Mekoya - ህይወቱና አሟሟቱ አከራካሪው ሰው ፕሪጎዢን Yevgeny Prigozhin /ShegerFM በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @EndaleBulBla
    @EndaleBulBla วันที่ผ่านมา

    እሸቴ ሰምቼ የማልጠግበው ሰው አቀራረቡና ድምፅ አንደኛ ነህ እድሜ ከጤና

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +203

    ሁሌም ከእንቅልፍ በፊት 2-3 የእሸቴን ፕሮግራም አዳምጬ ካልሆነ አልተኛም. በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው! ❤

    • @abelarron2057
      @abelarron2057 ปีที่แล้ว +7

      .me to

    • @mulugetax
      @mulugetax ปีที่แล้ว +11

      የምር እኔም ሁሌ ከፍቸው ነው የምተኛው

    • @mesiemulat5136
      @mesiemulat5136 ปีที่แล้ว +7

      Betam yegermal laka sew Hulu ende ena new 😂😂😂

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว

      @@mesiemulat5136 😁😁

    • @melaku6264
      @melaku6264 ปีที่แล้ว +1

      Me too❤

  • @minasegebre9274
    @minasegebre9274 ปีที่แล้ว +35

    በእውነት ለመናገር አቶ እሸቴ ላንተ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልህ እወዳለሁ አቀራረብህ ቀልብ የሚስብ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው አድማጭህና ተከታታይህ ነኝ(ከኒውጀርሲ usa)

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 ปีที่แล้ว +24

    እሽቴ የምር ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌም ታሪክን ባንተ ማራኪ ደምፅ መሰማት ያስደስተኛል ..

  • @ሳሚኡራኤል
    @ሳሚኡራኤል ปีที่แล้ว +45

    ታሪክን ሁነትንማ እሸቴ ይተርካት ያንብባት

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts ปีที่แล้ว +22

    እሼቴ አንተ ሁሌም ልብ ሰቶ ለሚያዳምጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ የእውቀት እሸት ነህ። ሰላምህ ይብዛ።

  • @hagosmehari6921
    @hagosmehari6921 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ፣ምርጥ ድምፅ ሸገርን ሬዲዮ በጣም እወደዋለሁ!

  • @YgnaTewldTube5400
    @YgnaTewldTube5400 ปีที่แล้ว +4

    እሸቴ እባክክ መጻፍ ትረካ ጀምርልን እባክክ ትረካክ ሲጣፍት ለጆሮ ይጠማል❤❤❤❤🎉

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም የምወድህና የማከብርህ ጋሽ እሸቴ ምናለ መቆያን በየጊዜው በዩቲዩብ ብታስደምጠን🙏 አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 ปีที่แล้ว +14

    ገና ለጋ ወጣት እያለሁ እሸቴ የሚያቀርባቸውን ፕሮግራሞች አዳምጥ ነበር ከ25 ዓመታት በፊት መሆኑ ነው፣ ወደ ልጅነቴ የሚመልሰኝ ጣፋጭ ዝግጅት፣ ዕድሜህን ያለምልመው የሰማዩ ጌታ።

  • @birhanumola3280
    @birhanumola3280 ปีที่แล้ว +67

    ምናለ በየቀኑ ብሰራልን አቀራረብህ ልብ ይማርካል

    • @basaznewlema9651
      @basaznewlema9651 ปีที่แล้ว +3

      ይስባል

    • @anwarusman9320
      @anwarusman9320 ปีที่แล้ว

      ​@basaznewlema9651 😢

    • @anwarusman9320
      @anwarusman9320 ปีที่แล้ว

      ​😅😅g 4:11 😮 4:11 🎉 4:11 😢i 4:11 😮ugihozozhjghszdhp😅p

    • @YgnaTewldTube5400
      @YgnaTewldTube5400 ปีที่แล้ว

      አይግርምክ ድጋግሜ እያዳምጥኩ ነው

  • @ererc
    @ererc ปีที่แล้ว +7

    እሸቴ ስለሰጠሀን ሰፋ ያለ ወቅታዊ ማብራሪያ እጅግ አድረገን እናመሰግናለን፡፡ ሰላም፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፤ አብሮ ያዝልቀን፡፡

  • @amansantoa6971
    @amansantoa6971 ปีที่แล้ว +7

    Sheger fm must be proud to have the best of best journalist eshete asefa Much love and respect sir 🙏🙏👍

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ምርጥ ጽድት ያለ ለሌሎች አቅራቢዎች አስተማሪ የሆነ በተለያዩ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የቀረበ ድንቅ ትንተና ነው ድንቅ!

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 ปีที่แล้ว +7

    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 እሸቴ አሰፋ ተናፋቂ ግሩም ስራ አቅራቢና ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከአስመራ ኤርትራ ✌🏽

  • @Ethiopia4377
    @Ethiopia4377 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አንደኛ ሸገር ኤፍዬም ብቸኛ መቆያ የኛ ሲዋሀድ ለኔ ዉስጤነዉ ኑሩልን እናንተን ስሰማ እዛዉ ያለዉ አይነት ስሜት ይሰጠኛል 4:29

  • @fistumberhe7509
    @fistumberhe7509 ปีที่แล้ว +3

    My son is 3 and a half years old. He wouldn't sleep unless Eshete Assefa opened. What an impact you make regardless of age! Thanks again
    Mr Eshete Assefa.

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged ปีที่แล้ว +5

    የዛሬ 3ዓመት አካባቢ ማታ ማታ ስልኬን ከፍቼ እየሰማው እተኛለሁ ከዛ እናቴ ነበረች ለሊት ላይ የምትዘጋው!!!! አሁን ደግሞ እሷ እየሰማች ትተኛለች እኔ ደግሞ የራሴን ጨርሼ የሷንም ዘግቼ እተኛለሁ :: ይሄ ሁሉ በእሸቴ አሰፋ ፕሮግራም ነው ማራኪ አቀራረብ 🙏🙏✍️✍️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @NOnonon89325
      @NOnonon89325 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂omg same እኔም እይሳማው እተኛለሁ ሁለ

  • @Znation27
    @Znation27 ปีที่แล้ว +4

    thank you eshe merte sew arif akerareb new ke [Newcastle UK]

  • @lambadyna
    @lambadyna ปีที่แล้ว +1

    በአካል ከሀገር ተቀመጥን እነጂ አይምሮዋችንም ነፍሳችንም ልቦናችንም እዉጪና ዉጪ ነው። በግለሰብም በተቋምም ደረጃ የምናስበዉ ተመሳሳይና አይረቤ በደአጋጣሚ እንኩዋ በልህቀት ማሰብንና መስራትን ሊያሳይ የቻለ ከቶም የለም። ለዚህም ነዉ ሀገራዊ ነገር ለይ የምናወራዉ የሌለን የሀገርኛም የማይጥመን። በዚህ አኩዋሁዋን የራስን መማህበረሰብን ማነጽ መቼም የሚታሰብ አይሆንም። በ ፕሮግራም ይዘትም አንጻር ኢሄን በብዙ ችግርና መከራ ውስጥ የሚከርመዉን ማህበረሰብ ለአንዳችም የሚፈይደዉ አይደለም …….. አፍሪካ ማለት ዪሄዉ ነዉ የሚኖር እንጂ የማያስብ።

  • @HenokWorku-e9p
    @HenokWorku-e9p ปีที่แล้ว +4

    እረ እሸቴ ቢያንስ በሳምንት 1 ጊዜ ፕሮግራም ልቀቅልን። Please please🙏 It’s been almost a month since መቆያ is released🙏

  • @Slimshady135i
    @Slimshady135i ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ አሰፋ የ ጋዜጠኞች አውራ ❤
    ያሬድ ነኝ ከ Detroit Michigan (USA

  • @ethiopianalemayehuzewde5029
    @ethiopianalemayehuzewde5029 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም እድሜ ማቱሳላ ከጤናጋር ያድልልኝ የኔ መድሐኒያለም የአይምሮዬ ምግብ የኔ ሎሬት ክቡር አቶ እሸቴ።ሸገር ሸገር ሸገር ከሐገርቤት እስከባህር ማዶ የኔ የሁልግዜ ምርጫ ጨዋታ፣ሸገር ካፌ ፣ለዛ ቃላት የለኝም ማእዚዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ ክብር ለሸገር ሰራተኞች ላልተዛባ መረጃ ቃላት የለኝም ሻሎም ሶረኔ ከላስቤጋስ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ ሁሌም የምታቀርብልን ሁሉ የሚመስጡ ናቸዉ መፅሀፍቶችን በትረካ ብታቀርብልን እንዴት ጥሩ ነበር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም መስማት የምፈልገው ድምፅ

  • @Userb223
    @Userb223 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አሰፋ 👏👏👏

  • @danudanudanivinda7460
    @danudanudanivinda7460 ปีที่แล้ว +8

    እሽቴ ጀግናችን አተ ብቻ ተርክ የሸገር ኩራት ቅዳሜን በፍቅረ ነው የምንጠብቀው

  • @asfawhelen767
    @asfawhelen767 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን አይሽሬው ትጉው ጋዜጤኝ ጋሼ ስላምህ ይብዛ ።

  • @tesfayeweldeyohans82
    @tesfayeweldeyohans82 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አቀራረብ ና ትረካ ነው ። በተለይ እሸቴ ሁሌም ለትረካህ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ ።

  • @hanalulu8079
    @hanalulu8079 ปีที่แล้ว +1

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አመኝልሀለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ እሸቴ አሠፋ🤗

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv ปีที่แล้ว +1

    ይህን ድምፅ መስማት 😇😇😇😇😇

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን አቀራረብህ፣ ድምፅህ በጣም ማራኪ❤

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያቀረብከው። አንድ ቦታ ላይ ብቻ በሩሲያ ቋንቋ "ፒትዲሳት ቲሲች" የሚለው "5 ሺህ" ተብሎ መተርጎሙ ትክክል አይደለም፣ "50 ሺህ" ማለት ነው። በጣም እናመሰግናለን።

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 ปีที่แล้ว

      ፒትዲሳት ቲስች 50ሺህ ለማለት ይሄን ያክል word ያባክናሉ ሩስኪዎች

  • @akemanu48
    @akemanu48 ปีที่แล้ว +1

    ቀልብ ተቆጣጣሪ በእውቀትና በችሎታ የታመቀ የጋዜጠኝነት ዘይቤ ያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ:: ያንተን ዘገባዎች ሙሉውን አዳምጫለው:: ምናልባት ያሰማሁት ካለ እርሱ እኔ ሳላየው ያለፍኩት ዘገባ ነው::
    ሁሌም የምጏጏው ታዲያ አንተን በቃለመጠይቅ የህይወት ልምድህን መስማት ነው::
    በቲቪ ከሆነ በደረጀ ሀይሌ በነገራችን ላይ በሚለው የቃለመጠይቅ ዝግጅት::
    በድምፅ ብቻ ከሆነ ከብርቅዬዋ ውድ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በጨዋታ እንግዳ ላይ::
    አደራ በሰማይ ሰይፉ ጋር እንዳትቀርብ ::

  • @sisaybelihu3034
    @sisaybelihu3034 ปีที่แล้ว +3

    Yante program eko suse new🙏😍👍

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዘጠኛ እሸቴ በእዉነቱ ከልብ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህም❤

  • @tarikudibaba6881
    @tarikudibaba6881 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው። ትረካዉም ሳቢ ነው። እድሜና ጤና።

  • @abduselammusa1330
    @abduselammusa1330 ปีที่แล้ว +1

    ስእል ይፈጥርብኛል እሼቴ አሰፋ ሲናገር በጣምይማርካል

  • @zolababto8681
    @zolababto8681 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ መቼም የማትተካ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሌም አከብርካለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @andinetkebede-l6q
    @andinetkebede-l6q ปีที่แล้ว

    እሸቴ ምርጥ ዝግጅቶችህ በአንተ አገላለጽ በቀላል የቀረበ ቢመሥልም በእውነት ተዘጋጅተህበት ተጠንቅቀህበት በሥርአት የምትተርከው በጨዋ ሥነምግባር ማደግህን ይነግረናል።ረጅም እድሜ ለእሸቴ ሣዳምጥህ የኖርኩት አንድነት

  • @seidmohammed5491
    @seidmohammed5491 ปีที่แล้ว +4

    really i'm wondering about your style and catching each and every point Keep it up

  • @Mark21-53
    @Mark21-53 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ደጋግሞ ቢሰማም አይሰለችም። ድምፅህ ይባረክ ወንድም ጋሼ።

  • @kh9689
    @kh9689 ปีที่แล้ว +2

    እንተን መስማት ደስ ይለኛል ጋሽ እሸቴ በጣም ያምርብሀል ተባረክ! በርታ! (ከሚዙሪ 🇺🇸)

    • @adoniyasdeneke1259
      @adoniyasdeneke1259 ปีที่แล้ว

      መቼም እንዳያመልጡኝ ቢያመልጡኝም አሳድጄ ከምሰማቸው የሸገር የቅዳሜ ፕሮግራሞች አንዱና ቀዳሚው ። ግን ግን ይኽን ሰው ደሴ የማውቀው የማውቀው ይመስለኛል ።

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd9241 ปีที่แล้ว

    እሸቴ አንደበትክ ይባረክ ከአብዱል ሰመድ ቀጥሎ ሁለተኛዬ ነክ በርቱልን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 ปีที่แล้ว +10

    አሁን አልሰማትም ቆጥቤ በኋላ ነው የምሰማት የእሼን ዘገባ ያልሰማሁት የለም እቺ አዲስ ነች ቆጥቤ በኋላ ነው የምሰማት

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 ปีที่แล้ว +1

      የምን መንቆጥቆጥ ነው ቋጣሪ። ወጣ መንዘር አድርገው። እኛ መንዝረን እያዳመጥነው ነው።😉😉😉😉

    • @afrihome3945
      @afrihome3945 ปีที่แล้ว

      እኔ አዳጊ ጋዜጠኛ ነኝ።እንዲህ የሚሠራ ሰው የምታከብሩ አስተያየት ሰጭዎች መኖራችሁን ሳይ ተስፋየ በዛ!

    • @የገብሪኤል
      @የገብሪኤል ปีที่แล้ว

      😅😅 ገለፃ ተመቸኛ

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 ปีที่แล้ว

      @@የገብሪኤል በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ስለሆነ እኮ ነው

  • @matihabesha
    @matihabesha ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን🙏🙏

  • @tilayekebede
    @tilayekebede ปีที่แล้ว +1

    ሸገር በጣም ነው የምዎዳችሁ በርቱልን

  • @AbudaniyaJemal
    @AbudaniyaJemal 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አንተ ምታቀርባቸውን ነገር እከታተላለው ከ ሳውዴ

  • @Dallol253
    @Dallol253 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ እሸቴ ታሪክ ብቻ አይደለም የምትነግረን ቦታዉ ድረስ ወሰደህ ታሪኩን በህይወት የምታሳየን አይነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ

  • @akeliluakelilu1328
    @akeliluakelilu1328 ปีที่แล้ว +2

    ቀበጠ በጣም ጀግናዉ ፑቲን ጋር መሣፈጥ ዉጤቱ ይሕ ነዉ

  • @tesfamg
    @tesfamg ปีที่แล้ว +1

    I was waiting , thank you ashe.

  • @ermiasdire7180
    @ermiasdire7180 ปีที่แล้ว

    እሼ Thank u

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 ปีที่แล้ว

    Thanks to God.God bless u

  • @agedewon
    @agedewon ปีที่แล้ว

    እሸቴ ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ ወይም ደሞ ድንገትም ስነቃ ማዳምጠው ይህንኑ ትረካህን ነው
    ህያውነት ይኸው ይመስለኛል
    በአድማጭ እእምሮ ውስጥ❤❤

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato ปีที่แล้ว +2

    እሼቴ አሰፋ ትለያልህ! በርታልን የእኔ ወንድም 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 ปีที่แล้ว +2

    Best reader I love his history telling system

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 ปีที่แล้ว +1

    As always eshetae thanks

  • @russialove.slavauraaa
    @russialove.slavauraaa ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አሰፋ አለም በዚ ሳምንት የሚል ፕሮግራም ቢኖርህ ብዬ ተመኘው። የዘገባህ ለዛ ብቻ ሳይሆን በእውቀት መተንተንህ ደስ ይለኛል።

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 ปีที่แล้ว +4

    ታሪክ እሸቴ ብቻ ያቅርብ

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged ปีที่แล้ว +6

    አቤት አቀራረብ ከቃላት መረጣ ጋር 🙏🙏 እሸቴ አሰፋ የማይሰለች ሁሌም ቢሰማ የሚያስደስት ✍️✍️✍️

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว

    አቤት ችሎታ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @hailemariamdires1821
    @hailemariamdires1821 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅልን እሸቴ እናመሰግናለን!

  • @calebnega995
    @calebnega995 ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜ ጤና ይስጥህ !

  • @babadebrye
    @babadebrye ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ታላቅ ሰው እናመሰግናለን😊

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 ปีที่แล้ว +13

    ጋሽ እሸቴ ምነው ጠፋህ ቶሎ ቶሎ ስራልን እንጂ በአንተ አተራረክ አገላለፅ በዕይምሮ ውስጥ ስዕልን ይፈጥራል

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 26 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ አሰፋ ድምፅህ ለእኔ ፈውስ ነው አቀራረብሆም እጅግ በጣም ውብ እናማ እልሃለሁ በአንተ ድምፅና ማራኪ አቀራረብ ሱሰኛ ሁኜ ሙዚቃ መስማትን እርግፍፍፍ አድርጌ ትቸዋለሁ

  • @abuka6424
    @abuka6424 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ዝግጅትህ ማራኪና የሚጥምም አቀራረብህ ለዘዎትር በብዙዎች ተወዳጅና ተናፋቂ መርሃግብር በመሆኑ ያለኝን ከፍተኛ አድናቆት ስገልፅልህ በታላቅ አክብሮት ነው ።💚💛❤ "መቆያን" ለፈጠረልን ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የሬዲዮ ጣቢያ እናመሰግናለን ። በርቱ በርቱ በርቱ ማንም እንደናንተ የለም ። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ክበርልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድማችን የተከበረክ አሸቴ ሆይ ምናለ በናወዘ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጡዘት እንዲህ ማለዳ ማለዳ ብቅ በልና አስቲ ነብሴ አርካው ቀጠል ብለህ የትናትናውን የፍሊሰጤምና የእስራኤል ድንገተኛ የቴክኒኦሎጂ ውጤት የሰው ልጅ ሊረግፍ አሃድ የተባለውና የማይነካው የጋዛ አጥር ምንእንዴት በእነማን ?ካሜራው፣አነፍናፊ ውሾች፤ለሽንት እንክዎን ለመነሳት የሚያሰጠይቀው የራዳርና የሞሳድየሰሉላ ቋት እንዴት አልታዩም አሰቲ አሰባስበህ ጠበቅሁ ወዳጄ

  • @fasilethiopia
    @fasilethiopia 7 หลายเดือนก่อน

    Real professional journalist

  • @DagmawiAdugna-s2w
    @DagmawiAdugna-s2w 9 หลายเดือนก่อน

    አድቂህ ነኝ ከመቐለ ድምፅን ይማርካል ያንተ ያቀረብካቸዉ ዝግጅት 95% ሰምቸዋለዉ የተለየ ድምፅ

  • @ephremdaniel7902
    @ephremdaniel7902 ปีที่แล้ว +1

    eshete eyetefah new arebakh atitfabn mirt akerareb

  • @esayaswgebrieal9838
    @esayaswgebrieal9838 ปีที่แล้ว

    እሸቴ ዉስጤ ነዉ።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 ปีที่แล้ว +2

    ስጠብቅ ነበር 4:10 u.s.a voice ቀነስ አድርጌ ሰማው የፑቲን ነገር እንዲ ነው በቃ 😅

  • @GemechisGaruma
    @GemechisGaruma ปีที่แล้ว

    Thank You እሸቴ

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት እላቹሀለው ስለ ፕሪጎዚን እንደሚሰራ እርግጠኛ ነበርኩ አመሠግናለው

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 ปีที่แล้ว +1

    good job🙏💚💛❤️

  • @shanethiopiawi6833
    @shanethiopiawi6833 7 หลายเดือนก่อน

    ,እሸቴ🙏🙏🙏

  • @tsegamaryamtsegsh6166
    @tsegamaryamtsegsh6166 ปีที่แล้ว +1

    Sheger mekoya gn eyezegeyebn ....ere atleast besamnt 1 sraln

  • @aschalewzeleke9647
    @aschalewzeleke9647 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ምን ላርግህ❤

  • @eyasuadenew8897
    @eyasuadenew8897 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ያንተ አቀራረብ በጣም ይማርከኛል ስእል ይጀጥራል ሲተርክ ልክ ስሰማ በቦታወ ያለው ነው የሚሰማኝ

  • @abushuwaqo502
    @abushuwaqo502 ปีที่แล้ว

    ከሸገር ፕሮግራሞች የቅዳሜ እና ሸገር ካፌ ፕሮግራሞች ባያመልጡኝ ከምፈልጋቸው ፕሮግራሞች ዋነኞቹ ናቸው አንጋፋዎቹን ያቆይልን!አዳዲሶቹም የእስፖንሰር ተፅእኖ ይሁን የእውቀት ማነስ ይሁን ብቻ እንደው ትንሽ እራሳቸውን ቢያዩ!!

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa ปีที่แล้ว +1

    አኔ ለእሸቴ ቃላት የለኝም!ከልብ አመሰግናለሁ

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว +1

    የሸገሩ ብርቅዬ ምርጡ አመለ ሸጋው ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ባለህበት ጤናና እድሜ አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ።እንዲሁም ከሸገር መስራቿ መአዛ ብሩ ጀምሮ ባጠቃላይ ሸገር ሚዲያላይ ለምትሰሩ የምንወዳችሁ አንጋፋና ወጣት ጋዜጠኞች አዘጋጆች የቴክኒክ ባለሙያዎች በሙሉ በያላችሁበት ሰላምና ጤናን እመኝላችኋለሁ ተባረኩ በርቱ ።መጪው ዘመን ከዚህ በበለጠ ሰርታችሁ ና በአዳዲስ አቀራረብ አክላችሁ እንደምትቀርቡ እምነቴነው ።ሰላም ባላችሁበት ።ሽመልስ ከ ዶሀ ኳታር።

  • @Mengst420
    @Mengst420 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሀሀሀ አንዳንዴ የሰው ሌጅ እንዲህ ስታከብረው ከላይህ ላይ ፊጥ ማለት ልማዱ ነው ፐሪጎዚ ቀይ ስህተት ሰራ ሰው ከተኛህበት አፈር አንስቶ አቧራህን አራግፎ ሰው ሲያደርግህ የተዋለልህን ውለታ ማሰብ ያስፈልጋል ፑቲን ወንድ ነው ከሀዲ መጨረሻው ሞት ነው

  • @abizired
    @abizired ปีที่แล้ว +1

    ስለሰውየው (የፑቲን ሼፍ) መጀመሪያ የሰማሁት እድሜ ለእሸቴ አሰፋ መቆያ ላይ ነበር!

  • @EyakemHaylemichael
    @EyakemHaylemichael ปีที่แล้ว

    ህይወትን ታቀልልናለህ

  • @TeddyTeo-yn7lq
    @TeddyTeo-yn7lq ปีที่แล้ว +1

    Eshe suseeeeeee❤❤❤❤❤❤ fetari edme ena tena yestek mariamen anten eyesmahu kalehone enkilfe ayewosdegnem ahun ahunma mestem enkilfe enbi selat “eski eshe yelem??”telegnalech plzzz Mossad Entebbe operation bante yetarik aderader ena demtse mawok mesmat emeflgewu tarik new plzzz esheyee🙏🙏

  • @ethiopia687
    @ethiopia687 ปีที่แล้ว

    Ere please about Eshe about Abraham Lincoln. Thank you!

  • @RahmetoBilal
    @RahmetoBilal ปีที่แล้ว

    good approch keep it up brother

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 ปีที่แล้ว

    Betam arif akerareb u are the best

  • @mikiyasneggusie5573
    @mikiyasneggusie5573 ปีที่แล้ว +2

    Please please yeraseh youtube lay bebzat mesrat betechel tru nw we want your program @list 3 days a week

  • @zemebr3114
    @zemebr3114 ปีที่แล้ว

    Good job. Thanks

  • @YidnekacheawKidnae
    @YidnekacheawKidnae ปีที่แล้ว

    U are outstanding guy keep working we are always with u.

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥዬ አቅራቢ ነህ ቆይልኝ 🙏❤

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 ปีที่แล้ว

    Eshete..❤🥰

  • @TedyDecore
    @TedyDecore ปีที่แล้ว

    Bravo

  • @BadriyaAbubakar
    @BadriyaAbubakar ปีที่แล้ว

    በጣ ጠቃሚ መረጃ

  • @Mamrumelkay
    @Mamrumelkay ปีที่แล้ว

    የማይሠለች ፕሮግራም ሁሌም ስራልን

  • @shibirubantalem606
    @shibirubantalem606 ปีที่แล้ว

    "እውነት መሰለህ ወይ ቢሉ ወንዴ ወንዴ
    አያገለግልም ጉልበት ያለ ዘዴ"

  • @Biin_there
    @Biin_there ปีที่แล้ว

    ከተሳሳትኩ አርሙኝ። ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በየአመቱ የድል በዓል እለት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የአርበኞችን የነጻነት ተጋድሎ ይተርክልን የነበረው እሸቴ ይመስለኛል። የሚያጅበው የክራር ግርፍ ከእርሱ ድንቅ አቀራረብ ጋር ተደምሮ ልዩ ነበር