እንግሊዝኛ የንባብ ትምህርት (ክፍል 4)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • እንግሊዝኛ የንባብ ትምህርት (ክፍል 4)

ความคิดเห็น • 236

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 4 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጥ ውቀቱን ያብዛልሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ

  • @تيتينعيم
    @تيتينعيم 4 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ፡ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የኔ፡ልዩ በጣም፡አሳስቡኝ፡ነበር፡ምክንያቱም፡ትምህርቴን፡ወደስድስት፡አልፌ፡ነዉ፡ያቁምኩት፡የጄ፡መቀጠል፡እፈልጋለዉ፡ግንደሙ፡እግልዘኛ፡መጀመርያ፡በጣም፡ኩበዝ፡ነበርኩ፡ድገት፡ግን፡ማበብም፡መፃፍም፡አቃተኝ፡ለትምህርት፡ያለኝ፡ፍቅር፡አይወራ፡አች፡ግን፡በሁነት፡በደብ፡ከተከታተልኩሽ፡የመጨረሻ፡ጀግና፡ተማሪ፡እደምታደርግኝ፡እርግጠኛ፡ነኝ፡ዉድድድድ።

  • @tgtmsgn5636
    @tgtmsgn5636 4 ปีที่แล้ว +22

    ትምርት ቤት ህጀ እንደዚህ አልተማርኩም እናመሰግናለን እድሜ እና የጤና ይስጥሽ

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +51

    አረ በጣም አሪፍ ነው እውነት እኔ እንዳንቺ ዓይነት መምህር አይቸ አላቅም በጣም ምርጥ ነሽ

  • @jeberbugali9414
    @jeberbugali9414 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋው በጣም ወድጄዋለው ትምርቱን እዳቺ አይነት ያብዛልን ፍርዬ በዚው ቀጥይበት ፈጣሪ ጤናሽን ያብዛው አገላለፅዋ የተመቻቹ ላይክ አርጉላት!!👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว +72

    እውነት ለመናገር እኔ የአንቺን ትምህርቶች ስሰማ አስተማሪዎችዬ እንግሊዘኛ በትክክል አላስተማሩኝም ::ወይም ትምህርት አሰጣጣቸው አይገባኝም ነበር ማለት ነው ::ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @sarasm1242
    @sarasm1242 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍሬ የኔ መልካም ትምህርቱም አቀራረብሽም ደስ ይላል የምር በጣም ነው የማመስግንሽ ብዙ ነገር ካንቺ ትምህርት እያገኘው ነው በርቺልን

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ፍረዩ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ነው ጠቃሚ ትምህርት የምታስተምረው ደሞም ይገባኛል መማርም ፍላጎት አለኝ ከልብ አመሰግንሻለሁ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Tgistu52
    @Tgistu52 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ በርችልኝ ይገርምሻል እኛ ተማርን እያልን አንድም መሰረት ያስያዘን መምህር የለም

  • @heyabzelalam3345
    @heyabzelalam3345 4 ปีที่แล้ว +11

    Thank you so much frey, have a good day!

  • @meaza5096
    @meaza5096 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሸ 🙏🙏❤❤❤❤ደግሞ እናመሰግናለን

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆጆ እጂግ ምስጋናችን ተልብነዉ በረች🥀🌺💋🌹💋❤❤

  • @aregatube352
    @aregatube352 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው አይከብድ በጣም አሪፍነበር ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @AynalemGetachew-q5b
    @AynalemGetachew-q5b 2 หลายเดือนก่อน

    የድምፅሺ መረጋጋት ይገርማል ደርባባ ቆንጆ

  • @jemilaTahir
    @jemilaTahir 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በሚገባን መልኩ ነው ያስተማርሽን አላህ ርዢም እድሜ ይስጥሽ

  • @mekedesalemayew481
    @mekedesalemayew481 4 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou belssd very Good wonderful thankyou so mach

  • @hayatfaris1100
    @hayatfaris1100 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን እህታችን ትምርትሽ በጣም እየገባኛ ነው በርቺልን ምነው ደሮ አስተማሪዬ አቺ በሆሽ አሁን ለትንሽ ሳት ላዳመጥኩት በጣም አፌን ተከፈተ እሱም 2 ቀኔነው

  • @tewahdo5120
    @tewahdo5120 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ የእኛን ስሜት ተረተሽ ሰትጨነቂ ተባረኪ የእኔ ቆንጆ

  • @ሃናወለትፃድቅ
    @ሃናወለትፃድቅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧር እኔም አላስታውስ ም እድህ አይነት ነገር መቸ ተማርን ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውድ እናመሠግናለን ወላሂ ብዙ ለውጥ አለኝ እደው አደራሺን እዳይቋረጥ አላህ ያግዝሺ በዛ ላይ

    • @kelemtadesse1334
      @kelemtadesse1334 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you very much for your great English education lesson, I never seen such educator . Please keep it up !!!! I am following your class from Los Angeles ,California,

  • @abdallahnur4489
    @abdallahnur4489 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀላል ነው ይህ ነው ተፈላጊው ካጠናንው የሚጠቅመን አይከብድም #ዋናው ጠቃሚው የቋንቋውን ህግ መማር ነው በደብ የሚረዳን ። በጣም ነው የተመችኝ

  • @ሃናወለትፃድቅ
    @ሃናወለትፃድቅ 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት እህታችን እግዚአብሔር ከዝህበላይ ይጨምርልሽ እናመሰግናለን

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ አስተማሪ ነሽ!!!

  • @feruznuru5415
    @feruznuru5415 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አስተማሪ ነሽ የኔ መልካም ሴት በጣም አመስግናለው

  • @mulumenedo7124
    @mulumenedo7124 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @jamilaabdu6043
    @jamilaabdu6043 11 หลายเดือนก่อน

    አይከብድም ምረጥ ትምረት ነው❤❤❤❤

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 4 ปีที่แล้ว +2

    شوكرن جزاكي الله خير اختي

  • @hannaankelba4996
    @hannaankelba4996 2 ปีที่แล้ว +1

    እወድሻለሁ ጎበዝ

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም እውቀተኛ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍረዩ

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ፈትፍቶ እንደማጉረስ ነው በርቺ

  • @firdok
    @firdok ปีที่แล้ว

    ምረጥ ሰው ቃላት የለኝም 😍

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986
    @imloyalandfunnymanhonestly9986 4 ปีที่แล้ว +2

    Come on how can I appreciate you Frey your Very very helpful woman l didn't see someone like you before

  • @selamakale6965
    @selamakale6965 4 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 4 ปีที่แล้ว +1

    yebarekiy

  • @fiyoriteklai8402
    @fiyoriteklai8402 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez Egziabher edimena tina ystish

  • @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
    @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍነው

  • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
    @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 ปีที่แล้ว +3

    Shalom teacher thank you a lot

  • @gerbachewabebaw1392
    @gerbachewabebaw1392 ปีที่แล้ว

    እግዚኣቢሄር ይባርክሽ

  • @saleamlakgebre2879
    @saleamlakgebre2879 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው አንምስግ ናልን

  • @fiyoriteklai8402
    @fiyoriteklai8402 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እድሜና ጢና ይስጥሽ እግዚኣብሔር thank you so much my sisiter

  • @christianbayou8810
    @christianbayou8810 4 ปีที่แล้ว +1

    Merci

  • @ቢኒያምyoutube
    @ቢኒያምyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክሽ የምር አመሠግናለሁ በርችልኝ

  • @amarea.3420
    @amarea.3420 ปีที่แล้ว

    በእውነትትክክለኛመምህርአንችነሽ

  • @hdjdjhdhhdhe1485
    @hdjdjhdhhdhe1485 4 ปีที่แล้ว

    መሠጥሽ በጣም ነዉ ደሥ የሚለዉ እኔ የመጀመሪያየ ነዉ

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ በሰላም በጣሽ ፍረዩ በጣም ጥሩ እባካቹ እስከ ስድስት ግዜ ኮሜንት ጻፉላት እናመስግናት ላይክ ይስጡልኝ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔህት ተባረኪ ያችትምህሪት በጣምነው የሚገባኝ

  • @user-sn9pf9cq5h
    @user-sn9pf9cq5h 4 ปีที่แล้ว

    Adiss negn gin betam gobez nesh ewnet E/r yistsh yene konjoo😘😘 betam mawrat efelgalew English kanchi temera mawrat endemchl tesfa adergalew

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu 11 วันที่ผ่านมา +1

    እና መሰግ ናለንበርቺ❤😂❤❤😂

  • @امعبدالله-ز2ط4ي
    @امعبدالله-ز2ط4ي 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @jerusalemarega5173
    @jerusalemarega5173 4 ปีที่แล้ว +1

    Fre Thank you

  • @yegojemlijnegn901
    @yegojemlijnegn901 4 ปีที่แล้ว +5

    አይከብድም ጥሩ ነው

  • @hayat3804
    @hayat3804 ปีที่แล้ว

    አላህ ጨምሮጨማምሮ ዉቀቱን ይጨምርልሽ ስወድሽኮ

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s 4 ปีที่แล้ว +1

    Good you Leki Thank you my sister I Iove you

  • @yoditabebe647
    @yoditabebe647 4 ปีที่แล้ว

    Betam harif new ketiybet

  • @hiwitube-ks9pm
    @hiwitube-ks9pm 4 ปีที่แล้ว +9

    Well come my lovely how are you doing
    We love forever
    Miss u a lot
    Thanks for teaching
    Keep up
    God bless u&your family

    • @fayrozm1391
      @fayrozm1391 4 ปีที่แล้ว

      በጣምነው የሚመቸው ውደእህቴ በጣምነው የማመሰገነው

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 4 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ትምህርት ነው ተባረኪ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @antenehmohammed5317
    @antenehmohammed5317 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግንሻለል

  • @yeshitarekegn7662
    @yeshitarekegn7662 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል አቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ እህት ግን
    አንድ ጥያቄ አለኝ ማንበብ መፃፍ ቻልን ትርጉምስ እንዴት እንወቅ?

  • @susanabrigondo6339
    @susanabrigondo6339 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግንሸ አለን በዚው ቀጥይበት ግን የሥተኛ ክፊል ትምህረት መሆኑ በታሳውቂን ጡሩነው ምክኛቱም እኛ የሥኛ ክፊል መሆን ሥለማናውቅ ሥታሥተማሪ የሥተኛ ክፊል መሆኑ አሳውቂን የኛውድ በጣም ነው ተምሬ አለሁ ትመህረትሸኝ እየ ተክታተልኩ ነው የበለጠ አቺ አሳውቂን

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ዛሬ ነው ያገኝሀት ደስ ትላለች ግን ከመጀመሪያው እይው ለማንኛውም ለአዲስ ተማሪዎች ነው ብላ የጀመረቺው

  • @abyssiniyacookingabyssiniy1404
    @abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 ปีที่แล้ว

    Betam siflig yenebrewin new mitastemiriw ehite gobez berchi

  • @ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል
    @ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል 4 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት በጣም ጎበዝ አሥተማሪ ነሽ ማር በርች

  • @عبدالخيرسعيد-ل1ه
    @عبدالخيرسعيد-ل1ه 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነሽ እደሚጤና ይሰጥማር እኔ አማርኛን በስልኬነው የተማረኩት ትምረትሽጡሮ ነው

  • @alemytayehi9616
    @alemytayehi9616 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ እስከዛሬ መምህር አስተምሮኝ የማያውቀውን ነገር ነው ያስተማርሽን

  • @natiyoutub502
    @natiyoutub502 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for your help with the English riding

  • @samiyasamil9841
    @samiyasamil9841 4 ปีที่แล้ว +1

    Eshi gan hula e mecheresh mehon alebet

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ብዙ ልጆች አሉ አሥተማሪ ያች ይለያል በርች በጣም ነው የሚገባው ሥታሥተምሬ

  • @ZaynabZawdu-h6l
    @ZaynabZawdu-h6l ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናን

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrhammelke7935
    @abrhammelke7935 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ትቸር

  • @mesimimo1113
    @mesimimo1113 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    Wow ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ ገና ተምሬ ሳልጨርስ እመስግናለው እህቴ በርቺ 🙏🙏😍😍😍💞123👌👌

  • @abrhammekoya6045
    @abrhammekoya6045 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @sasfaw137
    @sasfaw137 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 👍

  • @martamarta7848
    @martamarta7848 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you frye

  • @murtazarashidi-du8qx
    @murtazarashidi-du8qx 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kamilaawel2585
    @kamilaawel2585 2 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalew 🥰🥰🥰🙏

  • @firdos9218
    @firdos9218 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SamsungSamsung-tf3by
    @SamsungSamsung-tf3by 4 ปีที่แล้ว +1

    Yaeni

  • @temesgenasmare486
    @temesgenasmare486 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን❤

  • @تاال-ب7ي
    @تاال-ب7ي 8 หลายเดือนก่อน

    እደዉ ማን ባስተማረኝ እያልኩ ሳስብኮ ነዉ ያገኘሁሽ ❤❤❤❤

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር 🙏
    ግን k.w የመሳሰሉት የማይነበቡ ከሆነ ለምን ይፃፋሉ ህጉ ነው 🤔

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 3 ปีที่แล้ว

    betam enamesginale atife new

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tuba9437
    @tuba9437 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @muluedesta7985
    @muluedesta7985 4 ปีที่แล้ว +1

    እንግሊሽ እየተማራቹ ኣስተያየት በኣማርኛ ኣትስጡ ኢንግሊሽ ይሁን
    Thank you so much

    • @sasfaw137
      @sasfaw137 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @meskeremmeskerem5299
    @meskeremmeskerem5299 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው

  • @MesayAdmasu-oe7ci
    @MesayAdmasu-oe7ci 11 หลายเดือนก่อน

    tebarek

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @bettybonja9400
    @bettybonja9400 2 ปีที่แล้ว

    Tnx🥰🥰

  • @AbelaTsegaye
    @AbelaTsegaye 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማመሰገነው

  • @helenkebede127
    @helenkebede127 4 ปีที่แล้ว +1

    betam arif new bezihu kety

  • @ameenaamee635
    @ameenaamee635 3 ปีที่แล้ว

    በርች አበራታችንም ለመሳወቅ

  • @ሚማእሙ
    @ሚማእሙ 4 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ ያስተማርሽዉ አቃቸዋለሁ የዛሬዉ ነዉ ግራ ያጋባል አመሰግንሻለሁ።

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው

  • @messmess4257
    @messmess4257 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍርየእናመስግናለን በርች ቅን ሰውነሽሰላምሽይብዛባለሽበት

  • @edel1883
    @edel1883 ปีที่แล้ว

    wawe akcalt

  • @yeshihamie919
    @yeshihamie919 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @mohamedraweher9780
    @mohamedraweher9780 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጋበዝ ነሽ የማሰረዳት ዘዴሸ በጣም ደሰ ይላል ሳላደንቅሽ አላልፍም ወደፊት ደሞ ስንጽፍ እንሳሳታለን አሱን ደሞ በታሳይን?👍