ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ቃለ ህይዎትን። ያሰማልን እህታችን በርቺ በእውነት ኦሊቬራ ዘይት ቅባ ቅዱስ እያሉ እሚቸበችቦ ሀሳዊያን እግዚአብሔር ያስታግስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን እህታችን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህ ለሚነግዱት ልኡል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው 💒🌾
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
እነኝህ አባት በጣም ትምህርታቸው እውነት እውነታውን ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ክበሩልን አባታችን
ቃለሂወት ያሰማልን በውነት አጪበርባሪ በዝቶል
በእውነት እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የእኝህ አስተማሪ የትምህርት አሰጣጥ፣አቀራረብና የቋንቋ አጠቃቀም የሚደነቅ ነው ።ብዙዎቹ የቤተ ክርስቲያን አስተማሪዎች አዋቂ ለመባል ከባድ ቋንቋና ዙሪያ ጥምጥም አቀራረብ እንደሚጠቀሙ ይታወቃል።
እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ያብዛልን ለመምህራችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ስለ ቅብዓ ቅዱስ ሕዝቡን እንዴው የንስሐ አባቶች ባወገዟቸው በእውነት ያሳፍራል እንደ ምግብ ዘይት በስሙ እየተነገደበት ማየት ያሳፍራል ያሳዝናል😥እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልስልን በቸርነቱ።
እኒህን አባት ደጋግማችሁ ጋብዙልን!!!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ቃልህውት ያስማልን
አባታችን በጣም ግልጽና ቀጥታ በጣም ጠነካራ መልስ ነው የሰጡት እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አያሳጣን። እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ።ይሁዳነትን የመረጠ በይሁዳነቱ ይቀጠልበት መልሱን ሳይውል ሳያድር ከፊት ለፊቱ ያገኘዋል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንየተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር እያረግን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድማ በጤና ያቆይልን
በጣም የምወዳቸው መምህር እንኳን ድጋሜ ቀረቡልን በሌላ ርዕስ እስከምንገናኝ ቸር ሰንብቱልን ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ።እኛም ልቦና ያድለን አሜን ማህበረ ቅዱሳን❤❤አርሴማ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🥰🥰
💕💕ቃለ ሕይወትን ያሰማልና💒💒
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
Kale Hiwot Yasemalen
Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen
EgziAbiher yimesigen
ውይ መምህር ስወዳቸው ከልባቸው እኮ ነው እሚያስተምሩትእግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
Kale hiwot yasemalen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አጥማቂ ምንጥስዬ ተብዬዎች ናቸው ያጠፉት ሕዝቡን
“ልብ በሉ፤ እርሻችሁን ሲያጭዱ ለዋሉ ሠራተኞች ያልከፈላችሁት ደመወዝ በእናንተ ላይ ይጮኻል፤ የአጫጆቹም ጩኸት ሁሉን ቻይ ወደ ሆነው ጌታ ጆሮ ደርሶአል።” - ያዕቆብ 5:4 (አዲሱ መ.ት)
Amen kale hiwote yasmalan abtachen tsagawa yabazalota
amen
እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን♥ እኔራሱ እምግብ ላይ እረ ብዙ ብዙ ነገር ያደርጋሉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ለወገኖቻችን ለፈውስ እያሉ ለፍርድ ለቁጣ ለቁጣ ለቁጣ እዳይሆንባችሁ እባካችሁ ተዉ ተውውውው አንግዛ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን♥ እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርችይ♥
እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ከእህዝብ ምድር ይነገዳል በአይናችንም አይተናል
በአባቶች ካህናት አስባርከን ወደ ቤታችን ወስደን መጠቀም እንችላለን ማለት ልዩ የሆነ ችግር ያለባቸው ሰወች ለምሳሌ የመራቢያ አካላቶቻችንን መቀባት ብንፈልግ
ነጋዴው ምን ኣደረገ ስህተቱ ያለው ምእመኑ ላይ ነው። እኛ እምነታችንን ስርኣታችንን ኣወቀን ዞር በሉ ብንላቸው እና ባንገዛላቸው እነሱ ይነግዱ ነበር ??? ኣይመሰለኝም።
አባ አዲስ አበባ ነዉ የምኖረዉ እና ትክክለኛዉን ቅብዐ ቅዱስ የት ልግዛ ቦታ ቢጠቁሙኝ ብዬ ነዉ
ቅባ ቅዱስ ማለት የተባረከ የተቀደሰ ቅባት ማለት ነው ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት ካለ ቅባ ቅዱስ መቀመጥ ይችላል ቤተ መቅድስ ማለት የመጀመሪያ እኛ ሰዋች ነን ቢቻል አባቶች ቢቀቡ ጥሩ ነው እናንተ አልቀባም ስላላችሁ የምመኑን ችግር አወቀው ቅባ ቅዱስ የሚቀቡትን አባቶችን አትኩ
በእውነት ይህን ነገር ገበያ ላይ ያዋላችሁ ይቅር ይበላችሁ።እናም አቁሙ።
እውነት ነው
ቅብዕ ቅዱስ እቤት እንዳይቀመጥ የሚያዝ መንፈሳዊ መጽሐፍ ካለ ማስረጃ አቅርቡ። ለምን መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ ቀሲስ ሄኖክ ሌሎች የቤተክርስቲያን አገልጋይ መምህራን አታቀርቡልንም እንዴ?
መምህር ዳንኤል ክብረት ቅብዕ ቅዱስ እቤት ወስዶ መቀባት እንደሚቻል አስተምሯል።አጥማቂ እያላችሁ አትሳደቡ በቤተክርስቲያን ውስጥ እያገለገሉ አይደለምን? ታዲያ ለምን አጥማቂ ይነቀፋል።
ሁልጊዜ በሂድክበት የምትናገረው ቃል መትፎ ነው ማንም ስላንተ ነፍስ አይጠየቅ የሚጠመቅህን ይዘህ ነፍስህን አድን የማንም ሰው ተከታይ አትሁን
አባታችን ቃለ ህይዎትን። ያሰማልን እህታችን በርቺ በእውነት ኦሊቬራ ዘይት ቅባ ቅዱስ እያሉ እሚቸበችቦ ሀሳዊያን እግዚአብሔር ያስታግስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን እህታችን አሜን
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህ ለሚነግዱት ልኡል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው 💒🌾
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
እነኝህ አባት በጣም ትምህርታቸው እውነት እውነታውን ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ክበሩልን አባታችን
ቃለሂወት ያሰማልን በውነት አጪበርባሪ በዝቶል
በእውነት እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የእኝህ አስተማሪ የትምህርት አሰጣጥ፣አቀራረብና የቋንቋ አጠቃቀም የሚደነቅ ነው ።ብዙዎቹ የቤተ ክርስቲያን አስተማሪዎች አዋቂ ለመባል ከባድ ቋንቋና ዙሪያ ጥምጥም አቀራረብ እንደሚጠቀሙ ይታወቃል።
እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ያብዛልን ለመምህራችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ስለ ቅብዓ ቅዱስ ሕዝቡን እንዴው የንስሐ አባቶች ባወገዟቸው በእውነት ያሳፍራል እንደ ምግብ ዘይት በስሙ እየተነገደበት ማየት ያሳፍራል ያሳዝናል😥እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልስልን በቸርነቱ።
እኒህን አባት ደጋግማችሁ ጋብዙልን!!!!!
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን
ቃልህውት ያስማልን
አባታችን በጣም ግልጽና ቀጥታ በጣም ጠነካራ መልስ ነው የሰጡት እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አያሳጣን። እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ።ይሁዳነትን የመረጠ በይሁዳነቱ ይቀጠልበት መልሱን ሳይውል ሳያድር ከፊት ለፊቱ ያገኘዋል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር እያረግን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድማ በጤና ያቆይልን
በጣም የምወዳቸው መምህር እንኳን ድጋሜ ቀረቡልን በሌላ ርዕስ እስከምንገናኝ ቸር ሰንብቱልን ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ።እኛም ልቦና ያድለን አሜን ማህበረ ቅዱሳን❤❤አርሴማ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🥰🥰
💕💕ቃለ ሕይወትን ያሰማልና💒💒
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
Kale Hiwot Yasemalen
Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen
EgziAbiher yimesigen
ውይ መምህር ስወዳቸው ከልባቸው እኮ ነው እሚያስተምሩት
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
Kale hiwot yasemalen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አጥማቂ ምንጥስዬ ተብዬዎች ናቸው ያጠፉት ሕዝቡን
“ልብ በሉ፤ እርሻችሁን ሲያጭዱ ለዋሉ ሠራተኞች ያልከፈላችሁት ደመወዝ በእናንተ ላይ ይጮኻል፤ የአጫጆቹም ጩኸት ሁሉን ቻይ ወደ ሆነው ጌታ ጆሮ ደርሶአል።”
- ያዕቆብ 5:4 (አዲሱ መ.ት)