ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ክፍል 3 የእንግሊዝኛ ንባብ ትምህርት - ምንም ማንበብ ለማይችሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2019
  • ክፍል 3 የእንግሊዝኛ ንባብ ትምህርት - ምንም ማንበብ ለማይችሉ

ความคิดเห็น • 258

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት እህታችን በጣም ለማንበብ የምቸገርባቻውና የማላቃቸውን አነባበብ ነው የስረዳሽኝ!

  • @user-bf4qg6on3d
    @user-bf4qg6on3d 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኮመት መፃፍ ብዙ ግዜ አልወድም ነበር ግን በጣም እምቸገርበትን በድ ግዜ ተረዳሽኝ ለኔ የተዘጋጀ ነው የመሰለኝ በእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @nurumohammed62
    @nurumohammed62 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደዚህ ወገንን ለመጥቀም የሚጥሩ ሰዎችን ሼር በማድረግ እንተባበራቸው።
    ፍሬ በርቺልን👍

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ በግሌ እነደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገኝ ጭራሽ ከኤቢሲድ ሌላ እንገሊዝኛ ስለማልችል የአንች አስተምህሮት በጣም እየረዳኝነው በዚሁ ቀጥይ አንድ ሁለት ሶስት ደረሰናል እንደዚሁ አራት አምስት እያልሽ ብትቀጥይልኝ በደንብ ማወቅ እችላለሁ ቃላቶቹን ከዛም ቀጥለሽ ትርጉሙን ምን እንደሆነ ስታስረጂኝ በጣም ደሰስስ እያለኝ ፈገግ እያልኩኝ አሁን ገባኝ እያልኩ ለአንች እነግርሻለሁ ልክ እነደ አንደኛ ክፍል ማለትነው አመሰግናለሁ አላህ በእውቀትሽላይ እውቀትን ይጨምርልሽ በእውቀትሽም ተጠቅመሽ ሰወችን የምትጠቅሚ አላህ ያድርግሽ ሰላምሽን አብዝቶ አላህ ይስጥሽ እንደት አይነት አሳዳጊ ነው ያሳደገሽ አደብሽ አነጋገርሽ
    አይነ አፋርነትሽ ማለቴ ፈጣጣ ቀበጥ አለመሆንሽ ከአንደበትሽ ታስታውቂያለሽ
    ያሳደጉሽን አላህ ይባርካቸው
    አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ ማ ዓ ረ ይ የ

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ቀጥይበት በጣም
    ያሳዘነኝ ነገር ዲስ ላክ ያረጉ ሰዎች መልካም ስራ እዲህ በጋይድ የተጠላ ሆነ ማለት ነው ልቦና ይስጠን ሌላ ምንይባላል

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 ปีที่แล้ว +94

    ምናለ ላይክ ብዙ ጊዜ ቢደረግ ሺ ጊዜ አረግልሺ ነበር

    • @mantubazannaba6271
      @mantubazannaba6271 4 ปีที่แล้ว +2

      እናመሠግናለን እህቴ 💕
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺

    • @melkamtadese4807
      @melkamtadese4807 ปีที่แล้ว

      adirgenali

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ነው ትዕግስት ቀጥይልን።💚💛❤👌

  • @mebrahtom1989
    @mebrahtom1989 4 ปีที่แล้ว +9

    እንቋዕ ብሰላም መፃእኪ ፍሬታ

  • @user-qu2hl9dr5t
    @user-qu2hl9dr5t 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @efremEfr
      @efremEfr 6 หลายเดือนก่อน

      እንወድሻለን እኔ ዛረ ጥር7 ነው የጀመርኩት በጣም እየገባኝ ነው አንድ ነገር ብቻ አልገባኝም ታስረጅኝኛለሽ ከይቅርታጋ

  • @bdndn7016
    @bdndn7016 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አስታዋይ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው ያወቀውን ላላወቁት ማሳወቅ ትልቅ ጥበብ ነው በርች

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p ปีที่แล้ว +2

    እኔ ለመጀመሪያ ሳይሽ ግን በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው እምሰጪው ቀጥይበት

  • @abdallahnur4489
    @abdallahnur4489 4 ปีที่แล้ว +1

    የነኝህ የሁለት ሰዎች ጥያቄ የጠቀመውን እየጠቀመነው እናመሰግናለን ሃሪፍ ነው ቀጥይበት አቀራረብሽ በጣም ግልፅ ነው የተራ ተማሪ ችግር አረዳድ ነው ።

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d 4 ปีที่แล้ว

      ቀላል ጠቀመን እንደ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን የማስተማር ችሎታሽ እጅግ በጣም ነው የሚመቸው ::❤️

    • @yordnosshusay3057
      @yordnosshusay3057 ปีที่แล้ว

      jraph ማለት ካርታ ማለት ነው

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว +18

    እንዳቺ እውቀተኛ አይቸ አላቅም እኔ እንግሊዘኛ ማውራት እችላለው ግን ማንበብ አልችልም ስን መማህራን ጠይቄ ምንም የኔ ችግር አልፈቱልኝም አንቺ የኔ ችግር ፈታሽልኝ ተባረኪ ቀጥይበት

    • @user-qf1iq1rm4t
      @user-qf1iq1rm4t 4 ปีที่แล้ว

      የምር ማሚየ ዛሬ ቀድሜሺ ነዉ ያነበብኩት ግን ሁለየም እያወራሽ መጨረሻ ዉን ሳሰማ ቪዶወዉ ይቋረጣል

  • @genetgezahi7127
    @genetgezahi7127 4 ปีที่แล้ว

    ሁለት ልጆወች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም አሉና ሰታሰረጅ በጣም ተመችተሽናል ተባረክ

  • @selamgetachew4183
    @selamgetachew4183 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job my sister thank you so much

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much🙏

  • @ElenigetamesayAbebe-ro5jv
    @ElenigetamesayAbebe-ro5jv 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተቸገርኩት ነገር ነበር ጥሩ አስተምሮ ነው በዚው ቀጥይ አመሰግናለው

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks m'i sestre that's amazing good job.

  • @mekibintedris6716
    @mekibintedris6716 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ኦማይጋድ በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው እህት ቀጥይ በርች ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

    • @AboAli-ou1iv
      @AboAli-ou1iv 2 ปีที่แล้ว

      3%%%%%rf3•^√^`@£@⁴¥⅝£`£

  • @rahmarahma6945
    @rahmarahma6945 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ tank you sister mabeb chiyalehu l love yuo

  • @hiwotteklmariam5266
    @hiwotteklmariam5266 9 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሰው ላደንቅ እችላለው ግን እንዳንቺ ጀግና የለም የሴት ጀግና ነሽ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 ปีที่แล้ว

    We must encourage you very much. Blessed is our sister.

  • @user-vo3kf6op8x
    @user-vo3kf6op8x 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይ❤❤🎉😂

  • @user-hj9su3ii2u
    @user-hj9su3ii2u 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን እንወድሻለን ክበሪልን

  • @TEKLIT185
    @TEKLIT185 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰገን ናለን💕💕💕💕💕

  • @danbrukh3827
    @danbrukh3827 4 ปีที่แล้ว +2

    Well done sis. Thanks

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 4 ปีที่แล้ว

    የእኔ ምርጥ መምህር አመስግናለሁኝ

  • @user-xg7zy8xc8x
    @user-xg7zy8xc8x 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምአመሠግናሁ❤❤❤❤❤

  • @nuredinseid2355
    @nuredinseid2355 4 ปีที่แล้ว

    Thank u frye wow yezare tmrt betam arif new keep up

  • @wanuuwubee4902
    @wanuuwubee4902 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ውድ እህቴ!!!!

  • @Sf-kf3kz
    @Sf-kf3kz 4 ปีที่แล้ว

    Yene Wud fetari yibarekesh

  • @erqayehu2662
    @erqayehu2662 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ተወዳጅ

  • @linafares9027
    @linafares9027 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen tebareki

  • @awetnegasi1620
    @awetnegasi1620 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @sosenanaser8565
    @sosenanaser8565 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍርዬ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ ተባረኪ በጣም ለውጥ አለኝ

  • @Yoye-ir6ol
    @Yoye-ir6ol 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ተባረኪ

  • @WederaDejana-ny6hj
    @WederaDejana-ny6hj ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት

  • @hilufbrhane6249
    @hilufbrhane6249 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት አደርሺ ውዲትዋ
    የኔ ቆንጆ ፍረይ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ከልብ ነው እሚወድሽ አሁን ነው የተነሳሁት ከእንቅልፍ ልመርቅሽ በጥዋቱ ተባኪ ሁሌ ይሳካልሽ

  • @fanuel_kibrom5646
    @fanuel_kibrom5646 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🥰🥰 betam gobez neshe

  • @teame8911
    @teame8911 3 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher btam amesgenalewu kelibye beunete

  • @user-hb1hf7sy2j
    @user-hb1hf7sy2j 4 ปีที่แล้ว

    ፍርይ የኔ ውድ በመጥፎም በጡሩ ኮሙንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግን የልቤ ትምህርት ሰለአመጠሽ አመሰግናለሁ ለወ ዕድሜና ጤና ይሰጥሸ ሁሉም ሰመርቅሸ እኖራሎው በልቤ

  • @khadeejahhussein5997
    @khadeejahhussein5997 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginaleni ketiyibet

  • @filimondebesay9564
    @filimondebesay9564 4 ปีที่แล้ว

    It was good .Thanks free

  • @user-fp8ep5of7x
    @user-fp8ep5of7x 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጣም እናመሠግናለን ላች ላይክ 100 ግዜ ባደርግ አይቆጨኝም

  • @user-xu6wn6wf7s
    @user-xu6wn6wf7s 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @christianbayou8810
    @christianbayou8810 4 ปีที่แล้ว

    Merci

  • @hayat3804
    @hayat3804 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት በርቺ

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽእናመሰግናለን

  • @desalegnsefiw2935
    @desalegnsefiw2935 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነዉ እንግሊዝኛ እሚከብደኝ አናት በደንብ እከታተልሽ አለው 😍😍😍

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በርች

  • @user-nx5ob8gb7t
    @user-nx5ob8gb7t 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @user-fe7cs8xj2z
    @user-fe7cs8xj2z ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተመቼኝ ትምህርት ሺ በርች

  • @mesitube153
    @mesitube153 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መሻአላህ በረችልን እህቴ

  • @asdfkl6366
    @asdfkl6366 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ምርጥ ሠው

  • @nafessamohammed3529
    @nafessamohammed3529 2 ปีที่แล้ว

    ደስየሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @wabarabi
    @wabarabi ปีที่แล้ว

    ቃጥይበት❤❤❤❤

  • @AshAsh-kw5yg
    @AshAsh-kw5yg 2 หลายเดือนก่อน

    ሹክራን

  • @fiyoriteklai8402
    @fiyoriteklai8402 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @uaeuae1563
    @uaeuae1563 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ጥሩ ነው

  • @user-vw4gi5ck3v
    @user-vw4gi5ck3v ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @user-pn8gx9tz1t
    @user-pn8gx9tz1t ปีที่แล้ว

    thank you

  • @user-rf2uc1hl3x
    @user-rf2uc1hl3x 7 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ❤❤❤

  • @aynalemteshome2469
    @aynalemteshome2469 3 ปีที่แล้ว

    thank you የረጅም ግዜ ጥያቄዬን ነዉ የመለሽልኝ

  • @dfgd9805
    @dfgd9805 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርትነው ቀጥይበት😘😘😘😘😘😘😘

  • @sayedahmada8177
    @sayedahmada8177 ปีที่แล้ว

    በጣም ይጣፍጣል በርችልን

  • @user-nj8uh5rn6h
    @user-nj8uh5rn6h 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህትዬ

  • @hayminegatu6939
    @hayminegatu6939 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ እህታችን እኔ ምንም አላውቅም ግን በጣም ነው ለማወቅ የምፈልገው ግን አሁን አይቺ ከትንሽ ሴኮድ በኋላ እረሰዋለሁ

  • @user-fc9nn1vp1w
    @user-fc9nn1vp1w ปีที่แล้ว

    shukren mar

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ምርጥ ስው ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልኝ በጣም እየደጋገምኩ እየተማርኩ ነው እህቴ ኑሪልን

    • @user-ft4xd5fc9d
      @user-ft4xd5fc9d 10 หลายเดือนก่อน

      በጠም ደስ የሚል ትመሚርት ነወ

  • @user-fl2me7em8v
    @user-fl2me7em8v 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou

  • @mariamaal2189
    @mariamaal2189 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lunae4258
    @lunae4258 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አንች ልጅ እግዚአብሄር ሀሳብሽን ሁሉ ያሟላልሽ አቦ

  • @muluabate5768
    @muluabate5768 4 ปีที่แล้ว

    ወእዉነት ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @fatimahabasi1333
    @fatimahabasi1333 ปีที่แล้ว

    ላይክ አርጌሻለሁ ወላሂ ላይክ ይገባሻል

  • @SaraAhmed-nn9eg
    @SaraAhmed-nn9eg 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @user-zp8uw9xg5i
    @user-zp8uw9xg5i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም

  • @lubablubab701
    @lubablubab701 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር አቦ ምችት ይበልሺ

  • @cgft125
    @cgft125 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልን

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ተባረኪልኝ

  • @kadiirabbashu7379
    @kadiirabbashu7379 4 ปีที่แล้ว

    Tahank you my sister

  • @HayatFanta
    @HayatFanta ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @italiacells7947
    @italiacells7947 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ

  • @thgftgvhg8589
    @thgftgvhg8589 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እናመሰግናለለን

  • @hiurtayelew949
    @hiurtayelew949 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ እናመሰግናለን

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u 4 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታሽ ማሻአላህ

  • @martamarta7848
    @martamarta7848 4 ปีที่แล้ว

    Tank You Frye

  • @muluedesta7985
    @muluedesta7985 4 ปีที่แล้ว

    የንየ ችግር እሄ ነበር ኣሁን በጣም ተረድቻሎው ድካምሽ ጥሩ ውጤት ኣምጥትዋል ለንየ ኣግዞኛል ኣመሰግናሎው ቀጥይበት በንየ ኣከባቢ ያሉ ሰዎች ብዙ ይከታተሉሻል

  • @AdisalemHagos
    @AdisalemHagos 3 หลายเดือนก่อน

    አ መ ሰ ግናለው❤

  • @alelignnegash4560
    @alelignnegash4560 4 ปีที่แล้ว

    Wawa Good

  • @edenkassahun243
    @edenkassahun243 2 ปีที่แล้ว

    lejen endet endemastenat geragebtogn naw yagegnehush yekebedesh nger hulu yekelelelesh....
    amesegenalehu

  • @bahajosman808
    @bahajosman808 2 ปีที่แล้ว

    ስታስተምሪ ደስ ተሰያለሽ

  • @mohammedessa-db4jz
    @mohammedessa-db4jz 11 หลายเดือนก่อน

  • @kiyaj4551
    @kiyaj4551 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አሁንም ከነቤተሰቦችሽ ብብብርርርክክክ በይልኝ

  • @sintayewtemesgen-rs1ve
    @sintayewtemesgen-rs1ve ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @user-zi1uj1tt8o
    @user-zi1uj1tt8o 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @seidmohammed7588
    @seidmohammed7588 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 4 ปีที่แล้ว

    ፊሪየ ዉዴ በጣም ደስ ይላል እዉቀት ጨምሮ ዪሰጢሺ የኔ