የቅርስ አሰባሳቢው አብዲ ነጋሽ Arts Weg

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ዓይነት ኢትዮጵያውያን ምናለበት ቢበዙልን። ይህ ጀግና ብዙ ዕርዳታ ያስፈልገው ነበረ።

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ለካ በሕይወት የተረፉ ሰዎች አሉ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ፡፡ አድራሻህን ለጥጆች ማሳወቅ የለብህም

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +13

    እንደኔ እንደኔ ይሄን ሶሻል ሚዲያ ላይ ባታወጡት ቢያንስ ነገሮች እሲኪረጋጉ ብዙ የታሪክ እና ይቅርስ አይነጥላ ያለባቸው ዝቃጮች አሉና እንዳይተናኮሉትና እንዳያቃጥሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅለት::

    • @ethiopiaenatehagerea5038
      @ethiopiaenatehagerea5038 4 ปีที่แล้ว

      Tekekle belehale, enea emeferaw kerowoch be mengest telko, endayanedut, be sebebe,, yehea bezerezere metaweke alneberebetem.. Gezeawne tebeko nebere mewetate yalebete.

  • @AY-zq1ot
    @AY-zq1ot 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አብዲ ስለሰራኸው መልካም ስራ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልህ።

  • @1benyam1
    @1benyam1 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ዝግጅት እግዚአብሄር ይባርክሽ ራሄል፤ አብዲ መቼም እንዲህ ነው እንዲህ አልልህም በእውነት ታላቅ ሰው ነህ ሥራህ ካልገባቸው ሰው ጋር ተጋድለህ ይህን ያህል ቅርስ ማስቀረትህ ጀግ ና ነህ ወንድሜ። ኢትዮጵያ ስመጣ አሁን አውስታራሊያ ነው ምኖረው ካንተ ቤት ውጭ ምንም ሌላ ትልቅ ጉዳይ አይኖረኝም፤ አንተ ጋ እየመጣሁ እንዳነብ እንደምትፈቅድልኝ አምናለሁ፤ ፒያሳ ሰፈሬ ኖረህ አንተን አለማወቄ ራሴን እንድወቅስ አድረገኸኛል የብሄራዊ ቴያትሩን መጽሃፍ ቤት አሸናፊን በደንብ የማውቀው ቤተኛው ነበርኩ፤ አድሬስህን ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል፤ በርታልኝ ወንድሜ አንተ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ፤ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @mela4374
    @mela4374 4 ปีที่แล้ว +4

    አብዲ እጅግ በጣም ተገርሜብሃለሁ በእዉነት ልትመሰገን ይገባሃል መግስትም የጠየከዉን መስጠት ግዴታዉ ነዉ

  • @tesfutube3250
    @tesfutube3250 4 ปีที่แล้ว +5

    አዜብ ስራሽ በጣም ይገርማል በርቺ ጎበዝ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም የሚገርምና የሚደንቀን ነገር ነው ያየሁት የሰማሁት።እግዚአብሔር ለአብዲ ረጂም ዕድሜና ጤናውን እንዲሰጠው እመኛለሁ።እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።በጣም ያሳዘነኝ ግን የከተማዋ አሰተዳደር በልማት ሰም አሁን በሚያደረገው ያለውን ሰጋትና ሰቀቀን(የተባለውንም ሲናገር)ልቤ የሱን ያክል ተጨነቀች።የዘመኑ ፓለቲካችን አካሄድም ለዛ ጥፋት የሚሯሯጡ የአገሪቱንም የቆዪ ታሪኮች እያጠፉ(ለራሳቸው የዘመኑ ሰልጣናቸው እንዲመቻቸው ብዙ የአገሪቱ ቅርሶችና ታሪኳን እየፈበረኩ ይኸው ወደ30ዓመት አደረሱን)እናም አሁን ማለት የምፈልገው የአ/አ ም/ከንቲባው ይህን የአገር ታሪክ ቅርሰ ሰፋ ያለ ቦታና ቤት ፈልጎ ሊያጎለብተው ይገባል የፌደራል መንግሰቱም ትኩረት ሰጥቶ የቅርሶቹን ለትውልድ የማሸጋገሩን በማሰብ ቆፍጠን ያለ መመሪያውን እንዲሰጥና የበለጠ እንዲያደራጀው እንዲያደርግ እመኛለሁ።ለሁሉም ፈጣሪ ይህቺን አገራችንን ይጠብቅልን።በዚህ አጋጣሚ arts tvን(አርትሰ ወግ)አድናቂያችሁ ነኝ።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ዶ/ር አብዲ ነጋሽ ብዬሀለሁ ቅን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ ቸር ይግጠመን የሀገሬ ልጅ ።

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 4 ปีที่แล้ว

      Please store it in a Museum.All of them Ethiopian Treasures.we will transfer to next Generation!!!please,please please!!!

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ! ወደር የሌለህ ጀግና! ምን ብዬ እንደማደንቅህ ቃላቶች ያጥረኛል! እድሜ ይስጥህ! ማየት ጓጓሁ!
    አቤት የወያኔ ተንኮል! ወመዘክርን ለማጥፋት ያላደረገችው ጥረት የለም! ስንት ድንቅ ሰው አለ! አቦ!

  • @HolyEtopia
    @HolyEtopia 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጥህ!!! ታላቅ ሰው!!! እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @alemayhu7671
    @alemayhu7671 4 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ✌️

  • @bahaylugebrmarim9719
    @bahaylugebrmarim9719 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow you the best brother doing good keep it up thanks so much!!!

  • @MyD1010
    @MyD1010 4 ปีที่แล้ว +5

    ወዳጄ አብዲ ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ለብዙዎች ቅርስ እንዴት እንደሚያዝ በእዚህች በትንሿ ሱቅህ ውስጥ ሠብስበህ አሳየኸን፣ ሱቅህን ስላየሁት በጥቂቱ ምስክር ነኝ በእውነቱ እኒህን ብዙ እጅግ ብዙ ሀብቶች ይዘህ በእዚህች በትንሽ ቤት ውስጥ መወሰነህ ያስፈራኛል ለጥንቃቄው ሲባል ማለቴ ነው ከቤቷ ማነስ ድንገታዊ ክስተቶች ቢከሰቱ በቀላሉ ልናጣቸው ነው፣ ለእዚህም ሲባል የከተማው መስተዳድር የተሻለ ቦታ ላይ ቢያስቀምጥህ ጥቅሙ ለሁላችን ነበር። ቅርስ ሲባል ህንፃ ብቻ አይደለም ቅርስ መፅሀፍትም ናቸው ቅርስ ጋዜጦችም ናቸው ቅርስ ሜዳሊያዎችም ናቸው፣ የቅርስ ጥቅም ስለገባህ ያስቀመጥካቸውን ከባለሙያዎች ጋር ሆነህ ወደተሻለ ቦታ እና በሠፊው ብዙ ሥብስቦችህን በአግባቡ እና በጥሩ ሁኔታ ማህበረሰቡ ሊማርባቸው ቢችል እንዴት ደግዬ ነው፣ አብዲያችን በርታ እናመሰግናለን ለጥንካሬህ

  • @Temechegn2011
    @Temechegn2011 4 ปีที่แล้ว

    አቶ አብዲ ነጋሽ በጣም ከፍተኛ ጉዳይን እየሰራህ ያለ ብርቱ ኢትዮጵያዊ ነህ። እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ለኢትዮጵያ እያበረክትክ መሆኑን እረዳለሁ።ሆኖም ግን ሰው ሆኖ ከሞት የሚቀር አይኖርም። አንተም እንደዚሁ። ስለሆነም ይህ ያንተ ስራ ቀጣይነት ኖሮት እንዲቀጥል ለማድረግ፣ ቀጣይ የሆነና ለሚቀጥለውም ትውልድ ይህ ታሪካዊ አሰራር የሚቀጥልበትን መንገድ በተጨባጭ እውን የሚደረግበትን ሁኔታ ሊፈጠር ይገባል።ይህም የሁሉም ኢትዮጵያውያን ግዴታና ሃላፊነትም ጭምር ነው። ይህም ቈሚ የሆነና ለትራንስፖርት አመቺ የሆነና ሰፋ ያለ ቦታ ለዚህ ዓይነቱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ማሰባሰቢያና እንደ መጻህፍት ቤትም ሆኖ እንዲያገለግል ዪሚሆን ሊሆን ይገባል።ሰዎች ሄደው ቁጭ ብለው የሚያነቡበት ዓይነት ቦታ እንዲሆንና ቀጠይነት እንዲኖረው ማድረግ ነው።ለትርጉም ስራዎችም ብዙ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ቋንቋዎችን ሊተረጉሙ የሚችሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ።እነርሱንም በመጠቀም የመጻህፍቶችን ይዘቶች ለብዙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያንም ላልሆኑም የሚጠቅሙ ስላሉ፣ ጠቀሜታቸው በጣም ከፍተኛ ነው።

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว +8

    ስልኩን ብትጽፉልን ስራውን የወደደ እንድደግፈው መልካም ነበር።

  • @hanimar100
    @hanimar100 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Abdi. You are a living treasure for Ethiopia. I hope the government and the Addis Ababa city council will do some thing . Thank you Azeb for hosting him . I really respect you darling . keep up

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 ปีที่แล้ว +1

    An exceptional man very humble and wise God bless you Sir. I wish your dreams come through and the government will intervene and a must place to visit.

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 4 ปีที่แล้ว +6

    Loved this dude amazing

  • @room9431
    @room9431 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ!

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 4 ปีที่แล้ว +2

    You are so wonderful .keep up GOD be with you

  • @binyamyonas7770
    @binyamyonas7770 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም! ጀግና!

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ያብዛልን ያንተ አይነቱን አብዲ።

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +22

    ያልተዘመረለት ጀግና::

  • @alemayehumalka284
    @alemayehumalka284 4 ปีที่แล้ว +1

    አብዲ ነጋሽ you're legend

  • @tfisseha
    @tfisseha 4 ปีที่แล้ว +4

    Excellent how can I help? Please send me linking we should help him he is beautiful human being!!!

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว

    Oh he is indeed a father of Birihan and Hewan. It is very touching story.
    I hope we get to read the book (about Hewan & Birihan) soon.
    Many thanks 🙏 to you dear!!!

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ወደ ዲጂታል የሚለውጥበት ነገር ብትፈልግ:: ጎበዝ በርታ::

  • @hirutassefagebrekidan41
    @hirutassefagebrekidan41 4 ปีที่แล้ว +1

    Abdi is legend , ante Ethiooia newe bachiru , fetari eregim edeme yeseteh , please takecare of yourself

  • @efulaefula4433
    @efulaefula4433 4 ปีที่แล้ว +2

    Real ethiopian hero .

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for this programme.

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ የሀገር ሀብት ነዉ። እራስ ወዳድ አለመሆኑ ፋይዳውን ያነሳዋል።

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 4 ปีที่แล้ว +4

    የአብዲን ስልክቁጥር የምታውቁ እባካችሁ ተባበሩኝ ?

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 ปีที่แล้ว +1

    egziabher yibark

  • @AbroSound
    @AbroSound 4 ปีที่แล้ว

    Amazing guy! Thank you so much!

  • @gedyonayalew2598
    @gedyonayalew2598 4 ปีที่แล้ว +2

    God job abdi👌👍

  • @gizewirkbezu8549
    @gizewirkbezu8549 4 ปีที่แล้ว +3

    ለእንደዚህ አይነት ደግ እና የሀገሩ ቅርስ ጠባቂ መንግሥት መጽሃፍ ቤት ወይም እንደ ላይብረሪ ቢሰራለት ታሪክን ከማጥፋት ማዳን ይመስለኛል። አያምጣውና በእሳት ቃጠሎም ሊጠፋም ይችላል። ከተሰራም በዘመናዊ መንገድ መሆን አለበት። ከቃጠሎ ከእርጥበት ከስርቆት እና ሌሎችም አሉ ካልሆነ ጎፈንድሚ መክፈት በአጭር ጊዜ የሚሰበስብ ይሆናል በቲቪ ከታገዘ ከዛ በፎስ ቡክ ብዙ ተከታይ ባላቸው ልጆች ማሰራጨት። ውጭ ሀገር ቢሆን ደሞዝ እተከፈለው የሚኖር ሰው ነበር
    ። እራሱ የሀገር ጀግና ነው ። ባሕልና ትሩዝም ሚኒስትር ምን ይሰራል።

    • @ethiopiaenatehagerea5038
      @ethiopiaenatehagerea5038 4 ปีที่แล้ว

      Ahune yalew mengest se le Oromo ewenetune endayeweta, yezerfutal weyeme yakatelutal, yaweme be kerowoch ena be Abiy dedebu

  • @baheilu
    @baheilu 4 ปีที่แล้ว +10

    I will visit አብዲ ነጋሽ shop (when I came Addis)

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you brother

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 4 ปีที่แล้ว

    Abdi. Amazing man 🙏🙏👍👍next year ke Egzhiber gar ebeteh bedenb emtalew. Hope I will get some Ethiopian vinyl. Hobby DJ selhonku 😁😁

  • @soapgirl4life
    @soapgirl4life 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ዓይነትና ብዙ የኢትዮጵያን ታሪክ በደንብ ሰብስበው የያዙና ያስቀመጡ ሰዎች። " በአጋሮ " ከተማ አጋጥመውኛል አንዱ መሐል አራዳ ተራ ኪዎስክ ውስጥ ያለ ባለ ሱቅ ነው። ፪ኛው ግራዝማች ጳውሎስ ዮሳ ይባላሉ ። የሚገርም የሚገርም ዶኩሜንት አላቸው።

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 ปีที่แล้ว +1

    Can't wait to visit your store!! OMG am blown away!!!

  • @masterkaroo1111
    @masterkaroo1111 4 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yagezachu 🤗🤗

  • @NOMORELIE8
    @NOMORELIE8 4 ปีที่แล้ว +1

    This guy has so many invaluable collections and ample resources which requires immediate attention. What can we do? can we do a petition for government ? Let us come up with solution. Brother Abdi thanks for your challenging work. Hope things will be alright. Wishing you best

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል! መንግስትም ሆነ የሚዲያ ባለሙያዎች ሊደግፉት ይገባል

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 ปีที่แล้ว

    እባክሽን አዜብዬ ይህን ስው በምንድነው የማገኘው:: ስልኩን ሽጭኝ እባክሽ ውጭ አገር ስለሆንኩኝ ነው አዚ እባክሽ!!!!

  • @asthey
    @asthey 4 ปีที่แล้ว +1

    BETAM TDENQALEH👏👏👏

  • @frizemedgyohannes6410
    @frizemedgyohannes6410 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ የእኔ ወንድም አብዲ ነጋሽ ወደ ማይክሮ ፊልም የሚቀየሩበትን መንገድ መፈለግ ያስፈልጋል የምትችለውን በሜሞሪ ካርድ ውስጥ ብታኖረው ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @salemworku4069
    @salemworku4069 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አደነኩህ አይታወቅም መሬት ውስጥ እንደ ቤዝ መንት አድርገህ አስቀምጠው አብይ ቢያቅህ ደስ ይለኛል እሱ መፍቴ አያጣም ጎበዝ በርታ።

  • @mickeydi
    @mickeydi 4 ปีที่แล้ว

    Amazing! I am almost 100% Sure if Dr. Abiy Knows About This He'll do everything to give you a proper place & help you beyond your imagination. This is our history & I Thank you for Collecting & Looking after this Ethiopian Treasures!!

  • @ሻሂበዳቦጠምሩ
    @ሻሂበዳቦጠምሩ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሰው አብዲ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว

    This is like a huge library. Is it not supposed to be protected as a notional treasure! If he was in Europe he would be given a space that he could ask. Emmm
    I pray 🙏to God that someone will watch this and help him!

  • @seidoumer3436
    @seidoumer3436 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነክ . ልጅ እያለሁ በስም አውቅሀለሁ ግን በእድሜ የገፋ ሰው ነክ ብዬ አስብ ነበር

  • @milatafesse
    @milatafesse 4 ปีที่แล้ว +1

    where exactly is his location??, i wanna visit him

  • @yahunuyebase8563
    @yahunuyebase8563 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam yegeremal sint ayenet tarik ale wow adnakik neghi azebina mirt nesh

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 4 ปีที่แล้ว

    He is our hero with the Golden Heart, Please let set up the some kind of help (Go Fund Me ? )for the generation to come, Thanks to the Art TV for unleashing those have been forgotten for so long.

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 4 ปีที่แล้ว +4

    አራት ኪሎ ላይ ሊሰራ የታሰብው ቤተ መፀሐፍ ውስጥ በቂ ቦታ ያገኛል ብዬ አስባለሁ።

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 4 ปีที่แล้ว +1

    Mengst erdatachon taregulet tebaberut.

  • @asthey
    @asthey 4 ปีที่แล้ว

    KENTIBA KUMA 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @nahomwoldemariam5682
    @nahomwoldemariam5682 4 ปีที่แล้ว +2

    Merete Ethiopiawi!!!

  • @1melkt
    @1melkt 4 ปีที่แล้ว

    Yes, the criminal weyane dismantled our national library (Wemezeker) with that it destroyed our national treasures!!! Thank you Abdi being a priceless institution.

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 4 ปีที่แล้ว +1

    Yehen museum salay endalelef getay adera

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 4 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ኢትዬጵያ ቅኝ ገዛችን የሚሉ ኢትዬጵያን እየመሩ እየተለሳለሱ ታሪካዊ ሕንጻ እያፈረሱ ነው ይሄን ማቃጠል አይከብዳቸውም

  • @zebratube9600
    @zebratube9600 4 ปีที่แล้ว +1

    betam yemigerm sew nw

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 4 ปีที่แล้ว +1

    He can be rich man

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 ปีที่แล้ว

    Egzabhar ymesgen

  • @truedomsolomon4559
    @truedomsolomon4559 หลายเดือนก่อน

    አንድ በጣም ትልቅ የቀድሞ ባለስልጣን ለአንድ አዲስ አበባ ለሚገኝ ፓርክ በስጦታ በጣም ብዙ ሳጥን መጽሀፍና ዶክመንት ሰጡ። ብሮ የዛን ፓርክ የሰራተኞች ሸኖ ቤት እንዳትገባ ነው የምልህ። ካካ የነካው ወረቀት ይዘህ ታለቅሳለህ ነው የምልህ።

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 4 ปีที่แล้ว

    Actually ur very rich

  • @360-f7u
    @360-f7u 4 ปีที่แล้ว

    ebackeh le nech ateshtew ......tewaki sewochin lemen enderedueh ateteyekem telek museum edesera?

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 4 ปีที่แล้ว +1

    Megerm new

  • @meseretgebra4421
    @meseretgebra4421 4 ปีที่แล้ว +1

    Ante mirt ye Ethiopian tinsaie tasfelgaleh
    Getayakoyih

  • @nardoswube5225
    @nardoswube5225 3 ปีที่แล้ว

    Please be careful the people who doesn't like ethiopian history may gone destroy your place

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ ሰው ያመዋል እንዴ ?አቶ አብዲ ነጋሽ መጽሃፈ ቁልቁሎን የተረጎሙት ስው አንዴም ባርያ ሆነው አያውቁም በህግ አምላክ ተስፋዬ ገብረ አብ ይላሉ ? ተስፋዬ ገብረአብ መጠጥ ያሳበደው አብሿም ነው እሱን አምነው አይዘባርቁ።

    • @yinebebdesta5583
      @yinebebdesta5583 4 ปีที่แล้ว

      ደግመህ፡ ስማው፡

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

      የኤርትራዉ ጅብ ጻሀፊ ተብሎ