በትክክልም ሰስልጣን ይፈልጋሉ እንደምሁር አያስቡም ገለልተኛ አይደሉም ፡፡ማዕዛ የሆነ ነገር ሸቷታል ጎበዝ ማዚ ወጥሪ ሁለተኛ አንቺ ጋር የሚመጡና ኢተርቪው የሚያደርጉ አይመስለኝም፡፡
A very good constructive discussion, I thank both of you.
ጥሩ ውይይት ነው።
መማር እንደዚህ እውነትን ማየት የማያስችል ከሆን ቢቀር ይሻላል እኔ ካላቦካሁት እያሉ ነው
ጎበዝ ዶ/ር ዮናስ ትግሉን እየደገፈ ነው።
መአዛ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አልተመቸችኝም ሳትጠለፍ አትቀርም። የግንቦት ፯፯ ትራፊዎች ምንም አይፈይዱም አቅማቸውን ጨርሰው ወደ ህጻንነት እየተመለሱ ነው። ለነዚህ ለጃጁ ሽማግሌዎች ጡጦና ዳይፐር እንጂ ለሚዲያ ፍጆታ አይመጥኑም።
Yonas Biru (Dr.) .... በጣም የማከብረዉ ምክንያታዊ የሆነ 1+1=2 የሚል ድንቅ ሰዉ ። ... በዓቢይ አሕመድ ያልተሸወደ ማን አለ ?🤔 .... ከእኔ እና ከጥቂቶች በስተቀረ !!!! .....
ሰውየው ዝምብሎ ነው እሚንቀጠቀጥ የሚናገረው አይጥምመ😊
PP cadre
ትክክል አማራውን በሚተችበት ልክ አብይን ምንም አይልም ክርስቲያን መቼ ነው እንደ በቀለ ገርባ አትገባባዬ ያለ ጥላቸውን ለአማራ ያለውን በግልፅ ፍንትው ብሎ ወጣ
@@አሜን-መ3ዘ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@@አሜን-መ3ዘ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹
endsu sel zame malt yelbatm nebr mrzun ercheto yede masrga saynorh malt aychelm malet nebrbat@@አሜን-መ3ዘ