የዶሮ ወጥ ጣዕም ያለዉ ለፆም ወቅት የሚሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779  9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ🙋 አዲስ የሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤሰቦች እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ🙌 ነባሮች ላይክ ኮመንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤🙏🙏

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኅብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ልዩ የሆነ ክሽን ተደርጋ የተሰራች ስትታይ እራሱ የሚያስጎመጅ ቆንጆ የጾም ወጥ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ዶሮ ለምኔ የሚያስብል ወጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሸር 👍👌❤👏

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰረላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ህብስቴ እውነትም የዶሮ ወጥ ጣዕም ያለው ልክ እንደዶሮ ችክን ጥፍጥ ተደርጎ የተሰራ የቲማቲም ቁሌት ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሚገርም የሚያስጎመጅ የፆም ምግብ አሰራር ነው የሰራሽልን ስጎውን በጣም ሽክን አድርገሽ ነው ያቁላላሽው እንዴት እደሚያስጎመጅ ነው ቲማቲሙ ብዙ ሳይበስል ደሞ አሪፍ ነው ሹሮው ዋው ሲያስጎመጅ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ህብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ያስጎመጃል ይህማ የዶሮ ስጋው ብቻነው የቀረው ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያቁላላሽው እጅሽ ይባረክ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 9 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ በጣም ልዩ የሆነ ዶሮን የሚያስንቅ ቆንጆ የፆም ወጥ ነው የሰራሽው ከለሩ የሚያምር ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 9 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi Yehune H bezeyeye Enkuwane Dehena metashe wow Dorone yemiyaseneke ye timatime wete Shenekureteshen kulete aderegeshe Gebeatochu hulu Betame 👍new Betame Enamesegenalen ❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 9 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ የዶሮ ስጋን የሚያስንቅ የዶሮ ወጥ ነው የሰራሽው ወቅቱን የጠበቀ ለፆም የሚሆን ቲማቲሙን ጎርድ ጎርድ አርገሽ ስትጨምሪው ዋው ❤

  • @adona16
    @adona16 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጆ የፆም አማራጭ የቲማቲም ቁርጥ ወጥ አሰራር ነው የሚጣፍጥ ጤናማ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yehun Hibste Enkuan dehna metash wow shinkurtun ke Berbere gar bedenb new yakukalashiw ke lay timamtimun karya win adrgesh ewenetim doro yasnekal coloru seyamir shirowa degmo leyu 😋ejish yebarek ❤

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 9 หลายเดือนก่อน

    Hibste Enkuan dehna metash siyayut yemiyasgomej Betam konjo ye tsome migb aserar kuletun bedenb akulalitesh timatim mecheresha selargeshuw ke karyaw gar endet endemitafit enamesgnalen share selaregshin ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 หลายเดือนก่อน

    ኅብስትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም የሚያምር ቁሌቱ እንደዶሮ ውጥ የተዘጋጀ የቲማቲም ፍሬው ወቶ ጎረድ ጎረድ ያለ ወጡ ውስጥ ተጨምሮ እንዴት ያምራል እጅሽን ይባርከው❤❤❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 9 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ እውነትም ዶሮን የሚያስንቅ ምርጥ የቲማቲም ወጥ ሲጣፍጥ ልዩ የሆነ አሰራር ሽሮዬ ውስጤ እናመሰግናናነን ውዴዴ ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ህብስትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጣፋጪ እንደሆነ በደብ ያስታውቃል ቆንጆ አርገሽ አቁላልተሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረከኴ ባለሙያ 👌👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኅብስትዬ በጣም ቆንጆ ሽክን ያለች እውነትም ዶሮን የሚያስንቅ ስጎ በቲማቲም ሽሮዋ ዋው ከለሩ እራሱ ሲያስጎመጅ ምርጥ የፆም ምግብ የሰሩ እጆች ይባረክልኝ❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኅብስትዬ እውነትም የዶሮ ጣዕም ያለው ወጥ ነው የሰራሽው ሽንኩርቱን በዘይት ቀምመሽ በደንብ አድርገሽ ነው ያቁላላሽው ከለሩ በጣም ያምራል ልዩ የሆነ የቲማትም ወጥ ነው የሰራሽው ሽሮም በጎን ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው

  • @yeelsa
    @yeelsa 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ ህብስቴ ኦ ችክን እጥር ምጥን ጥፍጥ ተደርጋ ሸንኩርቱ ነጭ ሽንኩርቱበርበሬው ቅመሙ ቲማቲሙ ጨዉ ከከላይ ቃርያ ጣል ጣል ተደርጎባት ከሚጣፍጥ ድክ ድክ ከምትል ሽሮጋ ዋው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው እጅሽን ይባርከው 🙏👌

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ በጣም የሚያስጎመጅ ልዩ የሆነ የወጥ አሰራር ነው የሽንኩርቱ አበዛዝ አበሳሰሉ ቁሌቱ ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ነው ያቁላላሽው ቆንጆ እና የሚጣፍጥ ግሩም አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ቅመማ ቅመሞች ቆንጆ እና የሚጣፍጥ የፆም ወጥ አሰራር ነው ቲማቲሙ ጎረድ ጎረድ አድርገሽ ዋው ሲያምር ቃረያው ደሞ ይበልጥ አሳምሮታል ዋውው ሹሮዬ ስታምር የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ዋውው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን ❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ህብስትዬ የእኔ ባለሙያ !የሚያምር ምርጥ የዶሮ ወጥ የመሰለ የቲማቲም ቁርጥ ያለው ብሉኝ ብሉኝ የሚል የወጥ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን።በጣም ነው የሚያምረው። ተባረኪ

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እብስትዬ እንኳ ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ የሚያምር የዶሮ ውጥ ነዉ አስራሪሽ ቆንጆ።ነእ ከተፍ ከትፍ አእገሽ የጨመርሽው ቲማቲም ልዬ ነዉ ለኔ አዲስ አስራረ ነዉ ❤❤

  • @adem364
    @adem364 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ህብስትዬ ፀዲት ምጥን ያለች የዶሮ ወጥ አሰራረ ያለ ስጋ ተመቼቶኛል ቲማቲሙን ጎርድ ጎርደ አርገንሽ ስጨምሪይው ዋዉ እናመሰግነለን

  • @beletetube_
    @beletetube_ 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለዚህ ቤት

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuwane Adereseshe Hebeseteye Happy New Year kenemelawe betesebeahe Wow dorone yemiyaseneke shenekureteshen tebese aderegeshe bereberawen Abereshe Eshete aderegeshe new weha tebe eyaderegeshe yakulalashew kememovheshen asegebeteshe bedenebe new konjo aderegeshe yeserashew tematemune hulu asegebeteshe konjo aserare new Enamesegenalen

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ህብስትዬ ! የዶሮ ወጥ የሚያስንቅ አድርገሽ ነው የሰራሽው። ሲታይ መልኩ ሲያምር ። ሁልግዜ ወጥ ስትሰሪ እንዴት እንደምወድልሽ። ልዩ ወጥ ነው የሰራሽው ሽንኩርት በዛ አድርገሽበት እንዴት ያስጎመጃል።

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 9 หลายเดือนก่อน

    selam selamesh bekrstos bezt terf yeblelesh hibstya waw leyw ewntm dorn yemasnk keshn yale letom gza temratg yehon aserare new shar slargshlen enamsgnalen

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 9 หลายเดือนก่อน

    Möge der Friede mit dir sein, wo auch immer du bist. Friede sei mit dir. Oh mein Lieber, schneide das Huhn in kleine Stücke. Mach daraus eine Paste. Gib die Zwiebel, den Knoblauch, die Paprika, die Tomate und das Salz hinzu. Danke dir 🙏🙏🙏