Hello read and understand and feel listening better I am listening to a good team I cannot, like I like the middle management team in a good mood and a green TV in the Bethany
Welcome Wow i miss you a lot ! I love you so much.my favorite❤❤❤❤ teacher.👏👏👏👏👏 Thank you fre my best teach 🌷❤❤♥god bless you&your family keep up the good work🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i need one person talk English😉😢
Wowww mamye wel come my lovely how are you doing?? i like your lesson every time so i'm።happy for this lesson keep up the good work.god bless you&all your family love you my honey
Friye tiyake nebergn long vowel and short vowel indet maleyeti inchilaleni ihe long vowel naw ihe damo። short vowel naw bileni iski tinish keyikirta ga abrariny bezi layi lelochim kaweqachu be comment nigeruny??
እኛን ለመርዳት የምታደርጊው ጥረት በጣም ይገርማል ለሁሉም ነገር ቃላት ያንሰኛል በቃ ፈጣሪሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
በጣም በጣም ጥሩነውበዚውቀጥይበትእናመሰግናለን👍💗👍💗
🍔🍟🍔🍟
በጣም ነው ምናመሰግነው ❤❤
አመሰግናለሁ የኔቲቸር❤❤❤
የኔ ልዕልት እናመሰግናለን
tebareki
Yene konjo amesgnalehu berchilgi
አመሰግናለው የኔ ምርጥ ቲቸር በርች አላህ ከአንቺጋር ይሁን
እድሜን ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር በጣም አሪፍ ነው
ቀጥይበት በጣም ጥሩየው ❤❤❤
ተባረኪትምርተሽበጣምይገባል፣ቀጥይበት
በጣም ነው ምናመሰግነው ❤ 4በ
የእኔ ምርጥ እህት
እኔ የምለው የድስላይክ በሽታ ያለባቸው ሰወች ግን ምንድነው የሚሻላቸው አሁን የህችልጂ እያስተማረችን ነው ለእኔ ብጤ በልጂነት በስደት ሲንከራተቱ ትምህርት የመማሪያ ጊዜያቸውን በግርድና የተነጠቁ መሀይማኖችን እየጠቀመችነው ታዳ ላይክ ማድረግ ካልቻላችሁ ድስላይክ ማድረጉ ምንድንነው የሚጠቅማችሁ አላህ መልካም ልቦናን ይስጣችሁ
Enshi alah ygebanal
Mary Yamryam Lig
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን እህት
ቀጥይበት
ፎርየ እናመሰግናለን ከማነቡት ጋ እኩል ልታረጊነዉ እግዚአብሄር ይስጥል
Mamihir firee egziyabher yibarkish iske betasabochish baxam amsaginalew barchii xiruu timrt iyagegnaw naw das bilognal
thank you sister🥀❤❤
ውይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር ለኔ በተለይ ጥሩ በሚገባኝ እኔ እንደፈለኩት ነው ያገኘሁት ስወድሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
Thenk you freye
የኔ ቅን ኑሪልኚ 💞💞🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷💞🌷🌷🌷🌹🌹
በጣም፣ምርጥትምህርት፣ነው፣የኔውድ
እኔበጣም፣እየገባኝንው፣አገላለጥሽ፣ደስይላል፣አመስግንሻለው፣በርችልኝ፣
እግዚአብሔር ይመስገን
ት
ት
ት
ሎሊማን ት
ልልነት ተቸግረው ቾኡርት ሦስቱ ሎሎሎሎሦሎሎሎሎሦሎሎሦሎሦሎሎሎሠን ተ
thank yuo siter🥀💋❤
Tebaraki
በጣም ተመቸን እውነት
Hello read and understand and feel listening better I am listening to a good team I cannot, like I like the middle management team in a good mood and a green TV in the Bethany
Tenkiy may sistur
Good
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✋😙😙😙😙💪BERTU TEKIKIL BRAVO 🌷🌷🌷🌷👏👏👏
Thanks Frye
ዉይ የኔቆጆ ጀዛኪአሏህ ኸይር ወላሂ ምንም አልችልም ነበር አሁግን አልሀምዱሊላህ እየቻልኩነዉ
እናበሰግናለን ቀጥይልን❤❤❤
ሰው ምቀኝነት ቦለቲካ ሲያስተምር አንች ደግ ስታስተምሬ በጣም ይገግማል አላህ ይጨምርልማር
❤❤❤❤❤❤❤
Thank you a lot freye
Well come my sister good to Thank you
wowo mar batami amsgenlo barchi
13 lkiln
እናመሠግናለን ሀሪፍነው
yene konjo yawkotn masawek fstim begonet new
❤
በጣም አሪፍ ነው በእውነት ቃላት የለኝም በርችልን በምን ላበረታታሽ እጂ በደብ ብሰሪበት ብዙ የዚአይነት ጥያቄ ያለበቸው አሉ በርቺ
Thank you sister
Betam arfnew lemn ee,ss,ll yemidegemew
የጠፍሽግን😢😢❤
እናመሰግናለን የኔ መልኳም
Welcome Wow i miss you a lot ! I love you so much.my favorite❤❤❤❤ teacher.👏👏👏👏👏
Thank you fre my best teach 🌷❤❤♥god bless you&your family keep up the good work🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i need one person talk English😉😢
ተመችቶኛል ትቸር
Fre thank you
ፍረይ ምርጥ ሰው
የኔ ልጅ አጫጭር ኢንጊሊዘኛ ትችላለች ግን የኢንጊልዘኛ መፅሀፍ ማንበብ አትችልም
It was nice
አላህ ይጨምርልሽ እህት
እናመሰግናለን እናቴ
Thank you
እናመስግናለን
እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ።ነው
Yena konjo berchilge
🙏🏽🙏🏽
Thanks for learning!!
👍👍👌
እኔ አላውቅም ስም መጣፍ አልችልም ተባበሪኝ
እንዳንቺ ጎቦዝ የለም ጅግናየ ነሽ
Frye enkuwan beselam metachiln
አመሰግናለሁ እህት ቀጥይበት !
Thanks
ኣዪ እኔስ መቼ ነዉ ሚሞላልኝ ሁሌ መጨረሻ ነዉ የኔ ኮመንት ፍሪዬ ማርወለላ የኛ ጣፋጭ የኛ ዉቢት የኛ ኣሳቢ እንዴት ኣለሽልኝ እህታለም ሠላምሽ ብዝትትትትትትትት,,ይበል !!!
ጠያቂ ንዴት መለየት ይቻላል በአጭሪ እና
ሬዥም አናበብ
እሢ ዛሬ በግሊዘኛ ላመሥግን ሀሀሀሀ thanks my teacher 😜😜😜ሙድ እዳይዙብኝ
Good job❗siham
Thank you really your loved teaching
እረጅም እድሜ ጤና ከእግዚአብሔር የሖነ ሰላም እና ደስታ ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ የኔ ትሑት
Tanks
እናት ካለማንበብ ማንበብ ጀምሬአለው ካንቺ የተነሳ ይህ ስልሽ ግን ጨርሻለው እያልኩ አይደለም ትንሽ ግር የሚለኝ ነገር አለ እሱም ee ሁለት ፊደል ካሉበጣም እቸገራለው ውለታሽን እግዚያቤር ይክፈለው
መፀሐፍ እያነበብኩ ነው ግን ብዙ የሚከብደኝ ነገር አለ እናት መፀሐፍም እፈልጋለው አረፍተ ነገር ግን ይከብደኛል
Wowww mamye wel come my lovely how are you doing?? i like your lesson every time so i'm።happy for this lesson keep up the good work.god bless you&all your family love you my honey
Welcome my decent❤
Baselame new yetefashew
@@AhmedAhmed-ov7cc yine konjo alewlish anchis indet nesh whats app binorsh dasi ilenyali neber gin min malet ayidelm selam hunlign by the way tsifelish neberku alayeshum lihoni yichilali inji
@@hiwitube-ks9pm yena mare commentun ahune ayehute.desssssssyelale.
E/r yemsegane hulume selam new.my beauty. Seri endate new
በጣም ሃሪፍ ነው አካካድሽ ግልፅ ና ተርታውን የጠበቀ ነው ኑሪልን ውዳችን ፍሪየ
ብቻ ይህ ክፍል በጣም ነው የሚያጓጓን ያሚያስጠብቀን ይቆይብናል ከቻል በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ሃሪፍ ነው
አታሽቃብጥ
Iam the first comment😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂1ga neg manem alkedemeg😆😆😆😆😆😆
kkkkk
@@Zainab-oq8mo kedemkush😆😆😆😆😆
@@AhmedAhmed-ov7cc መቼም አልቀደምም😂😂😂😂
@@Zainab-oq8mo 💋💋💋💋💋💝💝
እህቴ ወንድሞቼ በዚህ ሰአት የሰው ልጅ ዬቱብን ለሀጣት ከሜጠቀሞበት ሰዋች እህቴ ወንድሞቼ እኛን ስለአስተማራችሁ እግዚአብሔር ይባርክልኝ
ከልቤም አመሰግንሻለው ፍርዬ
እህቴ እዳታቆርጪ እየተከታተልን ነው እድሜ ላቺ ማበብ ጀመርን ዲካምሺ ከቱ አልቀረም እናመሰግናል
ክፍሉ አልመጣልኝ አለ እንዴት ከክፍል አንድ ልጀምር?
በጣም ምስጋና ይገባሻል 👍👏👏👏👏👏👏
How will we know the defrents between long vole and short vole
በጣም አሪፋ ነው እናመሰግናለን ።
Can you teach doubal word
For example
Embarrassment
Cheerfulness
Assessments
Asset
Territory
Settlement
men sehon new emntekmw
OK I will darling
@@Fretube ok yena mare Egezeyabehare ybareksh
በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት
በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት
እባክሽ ፍሬ እኗ እንድናነቦው በኣማርኛ ኣትጳፊዉ ትርጉሙ ብቻ ጻፍልን thank you
እሺ ግን ገና እየተማራችሁ ስለሆነ ብዬ ነው። ጥያቄ አመጣለው እናንተ እንድትሞክሩት
MEBRAHTOM ALEM ብዙማንበብ የማይችሉ ለእንደኛ አይነቱነዉ እኮ ይሄትምህርት ስለዚ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር አንተ ማንበብ ስለምትችል እኛደግሞ በአማርኛ ትፃፍልን ልትበረታታ ይገባል
Englishigna lemtafe mredan ngre kakeshi
እንደማመርእህት
እህቴ ጀዝ ካላህ ሀይር ግን እኔ እግሊዘኛ አይገባኘም 1 2 3 4 5 እዳሥተማርሽ እየተናገርሽ ነዉ እኔ የመጀመሪየ ነዉ አረረረረረ መቸነዉ እግሊዘኛ ገብቱኘ እፏፏፏፏፏፏፏ ይ የምለዉ
እይው ከክፍል አድ ጀምሮ አለ
በጣም ሃሪፍ ነዉ ኣመሰጋናለዉ
Friye tiyake nebergn long vowel and short vowel indet maleyeti inchilaleni ihe long vowel naw ihe damo። short vowel naw bileni iski tinish keyikirta ga abrariny bezi layi lelochim kaweqachu be comment nigeruny??
Eyasebkubet new yeminleyibet menged..gin kelimid new bizu gize
አሁን እየቸገረኝ ያለው ተመሣሣይ እሥቤሊግ መለየት ነው እህት ለምሣሌ lodged👈ሏጅድ መባል ሢገባው ምን ብለው ጥሩ ሏግድ😜😜
Kkkkkk ename
hiiii
ማር እንዳታቆርጪዉ 💖